የወንድን ልብ ለመውሰድ እነዚህን ሶስት ነገሮች አድርጊ። Kesis Ashenafi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 191

  • @brtuknwldmskl3110
    @brtuknwldmskl3110 3 года назад +89

    አግዚአብሔር ይባርኮት 🙏🙏🙏🙏ማነው አንደኔ የሳቸውን ትምህርት ሰሰማ ሰላም የሚ ሰማው

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 3 года назад +17

    ወይኔ በጌታ ያላገባችሁ ሰዎች አዳምጡት ለሌሎች ጉዋደኞቻችሁ ፡ሼር አድርጉት ወንድሜ ተባረክ

  • @tignoba6349
    @tignoba6349 2 года назад +5

    መምህራችን በውነት እግዛብሄር አምላክ ጸጋና በረከት አብዝቶ ይስጠዎት አሜን

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዜአብሄርን ከልባችን መዉደድ ይብዛልን እግዜአብሄር ይመስገን❤❤❤❤

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 Год назад +2

    በእዉነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @user-xd1dj5dk1u
    @user-xd1dj5dk1u 3 года назад +7

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በራስ መተማመንዋ ለሴት ልጅ ኩራትዋ ነው በትክክል በእድሜ በፀጋ ኑርልን አባታችን በርቱልን እናመሰግናለን

    • @ወለተሳሙኤል
      @ወለተሳሙኤል 3 года назад +1

      በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን በጣም ትልቅ ትምህርት እያስተማርከን ነው የኛ መካሪ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን መካሪያችን።

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት በየቀኑ ቤታችንን እሚያኳኩ ትምህርቶችን እያገኘን እየታነፅን ነው ቃል የለኝም አባዬ🥰🤲🤲🤲 የሠማነውን የህይወት ቃል በልቦናችን ይሳልብን🤲🤲🤲🌹

  • @geneteaweke478
    @geneteaweke478 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @tigisttsegaye9953
    @tigisttsegaye9953 2 года назад +1

    የዉነት ነው የምል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልንን አባታችንን በፀሎት አስቡኝ ስደተኛ ልጃችሁ ወለተ ገብርኤል ሴጣን ይፈታተነኛልል

  • @hanagebiru
    @hanagebiru 3 месяца назад

    በጣም አመሠገናለሁ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የተባረክ ነህ አሁንም ጨምሮ ጥበቡን ይጨምርልህ መምህር ብዙ ተማርኩበት ባተ ትምርት

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8op 4 месяца назад

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለሁላችን እውንተኛ የፍቅር አጋር ይስጠን

  • @almazwondim5284
    @almazwondim5284 3 года назад +4

    I was separated almost 2 year and we have 2 kids and I start listening you education and we discussed our problem and re start our life together again like new life thank u again blassed you and your family long life

    • @media6504
      @media6504 3 года назад

      I am so happy for you
      እግዚአብሔር ይርዳቹ ጥምረታቹን ያፅናላቹ
      መምህራችን ላንተም ረዥም እድሜን ይስጥልን

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 3 года назад +2

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ለውጥ በሂወቴ አለ እግዚአብሔር ይመስገን!
    መድሐኒአለም ይጠብቆት! በሚገባን መልኩ እየኖርነው ባለ ሂወት ውስጥ ስለሚያስተምሩን ትምህርቱ ሁሌም ተናፋቂ ነው እናመሰግናለን፡፡

  • @user-qs5vq3pt7n
    @user-qs5vq3pt7n 3 года назад +3

    አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ሁል ግዜ ትምርትወትን አዳምጥ አለሁ በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሄር ያክብርልን ነገር ግን እንደ አስተያየት የእመቤቴ ማርያምን ስም ብትጠሮት ደስ ይላን

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 3 года назад +2

      መጨረሻው ላይ ሁሌ ይጠሯታል እኮ።

    • @user-qf9ot6yq2c
      @user-qf9ot6yq2c 3 года назад

      አው ትምህርቱን እስከመጨረሻ ድረስ አዳምጭ

    • @bayutube582
      @bayutube582 3 года назад

      አወ የኔም ሀሳብ ነው ድምቀታችን እናታችን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን ቀሲስ ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @TheJo811
    @TheJo811 3 года назад +8

    እሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስምልንን ረጅም እድሜ ይስጥህ በጣም ጥሩ ትምህርት እየስጠከን ነው ። ተባረክልንን

  • @user-po4rd4cj5q
    @user-po4rd4cj5q 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @betytade2907
    @betytade2907 3 года назад +20

    በፍቅር ስብርብር ብዬ ወድቂያለሁ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይመልከተኝ አልቻልኩም በሰው ሀገር ላይ ፋቅር ይከብዳል ወገኖቼ ፋቅር አይዟችሁ ከመሰቃየት መሞት ይሻላል ጌታሁይ ጉልበት ሁነኝ

    • @user-lt8ro7ee4b
      @user-lt8ro7ee4b 3 года назад

      አይዞን

    • @user-hl3tb2gt7b
      @user-hl3tb2gt7b 3 года назад +2

      አይዞሽ ትኩረትሽ እሱ ብቻ አይሁ የምያዝናናሽንም አድርጊ ከጓደኜችሽም ጋር አውሪ ውደ ፍቅር ደስ እሚል እጂ የምያሰቃይ አይደለም እህት

    • @superlady6431
      @superlady6431 3 года назад +1

      ተጠንቀቂ፡ልብሽን፡ለወንድ፡አትስጪ፡፡ሲፈቀሮ፡አይገባቸውም፡

    • @martac3910
      @martac3910 3 года назад

      እህቴ ጠካራካልሁንሺቲወዲቂያለሺ በፍቂሪያልተናካየለም ግንፍቃደኘከሁንሺላወራሺፉቃደኘናኝእህቲሺ

    • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
      @hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад

      ሚስኪን አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ 😥😥😥😥

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Год назад

    እግዚ አብሔር ይመሰገን መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልኝ🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @sifelghabesha8572
    @sifelghabesha8572 3 года назад +2

    አባታችን በእውነት ለእኛ ለወጣቶች ልዩ አባት ነወት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ፈጣሪ ቃለ ህይኸት ያሠማልን

  • @user-ic8us3we4k
    @user-ic8us3we4k 3 года назад +1

    Wowowowow በጠም ደስስስስስስስ ብሎኛል ተበርክ ቄስ አሼ !!! የምገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 3 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለመልካም ነው

  • @ሚሚየማርያምልጅነኝ
    @ሚሚየማርያምልጅነኝ 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የሁላችን ሰላም ይብዛልን በእውነት ቀሲስ ስለምሰጡን ትምህርቶች በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን አሜን ፫💚💛💝

  • @aln9184
    @aln9184 3 года назад +3

    ፀጋው ያቡዛለወት መምህር 🤲❤️🙏

  • @guettatareke790
    @guettatareke790 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባረክ🙏📖🙏❤🙏👍👍

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Год назад

    ቃለህይዎትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @doctorsaba2977
    @doctorsaba2977 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርከዎት መምህራችን ጸጋውን ያብዛለዎት🙏✝

  • @meronfekede3187
    @meronfekede3187 3 года назад +1

    የእግዚያብሄር ፍቅርና በረከት ካንተ ጋር ይሁን ምክርህ ልብን ይነካል

  • @user-bp3uf2dt3n
    @user-bp3uf2dt3n 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tsnudebebe7466
    @tsnudebebe7466 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @ወለተሀዋርያነኝየድንግልል

    Amen Amen Amen kalehiwetn yasemaln👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @abdullahabdullah4209
    @abdullahabdullah4209 3 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህውት ያስማልን

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 3 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። አንተ ያልካቸው ሀሳቦች አሉኝ ግን የዋህ ነሸ እያለ ተወኝ አኔም ከሱ ከመጣ ብየ አልከፍኝም አመሰግናለሁ ፈጣሪ

    • @tigistsiyoum5339
      @tigistsiyoum5339 3 года назад +1

      እኔም እንዳንቺ ነው ያጋጠመኝ አንዳንዴ ይገላበጣል ግን በሕይወትሾ ሁሉ ጥሩ ሰው ሁኚ እግዚአብሔር አይጥልሽም

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 3 года назад

      እኔንም የዋሕ ነሽ ይለኛል ለካ የዋሕነትም ያስንቃል🤔

  • @SamsungSamsung-xz7ze
    @SamsungSamsung-xz7ze 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 3 года назад +2

    አሜንንን አባዬ እሽ ትክክል ነዉ
    እናመሰግናልን በዉነት

  • @mastewaltarekeng9136
    @mastewaltarekeng9136 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን እናመሠግናለን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 3 года назад

    Amen amen amen kal ahywati yasemalen

  • @user-je8fr9wm1v
    @user-je8fr9wm1v 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @sofiagaberu7469
    @sofiagaberu7469 3 года назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @fikrfikr7567
    @fikrfikr7567 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን

    አይ አባቴ ወንዶችኮ ስንከተላቸው ስንደውልላቸው ጢባራቸው አይቻልም።ሲወደዱ ይኮራሉ ግራ ገባንኮ ሆይ

  • @gesese1381
    @gesese1381 2 года назад

    እናመሠግናለን መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ጥሩ ተምህርት ነው

  • @user-kw8eu3vz9v
    @user-kw8eu3vz9v 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @seblem9352
    @seblem9352 3 года назад +1

    አሰተማሪ ነዉ ቀሲስ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 Год назад

    Enameseginalen kesis kale hiwotn yademalen

  • @melat_4christ538
    @melat_4christ538 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ

  • @tigestdaher7965
    @tigestdaher7965 3 года назад

    ቃል ሒወት ያሰማልን እናመሰግናለን የእኔ አባት🙏🙏

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 года назад

    Amen kale hiwote yasmalen memerachin

  • @djjfhfdhdhd1501
    @djjfhfdhdhd1501 2 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ይስጥልን

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን።

  • @user-dh8dk7te3j
    @user-dh8dk7te3j 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ተባረክ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን፫

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 3 года назад

    እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን መካራችን እናመሰግናለን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እውነት ነው ስራ መስራት ጥሩ ነው እየተጋገዙ መኖር ነው እግዚአብሔርም ስሩ ጣሩ ጋሩ እኔ እባርክላችሆለሁ ብሎል

  • @tigisttakele419
    @tigisttakele419 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-or3nr1hq6j
    @user-or3nr1hq6j 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን የኔ አባት 🙏

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አሜን ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @birtukantefera4051
    @birtukantefera4051 3 года назад

    አሜን እ/ር መጪዉ ዘመንህን ይባርክህ

  • @ፀጋአለም
    @ፀጋአለም 3 года назад

    አሜንአሜንአሜንቃለሒወትያሠማልንአባታችን

  • @fasigafasiga270
    @fasigafasiga270 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 3 года назад

    አሜን እሜን አሜን የኔ ወንድም እግዚያብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @Mm-hp1jx
    @Mm-hp1jx 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-lu5wx1kq9z
    @user-lu5wx1kq9z 3 года назад +2

    የሚገርም ምክር ነው! እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-tf8fq4xz3i
    @user-tf8fq4xz3i 5 месяцев назад

    Memhir egziabiher yibarkligne

  • @user-gc5ri8ts3w
    @user-gc5ri8ts3w 3 года назад +1

    ትምህርት በጣም ማራኪ ነው ዋውውው

  • @grumgp8985
    @grumgp8985 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hillinahillina8811
    @hillinahillina8811 3 года назад +2

    አባታችን አንዳንዴ ከምንወደው ከተለየን በሁዋላ ያንን ሰው መርሳት የኛ ፍቃድ ይመስለናል ብንታገልም ብንለምንም ሁሌም ልባችን ላይ አለ እስኪ ስለዚህ ነገር ያስተምሩን አባቴ

    • @user-ol4is8qx2h
      @user-ol4is8qx2h 3 года назад

      እኔ ለፍቅር መክፈል ያለብኝን መስዋት ከፍያለሁ ግን እግዚአብሔር አልፈቀደም ዛሬ ላይ በደሉ ብቻ ነው በኔ ውስጥ ያለው በደሉንም እንደፍቅሩ እንድረሳው እግዚአብሔር ይርዳኝ🙏🙏🙏 ሳምነው የከዳኝ

    • @meseret2813
      @meseret2813 3 года назад

      እውነት ነው አንዳንድ ጊዜ ያጋጥማል እግዚአብሔር ግን የተሻለ ይሰጣል እኔም እምወደውን አጥቼ አሁን ከሚወደኝ ጋር ነው መኖር እምፈልገው ምክነያቱም ሴት ከሚወደን ጋር ብንኖር ይሻላል

  • @user-fg4zr7pd4l
    @user-fg4zr7pd4l 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚነ ክርስቶስ ይባርኮት መህሬ የአምላኬን ቃሉ መስማት አልኩም ታማኙን እየጠበኩኝ ነው

  • @almazwondim5284
    @almazwondim5284 3 года назад

    Egzabher yabrkhe all are a great idea
    you make my life bright and restart strongily thank u so much

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Год назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 3 года назад

    Amen amen amen qalehiwet yasemaln yetemaharnwn belbachn ytsafln

  • @heyatmuluneh831
    @heyatmuluneh831 3 года назад

    መምህር ቃለ ህወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን።

  • @nadabahr3199
    @nadabahr3199 2 года назад

    እሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🧏‍♀️🧏‍♀️ስምትትት እቶቼ

  • @KSa-rx3hd
    @KSa-rx3hd 3 года назад

    ቃለህይወት ያስማልን

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @MadeHasen
    @MadeHasen Месяц назад

    አሰላምአለይኩም አላህይባርክፍክብያለሁ ውድማችን❤ምክርህን በጣምነውየምወድው በጣምየትጎዳሁነኝ ዱአአድርግልኝ የቻናል ቤተሰብህነኝ ለኔ ያለውን አላህን የሚፈራውን ያምጣልኝ

  • @user-nx2vj3nn9k
    @user-nx2vj3nn9k 3 года назад

    ቃለ ሕይዉት ያሰማልን

  • @user-lb7dq5pv6j
    @user-lb7dq5pv6j 3 года назад +3

    ቃለህይዎት ያሰማልን አባት ነገር ግን ወዶች በጣም አስቼጋሪ ናቸዉ ብቻ ከባድነዉ

  • @user-nq9zv3cw6x
    @user-nq9zv3cw6x 2 года назад

    ሰላም አባቴ ለቤትህ አዲስ ነኝ መረጃህን በጣም አስፈላጊና መሳጭ ነው በርታ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 года назад

    አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏

  • @makdabirtukan7046
    @makdabirtukan7046 3 года назад

    ቃለሂወት ይሰማልን

  • @user-ot1hx4ou4p
    @user-ot1hx4ou4p 3 года назад

    እናመሰግናለን መምህሬ

  • @genetalem8059
    @genetalem8059 3 года назад

    God plus you Thanks 🙏🏽 🙏🏽🙏🏽

  • @user-eb6nh3yj8g
    @user-eb6nh3yj8g 3 года назад

    ቃለ ኢወት ያሰማልን

  • @add9323
    @add9323 3 года назад

    ስህተቴን አረምኩበት ያገልግሎት ዘመነህን ይባርክልን

  • @mebrattadesse7862
    @mebrattadesse7862 3 года назад

    እድሜ ፀጋውን ያድልልን።

  • @YIDIDIYA83
    @YIDIDIYA83 3 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biruketayetbiruketayet9328
    @biruketayetbiruketayet9328 3 года назад

    Mimihir egzihaber yesexlin bixam new yetimarikube bante miliket kale hewot yasemalin Amen

  • @etegefikirtube2023
    @etegefikirtube2023 3 года назад

    እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @sablesaron2679
    @sablesaron2679 3 года назад

    አሜን

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 2 года назад

    AmenAmenAmen.waqayyoo.sagalee.jirenyaa.sin.haa.dhagechisesuu.waqayyoo.baraa.tajajali.sin.haa.ebbisuuebbisuu.ebbifamaa.amenAmenAmenAmen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Desgs
    @Desgs 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 0:43 0:48 0:49

  • @jasika499
    @jasika499 3 года назад

    የኔ ባህሪ ነው ብዙ ነገር መጠበቅ