አሳምነው ፅጌ የሚያወሳ ሙዚቃ - አማራ ተከቧል ብሎ ያነቃ ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ፅጌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 98

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku 10 месяцев назад +10

    አባቴ የኔ ጀግና ስምህ በልቤ በቀይ ቀለም ተፅፎ ይኖራል ጀግና ነብስህን በገነት ያኑራት

  • @fttg5315
    @fttg5315 10 месяцев назад +4

    የአማራ አንገት አንድ ነዉ እንዲት አማራ አማራን ይገላል እንዳ በፈፁም። አማራ ሰማኝ ሰዉ በላዉ አብይ እና የትግሬ ወያኔ የአማራን ልዬ ኃይል ልብሰ አልብሰዉ ያሰገቡት ገዳይ ኃይል አምባቸዉን እና አሳምነዉን ገለዋቸዋል። እዉነቱ ይህ ነዉ አማራ ሠዉ በላዉ አብይ ለፈርድ መቅርብ አለበት። እኛ ፋኖዎች በቅርቡ አናደርገዉ አለን።

  • @Befrduam
    @Befrduam 10 месяцев назад +2

    አሳምነው የአማራ አባት !!

  • @YodiMeki-hl2yu
    @YodiMeki-hl2yu 10 месяцев назад +9

    ይህ ግሩም ሥራ ሁሌ አዲስ ስለሆነ መደመጥ አለበት። ለ135 ሰው ሼር አደረግኩት።

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 10 месяцев назад +3

    አሳምነዉ የተበላዉ ባለማወቃችን ጠላት ቋንቋችን በሴራ በመደበላለቅ
    አሰምነዉ ተበላ
    ነብሱን በገነት ያኑራት።
    በሰጋ ቢሞትም በሚሊዮን የሚቆጠር አሰማነዎች
    ተፍጥረዉ የገደሉትን
    ጠላቶቻችን እደቅጥል አልግፍል
    ፍኖ በድል ላይ ድልን
    እየተቀዳጀ የጠላታችን ፅንፈኞ ጋሎችን ተሰፍ አስቆርጡዋል።።።።።።።።

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 10 месяцев назад +8

    የኔጀግና የዘመናችን ነቨይ አሳምነው ጸጌ ሁሊም እናስተዉስክ አለን ምን ዋጋለው !!ጀግነታቸውን አይተው ቀድመው በሏቸው 😭😭😭😭😭

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 10 месяцев назад +3

    ድለ ለፋኖ❤❤❤

  • @abebemollabelay7373
    @abebemollabelay7373 10 месяцев назад +3

    ፋሲሎ እድሜ ይስጥህ የምርጦች ምርጥ ነህ ሞቼ ነው የምወድክ

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 6 месяцев назад +2

    አሳምነው፡አባታችን፡ነግረህነበር፡መቸምአንረሳህ፡ድልለጀግናው፡አማራፋኖ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي 10 месяцев назад +27

    ጀግነው አሣምነው መቸም አንረሣው

    • @asterbelayneh5143
      @asterbelayneh5143 10 месяцев назад

      አውሬው ጓደኞቹን ቆርጥሞ የበላ ጀነራል ጅብ ነው

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 10 месяцев назад +5

    ጀኔራልአሣምነዉፅጌታሪክአይረሣህም

  • @Lucy-km4zi
    @Lucy-km4zi 10 месяцев назад +10

    ታሪክን መከተብ እንዲህን ነው ።

  • @solomonbelew7571
    @solomonbelew7571 10 месяцев назад +3

    ደግናው የአማራ የዘመኑ አጴ ቴድሮስ አሳምነው ፈጣሪ ነፈስህን በገነት ያኑርልን እራይህ እውን ይሆናል!!!አሜራ ነፃነቱን በክዱ ያስከብራል!!!

  • @YodiMeki-hl2yu
    @YodiMeki-hl2yu 10 месяцев назад +5

    አሳምነው ፅጌ እኛ አንረሳህም!!!

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 10 месяцев назад +2

    የብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ አሟሟት በጣም በጣም እርር ያደርገኛል አቢይ አህመድ የተባለ የዛር ውላጅ በሕይወት ከኢትዮጵያ ማምለጥ የለበትም ፋኖ ማሸነፋችሁ አይቀርም አየር መንገዱንና አየር ኃይሉን ቀድሞ የሚቆጣጠር ታጣቂ መዘጋጀት አለበት ይህ ግለሰብ ደሙ ካልፈሰሰ የጀኔራል አሳምነው ደም አማራን ማእበል ሆኖ ይወስዳል አማራም አንገቱም ቀና ማድረግ አይችልም ስለዚህ አብዮት አህመድ ሥጋ ለባሽ ሰይጣን ቢሆንም እንደ አማራ ባህልና ጀግንነት ደም የሚጠረው በደም ነው

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 10 месяцев назад +18

    ተናግሮ ነበር የሠማው የለምጅ 😭😭😭😭

    • @AyeleA-h6q
      @AyeleA-h6q 10 месяцев назад

      የኢትዮጵያ ህዝብ ለታሪክ የሚተላለፍ የቃል እዳ አለበት አደራ በላ በረሀ የተከራተተው ስመኘው በቀለ ለምን ተገደለ

  • @YodiMeki-hl2yu
    @YodiMeki-hl2yu 10 месяцев назад +8

    የዚህ ጀግና ንግግር ሁሉ ተፈፅሟል! እናት ወልዳለች

  • @elsayilma348
    @elsayilma348 9 месяцев назад +2

    ጀግናው ሁሌም በልባችን ፣ትኖራለህ፣ነብሰሀን ይማር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elsa-d2g2j
    @Elsa-d2g2j 10 месяцев назад +6

    የኔ ዘመን ጀግና አሳምነው አብይ ነፍሰ በላ በለው😭😭😭😭

  • @yitbarekmulie
    @yitbarekmulie 10 месяцев назад +3

    HERO OF AMHARA FOREVER
    ሁሌም ትዘከራለህ አባታችን ነፍስህ በገነት ትኑር

  • @لبابهمحمد-ث2ح
    @لبابهمحمد-ث2ح 10 месяцев назад +10

    ለሀገሩ ለወገኑ ቋሚ

  • @abbytesfa2380
    @abbytesfa2380 10 месяцев назад +2

    አሳምነው ሁሌም በልባችን ነግሰህ ትኖራለህ።

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 10 месяцев назад +7

    ጀግናችን የዘመናችን ንጉስ አሳምነው ፅጌ በአማራ ልብ ውስጥ ሁሌም ትዘከራለህ አባታችን ነፍስህ በገነት ትኑር

  • @SikoSilo-l8s
    @SikoSilo-l8s 10 месяцев назад +2

    አንድ አማራ አሳምነው ፅጌ እኛ አንረሳህም🥰🥰🥰💪💪

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 10 месяцев назад +4

    አባቴ መቼም አይዘነጋም ታሪክህ ሳናውቅ በገዛ ወገንህ የተበላህብን ደማችን 😢😢😢 እመብርሀን በቀኝህ ትሁን አባቴ ሁሌም እልሀለው

  • @ישונזגטהון
    @ישונזגטהון 10 месяцев назад +2

    ጀግናዬ አልሞትህም ሺ አሳምነው ተክተሃል ❤❤❤❤

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 10 месяцев назад +3

    አብይ ጋላው ጀግኖቻችንን በሴራ በላብን ከኢንጂነር ስመፕው በቀለ ጀምሮ ሁሉብም ገደላቸው አማራ አይረሳም መልሱ ይከፋልጂ 💚💛❤😭😭😭

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 10 месяцев назад +4

    አሳም ሁሌም አለህ በልባችን ኡፉ አይ ሆዳም ጀግናን ይበላል ሀገርያስደፍራል 😢

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru5316 10 месяцев назад +1

    ሞቶም የሚያታግል ጀግና አሳምነው ፅጌ በአማራ ሕዝብ ውስጥ ነሕ

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 10 месяцев назад +2

    ክብር ፤ ኢትዮጵያችን ፤ አቶ ፡ አሳምነው ፡ ፅጌ ፤ """🙏🥀🥀🥀🙏""" ። (👋 👋 👋) ።

  • @birrubirru5799
    @birrubirru5799 10 месяцев назад +1

    ጀነራል አሣምነው ጽጌማ ያሉት አንድ እንሁን አለ። አንድከሆን አንደፈርም አለ። የተባበረ ክንድ ያስከብራል አለ። እነሆ የዛሬው የፋኖ አንድ መሆን የአማራ ፋኖ ሕብረት አንድ መሆን ክንደ ብርቱ፣ አይበገሬ፣ እንደ አንድ አካል፣ እንደ አንድ ባለዓእምሮ ሀሳቢ፣እንደ አንድ አልሞ ተኳሽ ፣ እንደ አንድ ልብ ፣ እንደ አንድ አእምሮ ሀሳቢ ፋኖ እንሁን አለ ጄኔራል አሣምነው ጽጌ የማይደፈር ተደፈረ ፣ እነሆ ዛሬ አይበገሬ ፋኖ አንድ በመሆን እትዮጵያን አንድ ለማድረግ ድል በድል እየገሠገሠ ጫፍላይ ደረሰ፣ ፋኖ ተሠማራ እንደ ሆቼማል እንደ ቼኩቬራ እየገሰገሰ ሸዋ ላይ ደረሰ፣ የዐቢይን ሥርአት እያፈራረስ ሸኖ ላይ ደረሰ ጄግና ፋኖ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ፣ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ተከብራና ታፊራ ትኑር ድል ለፋኖ ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤

  • @zimamazezew4379
    @zimamazezew4379 10 месяцев назад +1

    ጀግናው💪 አሳምነው ፅጌ መቸም አንረሳህም : ያሳምነው ሞት ልክ እንዳባቴ ሞት እኩል ነው በጣም የሚያመኝ

  • @AyeleA-h6q
    @AyeleA-h6q 10 месяцев назад +4

    አቤት ገዳዮቹ ሚጠብቃቸው ፍርድ በሠማይቤት

  • @VcbgvBvvn
    @VcbgvBvvn 10 месяцев назад +3

    ነብስህ በሰላም ትረፍ አባቴ😢

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 10 месяцев назад +2

    Ye AMARA jegina lij asaminew siga ❤❤❤ 💚💛❤ ❤❤❤

  • @habtamneshbeyenh1351
    @habtamneshbeyenh1351 10 месяцев назад +3

    ጊዜው ሲደርስ ይኸው ወጣ እንቆቅልሽ ነው ነገሩ ስሰማው ሁሌ የሚያስለቅሰኝ ዘፈን

  • @MntesnotWegny
    @MntesnotWegny 10 месяцев назад +3

    የጀግኖች አለቀ😍😍😍😍

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 10 месяцев назад +1

    አዎን ጀግኖቹን ቀድመው ከበሉዋቸው በሁዋላ አማራ ፍዳውን አየ 😭😭😭 እንዴት ተደፈረ ይሄ ጀግና እንዴትስ ተቀደመ ብዬ አንጀቴ እርር ይላል 😭😭😭

  • @GenetYimer-th7zn
    @GenetYimer-th7zn 10 месяцев назад +1

    በእውነት. በአብይ. ስርአት. ስት. ጀግኖችችነን አጣን የአማራ ህዝብ እያቀላፋ ለአለም የሚበቁ

  • @hailemariamdires1821
    @hailemariamdires1821 5 месяцев назад

    ድል ለፋኖ

  • @SelamEthiopia-fo1tq
    @SelamEthiopia-fo1tq 10 месяцев назад +2

    ወይ ነዶ !!!
    አሳምነው ፅጌ ልጆችህ እሳት ሆነው ምድረ ባንዳ የጣሊያንን እንቁላል ቀቃይ ሁሉ እያበራዩት ነው።

  • @MekuryaTesfaw
    @MekuryaTesfaw 3 месяца назад +1

    መቸም መቸም አንረሳልም አሳመነው

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 10 месяцев назад +1

    Thanks,,❤

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 10 месяцев назад +1

    አቤቴብ፣አባ ሆይ ለተበዳይ ፣ጌታ ሆይ እጅህን ዘርጋ ፣ይኽንን መንግስት በቅንንት መግዝት ያልቻለውን አቤቱ የእሥራኤል አምላክ ሆይ ፍርድ ስጥ😢😢😢

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 5 месяцев назад

    እናታችን አሣምነው ፆጌ ነፍስ ግን ይማረው

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 2 месяца назад +1

    Wond Ayimotim Ethioia Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia ❤❤.

  • @RukeyaYimer
    @RukeyaYimer 10 месяцев назад +2

    የአንባቼውና የአሳመነው ፅጌ ሞት ወላሂ ልክ እንዳባቴ ሞት እኩል ያመኛል ልጆችህ በቃልህ መሠረት እየተዋደቁ ነው አሣመነው ፅጌ የሚል በደማቸው ገብቶ

  • @MariamAhmad-uz3je
    @MariamAhmad-uz3je 4 месяца назад

    ሰላምለሀገራቺን ሰላምለህዝባቺን ፍቅርለወገናቺን ኢቶባሰላምሺናፈቀኚ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔርሰላሙንአዉርድላተምንይሳንሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 10 месяцев назад +2

    ጄ/አሳምነው በዚያን ጊዜ ከሰኔ ፩፭ በፊት የተረዳውን ያየውን፣ በወያኔና በኦነግ፣ በአማራው ላይ የተደገሰውን ከፍተኛ አደጋ በወቅቱ የነበሩት ብአዴኖች ሳይገባቸው፣ሲያደናቁሩን ጠላቶች ግን(ወይኔና ኦነግ) የአሳምነው መረዳትና ቁርጥ ውሳኔ፣ ህዝቡን ማንቃቱ አስደንግጦአቸው ገደሉት። (የአሳምነው እርምጃና አቁዋም ትንሽ ሚስጥር ቢሆን ኖሮ አሳምነው ለዛሬ ይቆይ ነበር!?) ለራሳቸውም ሳይሆኑ ህዝቡን ይዘው መቀመቅ የገቡት የብአዴን መሪዎች ዛሬም ብሚደንቅ ሁኔታ እንደተኙ ናቸው። አሳምነው ለአማራው የፀጥታ ሀላፊነትና በክልሉ ውስጥ ተደቅኖ የነበረውን አደጋ በመረዳት፣ ከመሞቱም በፊት በኤርትራ በኩል የገባውንና ሰሜን ሸዋ በረሀ ላይ ተደብቆ 3 ሚሊዮን አማራን በመጀመሪያ አካባቢ ያፈናቀለውን፣በወያኔ ፋይናንስ ይደረግ የነበረውን የዳውድ ኢብሳን ጦር ያወደመ ጀግና ነው። አሳምነው አይን የገባው ያኔ ነው። አሳምነው የጊዜያችንን ታላቁ ጄኔራል ነው!

  • @AyeleA-h6q
    @AyeleA-h6q 10 месяцев назад +1

    እውነተኛ ጀግና ማእን አወቀው ያኔ ትንቢት ተናጋሪ አርዮስ በላው

  • @zeynyazeain2128
    @zeynyazeain2128 10 месяцев назад +1

    አሳመነው ፅጌ አባቸው ሌሎችም መቸም መቸም የማረሳ አብይ ውሬ ሰው ላቀንህ ይድረስ 😢😢😢

  • @alemhussenyimer584
    @alemhussenyimer584 10 месяцев назад +1

    የኔ አባት 😢 የኔጀግና ሁልጌዜም እንዳዘነሁ ነው😢😢😢😢 ምናለ ዛሬላይ ብትኖር😢😢😢😢😢

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 5 месяцев назад

    አሳምነው የኔ ንጉስ መቸም አንረሳህም!❤😢😢😢😢

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on 10 месяцев назад +1

    እውነት ነው ጅቡ ከጉሬው እያፋሸገ ሊወጣ ሲል አይቶት 😢😢😢 እህህህ የአሳምነው ሞት ህመም ነው ነገር ግን እልፍ አሳምነው ተክቷል እግዚአብሔር ይመስገን
    አብይ ጅቡ አስቀድሞ በላው😢😢

  • @banchiymenubelay
    @banchiymenubelay 10 месяцев назад +1

    አብይ ነፍሰ በላዉ 😢 😢😢አሳምነዉ ጽጌ:ሥመኘዉ በቀለ:አምባቸዉ መኮንን😢😢😢😢😢መቼም አንረሳችሁም
    ድል ለፋኖ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 9 месяцев назад +2

    Rest in PEACE in🌸 HEAVEN OUR #HERO PATRIOT #ASAMINEW #TSEGE ✨

  • @AyeleA-h6q
    @AyeleA-h6q 10 месяцев назад +1

    እቺ አገር በአያቶቻችን እናበአባቶቻችን ደም አጥንት ቆየ ሲባል አናምንም አሁን በኝ እድሜ አየን

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 10 месяцев назад +1

    እህ አንድ ነገር አለ የተድፈነፈነ ሴራ ዳሽ አውሬ አራጅ ሴራ የአማራን ህዝቦች የበላ አላጋጭ ሴራ ይህ ሴራ መቀንጠስ አለበት ተፈልፍሎ ከስሩ ከሴራው መቀንጠስ አለበት ቅንጥስ ይበሉና አሜን አሜን አሜን ጌታ ቅንጥስ አርጎ ይጣላቸው በሀይሉ አሜን አሜን አሜን

  • @ጎጃሜዋየዘሜእህት
    @ጎጃሜዋየዘሜእህት 10 месяцев назад +2

    ትንቢተኛው አባቴ እህህ😢😢😢😢💔💔💔💔💪💪💪

  • @frewoinyalew3090
    @frewoinyalew3090 10 месяцев назад +2

    General asaminew tsiga alimotem ale

  • @MAZAYAPHonE-z9g
    @MAZAYAPHonE-z9g 10 месяцев назад +2

    💚💛❤💚💛❤

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 10 месяцев назад +2

    ❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 5 месяцев назад

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሽንፈት ነው!!!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 5 месяцев назад

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሽንፈት ነው!!!
    ከሰርጎ ገብ ቅጥረኛ ከፋፋዮች ተጠንቀቁ

  • @KasuBayeleg
    @KasuBayeleg 10 месяцев назад +1

    My file

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond8727 10 месяцев назад +3

    Del lea Fano Fano Fano wedefet

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 10 месяцев назад +1

    አንበሳው የአማራ ውን አሁን ላይ ባየው ቀና ብሎ ልጅችህን አንዲ ቀና ብለህ እያቸው

  • @Tarekegngebre1919
    @Tarekegngebre1919 10 месяцев назад +2

    ዋው በላው እንጂ ያ ዘንዶ አብይ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 5 месяцев назад

    ቀድሞ የተረዳ አንበሳ አንበሳ አንበሳ የአማራ ልጅ!!!!!

  • @hadia1097
    @hadia1097 10 месяцев назад +2

    😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 10 месяцев назад +1

    😢😢😢

  • @DegsewTarekegneDegsw-xz4hf
    @DegsewTarekegneDegsw-xz4hf 5 месяцев назад

    ተከበናል ያልከው አባቴ መቸም አንረሣህም 😢😢😢

  • @helenalene4989
    @helenalene4989 10 месяцев назад +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo 27 дней назад

    😢😢😢🙏

  • @Weleta-g9x
    @Weleta-g9x 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤😂😂😂 dil le fano egiziabiher

  • @የድሃልጅፍቅር
    @የድሃልጅፍቅር 10 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢 እህህህህህህህህ😢😢😢😢

  • @alya.2151
    @alya.2151 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis229 10 месяцев назад +1

    Agerachenen ye zemenachen Mohamed geraje eyemerat zem yemel Amhara be kumu yemote new gegena eyasebelu yemenor wodam Amhara tefeterol erasachenen masedat aleben😢😢😢😢

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤😢

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤😘🥰😍😘🥰😍😘🥰😍😘

  • @AlmazAlmaz-c1z
    @AlmazAlmaz-c1z 10 месяцев назад +1

    Delefanoooooooo

  • @bbnn709
    @bbnn709 Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤

  • @zewdi6546
    @zewdi6546 6 месяцев назад

    የአማራ ባንዳ ነው አሣምነው ፅጌን ያስበላ

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 10 месяцев назад

    ይሄ ጀግና ቢኖር ኖሮ ይሄ ጅኒ አብይ የሚሉት ዲያብሎስ እንደዚህ አያራም ነበር ። አስንብቶልን ነብር። አሁንም ብዙ ጀግናብአለ ምናልባት እድሜውን ቢያሳጥሩልን ይሄ ስድስት ስልስ ስድስት እብይ የሚሉት ቢያሰናብቱልን።ቢበቃ በዚሁ ሞት።

  • @ራስዳርጌ
    @ራስዳርጌ 10 месяцев назад +1

    ግሙን አብይ አህመድን በግንባሩ ደፍተን በቀላችንን እንወጣለን ...watch 💪🏾

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 5 месяцев назад

    የአማራ ሕዝብ ትግል አብሪ ኮከብ!!!!!!

  • @etagumohammed1395
    @etagumohammed1395 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DfsDf-kz5sg
    @DfsDf-kz5sg 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤አማራ አማራ አማራ ይቅደም አማራ

  • @BezaBirhane-y3h
    @BezaBirhane-y3h 9 месяцев назад

    😭😭😭😭😭🫡

  • @kenenyew9083
    @kenenyew9083 10 месяцев назад

    only be zefen an be fukera lewoot yelem. amaraw Neka, tederage, amert!!!

  • @asterbelayneh5143
    @asterbelayneh5143 2 месяца назад

    መምድረ ቀረርተም ሙሾ ነው የምታወርደው የሰው ልጅን እንደ አውሬ የበላ ገዳይ ይዘህ ታቅራራለህ

  • @MAZAYAPHonE-z9g
    @MAZAYAPHonE-z9g 10 месяцев назад +1

    😭😭😭😭😭

  • @Asaew-rs3to
    @Asaew-rs3to 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢