ሮናልዲኒሆ በአዲስ አበባ የተደረገለት አቀባበል እና ጉብኝት ከኢቢኤስ ስፖርት ጋር/Ronaldinho acclaimed by in Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 200

  • @moses3400
    @moses3400 6 лет назад +5

    Ronaldinho is the king of football!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tigraihagerey8246
    @tigraihagerey8246 6 лет назад +3

    በጣም ይገርማል እነ ረላንዲንሆ እንግሊዝኛ በኣስተርጓሚ ሲናገሩ እኛ ግን እንግሊዘኛ ቋንቋ ለመናገር ስንጨነቅ.

  • @ዊይየሴትልጅፈተናአኑሮኛል

    እኛ ሰው ሀገር ሥንሄድ እደቆሻሻ ነው የሚያዩን እኛግን ሥርአት በተሞላበት አቀባበ እናደርጋለን ምናለ ሁሉም ሀገራት እደኢትዮጵያ ሥርአት ቢያቁ

    • @redewanmohamedaman7579
      @redewanmohamedaman7579 6 лет назад +5

      ዊይ የሴት ልጅፈተና አኑሮኛል ቸርነትህ Ena Anchi Ena Esu And Nachu Esu ye Alem tawaki sew Eko New

    • @mamalove4226
      @mamalove4226 6 лет назад +3

      ሠው በመሆናችን ብቻ ልንከበር ይገባናል ለመከበር ግዴታ ታዋቂ መሆን ያለብን አይመስለኝም

    • @nenanena7057
      @nenanena7057 6 лет назад +1

      ዊይ የሴት ልጅፈተና አኑሮኛል ቸርነትህ ምን ዋጋ አለው ኢትዮጵያን ለሰው ሀገር ሰው ብቻ ነው ክብር ሚሰጡ ላገራቸው ሰው ባዶ ናቸው ውሃ ለጠማው እንኳን ማያጠጡ ወሬ ብቻ ኢትዮጲያን እንግዳ ተቀባይ ናቸው ይላሉ እስኪ መጀመሪያ የራሳቸውን ህዝብ ያክብሩ

    • @dogi9495
      @dogi9495 6 лет назад

      ዊይ የሴት ልጅፈተና አኑሮኛል ቸርነትህ is not true the time hailselasa we gut respect every where now weyna not respect us so why the world respect our problem is weyna trust me

    • @aldanatube4333
      @aldanatube4333 4 года назад

      እኢትዩጵያን መቸም ቢሆን አይሆኑም

  • @zhx3400
    @zhx3400 6 лет назад +1

    ታላቅ ተግባርህ በታላቁ ወገኔ ለታላቅ አቀባበል አበቃህ።
    እንኳን ደህና መጣህ ወደ ኢትዮጵያ ሮናልዲኒሆ!!

  • @medhenitkasaa6628
    @medhenitkasaa6628 6 лет назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ እንግዳ አቀባበል ስታቅ ፍቅር እኮናት ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ ምናለ እኛም ሰው ሀገር ስንሔድ እንደዚህ ቡቀበሉን አቀባበል ከኢትዮጵያ ይማሩ

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 6 лет назад +3

    Professional qualified coach!

  • @KoolKool-dj8zu
    @KoolKool-dj8zu 6 лет назад +8

    ሮናልዲ
    ዌልካም. የምወደው.ተጫዋች.የግርኳስ.በጣም.ደስይላል

  • @SalamSalam-re8ep
    @SalamSalam-re8ep 6 лет назад +11

    ምነው የእንግሊዘኛ ድሀ እኛ ብቻ ነበርን የሚመስለኝ ለካ እናንተም አትችሉም ተፅናናሁ በቃ

  • @tigistgetabalew504
    @tigistgetabalew504 6 лет назад

    W0w Roladenho betam yemwedewu ye egir kass techewach new!
    Welcome to Ethiopia we love you!!!

  • @tokkummaanhumna9908
    @tokkummaanhumna9908 6 лет назад +3

    የኔ እንቁ በጣም ነው ምወድክ 💕💕💕

  • @rabii-j5y
    @rabii-j5y 6 лет назад +5

    የራስ ሳያደንቁ የሰው ምን አሉ አለ ያገሬ ሰው

  • @hailemikaelwendmeneh583
    @hailemikaelwendmeneh583 2 года назад +1

    በጣም ያስገርማል ሮላንዲኒዬ አትዬፕያ መምጣቱ ትልቅ ነገር

  • @ameera7136
    @ameera7136 6 лет назад +1

    አይ የኛ ህዝብ አጨብጫቢ ለጎዳና ያሉት ወገኖቻችንን በረዳችሁ

    • @dalulfisseha6620
      @dalulfisseha6620 6 лет назад

      Ameeraበጣምያምራል Kfn dedeb kiber silemigebaw new antem alem yemiyawekew sira sira ena yichebichbilahal

  • @amanuelalemu2784
    @amanuelalemu2784 Год назад

    Unbelievable he is the best player of the world

  • @fsy1999
    @fsy1999 6 лет назад +1

    ሮናዲኔዎ⚽⚽👏👏👏💪

  • @habeshaqueenrihannamyidol4911
    @habeshaqueenrihannamyidol4911 6 лет назад +9

    ክብር ለሚገባው ክብ ስጡ ማክበር ባትችሉ ዝምታ 1ነገር ነው ሰዉ በስድብ ተለክፎዋል ፈረንጅ ፈረንጅ አትበሉ ሚችል ይደነቃል ኢትዮጵያዊ ሆነው በየ ሙያቸው ታሪክ ቢኖራቸው ኦር ያላቸውም ሰው ሃገር ሲሄዱ ይከበራሉ ስድባቹን ያዙት ሰው ደሞ የራሱ ምርጫና ፍላጎት አለው በ ኳስ ሚደሰት ሰው ተጫዋችን ማድነቁና ማክበሩ አሽቃባጭነት ሳይሆን ጤነኝነት ነው በ ሙዚቃውም በ ፊልምም በምንም ይሁን ማድነቅ ጤነኛነት ሲሆን መሳደብ ግን ምቀኝነት ነቅ

  • @sosigaz2192
    @sosigaz2192 6 лет назад

    Ronaldenhie welcom Ethiopia love love love you

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du 6 лет назад +1

    ሮናልዲኒሆ ደብተር ላይ ነበር እማውቅህ😘

  • @believeitornotimhappy7249
    @believeitornotimhappy7249 6 лет назад

    He ist best ever and ever

  • @fishmida-yn6sl
    @fishmida-yn6sl Год назад

    wow ronaldhino for ever

  • @desalegntafari2883
    @desalegntafari2883 6 лет назад

    El mejor del mundo te queremos RONY

  • @habeshaqueenrihannamyidol4911
    @habeshaqueenrihannamyidol4911 6 лет назад +1

    ግራ ጥላፎቅ የቡንዬ ድምቀት ስታምሩ ማሮቼ ሚኪ እና ሃይሌ በርቱ እናንተም ጀግና ናቹ

  • @kalgirma636
    @kalgirma636 6 лет назад +34

    ኢትዮጵያ ዋንጫ መብላት ሲያቅታት ለፎቶ ዋንጫ መዋስ ጀመረች

  • @ayinadismandefiro7159
    @ayinadismandefiro7159 6 лет назад

    የዚህ ሰውዬ ወደ የኢትዮጵያ መግባትና ዋንጫው ይዞ ፎቶ መነሳት ጥቅሙ ምንም አልገባኝም!

  • @saw430
    @saw430 Год назад

    ❤❤ኔሙቲን አምጡልን❤ኔማር ጁኒየርን❤❤❤

  • @selamdeyu8561
    @selamdeyu8561 6 лет назад

    እውነተቱን ከሆነ ኳስ ተከታታይ አደለሁም ነገር ግን ከልጅነቴ ጀምሮ ኳስ እቤት ሲታይ እሱ ያለበት ቡድን ሲጫወት የእሱን አጨዋወት ለማየት ቁጭ እላለዉ ፡፡ እና ደግሞ ኢትዮጵያ ከመምጣቱ በፊት በአንድ ወቅት በሰጠዉ መግለጫ ስለአጨዋቱ style እስተያየት ሲሰጥ ሳልሳ ዳንስ አስተዋፅኦ እንዳደረገለት ተናግሯል ፡፡ በነገራችን ላይ ሳልሳ ለብራዚል ህዝብ እንደ እሰከስታ ባሀላዊ ዳንስ ነዉ ፡፡ በሌላ በኩል ከሌሎቸች አስተያየተት ሰጭዎች ጋር የምስማማዉ ለኢትዮጵያ ከዚህ ይልቅ ለስራ ትኩረት ቢሰጥ መልካም ነዉ ፡፡ እነሱ ሰለ እኛ አይጨነቁም ; so why we waste all of our energy and give the entire media coverage for him ; especially this day's people die struggling for change . we have a lot of hero who die and suffer at prison because they wish a good thing for this country . we should give recognition for ppl give there life for this country : am not supporter of any Ethiopian opposition party but i care about Ethiopia and Ethiopians;

  • @hossamgad1127
    @hossamgad1127 6 лет назад +35

    ምድረ አሽቃባጭ ሁላ የምትበላው አታ የምትከናነበው አማራት አለ መቼ የሆን ራሳችንን የምንሆነው ሁሌም ለሠው ማራገብ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 6 лет назад

      Hossam Gad 🤣hun men andedsh

    • @abdullahm7802
      @abdullahm7802 6 лет назад

      mnakatelesh lehulum endekenash lmad aylekesh ylks rasshn atguji

    • @accses1180
      @accses1180 6 лет назад

      Hossam Gad አውነት ነው ግዳም ኣድሪዎች ህጻኖችህ የ ኣንድ ከን የሚበላ ብስታቸው ኢዝጋብሀር ይድስታል ነበር ምድረ ኣህያ

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    እኛም ሀገር ቤት ስንመጣ እዴ ተቀበሉን ክክክክክ። ለማንኛውም እግደ ተቀባይነታችን ደስስ ይለኛል ግን ከመጠን በላይ ለውጭ ዜጋ ማሸርገድ ቢቀርብን ይሻለናል

  • @ዙበይዳወሎኮቦልቻ
    @ዙበይዳወሎኮቦልቻ 5 лет назад

    አይ እንግዳ አቀባበላችሁ ደስ ይላል ግን አታካብዱ እኛም ጀግኖች አሉን

  • @Maryam-vq2jp
    @Maryam-vq2jp 6 лет назад

    ጀግናው ስወድህ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 6 лет назад

    Enezi setanoch min yizewbn endemetu ayitawekm agerachin altefa alechachew betam yasaznal

  • @fasikaamlaku5340
    @fasikaamlaku5340 6 лет назад +4

    ሮናሊዲኒዮ በመምጣቱ ደስተያ መሆን ብቻ ነው ያለባቹ ዝም ብላቹ አጨብጫቢ እያላቹ አትሳደቡ ሼም ነው ሙሉ አለም ያመነበት ምርጥ እግር ካስ ተጫዋች ነው ታዲያ ሃይሌ ገብረ ስላሴ ጃፓን ሲገባ ታጅቦ ነው የሚገባው ታዲያ የጃፓን ህዝብ አጨብጫቢ ነው ማለት ነው ሁሌም ወሪ ብቻ ካስ የአለምን ህዝብ ያፈቀረ ነው በአንድ ድምጽ ሮናሊዲንዮ ደግሞ የአለም ጥበበያ ነው

  • @polasal0088
    @polasal0088 6 лет назад +3

    Oh my mother land Africa. Why do we always go down low?. What is the need for them to bring this trophy to our mother land?. Will they be willing to also take our African Champion league trophy to parade around some European countries like this?

    • @risktaker9119
      @risktaker9119 6 лет назад +1

      Samuel Williams a true patriotic is you

  • @sablelove982
    @sablelove982 6 лет назад

    በሠው ሀብት ፎቶ መነሣት ምን ቁምነገር አለው ከቶ

  • @birukephram-h2d
    @birukephram-h2d Год назад

    i habasha masherged sewad le 1 tchwhace endzhe macabed and ken ethiopia y aleam wancha tebalalech

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 6 лет назад +2

    የሱ ዋንጫ ለእኛ ምን ይፈይዳል።ግን አይ ኡትዩጵያ። ምስኪኖች እኮ ነን። እነሱ። ከምንም። አይቆጥሩን። እኛ። እስርእስራቸው። ስንሽከረከር።ህዝቡ...በኮስ .ደንዝዛዋል።ሀገራችንን ለማልማት...አትሩጡና...ኮስ.አፍጥጣችሁ...ሀገር.በስደት..ያልቃል..ከፎቅ.ይወረወራል...በረሀ.ለበረሀ.ሰው.ይንከራተታል...እናንተ..ብራዚል.ገብታችሁ...ምን.የሚቆርጥልህ።.ያለክ.መሰለህ.ጉሮሮህን.አድርቀህ
    .ቤትህ.ስትገባ..ባዳ..ወይ.የራሳችንን.ሀገራችንን.ያስጠራንበት.ቢሆን.እሺ.የሰው.ቅሌታሞች

  • @nirebk5371
    @nirebk5371 6 лет назад

    Wel come Ronaldinoh

  • @שירהסבהט-ת1מ
    @שירהסבהט-ת1מ 5 лет назад

    King👑

  • @ስደተኛ-ኈ8ፀ
    @ስደተኛ-ኈ8ፀ 6 лет назад

    Living legend

  • @milionolana3014
    @milionolana3014 6 лет назад

    WOwww!!

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 6 лет назад

    ለሮናልዲንሆ ማጨብጨብ፣ ለአብይ ማጨብጨብ። ለታማኝ ማጨብጨብ፣ ለሟች ጠ/ሚ ማጨበጨብ፣ ለሄደው ማጨብጨብ ፣ ለመጣው ማጨብጨብ....... ጎበዝ መቼ ነው የምናስጨበጭበው

    • @silasila9959
      @silasila9959 6 лет назад

      Alex Argaw ክክክክክክክክ

    • @dalulfisseha6620
      @dalulfisseha6620 6 лет назад

      Alex Argaw ante dedeb yeh ahun politica min ametaw dikala

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 6 лет назад +2

    ግን ተከፍሌት ነው የመጣው ይገርማል ለሱ አገር እየጎበኘ ነው የኔ አበሻ ይንከራተት

  • @peace2ol425
    @peace2ol425 6 лет назад

    አሁን ይህ ለኢትዮጵያ ምን ይጠቅማል ፡ ይልቅስ ተመድ ወያኔ ይወድቅ ዘንድ የኢትዮጵያን ህዝብ ጥሪ ስሙልን

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 6 лет назад +2

    I really adore and respect you!

  • @mehaletassefa5389
    @mehaletassefa5389 6 лет назад

    የኔ ማር ስወደው !

  • @mohammedsalmeen6028
    @mohammedsalmeen6028 6 лет назад

    ye hizbachun chigir meitihe bitaweru minalebet. way guuuuuuud

  • @abebcheders2850
    @abebcheders2850 6 лет назад +1

    አቤት ሃበሻ ለሌላ ዜጋ እማንሆነው የለም

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 6 лет назад

      abogida hani tadya men yadrgu sel Ethiopia artist mesmatm maytem selchache Ethiopia west emtay negr yele kk

  • @AbebaDabessa123
    @AbebaDabessa123 5 месяцев назад

    ❤❤❤😊

  • @sebrinegash6303
    @sebrinegash6303 6 лет назад

    ከልጅነቴ ነው ያልከው መሳይ??ክክክክክክ አረ ጉድ በል ጎበዝ!!

  • @aschalewyehuala98
    @aschalewyehuala98 6 лет назад +10

    ምንድነው ምድረ ሰገጤ እምትንጫጩት...ኳስን የሚወድ ይሄን ጀግና ይወደዋል...እስኪ ዝም በሉ። ወሬ ብቻ
    ደሞ ቆይ ምንድነው እንግሊዝኛ እኮ ቋንቋ ብቻ ነው...ምንድነው አካበዳችሁት...ለምን በራሱ እና ባደገበት ቋንቋ አወራ ነው? ሆሆሆ አትነፉም! ደሞ አጨብጫቢ ምናምን እምትሉት ቀላል አጨበጭብለታሁ...ይገባዋል! እናም የሃገራችንን ተጫዋቾች እናደንቃለን...እንደግፋለ... ኳሳችንም እያደገ ነው...አዳሜ አንድ ቤት ቁጭ ብለሽ እየዋልሽ ሀገርሽ ላይ ምን እየተከናወነ እንደሆነ አታውቂም! በቃ ለወሬ አንደኛ!

    • @reenatube6617
      @reenatube6617 6 лет назад +1

      Aschalew Yehuala
      Tekekel 👍
      Ronaldinho yegna jeg'na new ye Barcelona telat yehonut nachew bzu miyawerut😃😃😃😃

    • @itsme-wj7zg
      @itsme-wj7zg 6 лет назад

      Kkkkkkkk abet werjebeghn

    • @መክሊትመክሊት-ነ3ሰ
      @መክሊትመክሊት-ነ3ሰ 6 лет назад

      Aschalew Yehuala 😜😝

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 6 лет назад +1

    Wtf ከ አሜሪካ እሱን ለማየት ነው የመጣውት ያለው ወይኔ ያገሬ ሰው

  • @ilovemybrotherwifesheislik7863
    @ilovemybrotherwifesheislik7863 6 лет назад

    ፈጣሪ መጣ መሰላችሁ አዳምቄ ሁላ

  • @Ali-tn3bi
    @Ali-tn3bi 6 лет назад +3

    ምነው ፈጣሪ የመጣ መሰላቹ እዴ

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 3 года назад

      ኳስ አታውቅማ ለዛኮ ነው

  • @umasalahadiinumumohammeddi8984
    @umasalahadiinumumohammeddi8984 6 лет назад

    💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    ክክክክክ ከዋጫ ጋር ፎቶ መነሳት ቁም ነገር ይኖረው ይሆን ¿¿¿¿

    • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
      @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 лет назад +3

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም@ አትዋሺ አንቺም እድሉን ብታገኚዉ ታደርግያለሽ

    • @worldpeace6405
      @worldpeace6405 6 лет назад +2

      ነገር ግን ጉዳት የለውም so የሰው ሞራል እንጠብቅ

    • @ፍቅርከጎጃምከጎደርልጅካል
      @ፍቅርከጎጃምከጎደርልጅካል 6 лет назад

      ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu እኮ

    • @brookleo1070
      @brookleo1070 5 лет назад

      yekuas simetu selemaygebash new dedeb🖕🖕🖕dingay ras

  • @hendabdallah2170
    @hendabdallah2170 6 лет назад

    ዋዉ

  • @globalcell9517
    @globalcell9517 6 лет назад

    Ashekabc hula legerchu betrgwu dese yilale

  • @mariyamamalajinateyesusfer3734
    @mariyamamalajinateyesusfer3734 6 лет назад

    bewanchaw tela tetubet 👈👈👈👈

  • @maraefantahun7395
    @maraefantahun7395 6 лет назад

    Begeta qunequwa ayechelem inedae beteregum new miyaweraw

  • @sddd5557
    @sddd5557 6 лет назад

    Heniken belu Le kudus giorgs bira anday awdko bcha

  • @ሳራየድንግልማሪያምወዳጅ

    እእእእእእ የኔ ቢጤ እንግሊዘኛ አይችልም 😂😂😃

  • @Sada-st4qq
    @Sada-st4qq 6 лет назад

    ደስ ሲሉ ኳስ እወድ ነበር ግን እደት ልከታተል በስልኬ ንገሩኝ

    • @ibelongtojesus2648
      @ibelongtojesus2648 6 лет назад

      Sada የሴቶች ሚና yihen app install adrigiw arife App new kuasn lemayet hulum ye Dstv channaloch alut ena kifiyam yelewum
      www.mobdro.sc/watching?id=Sports&6e0e2fa36b7255599158fcd2116fc097

    • @Sada-st4qq
      @Sada-st4qq 6 лет назад

      Gemechis Asrat thank you ኳስ በሚኖር ጊዜ ብቻ ነው ሚያሳየው

    • @ibelongtojesus2648
      @ibelongtojesus2648 6 лет назад

      Sada የሴቶች ሚና በውስጡ ብዙ የተለያዩ ፕሮግራሞችን የሚያስተላልፉ ቻናሎች አሉት። የስፖርት ቻናሎች ደግሞ እንደ Sky Sport, Bein sport, Bt sport የመሣሠሉት አሉት ጨዋታ በሚኖር ጊዜ በቀጥታ ያስተላልፋሉ ግን ጨዋታም በማይኖር ጊዜ የተለያዪ ስፖርት ነክ ነገሮችን ያስተላልፋሉ።

    • @Sada-st4qq
      @Sada-st4qq 6 лет назад +1

      Gemechis Asrat እሽ በጣም አመሰግናለው

    • @ibelongtojesus2648
      @ibelongtojesus2648 6 лет назад +1

      Sada የሴቶች ሚና ምንም አይደል።

  • @ilovyouturikyepopile7186
    @ilovyouturikyepopile7186 6 лет назад

    ቲንሺኳ englishe የሚባል ነገር አያውቅምዴ እር በሣቅ

  • @astherhabibi1253
    @astherhabibi1253 6 лет назад +2

    ከእግሊዝኛውን አያርፍም እዴ

  • @medijemal6242
    @medijemal6242 6 лет назад

    በትርጉም ትሽ እንግልዚኛ አይማርም ሃይሌ ገብረስላሴ አድናቂ ነኝ ይመቸን አቦ

  • @mohammedsalmeen6028
    @mohammedsalmeen6028 6 лет назад

    mejemeria yerasachun jegnoch awuru ok

  • @fetihasadik1077
    @fetihasadik1077 6 лет назад

    ke amirica yemetaw new des yalegn

  • @sablelove982
    @sablelove982 6 лет назад +1

    እልቅስ ልብ ካላችሁ ተወዳደሩና ለኛ አጡት ወገኞች

  • @YonatanYuel
    @YonatanYuel 6 месяцев назад

    ዋንጫ በንሰርቀው ጡሩ ነበር

  • @hajarshaj6225
    @hajarshaj6225 6 лет назад +22

    አጨብጫቢ ሁላ እስኪ የራሳችሁን ጀግኑች አክብሩ እነሃይሌን እነቀነኔሳን እነ ደራርቱን ዝም ብላችሁ ለሌላ ታሸርግዳላችሁ መጀመርያ የራሳችሁን አክብሩ

    • @eteneshyoutub4873
      @eteneshyoutub4873 6 лет назад

      ትክክል

    • @gty2557
      @gty2557 6 лет назад

      Hajar Shaj ለኳስ ተጭዋች እንጅ መች ሉራጭ ነው ብለሽ የኔውድ

  • @grmawit4568
    @grmawit4568 6 лет назад +1

    ግን አይገርምም ላንድ ሰው ይሄ ሁሉ ሰው ጋርድ ስይዝ

  • @mommomommo4891
    @mommomommo4891 6 лет назад

    Askabh hull

  • @سميرهأوباله
    @سميرهأوباله 6 лет назад

    እኛ ምን አሀባን

  • @irosalem2474
    @irosalem2474 6 лет назад

    Ere menew Awaredekegn Englizegna Asetemerhe Aleneber Ened wuy Enekewan ye hareb lijoche siyaweru new tedebke yelemdekut Ay zenegnaw

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 6 лет назад

    ✊️

  • @ቅዱስግወርጊስአባቴ
    @ቅዱስግወርጊስአባቴ 6 лет назад +2

    እንግዳን መቀበል ባህላችን ነው ግን አጨብጫቢ በዛ ቀዝቀዘ በሉ ደሞ እንግልዘኛ አይችልም እዴ ይገርማል

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 лет назад

      ዘድ ነኝ ስደተኛዋ እኮ በትክክል

    • @zeusolmpia2215
      @zeusolmpia2215 6 лет назад

      ዘድ ነኝ ስደተኛዋ kkkkkkkkkkkkkk የተረገመን ህዝቦች ነን እኛ እንግልዝኛ ስንናገር የሰለጠንን እንመስላለን እነርሱ እዝህ UNITED STATE ከእነርሱ ጋር እኖራለሁ 17 ዓመት ኖረው እንግልዝኛ መናገር ማወቅ ፍላጎት የላቸው እዝህ የተወለዱ ከትምህርት ቤት ይማራሉ ግን በፍፁም ስፖንሽ አይረሱም

    • @ቅዱስግወርጊስአባቴ
      @ቅዱስግወርጊስአባቴ 6 лет назад

      Zeus Olmpia የምር በጣም ነው የገረመኝ kkkkkkkkkkkkk እኛማ ትንሽ ካወቅን እሷን ለማሳየት ተፍ ተፍ እንላለን እንካን ካገር የወጣን ቀርቶ አገራቸው ያሉ ህፃናት እንካን ቃንቃቸውን እና ባህላቸውን እንድረሱ የምእራባውያን ባህር አሻግርው ያያሉ

    • @reenatube6617
      @reenatube6617 6 лет назад

      ዘድ ነኝ ስደተኛዋ licebecebilet yemigeba tecawach new mnale enen bezih se'at ethio baderegegn be ayne bcha bayew lene kumneger alew😄😄😄

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s 6 лет назад

    ያሳፍራል እንጂ ኣያኮራም

  • @workalemahudegene9469
    @workalemahudegene9469 6 лет назад

    Gizze yellegnim lezzi chaw

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 6 лет назад

    Yrm makater new yersen mejmria makbre new ke hagre wechi lelelaw.mashkabt aydlagnem eski man Ethiopiaw new bsdte demak akbable ytedrgely egna behdnbt weshoche.nen.akbarim yeln

  • @sara5880
    @sara5880 6 лет назад +1

    አረእእእእእእእእእእእ ምነውው ብምን ለምን አትችልም እንዴ እንግልዝኛ ትሽሽሽሽሽ እኔ ብቻ መስሎኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ነበሪ ተፅና ናሁ።

  • @ላምሮትያድናል
    @ላምሮትያድናል 6 лет назад +1

    ይቅርታ ግን ምን ሊሰራ ነው የመጣው?

    • @ላምሮትያድናል
      @ላምሮትያድናል 6 лет назад

      Binyam Melaku። የማንን ሙዚቃ ነው የምትለቀው የራስክ ከሆነ አደርግሃለው

  • @kenesatadesse85
    @kenesatadesse85 6 лет назад

    Kana.selam.new

  • @rebekakonjo6340
    @rebekakonjo6340 6 лет назад

    Nicely wet good

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ

    አዳሜ ስገዱለት ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @gannathfecado2458
    @gannathfecado2458 6 лет назад +1

    አይ ሀገሬ የሚጠብቅሽ አምላክ አያቀላፋም ማንም አውሬውን 666 ይዞ ቢመጣ አምላክ አለ

  • @ከሪማእናቷንአፍቃሪ
    @ከሪማእናቷንአፍቃሪ 6 лет назад +15

    የሀብትም አሽቃባጭ የሽምብራ ቆሎ ያሻል አለች አያቴ

    • @ከሪማእናቷንአፍቃሪ
      @ከሪማእናቷንአፍቃሪ 6 лет назад

      Binyam Melaku ሙዝቃ ለኔ አይመጥነኝም

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 6 лет назад

      Kk anchm tert agershem tert

    • @nenanena7057
      @nenanena7057 6 лет назад +1

      ፊዳካ አቢ ወ ኡሚ ያረሱልላ ክክክክክ እውነቷን ነው አያትሽ

    • @sablelove982
      @sablelove982 6 лет назад

      ፊዳካ አቢ ወ ኡሚ ያረሱልላ 😃😃😃😃😃😃😂😂😂ወላሂ

    • @lelltehailu2785
      @lelltehailu2785 6 лет назад

      😀😀😍

  • @YadelSeiful
    @YadelSeiful 6 лет назад

    ለኔ ቤት ስለሌለኝ ቤት ሊገዛልኝ ነው የመጣው

  • @rebekakonjo6340
    @rebekakonjo6340 6 лет назад

    Why

    • @nadinefh7575
      @nadinefh7575 6 лет назад

      rebeka konjo አይምረባችውም

  • @econiyazethiopiancool2421
    @econiyazethiopiancool2421 6 лет назад

    If he speak English good but English its not knowledge its communication.
    Translator she must waite him until he finished his idea. She so funny. Am translator also!

  • @መሰረትዘነበ
    @መሰረትዘነበ 6 лет назад +10

    ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ !!!!!!

    • @hawletmohammed1677
      @hawletmohammed1677 6 лет назад +1

      መሰረት ዘነበ
      በጣም በትክክል ገልፀሽዋል ለኔ
      በጣምምምም!!!!!!!!!!!!!!

  • @chimelak
    @chimelak 6 лет назад

    የእራት ግብዣው ለይ ሀዜብ መስፍንን አላስደከሉትም ?

    • @zeharaali2753
      @zeharaali2753 6 лет назад

    • @አክሱምፅዮን
      @አክሱምፅዮን 6 лет назад

      ቺ አሳዳጊ የበደለህ ዘላን ቖሻሻ ቡሽቲ ነህ

    • @chimelak
      @chimelak 6 лет назад

      ሰላምዬ ቖንጆ አድናቂሽ ነኝ። Gh የሆንክ የሹጥ ልጅ ምነው ደክለሀለች ቂጥህን አሽቋለጥክ

  • @turbo911ification
    @turbo911ification 6 лет назад +2

    We don’t want the cup. We want the beer❤️

  • @ትንሳኤቲዩብ
    @ትንሳኤቲዩብ 2 года назад

    አይ ኢሉሚናቲ ቁማሩን በሉት

  • @sablelove982
    @sablelove982 6 лет назад

    የሠው ወርቅ አያደምቅ

  • @yemifekadu6465
    @yemifekadu6465 6 лет назад

    How about spending the money for other good cause like helping people???this is crazy.what is the big deal about someons trophe??? yamadedal. Who cares????

  • @rebekakonjo6340
    @rebekakonjo6340 6 лет назад

    Fara hula

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 лет назад

    Kkkkk. እንልዘኛዉ የኔ ብጤ ነዉ ሀሀሀሀ

  • @accses1180
    @accses1180 6 лет назад

    ኢንሲሳዎች ትግርማላቹ

  • @eshetuaregaw5323
    @eshetuaregaw5323 6 лет назад

    አቤት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዉጭ ዜጋ የመጨረሻ አሽቃባጭ እኮ ነው።
    አሁን ኢትዮጵያዊው "ሳላህዓዲን ሰኢድ" ቢሆን ይሄን ያክል ክብር አይሰጠዉም።
    ይሄ ገጣጣ ግን በቅድስቲቷ አገራችን ላይ ሌላ የእርኩሰት ዓላማ እንዳይኖረው እፈራለሁ። ለሁሉም ነገር ማንኛዉም የዉጭ ዜጋ ወድ ቅድስት እናት ሃገራችን ሲመጡ ምንም ይሁም ምንም...መልካም ተልዕኮ ቢኖራቸው እንኳን በጥርጣሬ አይን ማየቱ መልካም ነው።
    ኢትዮጵያዊያን ጀምስ ብሩስ ክሰራችሁ ትሪክ መማር እንዳይሳናችሁ!!!።

  • @rebekakonjo6340
    @rebekakonjo6340 6 лет назад

    Wey godu