Zebiba adnakidch neg familischnim i am happy to see uou gin ahun ke u tube setega adriwosch gar atmelaleschi please ayimetinishim tera sew gar atmelaleschhi ❤yene wud i wish you all the best for u and your familily ❤
Please don't i Involve family matter.That's not good channel to destroy the family.Leave her alone, she can't leave wishing to raise her kids.I know she's very show up but this is her choice
ዘቢባ አይዞሽ ጥላት ቢንጫጫ አንቺ የድንግል ማሪያም ልጅ ነሽ አንቺ አሸናፊ ነሽ አይዞሽ😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤
ዘቢባህ የማይመጥንሽህ ሰው ጋር ባትመላለሽህ ጥሩ ነው የልጅሽህ አባት ስለሆነ አርፈሽ ልጆችሽንህ አሳድግ
ዘቢባዬ ምን ቢሉ አትስሚያቸው እነዚ ውጪ የሚኖሩ ሰዎች ሳይካትሪስት ያስፈልጋቸዋል ቢሆንም እንኳን ቢያረገውም ካንቺ በፊት የሆነ ስለሆነ እርሺያቸው መልስም አትስጪያቸው
እናመሰግናለን Eth info. የምትገርም ሴት ነች ማብረጃዉን ይላክላት።
ምትገርም ባልቴት ናት ያኔ ሳይጋቡ ቲክታክ ላይ ህዝብ ሁሉ እያያቸው ነበር ለምን አልተናገረችም ዛሬ መጣ ምትቀባጥር እማማ ተይ ብረጅ ቀዝቀዝ በይ ግድ የለሽም ፈጣሪ ያጣመረውን ትዳር ማንም አይለየውም አትድከሚ
😈😈😈👎
ቀውስ ናት
Stop Jealousy.Esue you not going get him.
እዉነትም! ስራ ፈቶች አሉ በመንግስት ገንዘብ እየተጦሩ በነጋ በጠባ ማንን እንጨፍጭፍ የሚሉ። ኑሮአቸዉ የሚያሳዝን ነዉ፣ ተዘፍዝፈዉ የአካል እንቅስቃሴ ሳያደርጉ የበሽታ ጎሬ የሚሆኑ ብዙ አሉ።
ዘቢባ አይዞሽ ጥላት ቢንጫጫ አንቺ የድንግል ማሪያም ልጅ ነሽ አንቺ አሸናፊ ነሽ።ጥላት እፈር
መልክዋ አያሞር ድምፅዋ አያምር እንግዳ ፊት ። ቅናት አሳበዳት
ዘቢባ ጭራሽ በመቶ ለቤትሽን መጠየቅ አይገባሽም ተግባሩ ከማንም በላይ ገልፆልሻል ደግ አደረገ ብቻ ብለሽ መዝጋት ነው። ቅናት አንገብግባት ነው።በርቺ እንደ ኢሱ ላንቺ ባል አይገኝም❤❤❤
ዘብዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይፈታውም ወረኛን አትስሚ እቺ መንደሬ ናት
አረ ዘቢባ ድብቅ ብለሽ ኑሪ አትመላለሺ
ወይ ቅናት ስታረጂ የሰው ትዳር ታፈርሣላችሑ እግዚኦ ቅናት እንዲሕ አረ ሠላም ሥጫቸው ዘቢባ ጌታ ይጠብቅሽ የሤት ቅናት ይለያል
ይግባ ዋናው ፍቅርነው ቅናት አስመሠለብሽ ሄለን የምትባይ
በቃ ሤቶች ሥናረጅ ምላሣችን ይረዝማል ጉድ ሠላም ሥጧቸው ይኑርበት ቅናታችሑን ቻሉት
@@hanakebede282 hani
በስማም ምን አይነት ጉድ ነው ትዳራችህን አትፍቱ እየተባለ ይቺ ሄለን ተብዬ RUclipsr ትዳርህን እበትናለሁ አፋታችሃለሁ የምትል የዝህ ዘመን አጋንት ጋር ዘቢባ መልስ አትስጪ ዘቢባ ክብርሽን ጠብቂ ስራሽን ስሪ ብልጥ ሁኝ ናቂያት የተናቀች እርካሽ ናት ባለጌ ላንቺ ካልሆነ ለሌላም አይሆንም ማለት ነው ምርጥ ባለጌ ምቀኛ ቆሻሻ ቲሽሽ::
ዉይ ምን ነካችሁ ዘቢባና ኢሱ ለወሮኞች ጆሮ አትስጡ ይሄ ሁሉ ቅናት ነው ምን ነካችሁ ችላ በሉ አትስሙት መልስ አትስጡበት ለነገሩ ስራ የፈታ ያቀና ወሬነወ መሆን የማይችሉትን እን በጥብጥብለው ብለው ነው እናንተ ደሞ ነገር ወደ ኋላ ትታችሁ አልሰማንም አላየንም ብላችሁ ወደፊት በማለ በፀሎት ከፈጣሪ ጋር አጋንንትን ድል መንሳት አለባችሁ ፈጣሪከምቀኛ ይጠብቃችሁ❤❤❤
Zebiba adnakidch neg familischnim i am happy to see uou gin ahun ke
u tube setega adriwosch gar atmelaleschi please ayimetinishim tera sew gar atmelaleschhi ❤yene wud i wish you all the best for u and your familily ❤
Helen malet💯 betam balegee ye u tube werega set nesch metedaderwa new endewim betam debari set nat Ignor her please ❤💕🙏🏽
እንደ ሄለን አይነት ቀባጣሪ ሰው አይቼ አላውቅም!😂
አረምናይነት ብልግና የሰውሰላም ስለ እሚነሳት
እኔ ብዙም አልተመቸኝም ነበር??? በእውነት ነው እምላችሁ!!
ዘቢባ ፈጣሪ የሰጠሽን ማኛ እንዳትለቂላት እናቱም ሳይቀር አቅፈውሻል እግር አይደለም ጣትሽን አይነኩም
Asetellachuuu Sent yemyasaseb ye hagger gudday Alll!!!
በትዳር መግባት ጥሩ አይደለም እግዚአብሄር ያጣመራቸውን አንች ምን አገባሽ ያልተጠየቅሺውን የምታወሪ እነሱ ተማምነዋል ምንም ይሁን ምንም የሄ ቅናት ነው ላንች አይበጂም አንድ ስሞን ነው ወሬውም 😂😂😂
ምንአገባችውውይገድ
ኢትዮጵያዊያን ለትዳር ክብር ቢኖረን ሀገራችን በጦርነት ባልታመሰች ነበር።ጊዜ አበሮ ማሳለፍ ጋብቻ ማስቀረት አይቻልም ።ተዳሩን አክብሪለት ኮንዶሚኒየም ፍቅር አይሰጥምኖ ዘቢባም በርቺ።
ማንም ምንም ቢል አትስሚ እህቴ አንች ብዙ ነገር መመዘን ትችያለሽ ምቾትሽን ለልጅሽ ያለውን ፍቅር ላንች ያለውን አክብሮት ስለዚህ የምቀኛ ሴራ አትስሚ
ዘቦ አንድ ነገር ልንገርሽ በአጠቃላይ መብለጭለጭና መታየት አብዝተሻል ቆጠብ ብትይና ፈጣሪሽን ብታምኒ ባይ ነኝ
እና ምን ይጠበስ!? ያኔ ሲጋቡ የት ነበርሽ አልሰማሺም ወይስ አላየሺም!? አር ላሽ በይ ይደብራል!::
❤ቀንተሽ ነው እንጅ እሷምብትሆን በውሬ እምትሸበር አይደለችም ምቀኛ አያልፍልሽም ሳታገቢ ስለቀረሽ ነው የማንም መጫወቻ የሆንሽው ዘቢባ በውግ በሰርግ አግብታለቸ ስላለፈው ነገር ነገር አይመልከታተም ይምቀኛ ወሬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
Helen አንች ትልቅ ሴት ነሽ ምን ነካሽ
Yehanene metfo yetdare afersshe vedio yemtesaru balgawehe yena anta heywete yefrase mene adersahehu enzehe tendohe era fetarene feru zebeb, Esu fetare tdargehune yebareke
ዘቢባ ደሞ አንቺ ደሞ ከሠነፎቹሴት እንደ አንዷ ሆንሸ እንዴ መልካም ትዳርሸን ልታበላሺ ነው ባለጌ ነች አንቺ ደሰታሸን አንዳታጨልሚ ነግሬሻለሁ ላንቺ ይሁንሸ መልካም ሰው ነው
አይይይ አበሻ የጣሉትን ሲያነሱበት አይወድም ምቀኛ ስታስጠላ በስው ትዳር ገብታ ልትበጠብጥ አንዳንድ ሴት ወንዱ ሲያገባ ለምን ይቃጠላሉ መጀመሪያ በደንብ አትይዝም ነበር የምን ወየው ወየው ነው
ዘቢባ እና ባለቤትዋን እንደ ታላቅ እህት ሆኜ አንድ ነገር እንድናገር ፍቀዱልኝ ምን ልል ነው ለዚች አሉባልተኛ መንደሬ ለሆነች ሴት ክብር ሰታችሁ መልስ ላለመስጠት ሞክሩ ናቋት መልስ በሰጣችዃት ቁጥር ሳንቲም ልትለቅምባችሁ እና ወሬ ለማባዛት ስለሆነ ዝግት አድርጓት የትዳር ነቀርሳዎች እንደ በረሮ እየበዙ መተዋልና ተጠንቀቁ።እግዚአብሔር ከቅ/እናቱ ጋር ከምቀኛ ሸረኛ ወሬኛ ይጠብቋችሁ አሜን። ውድ ዘቢባ ጥንካሬና ለወሬ ቦታ ላለመስጠት ካንቺ ይጠቃል በርቺ በርቺ።
አይፋቱም ከሳ በፊት ለተፈጠረ ነገር ምን አገባት ፡ እሳም ልጅ አላት
ይች እብድ እኮ የዞረባት ባለጌ ናትከእውቀት ከጨዋነት ከስነስርአት ነፃ የባለጌወች መጨረሻ ናት
ምላሷን መቁረጥ ነዉ እንጂ ከመሃይም ሴትኛ አዳሪ ጋር ማዉራት አስፈላጊ አይደለም።
Zebibaye esu ❤tdarachhu ytaftlachhu❤❤ sew atsmi tdarshen
Tebek argesh yazi
አነዳድ ሴቶች የሰዉ ትዳር የራሳችሁ አልሳካላችሁ ሲል የሰው ሂወት እምትበጠብጡ ጤና ይሰጣችሁ ጤና ካጣችሁ ፀበል ተጠመቁ
ሄለን ሥራሽ አዋረደሽ !?
😮😮😮😮😮አንቺ ቅናተኛ ቅናትየለመድሽ ምነ ፀጉርሽ አልረዝም አለሽ ዘዚቲ በሁሉ ነገራ ይቀናል 😮😮አቺ እናቅሻለነ በወጫሌ በሀርጌ ሣ በሶማሌ ከዛም በባሳሶ አረብ ከዛም ከዛም አሁንየለሽበትን በይቆጭ ያንገበግባል አለም የካብ ጎፋ ሠፈር አ,አ ለቅናትልክ አለው በጣም በመሠረቱ አድበ አድቢ😊😊😊😊❤ዘ,ባሏ,,❤🎉❤🎉❤❤❤ ሠላም ለሀገሬ ህዥብ❤❤❤❤
yesew seytan bestowal iyesakaceu nurowaceun ketilu lewere bota atistu miyasteddiraceu yelem
Geta yetebeqachuu❤❤ ayezosh
አትቅኚ በሰው ትዳር አትግቢ
በስድብ ነው ትልቅነቷ? ታዲያ ምን ይጠበስ
ዘቢባ መልስ መስጠት አቁመሺ ወደ ኑሮሺ ወደ ስራሺ መልስ አትስጡ
እጭ ይቺ ሤትዮ አለች እንዴ እሡና ዘቢባ ምን ያርጋት እንደዚህ የምትጨረጨረው ሄሌ ሠው መቦጨቅ ማማት አይሰለቻትም በጌት ምድረ እርጌታ ምን አገባሽ ቅናት አቃጠለሽ 😭😭
Keneta newe tekatela area newe endeberdelate teleyelate keswa shelo megenete newe
ይችን ሴትዮ በፍልጥ ነበር ማንጎራደድ
አንዳንድ ሴቶች ወንዶችን ዝቅየየምታደርጉት ለምድነው ወንድ የቤት እራስነው
ይቺሴትዮ ወንዶችን እያብጠለጠለች ነው ባለጌ ምን ይጠበስልሽ ዝርክርክ ስርአት የሌ ላት
ወይ ቅናት ሄለን show ሄለን ተብየው በሽታሽን አስታሚ በቅናት አበድሽ ምንም ትልቅ አይደለችም ደግ አደረገ እሱ ዘቢባም እኮ ከሌላ ሰው ጋር ነበሩች እኮ?
ስንት አይነት ሰው አለ?""ልጁ የፈለገውን ማግባት ይችላል በሰው ትዳር መግባት ምድነው የሚባለው።
እረ ይቺ ሴት ፀበል የሚወስዳት የለም ምን ያህል ኢሱን ብትወደው ነው
ከሁሉ የከፋ ቅናት ከባድ ነው የሰይጣን ተላላኪዎች የሚያደርጉትን ነገር በብልሃት እለፊ ከዚች አይነት ባለጌ ጋር አትመላለሽ
ካበደ ሁሉ ጋር አትመላለሱ ለምን አትዘጋትም ብሎክ የሚባል ነገርኮ አለ አልሰማንም በላት ምቀኛ
Zebiba esu bezich wergna kotetam belw yemigachu sewch aydelum
ሰው ግን ነካው ኤክሱ አይርሳን እያሉ የሰው ጓአዳውስጥ እየገቡ የሚአቦኩ የሚጋግረ
የቀና ሰው ብዙ ይላል ከሰው ትዳር አትግቢ ሴትዮ
አፍጥጦና፡አግጦ፡የተገለጠ፡ቅናት፡የፈጠረው፡እብደት፡ሰውረን፡ነው፡ማለት።
Zebibaye atsmi nakiyachew
ይችን አሮጊት ልብ ይስጥሽ ምነው ተጨረጨርሽ በእናትሽ አፉሽን ዚጊ የእነሱን ትዳር አፉርስሽ ምን ታገኝ አለሽ
Zeb sew mekegna new zem beyi
ትዳርሽን በጥንቃቀ ያዢ ከሌሎች ውድቀት ተማር ማንንም አትስም ደግሞ ለዝች እብድ መልሰ አትሰጭ።።
አናትሽ ይፍረስ ሸረሙጣ ባለየ ነሽ 👎👎 ለኣሱ ላይክ 👍
Men agbashe tadeye you tube mayet astlegn bezech halen sho ymetbale satyo seletsakalechwe kenat new balega stastlea
Fetre yeferdebate.aboendnwe metfelgwe koy😢😢😢
የጤለችውን ሰው ሲያነሳው ተናደደች ምን ይደረግ
Ena awo wereket selelegn new lilat neber ende...
ዘቢባ ወደ ኑሮሺ ወደ ስራሽ ወደ ፍቅርሺ
ዘቢባ፡እግዚኡብሔር፡የሰጠሽን፡ትዳር፡በወሬኛ፤በምቀኛ፡እንዳታፈርሺ።
ምን አግባሽ በሰው ትዳር ገብተሽ የምትዘባሪቂው እናተበስው ወሬ አትረበሹ ትዳራችሁን አክብራችሁ ኑሩ ።
Zabeb your husband is good pls that women she jules to you block her leave your life its better for you
አንዳንድ ሰው እንዴት አይነት ባለጌ ወረኛ ነው ምንአገባት ስለእነሱ ትዳር እስካሁን የት ነበረች
ቀንተሽ ነው አሁን ከምትናደጂ መጀመሪያውኑ በደንብ አትይዥውም ነበር አንቺ ልዝብ ሰይጣን ነሽ ምቀኛ
እህቱ ከመንግሰት ጋር ሰለምትሰራ ወፈር ያለ ጥቅም ከህዝብ ገኑዘብ የምታገኝ ሰለሆነ ለወንድሚ ም ለመጥቀም ብላ ነው
ዘቢባ የኔ እህት የሰው ወሬ አትስሚ በፆሎት ትዳርሽን አክብረሽ ኑሪ❤
Yehe koshash yemtawerawene bota attenuate tedaragehun atnkeru bertu
yechi seteyo tedare afersalewe yemetelewe be metete lihone yechelale. zebiba ena balebetwa betselot mebertate alebachewe.
እና ይሁና አሁን የሉበትን መቀጠል ነው
ቀንታባት ነው ::
😮😮😮
ena mn agebash balege selewededat ager leko meta beka weledu egzer yemesgen
እረ ቅናት ምን አገባሽ ካንቺ ጋር ነው እንደውም መልስአትስጡ
በቃ ትዳር ሰመረ ማለት ነዉ ምቀኝ ያጠነክራ በአድ ጆሮሽ ሰመተሽ ቦዱ አፍሽ አይዙአችሁ መልስ አትስጡ
እባካችሁ ይህች ሴትዮ ትዳራችሁን ታፈርሳለች ወደ ዩቲዪ እና ፌሰ ቡክ እራሳችሁን ጠበቁ። ነገረኛ ነች።
ዘቡዬ ይመችሽ እችን እህያ ፊት እትስሚያት😂😂😂
Men agbat koshasha sew nat mekegna balga sat nat tenkay yemesl zerkerkan lebsa tenzelazelalch
እኔ ብዙም አልተመቸኝም ነበር??? በእውነት ነው እምላችሁ!! ዘቢባ አይንቅሽ አንቺም በኦን ላይን ነው የተዋወቅሽው ምንም ቢመጣ አይድነቅሽ!!
ስንት የለበሰ እብድ አለ።ለራሷ ክብር የላትም ክፍት አፍ ቆረቆንዳ
የሠዉትዳርለማፍረስ
ምን አባሽ አገባሽ ደንቆሮ ስለማይፈልግሽ ነው የቅናት ስሜት አለብሽ በቃ አመለጠሽ ምን ይጠበስ
አንቺ ምናገባሽ ተጠቅመሽ ከሆነ የተውሽው እሷም ዘቢባ ስተነሳው ቀንተሽ ነው
ከዚች የባለጌ ጥግ ሴት ጋር አትመላለሱ። ተዋት ክብራችሁን ጠብቁ። ስራ የላችሁም ኧረ ተው ውጡ ከዚህ ውስጥ። ትዳራችሁ የግላችሁ ይሁን። አይኑረው ወረቀት ።ቅናት ይሆናል። ስለዚህ ይህችን ቀዳዳ ጣሳ ተዋት።።
Please don't i Involve family matter.That's not good channel to destroy the family.Leave her alone, she can't leave wishing to raise her kids.I know she's very show up but this is her choice
ይቺ አስቀያሚ ሴትኛ አዳሪ ሴትዮ ወይ አታምር ወይ አታፍር ለምንድነዉ ምላሷን የማትቆርጡት? ያለበለዚያ በሕግ ትከሰስ እንጂ እሷን ከሰዉ ቆጥሮ አጀንዳ ማድረግ ይደብራል። ይቺን አስቀያሚ አይደለም ኢሱ ዉሻም አይፈልጋትም።
ነገርኛ ሴት ቢሞቱ ቅንቅናም
Abeh Werda neshe mekgay Aroget demo bezeh metashe
ፈጣሬ የሥራሽን ይሥጥሽ
በናትሽ አትመላለሽ አንቻን አይመጥንሽም
ኤለን ተብዬዋ ጫታም ከዚ በፊታ እነዚ ልጆች በቲክቶክ ባደባባይ ሲጀናጀኑ ኢሱ ሽማግሌ ሲልክ ሲጋቡ ሱወልዱ የት ነበርሽ አዉን በጣም ያማረ ኑሮ ሲኖሩ በቅናት ተነስተሽ ስም የምታጠፊዉ ለምን ዝም ብለሽ ቡናሽን አታቃርሪም ባለጌ!
አናት ሽ የፍረሰ ትዳር ል ታ ፈ ር ሺ እብ ድ
ምን አይነት ቅንቅናም በቃ ተያቸው በሽተኛ
MnAgebat bihons