Ethiopia: ቤተሰቤን ለማዳን አረብ ሀገር ተሰድጄ ስመጣ የልጅነት ትዳሬን የፈተነ ጉዳይ አጋጠመን ቤተሰቤን አድኑልኝ ይላል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

Комментарии • 197

  • @meskitube16
    @meskitube16 5 лет назад +10

    አይዞህ ወንድሜ እውነት ነው አንዳንዴ ሁሉም ይጠማል ፍቅር ሳይጎላቹ በገንዘብ እየተፍተናቹ ነው አንቺም አግዢው በ ፀሎት ጠይቁ ፀበልም ሂዱ እግዚአብሔር ይርዳቹ ጋዜጠኛው ሰውን መረዳት አለብህ!!!!

  • @kokolokoo8556
    @kokolokoo8556 5 лет назад +30

    እንኳን ደና መጣቹ ናፍቃችሁኛል እስቲ እንስማ ሀረብ ሀገር ህይወቱን ያልፈተነው ማን አለ ቤት ይቁጠረው በእውነት

  • @sabrinalafollesabrinalafol4961
    @sabrinalafollesabrinalafol4961 5 лет назад +31

    ይገርማል አንድ ልጅ አሜሪካ ትሄዳለች ቆንጆ ናት ጎበዝ ናት እና 7አመት ስራ አላገኘች ጥዋት ተነስታ ማታ ነው የምትገባው ልጅትዋ ያስጨነቃት ምንድነው የቤተሰቦችዋ ነገር ነው ቤት ኪራይ በጋራ ነው የሚከፈለው በቃ ማልቀስ ነው በቃ ጭንቀት ልጅትዋ እንቅልፍ አጣች ድምፃዊ ናት ከዛ መጨረሻ በአጋጣሚ ባስ አብሮ አደግ ሰው ታገኝ እና ትነግረዋለች ችግርዋ ስራ አስገባት አራት አመት አብረው ቆይተው ተጋቡ ስራም ትዳርም አገኘች ቤተሰብም ስለምትል ተረጋጋች የድሮ ሰዎች አይነ ጥላ ነው ይላሉ አንዳንድ ሴቶች ቆንጆ ሆነው ትዳር ያከላክላታል እና እርኩስ መንፈስ ስለሆነ ወደ ቤተክርስቲያን ሄዶ ፈጣሪያችንን መማፀን ነው ንቃ ወገኔ ሁለቱም ሞያ አላቸው ስለዚህ ንቁ በፀሎት በርቱ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20

    እህቴ ሥሚ ሴትልጂ ብልህ ናት ብዙ መፍትሄ አለ እኔ ልገርሽ በእራሴ ተሞክሮ
    ባለቤቴ ሥራ የለውም ነበር እኔ ግን በተለያዩ ነገሮሰርቸ ቤቴን ትልቅ ደረጃ አድርሻለሁ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ትልቅ ደረጃ ደርሰናል እሱም ሥራ አግኝቶ አሁን ግን ጥሩ ደረጃ ደርሰናል በጣም የሚወዲሽን ባልሽ አታበሳጭ መሥራት ቢያቅትሽ ሻይ እና የጀበና ብና መሥራት ያቅትሻል ?? አይዞህ ወንድሜ ከታገሱት ያልፉል ወላሂ እኔ ብዙ አሳልፌ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሻለሁ

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад +1

      እረ ዝበያት ከወንድ ይልቅ ለሴት ስራ ሞልቶል ለልጆ ለትዳሮ ስትል ዝቅ ብላ ብትስራ ምን ትሆናለች ጉረኛ ፉቅር እዲህ ነው እዴ

  • @מסגנאואנגאו-ז6נ
    @מסגנאואנגאו-ז6נ 5 лет назад +29

    ችግር ሲመጣ ሁሉም ነገር ይዘጋል።በጣም ከባድ ነው እቅዱ ሁሉ ሜዳ ላይ ቀረ።በጣም ያሳዝናል።

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 лет назад +4

    በሰው ላይ መፍረድ ከባድ ነው
    ግን ልጅቱ ላይ ጥፋት ይታይባታል ብዙ እህቶች በስደት ያለነው ነገን ቀና ብለን ለማየት ነው ስለዝህ እሱ ስራ ካጣ ልጂሺ እሱ ቢይዝልሺ አንች ያገኘሺውን ብይሰሪ ቀኑን ታልፉታላችሁ ስለዝህ ጠንካራ ሁኒ

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 5 лет назад +7

    እህት ልክ አንቺ ሞክረሽ ፈልገሽ እንዳጣሽው እሱንም ልትረጂው ይገባል " እ/ር" ብርታትን መንገዱን ፅናቱን ያድላችሁ ሁሉን ቻይ አምላክ ፈጣሪ ይጎብኛችሁ

  • @zakiazekiya8524
    @zakiazekiya8524 4 года назад +1

    በነገራችን ላይ ጋዜጠኛውን አትኩት በጣም ነው የምወደው ! ዋአ

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 5 лет назад +1

    ያልደረሠበት ብዙ ያወራል ጋዜጠኛው ግን የስደትን ሂወት ሠላላየህው ነው እንኳን ትንሽ ደመወዝ መከፈል ሥት ፈተና አለ መሠለክ አይዞክ ወድሜ ያሣለፍካቼውን ውጣ ውረድ ተሥተካክሎ ሚሥትክና ልጅክ ጋ በደሥታ በበረከትና በደሥታ ለመኖር ያብቃችሁ አሜን

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 5 лет назад +8

    ስራ እምስጠው እግዛቤር ነው ግን ደግሞ ስው አጣ ተብሎ መለያየት ትርጉም የለውም የኔ ባለቤቴ 11አመት ያለስራ ነበር አብረን በስላም በፍቅር ተሳስበን የምንኖረው ለምን ይህን ያክል ግዜ ትሉ ይሆናል የመኖሪያ ወረቀት ስለለለው አሁን እግዛቤር የተመስገነ ይሁን ወረቀቱንም አገኝ በደንብ ይስራል እግዛቤር ስራው ድቅ ነው ትዳር ብዙ ውጣ ውረድ ይጠይቃል ስላዳመጣችሁኝ አመስግናለው።

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 4 года назад +1

    ልጁ በጣም ነው ያሳዘነኝ እምባየ መጣ ምን ያርግ የሰው ሀገር ድረስ ለፋ ሀገር ቤት ሲመለስ ሥራ ፈለገ አጣ ምን ያርግ ሚስትየዋ ግን አናዳኛለች እሷ ልታግዘው ይገባ ነበር ፍቅር ማለት ሲኖር ብቻ ሳይሆን በማጣት ውስጥም አብሮ ችግርን መጋፈጥ ያስፈልጋል እሱ ስራ ካጣ ልጁን ይዞልሽ አንቺ ብሰሪ መስተንግዶም ቢሆን ብሰሪ ብቻ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ፀልዩ

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад +2

    በጣም ትገርማለች እራስ ወዳድ ነች እሶ በልታ እሱ ጾሙን ይደር እደማለት ነው ውሳኔዋ ይገርማል

  • @አዲስወለተማርያም
    @አዲስወለተማርያም 5 лет назад +5

    ፀበል ተጠመቁ ይህ የሠይጣን ተንኮልን ነው ፀልዮ

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 5 лет назад +6

    ልጅቷ ልቧ በፊት የምታቃቸው ወንዶችን እያሰበች ስለሆነ ነው ባለቤቷን ናላውን እምታዞረው

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የእርቅ ማዕድ የህይወት ትምህርት ቤት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በዛሬ ጊዜ ግን የኑሮ እዳ በወንድዬው ብቻ ላይ እንዲሆን ማን ወሰነ ? ስንት አሉ አይደል እንዴ ቤታቸውን ቀጥ አድርገው የምመሩ ሴቶች እርሳ ለምን አሰራም ? ልጃቸው አሁን አድጋል በባለቤታ በኩል ስኬት ካልመጣ እሳ መሞከር አላባት ቁጭ ብላ የባላን ብር ብቻ መጠበቅ በኑሮ ውድነት ከባድ ነው ሴቲታም ትንቀሳቀስ ስራ የተገኝውን መስራት ተገቢ ነው

  • @nuramohammed246
    @nuramohammed246 5 лет назад +25

    እንዴ ምን ያርግ ሰራ ፈለገ የሚቀጥረዉ አጣ

  • @EMU918
    @EMU918 5 лет назад +7

    አይዟችሁ አንዳንዴ ፈተና ይገጥማል ሁሉም ነገር ሊዘጋጋብን ይችላል ነገር ግን ሁሉንም ነገር በመቻቻል ይሄ ፈታኝ ቀን እስኪያልፍ ድረስ ተቻችላቹ ማሳለፍ ነው ያለባቹ

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 5 лет назад +6

    😢😢😢😢😢በጣም ታሳዝናላችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወንድሜ አይዞህ እባካችሁ የምትችሉ ስራ ስጡት😢😢😢

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 5 лет назад +9

    ለምን ባልሽ ልጅሽን አይጠብቅም? ምንም ውርደት የለውም . ፍቅር ማለት በከባድ ሰአት ጊዜ መረዳዳት ነው:: ካንድ ብርቱ ሁለት መዳኒቱ

  • @siszawde9077
    @siszawde9077 5 лет назад +4

    እንዲ መስራት እየቻሉ ዝግትግት የሚያረገው የመንፈስ አሰራር ነው ፀሎት ያስፈልጋል ትዳራችሁን ለመበተን ደስታችሁን ለመንጠቅ የርኩስ መንፈስ ስራ ነው በሀይማኖታቹ ትጉና ፀልዮ በስዋም በሱም አልፈርድም

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +13

    እረ ምንድን ነው የምትለው መስረቅ ነበረበት ወይስ ምን ያድርግ ጥያቄክ በራሱ በጣም ያናድዳል

    • @munasurur3931
      @munasurur3931 4 года назад

      Enem deme new yefalw gazxegnw. Gegam nager new

  • @bintabdela8647
    @bintabdela8647 5 лет назад +5

    ኮሜት ሰጥቼ አላቅም ጋዜጠኛዉ ምደነዉ ይስረቅ ሰራ አልተሳኮልኝም እያለክ አይደል እንዴ ያናድዳል ምን ያረገ ለነገሩ ስደት ያየዉ ነው የሚያምነዉ እና እንዳልክ ናፈቀኝ ደስ በሚል መልኩ ነበር የሚያወራዉ ቲሽ እሶም ልቦ ሌላ ቦታ ነው ሁሉም ይፈልገኝ ነበር😏 አለች እና አይሰረቅም አላህ አይዞህ ዉንዴሜ

  • @tigistwoldegiorgis710
    @tigistwoldegiorgis710 5 лет назад +1

    ልጁ በጣም ጨዋ ልጅ ነው።
    ሊታገዝ የሚገባው ነው።
    ስራ የሚሰጠው ካለ እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 5 лет назад +3

    እያድረስ " እ/ር " ሁሉን ቻይ አምላክ የተዘጋውን ይክፈት ፅናቱን ብርታቱን ያድላችሁ

  • @jozeframi1336
    @jozeframi1336 5 лет назад +2

    አይዛዋችው ውይ ከባድ ነው በጣም. ጸለውት አርጕ አምላክ የለመንውትን አይነሳም.

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 5 лет назад +3

    ውይ አረብ አገር እንኳን ለወንድ ልጂ ለሴት ልጂም ይከብዳን ምክኒያቱም ሴትልጂ ሥራም አታጣም ክፍያም የሴት ይሻላል እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይመልስልህ አይዟችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 5 лет назад +4

    በእዉነት አንዳንድ ሴቶች ጥካሬ ይጎላችዋል በዛዉ ልክ ሰት ጀግና አለ

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад +2

    በግድ በተማርሽበት እና በሙያሽ ብቻ ስራ አይገኝም ቀን እስኪያልፉ ጉምበስ ብለሽ ማሳለፉ ነው ያገኝሽውን እየሰራሽ

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 5 лет назад +2

    አይ ስደት የስንቱን ህይወት አዘበራረቀ በጣም ያሳዝናል፣ ስደትን በሩቅ ሆነው ሲያዪት ቀላልና ገንዘብ እሚታፈስበት ይመስላል ግን ሲገቡበት ነው ትክክለኛ ማንነቱ የሚታወቀው ስደት ልፋትና እድሜን መጨረስ እንጂ ጠብ እሚል ነገር የለውም፣
    ባለታሪኮች እጅግ ታሳዝናላችሁ ፈጣሪ ይጎብኛችሁ የሰባችሁት ሁሉ ተሳክቶ በደስታ ከልጃችሁ ጋር እንድትኖሩ ምኞቴ ነው።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር በቤታችሁ ይግባ አይዞአችሁ ባለቤቱም አጠንክሪው
    ስራ አይደለም አመት ሁለት አመት እርቆ ለገባው እዛው የኖሩት መች አገኙ ብለህ ነው ።የቤት ኪራዬ ብቻ ከባድ ነው
    አይዙአችሁ

  • @አላህዬእወድሀለውባንተነው

    በእወነት ለመኖር የሚከብድ በጣም ከባድ ታሪክ ነው ከእውነት ከልቤ ነው የተሠማኝ ወገኖቸ ሂወት ፈተና ናት ፈተናውን ደግሞ ለማለፍ ትግሥት ያሥፈልጋል አላህ ትግሥት እና ፍቅር እደሠጣችሁ አላህ እርዚቃችሁንም ከሠማይ ያውርድላችሁ አይዞችሁ እዚጋ ካላደቃችሁ አላልፍም በጣም ጠካራ ናቹ ወደፊትም አይዞችሁ አላህ ከናተጋ ይሁን

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ

    ጋዜጠኘው ደሞ ደሜን አታፍለው ስራ ካጣ ምን ይሁን ከዚ በላይ ይሠቀል

  • @merimamustefa9869
    @merimamustefa9869 5 лет назад +6

    እኔ ግን የተለያዩው ዝግጅት ስታቀርቡ መቼም የምንሰማቹው የምንከታተላቹው እኛ አረብ አገር ያለን ነን ለዛ ነው እርህሶን አረብ አገር ምነምን የምታረጎት ክክክክክክክ ብዙ ይገርመኛል እኛ እንድንከታተላቹው ቴንሽን ለመሳብ አረብ አገር ቅመም

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 5 лет назад +7

    ልጂቷ ጥንካሬ ይጎላታል እሱ በሰደት ካልተሳካለት አንች ጠንካራ መሆን ነበረቡሸ

  • @lishansesero5169
    @lishansesero5169 5 лет назад +5

    አለምሰገድ ሙያዊ ግዴታህን በትክክል የተረዳሀው አይመስለኝም ሰውዬው እኮ ሺ ጊዜ ነገረህ የቀን ስራም ፈልጌ ማንም ሊቀጥረኝ አልቻለም ብሎ አንተ ደጋግመህ ነብሱን ታሰጨንቃለህ በርግጠኝነት የምናገረው እንዳልክ ወይ ምንተስኖት ቢያቀረቡት የተሻለ ይሆን ነበር

  • @madotethiopia566
    @madotethiopia566 5 лет назад +3

    የሰው ልጅ ጤና ካለው አለም ሁሉ የሱ ነች።ምንም የማታሳዝን ሴት ነች የሱ ጥፋት አረብ ሀገር መሄዱ ብቻ ነው ይቺ ሴት ብትታመም እኳ አታስታምምህም።

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ትዳር በምንም ሊፈተን ይችላል ግን አንድ ላይ መኖር እንጂ የምን መለያየት ነው ሌላው ሚስት ብትሰሪስ ሙያ አለሽ ስደት ለአንዱ ገነት ለአንዱ ሲኦል ነው ይቅርታ እና እኔ እና ባለቤቴ ስደተኛ ነን ግን ጥሩ ኑሮ ደስ በሚል ሁኔታ እንኖራለን በተቃራኒው እህቴ አለች ጣልያን የምትኖር ግን እንዳልደላት ትነግረኛለች እናማ አንተ አልተሳካልህም ቢሆንም በዛ በሚከፈልህ ደሞዝ ትንሽ ብትገፋ ጥሩ ነበር

  • @bediryaahmed9089
    @bediryaahmed9089 3 года назад

    ሰላም ባለ ታሪካችን የተቻለዉን ሞክሯል የኔ ባለቤት ስራ አቁሞ ቁጭ አለ አንዱ ቢበላሽ ሌላ አልሞከረም እና እኔ ብዙ ስራዎችን ሠርቻለሁ ከዛም አልቻልኩም ተሠደድኩ ልጆቸን ትቸ::

  • @madotethiopia566
    @madotethiopia566 5 лет назад +12

    ልቧ ድሮ ከሚያረበርቡላት ወንዶች ጋ ነው

    • @ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
      @ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች 5 лет назад

      ዊ አንቺ ደሞ ምንድነው እምትይው?

    • @madotethiopia566
      @madotethiopia566 5 лет назад +2

      ለምን መሰለሽ ማሬ ስድሮ ህይወቷ ብዙ ሰው እደጠየቃት ደጋግማ ታወራለች ከነሱ ብርድ እደወሰደችም ታወራለች።ድሮማ እሱም የሚያማልላቸው ይኖሩታል የተዘጋ ፋይል አይከፈትም ሲቀጥል ችግር ያፋቅራል እጂ አያለያይም

  • @ስደተኛዋየቤተሰቦቻወዳጅ

    Yikerta gen bezi selk kuterachihun setastewaweku be telgeram be imo menamen telalachu gen melse atesetum ene 2 gize selk keyayire awerawachu semetachu zem new yalachihugn betam azenalew ebakachu melse setu le mastewawek becha atadergut

  • @yoditmulatu2060
    @yoditmulatu2060 5 лет назад +3

    እረ እንዳልክ እየፈረድክበት ነው ሰውየው ላይ ይህ ሰው 2አመት በሰው አገር ቆይቶ ነው የመጣው ምን ያህል ከባድ ነው መልሳ ሲስተም ውስጥ መግባት አገር ቤት በጣም ከባድ ነው

  • @unityispower8336
    @unityispower8336 5 лет назад

    100% I faced the same your problem. kesewhager sinegeba sew kegna yitebikal enem bado honkulih. Yaa ALLAH mn yishalal?

  • @ፉይዚከድር
    @ፉይዚከድር 5 лет назад +4

    ልጅቷ ጥፉተኛ ናት አንቺ ስራ እሱ ሰራ ከጣ ልጅሽን ባልሽ ሊጠብቅ ይችል ነበር ስራ አጊኒቼ ልጄን ማቆይበት ክፍያው ከአገነሁት ስራ ጋር አይመጣጠንም ከምትይ

  • @endehaftekeros4647
    @endehaftekeros4647 5 лет назад +4

    አይዛቹ እግዚአብሔር ከናንተ ጋራ ይሁን

  • @ledetagetachew4224
    @ledetagetachew4224 5 лет назад

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ሁሉም ሰው ላይ ይደርሳል አይዞህ ያረብ አገር ትርፉ ይሄ ነው ችግርን ሰው አይረዳም ዱባይ ጥሩ አገር ነው ይላሉ ልክ መጥተህ ብር አፍሰህ እንደምትልክ ወር ጠብቀህ እንደምታገኝ ማን ያውቃል ውንድሜ እንካን በጊዜ ተገላግልክ እንጅ እዚህ ሰምጠህ ይቅር ነበር አሁን ፈጣር ይርዳችሁ በቅርቡ ታርካችሁ ይቀየራል ምክንያቱም መረዳዳት ባህላችን ስለሆነ

  • @rahilrahil7779
    @rahilrahil7779 5 лет назад +3

    ስደት፡እንዳሠቧት፡አተቀሆንም።ከባድ፡ነዉ።እራስን ለማዳን/ለመለወጥ፡ሲባል፡ስትጠባ፡የነበረች፡ልጀን፡መነሳቴ፡ስሰማ፡ከጓደኛየ፥ቤት፡አሳድሬ፡ሳላያት፡ካገር፡ቤት፡ወጣሁና፡3አመቴ፡ምንም፡አልተሳካም ፡ በይበል፡ስቃዩ፡ለተሠዳጅ፡ነዉ፡ለዛዉም፡ወንድየዉ፥አንች፡ሂጂ፡አለማለቱ፡እሡበመሆኑነዉ።አሻግረው። የሚያዩብዙወንዶችአሉ፡አበዛሁ፡ይቅርታ።

  • @mekditube331
    @mekditube331 5 лет назад +1

    የሁለታቹም ችግር አለባቹ ገንዘብ የለኝም ብሎ የሚወዱትን ትዳርና ቤተሰብ መበተን ከባድ ነው ያገኛቹትን መስራት ሌላው ቢጠፋ ልብስ እንኳን አጥበሽ ቤተሰብሽን አዢም ወንድና ሴት እኩል አይደለም አንተም ብትሆን የቀን ስራም ቢሆን መስራት ግድ ነው ። አንቺ ደግሞ በጣም ነው የገረምሽኝ የሰው ጥገኛ መሆን ይሻላል ወይስ 2000 ብር ደሞዝ አገኝተሽ ልጅሽን ማብላት ???? የምትበላው የላት የምትሸፋፈነው አማራት ነገር ነሽ

  • @milanamili6065
    @milanamili6065 5 лет назад +7

    ልጅታ ምንም ልትረዳው አልሞከረችም ሴት ትዳራዎን ለማቆም ብዙ ነገር ታደርጋለች እና ጥንካሬ ይጎድላታል

    • @emmaibelievegod9360
      @emmaibelievegod9360 5 лет назад +1

      Tekekele belshale meredate neberebate mefetatu ayawatame

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 лет назад +3

      ደሜን አፈላችው እኮ

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад +2

      በጣም አርቲፊሻል ነገር ነች

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 5 лет назад +1

      በጣም ትክክል እህቴ

    • @woubemekuria4425
      @woubemekuria4425 Год назад

      አለምሰገድ ልክ አይደለህም ይህ ልጅ ያልሆነው ነገርእኮ የለም እጣረ ነው ሴቲቷ ግን ልትታገሰውም አልቻለችም ግን ለምን ? ልጁ በጣም ያሳዝናል እባካችሁ ታገሱት ። ነገ መልካም ይሆናል ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ ።

  • @kyz5695
    @kyz5695 5 лет назад

    God bless this program

  • @Sd-zb3ce
    @Sd-zb3ce 4 года назад

    Min aynet gaztgna nehi lagegn alchalkum alehi eko enday lesntgna gizay yengrhi. Keshim.

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 5 лет назад +4

    አለም ሰገድ ያዘው ምን አይነት ባል ነው ጭራሽ ከሰው ይጠብቃል ።አንችም ብትሆኝ ሲኖረው አብረሽው ነበር ሲአጣ .... ትያለሽ ባልሽ አይደል የልጅሽ አባት ሁሉ የጥቅም ሰው አር በስማአም።

  • @ዜድወሎሀይቅ-ዘ3ሸ
    @ዜድወሎሀይቅ-ዘ3ሸ 5 лет назад

    ኡፍፍፍፍፍ ውስጤ ደማ ወድሜ እደት በለን እንርዳው በእውነት

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 лет назад

    Bechalew hulu tiruali misgen ena yimut ende ayizoh wendime

  • @braniedamissie5358
    @braniedamissie5358 3 года назад

    ጨርሼ ባልሰማውም ሰው አገር ወጣ አልተሳካለትም ምን ይፈጠር ባይ ነሽ ሚስትየው? የሰራውንስ እየላከልሽ ነበር እሺ ምንድነው ጥፋቱ ለምን በሰላም መጣክ የምትይ ይመስላል

  • @selamlakew2311
    @selamlakew2311 5 лет назад

    እውነት ነው ወንድሜ ክፈለ ከተማማአ ወሬ ብቻ ከስደት ተመላሽ አደራጅተን ስራ እናስይዛለን ምናምን የሚሉት ሌቦች ናቸው ስንት ከስደት ተመላሽ የነበረቱን ወገኖቼን እኔም ጭምር ሲያንከራትቱ የነበሩ ሆድ አደሮች ናቸው:: እንደውም የማያደርጉት በከንቱ ባይለፍልፋ መልካም ነው ወጣቱ ስራ አቶ ይንከራተታል. እነሱ ቀን ቀበሌ ወንበር ላይ ቁጭ ብለው በወሬ ውለው ማታ በየ ክበብ (መጠጥ)ቤቱ እየሄዱ ቁርጣቸውን እየቆረጡ ቦርጫቸውን በድራፍት ይነፋሉ እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው::

  • @halemahasan8575
    @halemahasan8575 5 лет назад

    አይዛችህ ሁሉምያልፋል፣አረብሀገር እድሜናጤነንን የሜሳጣነው እኔም እደዝህ ይከሰታል እያልኩኝ ቀልጨቀረሁኝ ልብስ ምን ትሉናላችህ

  • @makedas4192
    @makedas4192 5 лет назад

    ልጁን ይዛ ፎቶቤቱን ከመስራት ትችል ነበር ቢረዳዱ ችግርን ይቀርፉ ነበር በጋራ ፍቅር መረዳዳትን ይፈልጋል ፈጣሪ ብቻ ይጠብቀን

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em 5 лет назад

    She is as responsible as he is, so she shouldn't running away her life.

  • @አርሴማቅድስትሰማእት

    እኔ እንዴሚገባኝ እሷ ናት ጥፍተኛዋ እሱ አልሆን ካለ ለምን ልጅን እሱ. ይዞዞላት እሷ. አሰራም ዱባይ ድረስ ሄዶ ሞክረው ምን ይሁን ከዚህ በላይ ለምን ጉልት የቀን ስራ አይሆንም ይሄን ያክል እሱ ብቻ ምን እዳ አለበት አሁንም ተዋት ይች የገንዘብ ሰው ናት ጋዜጠኛው ደግሞ ደደብ ነክ

  • @meghedessmeghedess7112
    @meghedessmeghedess7112 4 года назад

    Agerbet bhon ene erase sra felge asgebaw neber yemr edet yasaznal esu gn ayzosh yalat yale new mimeslew bemeketel zare yata nege yagegnel betshn kemafres sra mefter yshalshal demo mnm sus yelelebet wed badadem bteji atagegnm ayzosh yalesh ale astewye ?

  • @etforksahlu1734
    @etforksahlu1734 5 лет назад

    Leka yedubai wendoch achiberbarina liboch yehonut kesew bet serategna demozachew tinsh slehone new Ethiopia wust mistna ljochachewn kuchi yaderguna ezih befkr sm yareb hagern set yiserkalu

  • @አሜንአሜን-ቘ9ዸ
    @አሜንአሜን-ቘ9ዸ 5 лет назад

    እናም አገር ስንገባ መምጣታችን አይቀርም የእውነት ሰላም ያድርሰን

  • @ቤዛሙሉ
    @ቤዛሙሉ 4 года назад

    ይች ሄወት እኮ ፍተነዋ የሜገርመው ሰው ተምሮ በተማረበት ሞያ አለመቀጠሩ እኔ 3አመት ቲክኒክ ተምሬ ሰወስት አመት ስራ ፍለጋ ተከራትቸ መጨረሻያ ስደትሆነ ወይ አችአገር ጉሽ ምችያልቃል ሰወችሆይ ተምራችሁ በተማራችሁበት ሞያ ተቀጥራችሁ ለመስራት እውቀት ሳይሆን ሰውነው የሚአስፍልጋችሁ ኤትዮውስጥ ይህ ሀቅ ነው

  • @emmaibelievegod9360
    @emmaibelievegod9360 5 лет назад +1

    Tekekele aydelshme mefetate yelbeshem wedo aydelem sera yatawe gede masebe mechale neberbsh

  • @etray5823
    @etray5823 5 лет назад

    yena enti ance betam tenkar neshi tarkcu yenga yemsaseli tegsti selialnbernge teliyayec sedti lye nge. ahune ayezocu atliyayume enanti

  • @saratube8270
    @saratube8270 5 лет назад

    ልጅ ያሳዝናል ሰደት ራሱ መሰዋት ነው ላወቀው እሳም ከጎኑ መኦን አለባት እግዛብኤር ይርዳክ ወንድሜ

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Год назад

    በጣም ጀግና ነሽ ያልፋል አይዞችሁ😢😢😢

  • @mariytesfiaya6206
    @mariytesfiaya6206 5 лет назад

    በአሁን ስዓት ሰው ከሌለኽ ሁሉ ነገር በዘመድ ነው እግዚአብሔር ይርዳችው

  • @sameerahmed3364
    @sameerahmed3364 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይዛችሁ አትለያዩም

  • @skaderskader982
    @skaderskader982 5 лет назад +1

    አይ መገድ ስቱን ወሰድክ ስቱን መለስክ እኔ እራሱ ከልጅነቴ ጀምሮ መሄድ ነው የምወደው መቼ ይሆን የሚቆመው

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 лет назад

    Ayizochu bewunet kebad new andu ber sezega hulum new mizegaw fetare gin mela alew

  • @emmaibelievegod9360
    @emmaibelievegod9360 5 лет назад

    Alemseged gazetenawe betame tanadedalh esu tenager ewenetun sera felgo endata so meredate alechalkem becha egzaber yerdawe

  • @kasetchkasetch37
    @kasetchkasetch37 5 лет назад

    Gud bel gonder ale endet ayinet tiyake new liju mn yihun sra ketefa

  • @rittys81
    @rittys81 4 года назад

    የኔ እናት ከባድ ነው ግን ለወንድ ልጅ ሚስቱን እና ልጁን ሲራቡ ማየት በራሱ ገሎታል ከባድም ነው ...ግን የልጅሽ አባት ነው በችግሩ ቀን አብረሽው ካልቆምሽ ምንድነው ሚስትነትሽ እቺም ቀን ታልፋለች በደስታም በችግርም አብረሽው ሁኚ

  • @wbhala7569
    @wbhala7569 5 лет назад

    እግቢሄር ይርዳችሁ በአረብ ሀገር ብዙ ብዙ ያልተነገሩ ችግሮች አሉ ብቻል ከሀገር አለነውጣት

  • @ማኪነኝየሳሚ
    @ማኪነኝየሳሚ 4 года назад

    ልጂቷ ለሰራያላት ፍላጎት ደካማነው እሱን ማበረታታት ትችልነበር እሱ የሚችለውን ሁሉ ሞክሯል

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 лет назад

    ወይ ምን ያርግ ምነካህ አለምሠገድ
    ብቻ አይዞችሁ ዱኒያ አንዴ ላንተ አንዴ ባንተ ናት
    ሁሉም ይለወጣል ወደናተም ዱኒያ ትመጣለች እናተብቻ ፍቅራችሁን አጥብቃችሁ የመዙ ዋናዉፍቅርነዉ

  • @simratsami160
    @simratsami160 5 лет назад

    Hiwet fetena Nat fetnawun malef yegha deresha newu

  • @ቸልተኛውልቤ
    @ቸልተኛውልቤ 5 лет назад

    ሥደትን ቀምሠኸዋል የኔ ጓደኛ እኔም ያተ ቢጤ ነኝ አይዞህ

  • @AaAa-zo4no
    @AaAa-zo4no 5 лет назад

    ምንም በሰው መፍረድ ቢከብድም አንድ ልፈርድ ያልኩበትን ላካፍላቹ በእሱ በኩል ሳይሆን በእሳ በኩል ትንሽ ስህተት አለ ባንዴ ወደ ላይ ተነስታ የፊልም ስራ ሰርታ ለማደግ ነው ግን ሁሉም ፊልምሰሪ ቶሎ አያድግም ስለዚህ የአርቱን ትተሽ ሌላ ሌላ ሞክሪ ግድ የለሽም የሴት ልጅ ውበቶ ትዳራ ነውና በተረፈ አላህ ይርዳችሁ አንተም የቻልከውን ሞክር በመሀላቹ በፍፁም መፎካከር እንዳይኖር አንዳቹ ላንዳቹ በለፈው ፍቅር ስትሉ መስዋት ሁኑ ባይ ነኝ።

  • @soadsaleh4581
    @soadsaleh4581 5 лет назад

    Ayzoachon hulom ylfal ayzoshe

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 5 лет назад +2

    አንተ ጠያቂ ፣ አንድ ቀን አንዱ የነደደው ጥርስህን እንዳያረግፈው

    • @etforksahlu1734
      @etforksahlu1734 5 лет назад

      kkkk

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 5 лет назад

      😁😁😁

    • @ሀሊማአህመድ-ኈ6ጀ
      @ሀሊማአህመድ-ኈ6ጀ 5 лет назад

      😂😂😂😂 ያስብላል የምር በጣም ይገርማል ደጋግሞ ነገረዉ ፈለገ ፈለገ ግን ስራ ሊያገኝ አልቻልኩም እያለዉ ይደጋግምበታል

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 лет назад

    እንሻ.አላህ.አትለያዩም.የማያልፍ.ቡመስልም.ያልፋል.

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 5 лет назад +1

    8 wer pregnant nage batam asazenshge ehta

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 5 лет назад

    Enda set lij gen strong ala

  • @konjittube884
    @konjittube884 5 лет назад

    Omg bexam yazasinali inen wondimen wondi lij sikafe yasasinali

  • @kasetchkasetch37
    @kasetchkasetch37 5 лет назад

    Zim biye sasibesh betam senef nesh zik belsh mesrat nberebesh enjera megager shiro beribere ashigo meshet sra new anchi rasesh senef nesh

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 5 лет назад

    Ere endalik ena minte yigedelhugn program siyakerbu ye sew hemem enderasachew tesemitwachew new please ende tiyaken asitekakilew or yehone simtikin ende balebachew chigerlay eko yante endzi mehone techemerbachew eko

  • @saratube8270
    @saratube8270 5 лет назад +1

    ከሁለቱም አንድ ነገር ተረድቻለው እሱ ድባይን ትቶ የተመለሰው ደሞዝ ትንሸ ነው ብሎ ነው ግን ከባዶ ሰምንት ሺ አይሻልም ነበር ልጅክ ታድግበት ነበር እሳም በዚህ ደሞዝ ና ሰትለው ምንን ተማምና ነበር ዛሬ እጅ ሲያጥር ጥላው ለመኤድ ነው

    • @estherlove78
      @estherlove78 5 лет назад

      ayizacho waganoche Egzabher yirdachu

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 5 лет назад +2

    ጆሮ ያለው ይስማ።ቆሜያለሁ ያለ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።ይህ ችግር በማንም ላይ ይደርሳል መፍረድ ጥሩ አይደለም

  • @merymery6334
    @merymery6334 5 лет назад

    Egzabiher tdarachihun and yarglachi agzabiher ayilyachu bawunt batam nw yalkskut edl zaworwar nechi and qen hulum ystakalal egzabiher yirdachewal qalyelnyim fatar yirdachihuuuu

  • @tmaniacell890
    @tmaniacell890 5 лет назад

    ልጁ ምን ያድርግ ሰራ አጣ እሷ ግን ጥቅማም ነገር ነች አረብ ሀገርሄዶ 8ሺ ደሞዝ አነሰ ብላ እሪ ትላለች ለማንኛውም ፈጣሪ ይድረስላቹ እግዚሐብሔር ታላቅ ነው ታሪክ ይቀይራል

    • @አርሴማቅድስትሰማእት
      @አርሴማቅድስትሰማእት 5 лет назад +1

      በጣም ሰነፍ ናት እንዳቅሟ ቤት አትከራይም በወር ስምንሽ ሽ እንዴት ታጠፋለች ሰው የቀን ስራ እየሰራ ስንት ቤተሰብ ያስተዳድራል

  • @rosarosiewowooodesyelale1846
    @rosarosiewowooodesyelale1846 4 года назад

    ግን እሷ በጣም ዴሜን ነው ያፈላችው እና ዛሬ ስራ ካጣ ነገ ሌላ ቀን ነው እሷ የጥቅም ሴት ናት

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 Год назад

    መጨረሻ ላይ ግን ልቤን ነካሽው እህቴ ይሳካላችሁ ።

  • @fgfgtub4936
    @fgfgtub4936 5 лет назад

    Komet seciwoch tegermalachu encet felto bihonem mastedader al ebet...gazetegnaw tekekel new

  • @fgfgtub4936
    @fgfgtub4936 5 лет назад

    Yewendeme hiwetem lek endenesu new...sew temero endih sihon yasazenal

  • @ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች

    ፈጣሪ ትዳራችሁን ፍቅራችሁን ያቆይላችሁ

  • @ሰሚራቢትአብደላ
    @ሰሚራቢትአብደላ 5 лет назад

    እሱ ምን ያርግ የተቻለው ሁሉ አደረገ እደውም እሷናት ሰነፍ አሪፍ ደሞዝ አግኝታ ነበረ እስክታመቻች እሱ ልጁን ይዞ እሷ2500ብር እየሰራች የቤት ክራይ እየከፈለች መኖር ነበረባቸው አደለም ሁለትሺ ይቅርኔ ስድስት መቶብርም ተሰርቶ ይኖራል ዋናው በራስ መተማመንነው

  • @noortech99
    @noortech99 5 лет назад

    Wiy yihea teyaqi sitelaw adriq lerasum aygebawim he keep asking same questions

  • @yetsigelije2308
    @yetsigelije2308 5 лет назад

    Ena meferd alichelm Egazber yegizachu benatachu tinesh sira edageghi eridut belw moya Unkan edisar