Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዜኖኩ ጽድቀከ ወነገርኩ አድኅኖተከ ከሠትኩ ቃላቲከ ለሕዝብከ ኢትዮጵያ [፪]ወመሀርክዎሙ [፬] በጸጋሁ ለመንፈስ ቅዱስ ይቤ ያሬድ ካህን[፪]ጽድቅህን ነገርኩ አዳኝነትህን አስተማርኩ ቃላትህን ለኢትዮጵያ ሕዝብህ ገለጥኩእኔም በመንፈስ ቅዱስ ፀጋ አስተማርኩአቸው አለ ያሬድ ካህንድንቅ ወረብ ነው በእውነት በርቱ በአንዳቤት ደቡብ ጎንደር ያሉ ጥንታውያን ገዳማት ይታወሳል በዚህ
ምንአለ ይኼ ትውልድ አርፎ ከእናንተ ቢያብር 😢 ነፍስ ነገር ናችኹ ለነፍስ የሚኾን ለነፍስ የተቃና ምግብ ነውና የምታበስሉላት እግዚአብሔር የሰማይ ቤታችኹን ያስውብላችኹ 🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏ዝማሬ መላዕክት ፣ ዝማሬ ዳዊትን ፣ ዝማሬ ያሬድን እና የቅዱሳን ሕፃናት ዝማሬ ያሰማልን ። ታላቅ ቅናት እቀናለኹ 🙏🛠
ደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ከታደሰ በህሗላ አላየውትም ነበር በጣም ነው ደስ የሚለው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ለበለጠ አገልግሎት ያበርታችሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ በእውነት ደስ ብሎኛል፣ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በረከተ ቅዱስ ያሬድን ያድልልን ...❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም እህቶቼ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ
ዝማሬ መላዕክት ፣ዝማሬ ቅዱስ ዳዊት ፣ ዝማሬ ቅዱስ ያሬድን ያሰማልን !!!!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ። በቤቱ ያጽናችሁ
Zimare Melaekit Yasemalin...........❤❤❤
የአርያም ምስጋና በምድር
እልልል እልልልል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ፡፡ ከቅዱስ ያሬድ ረድኤት በረከት ያሳትፋችሁ፡፡
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzeabiher yebarkuachihu
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ምን አለ ከእናንተ ሕብረት ቢደምረኝ😢
አዲስ አበባ ውስጥ ከሆኑ የማኅበሩ አባል ሆነው ለሚመጡ ምንም የሚከለክል ነገር የለውም የክፍሉ አባል ሆነው ማገልገል ይቻላል
Zimare Melaekit YAsemalin
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Waw lelochunem yitbehal endihu akrbulin
kale hiwot yasemalen
zmare melaeket yasemalen
የተለያዬ አባባል ነው ያለው እንዴ? ሌላ ቦታ ያየሁት እንደዚህ አይደለም የሚያቀርቡት አንዳንድ ልዩነቶች አሉ ካየሁት ጋር ሲተያይ፡፡
በዚሁ ዩቲዩብ ሁለት የሊቃውንት ማብራሪያ በክፍል ሁለት ተላልፏል እንዳየሁት እናም ሙሉ ከማብራሪያው ጋር የቀረበ ነው ። በዚህ ላይ ደግሞ መምህር ሊቀ ጠበብት ዓይነ ኩሉ ላቀው ናቸው ያስጠኗቸው በተጨማሪም በዋናው ቤት ልክ እንዲሆን ተብሎ ሙሉ ሥርዓቱ ነው የቀረበው ከበሮ ምቱም በቤቱ ልክ ነው የተጠናው ።ማብራሪያ ከሆነክ
በአዲስ አበባ የልደታን አይተህ ሊሆን ይችላል ግን አንዳቤት ከመንጩ በሰባት ቤት የሚባልና ከበሮውም ስድስት ዘጠኝ እያለ እየቆጠረ በወረቡም ልዩ የሆኑ እኽታውች ያሉት እና የሚፀፈም ነው እንዲህ
ሯ ከዚህ በፊት አጫብር ላይ የተለያየ እርግጫ አምጥተውብን አልነበር አንዳንድ ሰንበት ተማሪ ፡፡ ደቡብ ጎንደር መሄድ ነው ለኦርጂናሉ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዜኖኩ ጽድቀከ ወነገርኩ አድኅኖተከ ከሠትኩ ቃላቲከ ለሕዝብከ ኢትዮጵያ [፪]
ወመሀርክዎሙ [፬] በጸጋሁ ለመንፈስ ቅዱስ ይቤ ያሬድ ካህን[፪]
ጽድቅህን ነገርኩ አዳኝነትህን አስተማርኩ ቃላትህን ለኢትዮጵያ ሕዝብህ ገለጥኩ
እኔም በመንፈስ ቅዱስ ፀጋ አስተማርኩአቸው አለ ያሬድ ካህን
ድንቅ ወረብ ነው በእውነት በርቱ በአንዳቤት ደቡብ ጎንደር ያሉ ጥንታውያን ገዳማት ይታወሳል በዚህ
ምንአለ ይኼ ትውልድ አርፎ ከእናንተ ቢያብር 😢 ነፍስ ነገር ናችኹ ለነፍስ የሚኾን ለነፍስ የተቃና ምግብ ነውና የምታበስሉላት እግዚአብሔር የሰማይ ቤታችኹን ያስውብላችኹ 🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
ዝማሬ መላዕክት ፣ ዝማሬ ዳዊትን ፣ ዝማሬ ያሬድን እና የቅዱሳን ሕፃናት ዝማሬ ያሰማልን ።
ታላቅ ቅናት እቀናለኹ 🙏🛠