Alemneh Wasse አጃኢብ! ሆንዱራስን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 июн 2024
  • КиноКино

Комментарии • 17

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 6 дней назад +6

    አይ አሜሪካ ይሄኔ ፕሬዘደንት በነበሩበት ሰአት አልታዘዝ ብላቸው ነበር ለዛ ነው እንዲህ በወጥመድ ሚተበትብት ፈጣሪ ይሁን እንግዲህ ሌላ ምን ይባላል።

    • @user-ie1lm6kb9k
      @user-ie1lm6kb9k 6 дней назад

      ስለ ሁንድራስ ምንታዉቃለህ?? ስለህዝቡስ ???

  • @giantafrica7204
    @giantafrica7204 6 дней назад +1

    ማስታወቂያወን ከዜና በኋላ አድርገው

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 6 дней назад +2

    ለአምነህ የትኛው ሪል እስቴት እንግዛ🤔 አዛከንኮ? አንዴ አዲስአበባ አሁን ደግሞ ዱባይ?
    እንደሚገባኝ የማስታወቂያ ራሱን የቻለ ስነምግባር አለው።

  • @leshasf7531
    @leshasf7531 6 дней назад +1

    ህግ ፊት ሁሉም እኩል ነው!!! ጁሪ ፊት እንጂ የፖለቲከኞች ውሳኔ ስላልሆነ ተአማኒነት አለው።

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 6 дней назад +2

    አልምዬ ሊባኖስ ነበጢዬ የተባለው ሰፈር ካለውበት ቅርብ ርቀት ቦታ የእስራኤል አየር ጥቃት የተባለ ከባድ ፍዳታ እሚነድ ጭስ ይታየኛል እረምንሻለናል ወገን😢

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l 6 дней назад

      Ene rasu edeferaw new minale arfew bikemetu

    • @kante5318
      @kante5318 6 дней назад

      @@user-iu5zd5iu9l. ምንአለበት እማታቂውን ነገር ባትለፈልፊው ወይ ሹልክ ብሎ አገራቸውን መተው

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l 6 дней назад

      @@kante5318 Anite tawkaleh ayidel betam gobez

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 3 дня назад

    እነ አብይ አህመድ ይበልጣሉ እኮ ለዕፅ ንግድማ።

  • @user-fl8dy2zc2u
    @user-fl8dy2zc2u 6 дней назад +3

    አንተ አሰማ የሀገር ሰው በየሰከንዱ ይታሰራል ይገደላል ይሰደዳል ሴቶች ይደፈራሉ ያውም መንግሥቴ እምትለው የሚያሳክምህ ለወገንህ ለምን ድምፅ አትሆንም ባንተ ስራ ጋዜጠኝነት ለሀገርህና ህዝብህ ካልሆነ ስለ እስራኤል ዪክሬን አውሮጳ ቲርክ አረብ አንድ ሰውም መሞት የለበትም ብለክ ትመፀደቃለህ ኢትዮጵያውያን ከሰው ጋር አትመድበንም ጊዜ ራሱ ይፈርዳል

    • @user-ie1lm6kb9k
      @user-ie1lm6kb9k 6 дней назад

      ስድቡን ባልቀበለዉም አስተያየትህን ግን100%እስማማበታለሁ

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x 6 дней назад +1

    አብይ አህመድ እንደዚህ በአሜሪካ ፖለሶች በካቴና ታስሮ ማየት ነው የናፈቀኝ

    • @bisratzewdie9081
      @bisratzewdie9081 6 дней назад

      ደንቆሮ

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l 6 дней назад

      ​@@bisratzewdie9081Alisadebim elina edanite ayinet demo sew yifetatenal😢😢

    • @fatoseid211
      @fatoseid211 6 дней назад

      ምን ይደረጋል ናፍቆህ ይቀራል

  • @KukuMesfin
    @KukuMesfin 6 дней назад

    ሰውየው ስለ ዮክሬን ሩሲያ ቻይና ኢራን እያልክ ብቻ ከምትዘግብ ምናለ ስለ ጎረቤት ሀገር ኬንያ አትዘግብም??? አይንህ ስር ያለውን ትተህ ስለ ጫማ ስር ያለውን ትዘግባለህ። በልምድ ጋዜጠኛ እንደምትባል የኢትዮጵያ ሕዝብ ያውቃል። አንተ መደበኛ ስራህ ዜና ማንበብ ነው ይገባኛል ይገባናል። ስለዚ ስለ ኬንያም ስለሌላም ዜናዎች ዘግብ። በተረፈ ከድሮ ጀምሮ የዜና አዘጋገብህ እንወደዋለን እናደንቅሀለን። ስለአንድ ነገር ብቻ ግን አትዘግብ የእውቀት ማነስ ያስመስልብሀል ።