@@Selam1702Amhara has no morals decency or shame . How could you even say Tigrai is part of the evil Amhara empire after what you have done to tigra with foreigners.
Mirab Tigray is a woyane dream. The area is our ancestors land Wolkait. Tigre come through woyane settlement project to change the demographics. So, don't try it.
Thank you Mariamawet for having Let. General Tadesse Wardi. Such a gentleman, intelligent and calm. Thank you General for un selfless services for your people. May God protect you and give you long life 🙏 ❤️ 🙌
Thank you 🙏🏾 our sister for your all hard working keep up the great work. I am happy to see our hero general Tades Wared appreciate you ❤🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
How can you call this cowardly general who ran away with the other TDF generals from the battlefield abandoning the young soldiers The good Tigrian people are forgiving these cowardly generals who put the people of Tegrai and Ethiopia in an unjustified war they were supposed to be court marshalled
God bless our hero and heroc Wed Wordy, so you're honest and respectful wed Tigray I'm excited about you. Maryamawit have been sacrificed since the war that standing up with crisis people so you have been working continuously that kindness and generous so good 👍
General Tadese Worede , our True Hero, our Commander in Chief,you are always ready for the better of Tigray, you are always upfront to give your life to save and protect your People,Man of his words,we love you, may God bless you and your family. MTGA Make Tigray Great Again
ጀግናው እና እርጋታን የተላበሱት ሌ ጄነራል ታደሰ ወረደ ረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ።
በጣም:እጅገ:አድርጌ:የማከብርዎት:ጀኔራል:ጀግና:ታደሰ:ወረደ::🙏🙏🙏
እንደ ጀነራል እ
ወዲ ወረደ እምወደውና እምያሳዝነኝ ትሁትና ደግ ሰው የለም በጣምነው የምወድህ ኣንታ ጅግና 😍💔💛🙏
ማርያማዊት ትግራይ ጨለማ በነበረችበት ጊዜ ማለትም ከ2013 -2015ዓ/ም ለጨለመበት ህዝብ ድምፅ ሰለሆንሽ በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ጤና ይስጥልን። ጀነራል ታደሰ ወረደ ህዝቡን ነፃ አወጥቶ የሚያርፍበት እድሜና ጤና እንዲሰጠዉ እመኛለሁ።
ትግራይ ተፈናቅሎ አማራ ሠላም የለውም።
አማራ ተፈናቅሎ ትግራይ እንዴት ሰላም ይሆናል።
በጋራ አብሮመኖር የሚቻልበትን መንገድ ቢታሰብ !
እንኳዋን ደሕና መጡ ሌ /ጀኔራል ታደስ ወርደ 🙏 ጀግኖቻችን 💪❤️💛💊በጣም ነው የምንኮራባቹ እናንተ ለሕዝባቹ ስትሉ ያልሆናቹት የለም እንቆቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ነው የምንወዳቹ የትግራይ እንቁዎች 🥰😍❤️
💊💊💊 ይወስዳሉ ማለት ነው እሱን ምልክት ያስቀመጥሽው ?ለነገሩ ልክ ነሽ ነገራቸው ሁሉ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😀😀
ትግራይ የኢትዮጵያ ኣካል ኣይደለችም እንዴ እንደ ላእላዊ ሃገር በትግራይ እና በኢትዮጵያ መካከል በተደረገው ጦርነት የምትይው ?
@@Selam1702የኢትዮጵያ አካል ሆና ነበር እንዴ የዘጠኙን ክልል ልዩ ሀይል እና የኤርትራን ደፋሪ ጦር አሰልፈህ እና አዝምተህ የወጋኸው ?
@@Selam1702Amhara has no morals decency or shame . How could you even say Tigrai is part of the evil Amhara empire after what you have done to tigra with foreigners.
ማርያማዊት ተባረኪ
ማሪያማዊት እህታችን እግዝአብሔር አብዝቶ የባረክሽ ለሕዝባችን እንቁ ልጃችን አሁንም ለሰላም አብዝተሽ ሰሪ ሌ/ጀነራል ታደሰ ጀግነችን ና ኩራታችን ነህ
@ማርያማዊት በጨለማ ላይ የምታበራ ኮኾብ የተባረከች ዕንቁ ልጃችን❤ ዘርሽ ይባረክ🙏
ከገረገራ መጥተው የትግራይ ተወላጆች ቤት የገቡና ህዝብ እያሰቃዩ ያሉስ መች
ዘመንሽ ይባረክ ማራማዊተይ❤❤❤
ሚሪያማዊት እናመሰግናለን
እንዲብራራ ስላደረግሽ
ወዲ ወረደ የተረጋጋ ጀነራል❤️💛❤️💛❤️
ከፌደራልም የተረጋጉ ሰዎች መሪ ቢሆኑ ብዙ ችግሮች እስከ ዛሬ ቶሎ ይፈቱ ነበር ግን ምን ያደርጋል
ፎካሪ በዛ
በስልት ሳይሆን የ አማራ ክልል አመራር በሚዲያ መምራት ይፈልጋል የፌደራሉ ደግሞ ያው
ናርዛስት መንግስት ነው
ማራማዊት አነ ዛሓቶ መጋቢት 30ማይ ፀብሪ ወልቃይት ምሬታችን እረከባልን ብላ ነብረ ሰራዊታችን ተከዜ ተሻገሮ ማይ ፀብሪ ወልቃይት ተሻግሮ ሳይብቃ ተመለሱ ተባሉ ለምን ነው ወደሆ ሆላ እንዲምለሰ የተደረገው
እባክሽ ውድ እህቴ ለጀርኔራል የምትጠይቂልን የአማራ ህዝብ እና የትግራይ ህዝብ እጅግ በጣም ትልቅ የተከበሩ ህዝቦች ናቸው በአንድ እናት በአንድ አባት በአንድ እናት ማህፀን የተወለዱ የተጋቡ የተጋመዱ አንድ ህዝቦች ናቸው ነገር በፓለቲከኞች በቁማርተኞች በአጭበርባሪዎች ምክንያት ሁለቱ ወንድም እና እህት የሆኑት ህዝቦች በከፍተኛ ሁኔታ እትዬተጎዱ የሰው ልጅ እየታረደ የሰው ልጅ እየተገደለ የሰው ልጅ እየተፈናቀለ እጅግ በጣም ክከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብተዋል ስለዚህ መሬቱ ሰፊ ነው እንካን ለትግራይ ህዝብ እና ለአማራ ህዝብ ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ይጠቅማል ስለዚህ ምን አለበት የትግራይ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ በሰላም በአንድነት በፍቅር እንዲኖሩ የስላም ስምምነት እንዲፈጥሩ የእርቅ ስምምነት እንዲደረግ ብታደርጉ
Thank you general that is very informative and thank you horizon media too ❤❤❤❤❤
Thanks Mariamawit for bringing out for clarification critical issues regarding the peace process of the Pretoria agreement and its implementation.
ማርያማዊት በጣዕሚ የክብረኪ ኣብቲ እዋን ፀበባ ነህዝቢ ትግራይ ድምፂ ዝኾንኪ ኢኺ ቖፅልሉ ንቱ ጅግና ብፃይ ተጋዳላይ ጀነራል ወዲ ወረደ ብምቕራብኪ የመስግን!!
Mirab Tigray is a woyane dream. The area is our ancestors land Wolkait. Tigre come through woyane settlement project to change the demographics. So, don't try it.
ጀኔራሉ እያወራ ያለው ምኞቱን ነው እንጅ መሬት ላይ ያለውን አይደለም it’s completely different ! እንዲሁ የህልም እንጀራ ነው ! ይህንን ነገር መሆን ቢቻል በስምምነቱ ማግስት ነበር ነገር ግን እነዚህ ሰዎች ስላስጨረሱት ምስኪን የትግራይና አማራ ህዝብ ጨርሶ ግድ የሌላቸው እና እስኪሞቱ ድረስ እየዋሹ ስልጣን ላይ መኖር ነው ! የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ሆኖበት ዛሬም በውሸት አይኑን በጨው አጥቦ ሚዲያ ላይ እየወጣ ሌላ እልቂት ይጠራል
እድሜ ለአሜሪካ ይበሉ። የተሸነፈ ለድርድር እንዲቀርብ ስለአደረጉት።ዋናው አላማቸው ከሽፏል አገር መሆን ህልም ሆኖ አልፏል።
@@asnakeraya4181the Amhara wish in tigrai is over worse for them they will loose Oromia & the south once their Assimilado & fano freind Abiy is gone
ማርያማዊት በትክክል ለተጎዱ ህዝቦች ድምፅ ነሸ በርችልን💪💪💪💪
ድል ለፋኖ
እኳን ዳህና መጣቹ ክቡር ጀነራል ታደሰ ወረደ ወዲ ወዲ ወረደ አደራ ሰነ 30
ማርያማዊት🎉❤
የዘመኑ ወርቃማ ሴት ነሸ በሳሉ እንግዳሸ ተረጋግተው መልሰ ሰለሰጡን እናመሰግናለን
ሌተናል ጀነራል እባክወት እኔ የአማራ ተወላጂ ነኝ ነገር ግን ከልቤ እምነግረወት ነገር ሀገራችን ትበቃናለች ነገር ግን በዚህ በብልፅግና ስም ገብቶ የብልግና ሥራ የሚሠራ ለዜጎች ደታ የሌለው ሥርአት ከአማራጋ በመሆን አሥወግዱና አዲ ሁኑ እባክወት
Thank you Mariamawet for having Let. General Tadesse Wardi. Such a gentleman, intelligent and calm. Thank you General for un selfless services for your people. May God protect you and give you long life 🙏 ❤️ 🙌
ወደ ወረደ ጀግና ❤❤❤❤❤
ትግራይ ናይ ጥይት ድምፂ እዩ ዝየለ እምበር ሰላሕታዊ አሎ እዩ
❤❤❤❤❤❤አቲ ጅግና
ይሄ በጣም የሚያስገርም ታሪክ ነው ለባርነት እያዘጋጃችሁት ነው ህዝቡን ማለት ንው የኢትዮጵያ ባንዲራ መሆኑ ቀርቶ እረንጎዴ ቢጫ ቀይ ለአማራ ተስጥቶዋል ማለት ነው እስይ ነው የምንለው ላላወቁ እንዲያውቁ የነፃነታችን ዓርማ ነው የሚያሳዝነው አላዋቂዎች ባርነት ናፋቂዎች አድዋ ላይ የተቀበሩትን የአያቶቻችን አጥንት ለማስረገጥ የሚጥሩት ባንዳዎች ወጣት የትግራይ ልጆች ታሪካቸውን እንዳይማሩ የተረፈውን እህት ወንድሙን እንዳያስተምር ለራሳቸው ስልጣን እንደ እንጀራ ሀገሪቱን ህዝቡን ለባርነት ለመሽጥ የሚታገሉ መቼም ቢሆን ፍርዳቸውን ያገኛሉ
Egziabher ye tigraye hizben yebarkew❤❤❤❤
እናንተ ጀግና ስራችሁ ጀግና ፖለቲካችሁ ጀግና ሁሉ አሰተሳሰባችሁ ጀግኖች
ማርያማዊት በጣም ጥሩ ስራ ለተገፉ ድምፅ በመሆንሽ ታላቅ ኣክብሮት ኣለኝ ክፉ ኣይንካሽ እህቴ❤
እውነት ነው እሕቴ❤️🌹
ጡሩ ቃለመጠየቅ ነው ማርያማዊት
ማርየማዊት አላህ ይጠብቅሽ
ማራማዊት በጣም እናመሰግናለን። ከህዝባችን ስቃይ ይብቃ ከሰኔ 30 ማለፍ የለበትም ህዝቡን ወደ ቀዩ ይመለስ። ይበቃል 4 ዓመት በላስቲክ መኖር!!
ተፈናቃዮች መቼ ነው የሚመሉሱት ገዜ የውሰዲለ ኣይወሰድም ነገ ነገ ሰለቸን ህዝባቸን ሁለተኛ ከርምት ያሳልፈሉ በዝናብ በግርፈ በቦርዱ ብበርደ ሊያሳልፈ ነው እሲት መልሲ እንፈልጋለን
ታደሰ ወረደ በብልግና የሚታወቅ ሰው ነው አርቲስት ከባለቤቷ አለያይቶ የወለደ ሰው ሲሆን በስልጣኑ ዘመን ዛራፊ ነው ከዚህ ሰው ፍታሀዊ ነት አይጠበቅም
ክብርት ማርያማዊት። we love you.
ሌ ጄነራል ታደስ ወረደ በጣም ትህትና አስተዋይ ልበ ቅኑ ስው ነው ጅግና
ጄነራል ታደሰ ወረደን ገና ሳያቸው የሰው የመጨረሻው አስተውሎትን የተላበሱ በመሆናቸው ጆሮዬ ብቻ ሳይሆን መላው አካላቴ ነው የሚሰማቸው!!!ተወዳጅ ጀግና
የትግራይ ህዘብና የአማራ ህዝብ በብዙ ነገሮች አንድ የሆነ ህዝብ ነው እባካችሁ ለግዜው ብቻ ሰይሆን ዘላቂ አንድነቱ የተሻለ እንዲሆን ኃላፊነት ወስዳችሁ ይቅር ተባባሉ ።
Maramawit we love you and we thank you so much Marey❤❤❤❤❤❤❤
ብንገነጠልም ባንገነጠልም ምዕራብ ትግራይ የራሳችን ነው ኣለቀ
Thank you 🙏🏾 our sister for your all hard working keep up the great work.
I am happy to see our hero general Tades Wared appreciate you ❤🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
How can you call this cowardly general who ran away with the other TDF generals from the battlefield abandoning the young soldiers The good Tigrian people are forgiving these cowardly generals who put the people of Tegrai and Ethiopia in an unjustified war they were supposed to be court marshalled
ትክክል እሕቴ 🌹❤️
" የአማራ ኃያሎች"
"አዲስ ለሥራ የመጡት ያወጣሉ"
Good luck
ወድ ወረደ በጣም የምወደውና የማደንቀው ጀነራል❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
ሊ/ጄኔራል ታደሰ ለመሆኑ ንስሀ የሚገቡበት በኢትዮጵያ ለይ ግፍ የሰሩት የለም ?
ስለ ኢርብስ ምን ይላሉ? ክትናንትና ወድያ ሻዕብያ ሁለተኛ ጌዜ ህዝብን ሰብስቦ ኤርትራውነታቸውን እንድቐበሉ ስያስገዲዱ ታይተዋል
ጠያቂ ተስፋይ ኢሮብ
ሕወሀት ትግረኛ ባላውቅም መሪዬ ነው ጌት ክንዳችሁ ይሁን
ካፒታል ካታና ነኝ ከአአ
ማርያማዊት የህዝብ ሀብት ኩራት ያንቺ ሰራ እንጃ እንዴት ይገለጻል እድሜ ይስጥሽ
እኔ ከህወሓት አመራር የበለጠ የፖለቲካ እዉቀት ያለዉ ታደሰ ወረደ ነዉ ከነ ድግመቱ❤❤❤
Thanks Mariamawit haftey for having General Worede
አቶ ጀነራል እንዴት ነዎት? በዚህ ዕድሜዎ ሕዝብና ሕዝብ ማጋጨት ይጠቅመዎታልን? አረ እባክዎ ልብ ይስጥዎ! ከእንግዲህ ወዲያ በዚህ ምድር ስንት ዓመት ሊቆዩ ነው?
ጀንራል ታደስ ውድ ወረደ ወድ ስብዓ ኢንደርታ ትህትና ላዛ ዝዓደሎ ጅግና ጥዒና ኢና ዒድመ ይምንይልካ ❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ጀግና ናቸው እንኳን ዳህና መጡ
ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ ጀግና ብቻ አይገልፅህም እኔ የምመክራቹ ተጠንቀቁ ራሳችሁን ጠብቁ የትም ስትሄዱ
God bless our hero and heroc Wed Wordy, so you're honest and respectful wed Tigray I'm excited about you.
Maryamawit have been sacrificed since the war that standing up with crisis people so you have been working
continuously that kindness and generous so good 👍
ህዝብና ናብ መረበቱ ይመለስ ንህዝቢ ግልፂ ይገበር
አባካችሁ፡ተፈናቃይ፡መቸነው፡የትግራይ፡ድንዐር፡መቸ፡ነው፡ሚከበረወሸ፡ባጭሩ፡ተፈናቃይ፡ሞቶ፡ካለቀ፡በሃላ፡ነው፡ካልሇነ፡በአለም፡ያለ፡ትግራዋይ፡ጥሪ፡አድርጋችሁ፡ድንበር፡ና ግዛትአሰከብሩ ፡፡
General Tadese Worede , our True Hero, our Commander in Chief,you are always ready for the better of Tigray, you are always upfront to give your life to save and protect your People,Man of his words,we love you, may God bless you and your family.
MTGA
Make Tigray Great Again
በወያኔና መከለከያ ጋር እንጂ ከኢትዮጵያ ጋር እና ከትግራይ ህዝብ ጋር አይደለም።
ጀግናው❤
ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ ወድህዝቢ ❤❤❤❤ማርያም ፅዮን ምሳኹም ትኹን❤
ኸም ወርቂ ብሓዊ ተፈቲንኩም ዓድኹምን ህዝብኹምን ኻብ ኣዛብእ መንጋጋ ሓራ ዘውጻኹም ኣያታትና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም።❤🙏
ዝኸበርካ ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ አብ ጅግንነትካን አብ ብቅዓትካን ምንም ጥርጥር የለን ክብሪ አለኒ!!
ግን ከም ናትካ ጅግንነትን ቅንዕናን ነታ ሕዚ ዘላ ኢጦብያ አድላይ አይመስለንን🎉
ጀግናችን እድሜና ጤና ይስጥልን
በመጨረሻ የትግራይ ህዝብ ከዘር ፖለቲካ ምን ተጠቀመ?
ኣንቺ ጎበዝ ነሽ በኡነት ንሩልን ለኡነት ምትኖሪ እንደስምሽ ነሽ ♥️♥️♥️💐💐💐💐💐💐💐🙏
የትራይ ህዝብ ዩቱዩብ የሚከታተል አይደለም❌
ስለሆነ ሰውየው ይህንን ንግግር ለmain streem ሚድያ መስጠት አለበት❗✅
*ስለ ፀጥታ ትግራይ ፣ሓንግ፣ጠለፋ
*ነዳዲ እናሃለወ ብኮንትሮባንድ እዩ ልሽወጥ
*ስለ ዳኝነት ናይ ሸውዓተ ሚልዮን መኪና ሰርቑ
ብ ሓምሳ ሺሕ ዋሕስ ምስዳድ ታይ ማለት ዩ
*መንእሰይ ልስደድ ለሎ ካሕሳ መሬት ብኣግባብ ብዘይ ምክሓስ፣ስእነት ስራሕ፣ስእነት ሰናይ ምሕደራ ስለለይለ ብዚ ምኽንያት ምስዳድ ይመርፅ
እዝአን ተትጥይቕለይ ።የቐንየለይ ማርያማዊት።
ክቡር ታጋይ ጀነራል ታደሰ ወረደ የተከበራቹ የትግራ ጅግኖቻችን ጀነራሎች በሙሉ በመጀመርያ ለትግራይ ህዝብ ስትሉ እድሚያቹ ሙሉ የፈላቹ መስዋእት በጣም በጣም በጣም እናደንቃለን በልብም ናከብራችዋለን አሁን ግ ን በቃላቹ ልትፀኑ አልቻላቹም ምነው ህዝብ በሜዳ በትናቹ ስቃይ መከራ ጥላቹ መላሳቹ ምታጥፉት እውነት እውነት በታሪክ ተጠያቂ ናቹ
ጎንደር ብቻ ሳይሆን በሁሉም አማራ ነው ጥቁር እንግዳ ይባላል
አንዱ የኢትዮጵያ ጀኔራል በአማራ ክልል
እናንተ ፋኖን ከበረሃ አምጡ ወልቃይትና ራያን ለእኛ ተውሉን
እኛ እንጠብቅላችዋህለን።
እንዴት? ለምን?
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@@frezerkebe8164 ጥሩ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ልክ እደኛ ማልቀሳቹ አይቀርም ደሞም እያለቀሳቹ ነው ከደቡብ 1000 ወታደር ብልክ አንድሺው ሞቶ አንድ ቢገል ጥቅም አለው የተባለው ለናተ ነው አማራም በውሸት በቆፈረው ጉድጉድ እራሱ እየገባ ነው ወያኔ ከኤደ በሀላ ሁሉም እያለቀሰ ነው አብይ አማራን እርስ በርሱ ነው ማፋጀው ምንም ማገዶ አይፈጅም ቡሏል የመሬት ጥማት ውሸታም አቋም የለሽ ስለሆነ እንደኳስ እየተጫወተበት ነው ኤርትራም እየታፈሰ እየታገተ ሚሌን ገዘብ እየተጠየቀ ነው
የተከበርሸ ማርያማዊት ጀነራል ወዲ በማቅረብሸ በጣም ደሰ ብለኛ የነበረው የወዲ ወረዳ መልሰ በጣም ደሰ የሚል ነበረ የመገንጠል ጥያቂ የሚለው የተነሰው በወልቃይትና በራያ ቦታዎች የትግራይ ህዝብ ኣይገነጠለም የሚገነጠልበት ኣለም ያወቀ የአማራ ታጣቂ ሻዕብያ መከላከያ ሠራዊት ሙሉ የአትዮዸያ ህዝብ የትግራይ ህዝብ እንዲጨፈጨፍ ግፍ በለው ሲል የነበረ ሁነታዎች በጆኖሳይድ ወንጀል የተፈፀመበት ህዝብ ለመገንጠል መንገድ ቀላል ነው።
ትግራ ስጋት አይደለች ሠርታ ያሳየች ታማኝ የኢትዮጵያ ጌጥ ነች ነገርግን የምትገነጠል ከሆነ በወንድሞቿ በደል ክህደት ነው ሰው መፍራት ያለበት የራሱን ሀጢአት ነው
ጀግና በሀቂ ደስ ክብለካ ...
ማርያማዊተይ ኣነስ ክፈትወኪ ❤
ተፋናቃዮች ድህንነታቸው በትግራይ ፖሊስ መጠበቅ አለበቸው
I like this lady interview. God job!!!
እናንተ ትግራይሊህቃን ተው ህዝባችሁን አታስጨርሱ ወልቃየት ራያ የአማራ መሬት እንደሆነ ልባችሁ ያውቀዋል ትውልድ ሁሉ ሲጋደል ይኖራል እንጅ ከዚህ በሀላ አይሆንም
ንሕና ሰሚዕናዮ ኢና ንዓኻ እንድሕር ምስማዕ ኣብዩካ ኣይተረድአንን
ጥሩ ቁምነገር ነው እንዲህ ዓይነት ውይይቶች ግልጽነትን ከማስፈንም በላይ የሁለቱን ሕዝብ አሁናዊ ሁኔታዎችን ለመረዳት ይጠቅማል ( አንቺም ጀነራሉን አንዴ አንቱ አንዴ አንተ እያልሽ ጨረሺው )
ጀግናና ሓፍትና ሐውልትና ኢኺ። ተደላዪ ጋሻ ብምግባዝኺ ካብልብ የድንኪ በርትዒ
God bless you ma sister ❤❤❤
Jegnoch bezih seat maref ygebachew neber ❤❤❤❤❤
ማርያማዊት እና ሆራይዘን ሚድያ ባሁኑ ሰኣት የኢትየዮጵያን ምስቅልቅል ለማባባስ እና በኣደገኛ ዉጤት እንዲታጀብ ባገኙት በያዙት ሁሉ የጥፋት ጉዞን የሚያፋፍሙ የሚመሩ እያጋለጥሽ በምትኩ ብርሃን ኣየር እንዲገባ ለምትፈፅሚዉ ተግባር በጅጉ እንደግፋለን ኣጠናክረሽ እንድትዘልቂ ኣደራ
ፕሪቶሪያ የሚል ዘፈን ለመልቀቅ እየሰራሁ ነው። ሁሉም ነገር አልቋል፣ የቀረኝ ክሊፕ መስራት ብቻ ነው። ፕሪቶሪያ ሂጄ ክሊፕ እንድሰራ የበጀት እጥረት ገጠመኝ። ስለዚህ ክሊፕ ለመስራት የገንዘብ እርዳታ እንዲደግልኝ እጠይቃለሁ።😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናችን ታደሰ
Good job Mariamawit❤❤❤❤❤❤❤
የኦፕሬሽኑ ኣተገባበር በጀኔራል ታደሰ ከሚገለጽ ለምን በፌዴራል መንግስት ኣልተገለፀም
ሚድያውን ግን አከበርኩ thanks
ሕዝቤ በሠላም ዘና ብሎ ይኑር በአጓጉል ተልዕኮ ባይጨናነቅ😢
ጀኔራል ታደስ ምርጥ ጄኔራል
የሀሠት መረጃ ጊዜአዊ መፍትሄ ሊሰጥ ይችል ይሆን እንጂ በቋሚነት ችግርን አይፈታም።ሸም ኦን
ምኑ ነው ሼም አንተ ነበርክ ቦታ ላይ ስደራደሩ ሰነዱ አለህ ወሸት ስትል እናንተ ሁሌ ስለምትዋሹ ሌላውም እደ ናንተ ይመስላችሃል ሌባ እናት ልጆን አታምንም
Selam maramawyt habty mies kibur jegna ayana 🙏🏾💊💊💊
ማሪያማዊት ምን ዓይነት ልብ አርስ ሰው ነሽ!!! ጥያቄዎችሽ ሁሉ ምርጥ ናቸው።ቀጥይበት።
❤❤❤
Keep it up Maramawit.