Hello tedros tsegaye how are u with the what conturbitors up hold uintd ethiopians which is morally very important to you?i remember you when you asked people in a different fourms at cves i admirwd you who ever, u can hat abiy ahmed policy;however,please do t bring these nefitenga wjo are not accepting your tigrean familly as un ethiopin so dont be asoccissted with them bcs they will trush ub are tigrean. I u drestand that u have a fact as un ethiopian but the end remans the same plwase also dont be more than the amhara to save ethiopia . When i said this ,i want you to understan that believe your self as a tigrean not as shovemizimmm
ቴዶ ቃላት አጠቃቀምህን ምን ያክል እንደማደንቅልህ ለመግለፅ ቃላት ያንሰኛል!::
ቴዲዬ አንተ ባለብሩዕ አህምሮ ማነው አንተን አያይም ያለው ያንተኮ እይታ ደብል ነው ። ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ
ይሄን ሚዲያ እና ቴድሮስ ፀጋየን አለመድነቅ ንፍጉነት ይመስለኛል ክበሩልን ርዕዮቶች ።
ኢትዮ 360 ሚዲያ እና ርዕዮት ሚዲያ እንዲሁም አስራት ሚዲያ ሶስቱንም በየቀኑ አዳምጣቸዋለሁ ለእኔ ቀዳሚ ምርጫዎቼ ናቸዉ።
የተከበርክ ቴዎድሮሥ።
በእውነት ሥለ የጋራ ሐገራችን ኢትዯጵያ ያለሕ ግንዛቤ አና ፍቅር እጅቅ ጥልቅ እና ክቡር ነው፣
ከፕሮፌሠር ፍቅሬ ቶሎሣ ሐሠባችሁ አንድ ነው ምንአልባት ያለመግቤባት( misunderstandings) ይመሥለኛል።
ዘመንሕ ይባረክ እጅግ በርታ።ለኢትዮጵያ እንደቅሬታ የተነሳሕ ልጅ ነሕ።
Much respect and appreciate
Thanks Teddy happy holidays
Teddy yezemenu mircha
ኢትዮጵያ ማለት በእኔ አተያይ ፦ ድብልቅልቅያ ማለት ነው ። ይኸውም በኃይማኖት ፣ በጎሣ ፣ በቋንቋ ፣ በቆዳ ቀለም ፣ በፍልስፍና ፤ የተለያየን ፣ ማህበረሰብ ፣ በመቻቻል ፣ በመርዳት ፣በመረዳት ፣ ባጠቃላይ በመረዳዳት ፤ ፤የሚኖሩባት ፥ የዓለማችን ፣ ታላቅ ፣ ሃገር ፣ ማለት ነች ።
ከነብዩ ኤርሚያስ አባባል ልዋስና ኢትዮጵያዊ ማለት ዥንጉርጉር ነው ።
God bless you Teddy
Perfect
በጣም ጥበብ አለህ አንተን መከተል ያድናል እንጅ አይገልም በርታ ወንድም
አንተን ማዳመጥ ለጆሮ ሙዚቃ ነው
ቴዲ አንበሳ ነህ
ቴዲ እቺ አገር ያጣችው እንዳተ አይነት ጥሩ ሰው እንጂ የተማረ ባለዲግሬ አይደለም መማር ጥሩ ግበኛ ወይም ጥሩ መካኒክ ያደርጋል እንጂ ጥሩ ሰው አያደርግም የአገራችንን እምቅ እውነትኛ ማንነትን ክዶ ወይም ማወቅም አልፌልግም እምብየው በማለት እውነትን በሚክዱ አልባሌዎች ትውልዱም አገራችንም እየጠፋች ነች። ዘወትር ያአንተን አባባል ሳዳምጥ። እውነት ኢትዮጵያ በቀደመው እውነታ ትድናለች።
ምናለ ጠንባራው መንግስት እና ጠንጋራው ተቃዋሚ የቴዲን ጭንቅላት ግማሽ ቢኖራቸው ውይ እንዲህ ተባልተው ባላባሉን
Tedros #1 woyane
ኤርትራ ማለት ለእኛ ባተረጓገም የራሺያዋን ኪሪሚያ መሳይ ሰፈር ነች በርግጥ ድህነታችን አቅም ነስቶናል ቢሆንም ወደፊት እግዚአብሔር ይረዳናል አምላካችን ሁልጊዜም ከ ፍቅር ጋር ነው !!! ።
Hello tedros tsegaye how are u with the what conturbitors up hold uintd ethiopians which is morally very important to you?i remember you when you asked people in a different fourms at cves i admirwd you who ever, u can hat abiy ahmed policy;however,please do t bring these nefitenga wjo are not accepting your tigrean familly as un ethiopin so dont be asoccissted with them bcs they will trush ub are tigrean. I u drestand that u have a fact as un ethiopian but the end remans the same plwase also dont be more than the amhara to save ethiopia . When i said this ,i want you to understan that believe your self as a tigrean not as shovemizimmm
Eritrea is Eritrea u must give up broo