ወንድ ፈጣን እና ብልህ ተናጋሪ የሚላት ሴት 4 ችሎታዎች Think fast, talk smart.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 19

  • @Medhanit-f2p
    @Medhanit-f2p Год назад +1

    እናመሰግናለን ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ካንተ ቡዙ እንጠብቃለን❤❤

  • @amenamohammad1838
    @amenamohammad1838 Год назад +1

    ቴንኪው ወንድም ሙዳይ ፈጣሪ ያበርታህ ጡሩ ነው ትምህርት ጎበዝ

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu1192 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ 💐

  • @luhamlulu1210
    @luhamlulu1210 2 года назад +1

    Okya

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 года назад +1

    Well come ዎንድማቺን 🙏🏻አሜንንን አግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ሰላም ነው ☝️🙏🏻

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu1192 2 года назад +3

    እኔ ብዙ ብስዎች ይሉኛል ብልህ ነሽ ይሉኛል ግን ለረሲ አለውቅም ለምን መስለችሁ ስው አምናለሁ ግን ብዙ እጎደለሁ

  • @ביטי-ש5ח
    @ביטי-ש5ח 2 года назад +1

    🙏🙏♥

  • @muludejene
    @muludejene 2 года назад +1

    Walcom

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu1192 2 года назад +2

    እህት ወንድሞቼ ምክር ፍልጌ ነው ፍቅረኛ አለኝ ግን ከኔ ደብቆ ሌላ ፍቅረኛ አለው እኔን ብሎክ አድርጎኝ ለሌላ ፍቅርኛው ቁጥሩን ስጣት እና ኢሞ ከፍተች ፕሮፍይላ ያሱ እና ያረሷን ፎቶ አቀናብራ ፕሮፍይል አድርጋ አያሁ እኔ እሱ መስሎኝ ደወልኩኝ እኔ ያሱ ፍቅረኛ ነኝ አለችኝ ስንት ጊዜ ሆናቹ ስለት 3 አመት ፍቅረኛ ነው አለችኝ ለኔ 4 አመት ፍቅረኛ ነው እሱዋ ስውዲ ነት እኔ ዱበይ ነኝ እ እና እሱ 2 ኢሞ አለው ሲደውል ጠያኩት ልጅቷ ምንህ ነች ብዬ ጠያኩት ከንቺ በፍት ያነበረች ጓደኛዬ ነት ተጠልተን ነበር አሁን ግን ዝም ብዬ ነው እንጅ አፍቅሬት አይደለም አለኝ ራሷ ብር ልስጥህ መኪና ግዛ ብለኝ ነው አለ አሁን ይቅርታአድርጊልኝ አብረን እንሁን አለኝ ምን ይመስላችኋል ምክር ፍልጌ ነው ደግሞ እሱዋ እንዴት ወሽሀኝ ብላ ተጠልተው ብሎክ አድርጋው ነው እኔ ደግሞ ለሱ ቀጥታ ደውዬ ፕሮፍይል እንድትቀይልኝ ጠያኩት ግን እንባይን መቆጠጣር አቀተኝ ለምን መስለችሁ ያለሁት አርብ ቤት ነው ለጋባ ነው ብያቸዋለሁ ላዛ ነበር ፍቃድ ያስጡኝ ደርሼ ኒካህ አስሬ ልመለስ ነበር አብረኝ ያምትስራ ያገሬ ልጅ አለች ከወቀችብኝ ትነገርብኛለች ለረቦቹ እና ፕሮፍይል ትቀይርልኝ ስለው በቃ እሱዋን ትቸተለሁ ያድሮ ፍቅራችን እንመለስ አለኝ እስቲ ምከሩኝ

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад

      ይቅርብሽ ውዴ

    • @ሱሱያባቷልጅ
      @ሱሱያባቷልጅ 2 года назад +3

      ሀቢበቲሲጀመር በእስልምና ፍቅረኛ ብሎነገርየለምከወደደሽ ኒካያስርልሻል እናብርሽነውየፈለገው ብርልሰጠኝነውያለሽ ውድድርውስጥ አስገብቶጉድሊሰራሽነውይቅርብሽ አላህመልካም ትዳርይስጥሽ

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 2 года назад +1

      ወይ ውዴ ይቅርብሸ እማ ይህ አይጠቅምሸም ድንጋይ እራሰ በይዉ አይዞሸ ጠንካራ ሁኘ

    • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
      @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ Год назад

      ኧራ ይቅርብሽ ውዴ እና እሷ መኪና ልግዛልህ በላው እምብ የምል ይመስልሻል? ምናልባት አንቺ እንደዛ እንድትይው ፈልጎ ብሆንስ? ተጠንቀቅ እህቴ ከልብሽም ከገንዘብሽም ሳትሆኝ እንዳትቀር

    • @መዲወሎየዋሀ
      @መዲወሎየዋሀ 5 месяцев назад

      ይቅርብሺ እህቴ እራቂ ውሸቱን ነው አልወዳትም እሚልሺ እራቂ

  • @ዘቢባ-ሠ3ፀ
    @ዘቢባ-ሠ3ፀ 2 года назад +1

    ወድሜትምርቱጡሩነዉ

  • @hayathsssen3144
    @hayathsssen3144 2 года назад +1

    ወድሜ እባክህ በዉስጥ መስመር ባገኚህ ምኞቴ ነዉ

    • @mudaytv3177
      @mudaytv3177  2 года назад

      Facebook;- muday mereja.

    • @hayathsssen3144
      @hayathsssen3144 2 года назад

      @@mudaytv3177
      Facebook ላይ ላገኛህ አልቻልኩም

  • @hayathsssen3144
    @hayathsssen3144 2 года назад +1

    ምክርህ ፈልጌ ነዉ