ሳይቀበሉ የመስጠት ሀሁ [101]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • For more....
    .
    1. group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMu...
    2. tegegram group voice, testimony and updates
    3. Facebook 👉 t.me/classBeha www.facebook.c...
    4. Twitter (X)👉 @behamulugeta
    5.Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
    6. Instagam 👉 behailu.26
    7. Telegram(personal)👉 @Behailu120

Комментарии •

  • @haymi_b
    @haymi_b 5 дней назад +5

    Even though it is always worth it to wait ,እንደዚህ ቶሎ ቶሎ upload ስታደርግ ደስ ይላል

  • @TilahunBedada-p5q
    @TilahunBedada-p5q 5 дней назад +5

    የልጅነት ትራውማ ጉዳትን እንደዚህ በሰላሳ ደቂቃ የ3 አመት ሳይኮሎጂ ዲግሪ ትምህርትን የገለጸ ሰው በሂወቴ አይቼ አላውቅም። ከምሬን ነው። ብዙ ሳይኮሎጂስቶችንና ሞቲቬሽናል ተብዬዎችን አይቼ አሁን ላይ ብሎክ አድርጊያለ። ያንተን ግን ከነሱ መመደብ የምር ሀጢያት ነው።
    አሁን ሚያስፈልጉን እንደናንተ አይነት የችግሩን ምንጭና ጉዳት መፍትሄ በስርአት የሚነግረን እንጂ ዝም ብሎ አርባምንጭ ወስጄ የኣይምሮኣችሁን ቫይረስ በ4 ቀን የሚያጸዳ አንቲቫይረስ በመጠቀም ስካን አደርግላችኋለው የሚሉ የሰው ልጅን ከኮምፒውተር እኩል አድርገው የሚቆጥሩ ሰዎችን አይደለም!!

  • @alexdelanta4772
    @alexdelanta4772 5 дней назад +2

    ባሂ የምር በጣም ነው እምወድህ እና እማከብርህ

  • @TesfatsionSileshi
    @TesfatsionSileshi 5 дней назад

    በጣም እናመሰግናለን ባያ፤ አዎ አሳላፊነት ፡ቀድሞ በነጻ የተሰጠህን፣በነፃ እና በንፁሁ በመስጠት፣ በምግባር የምታተርፍበት አውነት ነው።

  • @tensaemes7306
    @tensaemes7306 4 дня назад +1

    ስለኔ ማውራት የጀመርክ እየመሰለኝ ነው, ሰው የሚባለው ፍጡር ገብቶሃል👍 የምንሰማህ እድለኞች ነን, tnx 🙏

  • @HeyredinSherefa
    @HeyredinSherefa 5 дней назад

    በሀይሉ በጣም የምከታተልህ ወላሂ በጣም ነው የምትመቸኝ እና በርታ ደሞ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይክ እራሱ ሙሁር እንደሆንክ ነው የታየኝ እና በሀዬ ገና ብዙ እብጠብቃለን እወድሀለሁ በርታልን❤❤❤❤❤

  • @tensaeamenu
    @tensaeamenu 3 дня назад

    በሀ እሰጣለሁ ግን በመስጠቴ ለመደሰት ስልከሰከስ እራሴን ያዝኩት እስቲ ስለ አሰጣጥ መንገድ ካለው ጀባ በለን

  • @meleseworku4491
    @meleseworku4491 5 дней назад

    Tnx

  • @nemaolalemu5798
    @nemaolalemu5798 5 дней назад

    For the first time andebet podcast nebr ያየሁሽ ከዛ afelalege agegnehush teleyalk nw melk keep going 💪💪💪💪💪💪from adama

  • @subscribe_1
    @subscribe_1 5 дней назад

    I was always afraid of looking my self with broken mirror and i get my self with clear and lighted and that shows full body emage and even after the procces standing infront of the mirror i get printed image like x ray that had inner self layer
    My fullbody look
    My true color
    My spritual energy
    ......

  • @EphremBamboos
    @EphremBamboos 5 дней назад

    ❤❤❤

  • @watch-9
    @watch-9 5 дней назад

    እውነት ሁልጊዜም መቸቷ ላይ ናት ።ከህያውያን (ሙትነትን የተረዱ)

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc 5 дней назад

    የረድኤት ቆንጆ ማነው የሰደበበኝ😊

  • @brhanegedam3991
    @brhanegedam3991 4 дня назад +1

    ልጫንልህ ነው ያለው ኣንዱ፡
    እኔ ደሞ ምን ላርግህ ልዋጥህ ልበልህ በሃይሉ ወንድሜ።
    ስለ the low of 48 yemilew mexihaf min asteyayet aleh degagime anebebkut gn narcissist bahri endinoreni gefafani befit endi alneberkum. Betam alone mehon efelig alewu kanebebkut behala

  • @Zak_Oli
    @Zak_Oli 4 дня назад +1

    beha studion order arg

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc 5 дней назад

    You are different don’t worry about nonsense comments ❤❤

  • @BenyamEndalkachew
    @BenyamEndalkachew 4 дня назад

    I like the channel, could you pls mention some books that help you in your life and teaching?
    Thank.

  • @EthioLyricsStream
    @EthioLyricsStream 5 дней назад

    እውነት ነው ለዮሴፍ የእስረኞች አለቃ ሁለቱን የንጉሱን አገልጋዮች ታስረው ለዮሴፍ አሳልፎ ሰጣቸው ይላል እና እሱም ያገለግላቸው ነበር ሌላም ደሞ ያእቆብ ኤሳውን ትገዛዋለክ አገልጋይክ ይሆናል ተብሎ ነው የተባረከው ግን ያእቆብ ወንድሙ ኤሳውን ፈራው ይለዋል ለእግዚአብሔር ሲያገኘውም ሰባት ጊዜ ሰግዶለታል በቅርብ እያነበብኩት ስሎነ ነው ከዚ ሀሳብ ጋር ይቀራረባል

  • @danbole1233
    @danbole1233 5 дней назад +1

    በጋሻው ነቀዝ በለው። ህዝብ በዝምታ ውስጥ ይናገራል። እሚሰማ …መስማት እሚፈልግ ካለ።

  • @AbrhamBayu-n5k
    @AbrhamBayu-n5k 3 дня назад

    Beha Don Jon Yemelewn Film Ayehut.
    Sega Sinmeta Yemenatawn Ngr ayechebetalew
    -Neka Sega Sinmeta Kezagnaw wegen Yemetebeqibin Halafenet Silelele Egnan Masideset/maseqayet/ Lay Bcha tikuret Endinaderg Yadergenal.
    Ya Degimo Ke Set Gar sex beminaderg seat halafenet endanosid yemiaderg pattern yefeteral.
    Enam ante endalikew gelayen lesua kemesitet yeleq gelawan tesigebigibo wedemebilat/wedemebidat/ endinadela yadergal.
    beha enameseginalew

  • @-mahlettube6497
    @-mahlettube6497 4 дня назад

    Gn Asalafi lerasus mn yadergal ? Andande Asalifeh lerasihim asalafi tifeligaleh

  • @AbenezerShifraw
    @AbenezerShifraw 5 дней назад

    ሰሞኑን ክላስ እየበዛብነው 👌 ይመችሽ ባያ ዲፕሲክ ላይ አይተሺው ከሆነ ስነ ልቦና ላይ አንዳንድ ጥያቄ ጠይቄው በተወሰነ መልኩ ነው ሰው እንዲያይህ ሚጋብዘው በዚ ጉዳይ አንድ ቪዲዮ ብሰሪልን

  • @Honey2712.
    @Honey2712. 5 дней назад +1

    ዝም ብለህ የምታወራው የምትነካካው.... ነገር የጫወታ ለዛ አለው ።ምንም እንኳ ርእሱ serious ቢሆንም እየሳኩ ነው ያደመጥኩህ
    Good job

  • @Joakin17
    @Joakin17 День назад

    Lemma megersa asalafi?

  • @unityispower587
    @unityispower587 3 дня назад

    😂

  • @AkilasHamid
    @AkilasHamid 5 дней назад +1

    like በማድረግ እንጀምር 😎✌️

  • @TilahunBedada-p5q
    @TilahunBedada-p5q 5 дней назад +1

    የልጅነት ትራውማ ጉዳትን እንደዚህ በሰላሳ ደቂቃ የ3 አመት ሳይኮሎጂ ዲግሪ ትምህርትን የገለጸ ሰው በሂወቴ አይቼ አላውቅም። ከምሬን ነው። ብዙ ሳይኮሎጂስቶችንና ሞቲቬሽናል ተብዬዎችን አይቼ አሁን ላይ ብሎክ አድርጊያለ። ያንተን ግን ከነሱ መመደብ የምር ሀጢያት ነው።
    አሁን ሚያስፈልጉን እንደናንተ አይነት የችግሩን ምንጭና ጉዳት መፍትሄ በስርአት የሚነግረን እንጂ ዝም ብሎ አርባምንጭ ወስጄ የኣይምሮኣችሁን ቫይረስ በ4 ቀን የሚያጸዳ አንቲቫይረስ በመጠቀም ስካን አደርግላችኋለው የሚሉ የሰው ልጅን ከኮምፒውተር እኩል አድርገው የሚቆጥሩ ሰዎችን አይደለም!!