"ማርያም ድንግል" ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 57

  • @Bantalem-z4r
    @Bantalem-z4r 11 месяцев назад +6

    እናታችን ጣዕሟን በአንደበታችን ፍቅሯን በልቦናችን ታዉልብን ታሳድርብን።

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 23 дня назад

    እልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Год назад +5

    እእልልልልልልልሌ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @betregiorgis23
    @betregiorgis23 Год назад +1

    ድንግል ትባርካችሁ🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 2 года назад +1

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን ማኅበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ያስፋፋልን

  • @memwaddd4257
    @memwaddd4257 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ለኹላችኹምአጥንትን እሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @SunNight-Ye-Ayeta
    @SunNight-Ye-Ayeta 3 месяца назад +1

    ማርያም ድንግል
    ማርያም ድንግል እንወድሻለን(2)
    የሕይወትን ምግብ ሰጥተሽናልና የሕይወትን መጠጥ ሰጥተሽናልና
    ላንች ይገባል ክብርና ምስጋና እኸ እኸ እኸ
    በዚያች በክፉ ቀን በክህደት ወራት
    በክንፎችሽ ጋርደሽ ሰውረሽ ከመአት
    ቃሉን ተመግበን ፍቅሩን ተረድተን
    ልጆችሽ ለመሆን ምልጃሽ እረዳን
    ማርያም እንወድሻለን።
    አዝ
    እኛ ልጆችሽን በፍቅር ሰብስበሽ
    በሀዘን በደስታ ከኛ ጋር ሆነሽ
    ማእበሉ ቆሞ ወጀቡን አልፈን
    በልጅሽ ቸርነት ለዚህች ቀን በቃን
    ማርያም እንወድሻለን።
    አዝ
    እናቅርብ ምስጋና እንዘምር ዝማሬ
    ለነገስታት ንጉስ ለማሕጸንሽ ፍሬ
    ድንግል የአምላክ እናት እናወድስሽ
    ቃላት አይገልጸውም ልዩ ነው ፍቅርሽ
    ማርያም እንወድሻለን።

  • @DebteraMedia
    @DebteraMedia 2 года назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልል.... አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад +3

    ማርያም ድንግል እንወድሻለን ፪ እልልልልልልልልልልልሎ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @EseyneshAbie-kp7ci
    @EseyneshAbie-kp7ci Год назад +2

    ፍቅሯን ይጨምርላችሁ ማህበራችን ይጠብቅልን

  • @MehariZola
    @MehariZola Год назад

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @genatgeza3469
    @genatgeza3469 2 года назад +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ማህበሩ ይጠብቅልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ጊሩም መዝሙር ነው ❤✝️

  • @tigistsilase3907
    @tigistsilase3907 2 года назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @mercynumerous9078
    @mercynumerous9078 Год назад +1

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @dnabebawyibelu12
    @dnabebawyibelu12 2 года назад +2

    እልልልልልልል ቃለህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን♥♥♥

  • @mkorthomenawo
    @mkorthomenawo 2 года назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @habtamutadesse6795
    @habtamutadesse6795 Год назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @KH-wy1ek
    @KH-wy1ek 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @TamsgenAmlake
    @TamsgenAmlake 3 месяца назад

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤

  • @ዝክረቅዱሳንወንጌልነ-ጨ2ነ

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን።

  • @lawayeshdesta-t8x
    @lawayeshdesta-t8x Год назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ElsiabetAL
    @ElsiabetAL 5 месяцев назад

    አሜንንንን እልልልልልልልልልል

  • @nibretmelis3839
    @nibretmelis3839 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ታሪኳወለተስንበት
    @ታሪኳወለተስንበት 2 года назад +1

    እልእልእልእልልልእልእልእልእልእልልእልእልእልእልእልእልእልልእልእልልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልልእልእልእልእልእልእልእልእልእእል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ!

  • @samrytube8810
    @samrytube8810 Год назад

    Zimare melayktin yasemalin👏👏👏👏👏

  • @SaleamlakMihiretie
    @SaleamlakMihiretie 2 года назад

    zimare melaekt yasmalin

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 Год назад

    Zimare melakit yasemalin

  • @mekidesdam8408
    @mekidesdam8408 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን '' እንዘ ሰብእ '' ከቻላችሁ ልቁልን

  • @efremketema-e4z
    @efremketema-e4z 2 года назад +1

    amen amen amen

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 6 месяцев назад

    Zemrea melaektene yasamalene

  • @BirchikoAdino
    @BirchikoAdino Год назад

    Elielieeeeee

  • @Mimi-u1l1x
    @Mimi-u1l1x Год назад

    Eellll❤❤❤

  • @eliastsegaye1148
    @eliastsegaye1148 2 года назад

    God bless you

  • @YewbneshBrhanu
    @YewbneshBrhanu 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ኦድዮ እና pdf እዴት ማግኘት እንችላለን

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @turedriba4196
    @turedriba4196 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amsalutefera3370
    @amsalutefera3370 Год назад

    Emabetachin titebikachihu!

  • @nahomalemayehu5844
    @nahomalemayehu5844 2 года назад

    Elili

  • @abebeedilu-pb8jo
    @abebeedilu-pb8jo Год назад

    😊

  • @haylemariamabeneh
    @haylemariamabeneh Год назад

    des ylal

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 23 дня назад

    ግጥሙ ኤዲት ይደረግ

  • @DejeneAlemu-cs1ro
    @DejeneAlemu-cs1ro 10 месяцев назад

    qalhiwot yisaamalin

  • @selam.megrsa3528
    @selam.megrsa3528 2 года назад +1

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bisrattemesgen6306
    @bisrattemesgen6306 Месяц назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @sisay2127
    @sisay2127 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ማህበሩ ይጠብቅልን

  • @museashenafi21
    @museashenafi21 Год назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @senaytube2114
    @senaytube2114 2 года назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።

  • @destagebra4673
    @destagebra4673 2 года назад +1

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @yalewendale5899
    @yalewendale5899 Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AdaneGetnete-s5q
    @AdaneGetnete-s5q Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mamywedajenh7678
    @mamywedajenh7678 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yaredameneshewa3576
    @yaredameneshewa3576 Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @azebsisay0234
    @azebsisay0234 10 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን