ሐረግ ( ክፍል 33)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @lezatubeofficial

Комментарии • 550

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 3 часа назад +250

    ኤፉ እና ናታን ከዚህ በላይ እንዲሰቃዩ አንፈልግም የምትሉ ላይክ 🙈🙆

  • @EtalemZerfu
    @EtalemZerfu 2 часа назад +79

    ኦርቶዶክሶች እንኳን ለቅድስት አርሴማ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @NAs-d3d
    @NAs-d3d 3 часа назад +320

    የኤፍራታነገር ያሣሠበው እስኪ👍👍

    • @Medinaa-i3h
      @Medinaa-i3h 3 часа назад +3

      ኧረ እኔ ነብሴ ልትወጣ ነው

    • @NAs-d3d
      @NAs-d3d 2 часа назад

      @Medinaa-i3h 🥺🥺

    • @NasriyaJamal
      @NasriyaJamal 2 часа назад

      ናቱዬ እንደነት በየሰስበንም ግን ተጨንቀነል 😂😂😂😂

    • @AaA-e1u1x
      @AaA-e1u1x 2 часа назад

      እኔ ላብድነው😢😢😢😢😢😢

    • @HiwiT-v6o
      @HiwiT-v6o Час назад

      era btam eybscgin new ymer😢

  • @Zainab-x5n9t
    @Zainab-x5n9t 2 часа назад +49

    ስታስጠሉ ቆይ ለተመልካችኳ ክብር አታስቡምደ ኤጭ የኢፎፍራታና የናታን ስቃይ የሰለቸዉ ላይክ😢

    • @YitaYita-qh7cs
      @YitaYita-qh7cs 2 часа назад

      Kashem darasi New
      letamalekach keber yalawem

  • @abdullaaldhaheri7977
    @abdullaaldhaheri7977 21 минуту назад +3

    አራ የኤፈራታና የነታን ሰቀይ ይብቀ ከልሆና ድራማዉንም አለማያት ይሸለል😥😥😥😥

  • @መመመመመመመመ
    @መመመመመመመመ 2 часа назад +32

    ክፍል 34ኤፉየ አሸንፋ እናያለን የምትሉ የሉሊትና ያፌት ሲሰቃዩ ማየት ያማረው

  • @davidgetachow7702
    @davidgetachow7702 3 часа назад +55

    ይህን ማልክት ያምታናቡ ሁሉ አማትን ሙሉ ያሳባቹትን ማልካም ናጋር ፋጣሪ ይስጣችሁ አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤👌✔

    • @ሀይቋ
      @ሀይቋ 3 часа назад

      አሚን አሚን አሚን ያረብ

    • @Zbiba-p5r
      @Zbiba-p5r 2 часа назад

      አሜን🙏🙏♥️♥️♥️

    • @TeshagerGagado
      @TeshagerGagado 2 часа назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤😍😍

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 3 часа назад +59

    ያፌት የምትጠሉ ከግርግዳ አጋጩኝ 😂😂ይሄ አስመሳይ

    • @Lele-dk1pi
      @Lele-dk1pi 2 часа назад +1

      😅😅😅

    • @Zainab-x5n9t
      @Zainab-x5n9t 2 часа назад +1

      😂😂😂

    • @SusuAhmde
      @SusuAhmde Час назад

      እሱም እኮ ብዙ ሀኑዋል ግን ስርቶ ቢለውጥ ነበር እንጅ ግን በሀላ ሲያስታውስ ጠብቅ እሚያዛዝን ታሪክ ይኖረዋል

    • @hajayeba
      @hajayeba 45 минут назад

      እሀዉ አገጭዉሺ

  • @AbduSelam-o5x
    @AbduSelam-o5x 3 часа назад +38

    ከአስመሳይ ሠው ይሰውረን❤

  • @nardostu
    @nardostu 2 часа назад +13

    ይድራማ በጣም እየደበረኝ ነው ዛሬ ደግሞ በጣም ያስጠላል ናታንና ኤፉና አታሰቃዩ በጣም ይደብራል ሰው ሁሉ እነሱን አይቶ ነው የሚከታተላችሁ ሌሎች ሁሉም ክተት ናቸው 😢😢😢😢😢

  • @DadiMami
    @DadiMami 2 часа назад +37

    ከኣስመሳይ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 часа назад +49

    ኤፍራታ ከልትፋታች ለይክ አናራግም😢😢ያምትሉ ለይክ😂😂😂

    • @Eda-p3k
      @Eda-p3k 2 часа назад +1

      አዎ አናደርግም ሰብስክራይባችንንም እናነሳለን እኔ በበኩሌ ኤፉን እና ናቱን ስለምወዳቸው ነው የማየው ካልተፈታች አናይም

    • @Sofiaያባቷልጅ
      @Sofiaያባቷልጅ Час назад

      የኔም ሀሳብ ነው😂

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 3 часа назад +25

    ይሄ ጨካኝ አረመኔ አረኔ ተቃጥዬ ሞትኩ እዉነት 😢😢😢😢😢😢

  • @EyasuFasika
    @EyasuFasika 3 часа назад +18

    ኸረ ዮአዳን ልቀቁልን በማርያም

  • @AahahMamad
    @AahahMamad 2 часа назад +8

    አር ኤፉ ትዝታው ተይው እና አምልጭ ናታን አይዜህ ታልፍዋለህ ፂ ከሁሉም ነገርሽ ታሪክሽ አምሮኛል😮😮😮😮

  • @DubaiDxb-pp5jb
    @DubaiDxb-pp5jb 2 часа назад +10

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ለተማልካች ክብር ይኑራችው

    • @SelamNardos
      @SelamNardos 2 часа назад +1

      ከዚህ በላይ ምን ይሁኑ

    • @DubaiDxb-pp5jb
      @DubaiDxb-pp5jb Час назад +1

      @SelamNardos ትላት ዝብርቅርቅ ያለ ነበር ተለቆ ጠፋ በየ ቦታው 🙄🙄🙄

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 56 минут назад

      @SelamNardos ውድ ደምሪኝ ስወድሽ

  • @NdhnNsbsb
    @NdhnNsbsb 51 минуту назад +4

    ናታን በስህተትም ብሆን ለያፌት ሳጠናግረው ደስ ያላቹ ኣላቹ እንሆ ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤❤❤

  • @AlshashaCenter-x8v
    @AlshashaCenter-x8v 2 часа назад +35

    እንደዚ አይነት ድራማ ባይሰራ ደስ ይለኛል ምክንያቱም በተግባር አካባቢኤ ላይ የሰው ልጅ ነፍስ በገንዘብ እየተገዛ ነው እና ምንድነው ከዚ የምንማረው እንደዚም ሰውን አግተው ሃብታም እንደሚሆኑ ባስተማራቹት መሰረት ንፁሃን እየተሰቃዩ ነው ካጠፋው ይቅርታ በቤተሰቤ የደረሰው ነገር እንዳይቀጥል ስለፈለኩ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @edrisassen
      @edrisassen Час назад +1

      ትክክል ተንኮል ነው የሚይስልምድው

    • @ZebibaSeid-is4it
      @ZebibaSeid-is4it Час назад +1

      ትክክልነሽ

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 Час назад +1

      @@AlshashaCenter-x8v 😢😢😢 ኸረ በደንብ ያስተምራል ሆሆ አጋች ከሩቅ አይመጣም አዋቂ ወይም አጥንቶ ነው ልጁን ሽንት ቤት የጣለ አይተናል ልጅን ለሰው ሰጥቶ እዛው አገልጋይ መሆን ይሻላል ቤት ውስጥ እባብ ሰው ካለ ከሱ መራቅ መጠንቀቅ ጥሩ ነው ድራማ ከ100% 50% ትክክለኛ የጓዳ ጎድጓዳ ገመና ማሳያ ነው
      በርግጥ እኔ ፈጣሪ ይመስገን አንዱም አይመለከተኝም ወደፊትም አያጋጥመኝ 🙏❤️

    • @aminasurur2523
      @aminasurur2523 55 минут назад +1

      ትክክል ምንም ይቅርታ አያስጠይቅም

  • @AbebumeleKibret
    @AbebumeleKibret 29 минут назад +1

    አሁን ኤፋ ሁሉንም ማወቋ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤😂

  • @Zewdu-g8g
    @Zewdu-g8g 2 часа назад +10

    ለ ናታንና ለ ኤፍሩ በ👍👍👍🥺 እንድረስላቸው

  • @MdHitt
    @MdHitt 2 часа назад +10

    አፍራታ. መምለጥ. ኣለባት. የሚትለለ😢😢😢

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Час назад

      ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @ageryeblayeageryeblaye
    @ageryeblayeageryeblaye 2 часа назад +8

    ፈጣሪየ እንደያፌት ካለው አስመሳይ ጓደኛ ሰውረን

  • @BurtokanAl
    @BurtokanAl 2 часа назад +4

    ቀጣይ በማርያ 🎉🎉🎉🎉 34ይለቀቅልን የምትሉ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @WeletYeshetlia-q6q
    @WeletYeshetlia-q6q 2 часа назад +3

    ካስመሳይ ሰዉ ይሰዉርን አሜን

  • @KiflomKiflom-s8f
    @KiflomKiflom-s8f 2 часа назад +4

    የተጋነነ ነው በኣገራችን ውስጥ እንዲህ ኣይነት ተግባር በኣገራችን ውስጥየለም

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 2 часа назад

      የሰው ልጅ ሰርቀው አይን አውጥተው መለመኛ ያደርጋሉ

  • @Cud0000Gudkonjo-si3to
    @Cud0000Gudkonjo-si3to 35 минут назад +1

    ያፌት ተብየው አረመኔ 🥺🥺🥺🥺🥺

  • @IkruyeeFkr
    @IkruyeeFkr 3 часа назад +11

    Zaree baxxam kaftongal wallahi isti like argunge 😢

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 24 минуты назад

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት አርሴማ ዓመታዊይ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን !!!

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 3 часа назад +12

    ኢፍራታ ታሸንፍለች ጠብቁ

  • @ሂክማ-ቐ2ኰ
    @ሂክማ-ቐ2ኰ 2 минуты назад

    ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰው ይጠብቀን ኤፉዬዬዬ💔😢😢

  • @ሰአዲነኝአማራዊቷከወሎ

    ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰው ይጠብቀን ግን በጣም በዛ ሰው ሲሰቃይ በዚህ ልክ ማየት ይሰለቻል😢😢😢

  • @MeseretAdugnaNega
    @MeseretAdugnaNega 3 часа назад +5

    ከተለቀቀ 20 ደይቃ ያየው ሰው 78 አተኙም 😅ግን የኤፉዬ እና ናታን ስቃይ ይብቃ የቤዛ አባት መሞት አልነበረበትም ይሁን እና የነ ናታን ቤተሰብም ይምጡ 😊

  • @bintislam3081
    @bintislam3081 Минуту назад

    ያፌት አሏህ ያንሳህ አኝተ ና መሠሎችህን

  • @HiwetAdal
    @HiwetAdal 3 часа назад +4

    😢ውይይይይይይ አሁንስ ድራማው ክፉ ነገር ያሳየናል
    እውነተኛው አለም መከራ ስቃይ
    ቆይ እኛ እንደት እንቻል ኡፍፍፍፍፍ
    መጥፎ ስራን
    የምተውኑ ተዋናዮች የስራችሁን ❤

  • @onelove1703
    @onelove1703 3 часа назад +3

    የዛሬ ይለያል እግዚአብሔር ሆይ ከወዳጅ ጠላት አንተ ጠብቀን

  • @zuzuወሎየዋ
    @zuzuወሎየዋ 2 часа назад +4

    ሉሊት ቅርጫ ልሆኝነው አሳቅሽኝ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሂሉዬ
    @ሂሉዬ Час назад +1

    ካስመሳይ ሰዉ አላህ ይጠብቀን ያፌት እና የሉሊት መጨረሻ ናፈቀኝ ኤፍራታ ብታመልጥ አሪፍ ነበር

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 54 минуты назад

      @@ሂሉዬ ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @ሂሉዬ
      @ሂሉዬ 23 минуты назад

      @setedegnuw4503 እሺ የኔ ዉድ

  • @LiliYosef-v5v
    @LiliYosef-v5v 2 часа назад +3

    በጣም ያስጣለል እግዚአብሔርን ማየት አልፈለገም በጣም ያስጠላል

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Час назад

      ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @Rahamath-b9x
    @Rahamath-b9x 3 часа назад +4

    በሌላ ቦታ ትላት ነዉ የተለቀቀዉ እናተ ቶለ ቶለ ልቀቁልን ለተመልካች ክብር ይኖራችሁ

    • @AdanechLebenu
      @AdanechLebenu 2 часа назад

      ሌላም ቦታ ይለቀቃል እዴ

  • @FoziFozi-fe5qy
    @FoziFozi-fe5qy 2 часа назад +4

    የኤፍራታና የናታን ስቃይ ይበቃል የምትሉ 👍👍

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mx 13 минут назад +1

    ያረብከአስመሳይጓደኛይጠብቀን😢😢

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 29 минут назад

    ፈጣሬ ሆይ ከአስመሳይ ጓደኛ አንተ ጠብቀን አሜን(3)🙏🕯✝️❤

  • @ማሂAmtataw
    @ማሂAmtataw 2 часа назад +1

    እግዚአብሔር ይጠበቅን ወገኔ

  • @Mulu-h7n
    @Mulu-h7n Час назад +3

    ያፌት የለበሰዉን ልብስ መለየት አቃተዉ አየ ፊልም😂😂

  • @halimaukulu9255
    @halimaukulu9255 3 часа назад +5

    Ufiye love like 💛 😻

  • @SamiraTaka
    @SamiraTaka 25 минут назад

    የኔ ጨረቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emufamily-b4d
    @Emufamily-b4d 28 минут назад

    ፈጣሪ ከስመሰይ ሰው ይጠብቀን 😢

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 31 минуту назад

    ኤፍራታ አምልጣ ናታን መርዳት አለባት❤❤

  • @ShalamuMEKRAW
    @ShalamuMEKRAW 11 минут назад

    ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ጓድኛ ይጠብቀን ወዮ😢

  • @NajatNajat-y1b
    @NajatNajat-y1b 16 минут назад

    ኢፉየ አይዞን እነዚህን አውሪ አጋልጫቸው

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm 6 минут назад

    ከወዳጅ መስሎ ጥላት ይጠብቀን😢

  • @WthdfSrhdd-il4np
    @WthdfSrhdd-il4np 29 минут назад

    ኤጭ እያስጠላኝ መጣ ፊልሙ😭😭ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ እዴ

  • @hayatmuha-z7o
    @hayatmuha-z7o 2 часа назад +2

    ትናት ማታ ተለቆ ነበር አደል ሰዎች❤❤❤❤❤

  • @LiliYosef-v5v
    @LiliYosef-v5v 2 часа назад +1

    እግዚአብሔር ኤፍራታ ያማይለቁ ከሆነ እኛም በጭንቀት ታመመን

  • @desudubai7271
    @desudubai7271 2 часа назад +2

    ወይኔ. ኤፉዬ ፍልም መሆኑንም እረስቼ ተጨነኩኝ ብተመልጭ ሚነኛ ደስ በሌኝ ለናታንም መፍቴ ትሆኝ ነበር😢😢😢😢

  • @SamrwitTesema
    @SamrwitTesema 31 минуту назад

    ኤፊራታ፣ያሳዘነችው፣እደኔማነው😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ዜድየወሎዋቀበጥ
    @ዜድየወሎዋቀበጥ Час назад

    ዋው ቀጣዩ ደስ የሚል ነገር ይኖራል ብለን ተስፋ እናድርግ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 54 минуты назад

      @@ዜድየወሎዋቀበጥ ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

  • @ሱሱያማራይቱልጅ
    @ሱሱያማራይቱልጅ 22 минуты назад

    ናታን ኤፉየ ፂ በጣምም ነው ያሳዘኑኚ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @FasikaAdise
    @FasikaAdise 3 часа назад +4

    ኤፍራታ & ናታን ወዳጆች የት ናችሁ
    ኤፍራታ ስታሳዝን

  • @Rugsugshcv
    @Rugsugshcv 3 часа назад +3

    ኤፍራታን ልቀቋት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 3 минуты назад

    በጣም ጭካኔ የተሞላበት ነው ይሄ ነገር ከዚህ በላይ ከቀጠለ አናይም😢

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا 2 часа назад +1

    ካስመሳይ ሰው ይጠብቀን አሜን

  • @ስላምዬ
    @ስላምዬ 2 часа назад +2

    ሉሊት 😄😄😄😄😃😃ቺይው ተራው ያቺነው ልክ ታስገባሻለቺ እፉዬአቺ እና ያፌትን ይህ አጋዘን የሆነ ስውዬ

  • @Genet-e3u
    @Genet-e3u 17 минут назад

    Betam newu mitastalut lezi newu sawu hulu ke film ayito tenkolin imisera inante gin min iyastemarachu newu megdelin kenante iyetemarni newu

  • @ኤፈራታ
    @ኤፈራታ 2 часа назад +1

    የኤፉና የናቱ ስቃይ ይብቃ😢😢😢

  • @KonjitPawlos
    @KonjitPawlos 2 часа назад +1

    Ara Efuye ayizhsi ❤❤❤❤❤wude

  • @BigHyyu
    @BigHyyu 17 минут назад

    እጭ የምር በጣም እያስጠላኝነዉ በዚህ ልክ ሲቃይ አበዛችሁት ምድነዉ ከዚህ የምንማርዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlfiyaKedir-ey7dj
    @AlfiyaKedir-ey7dj 3 часа назад +2

    ኣኣ አለች ሉሊቴ ትገርመለቹ እኔ ግን ትለንት አይቼዉ ነበር. በያ ትክተኩ ስታዩት ምን. አለቹ እኘ እኮ ______😂😂😂

  • @direbe-r1f
    @direbe-r1f 2 часа назад +2

    ከአሰመ ሳይ ሰው ይሰውርን😢😢😢

  • @HannaEtopia
    @HannaEtopia 2 часа назад

    Efuye ena natu fatari yagzachew❤❤❤

  • @EmuyeZelalem
    @EmuyeZelalem Час назад

    ከስመሳይ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን🙏🙏🙏

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 53 минуты назад

      @@EmuyeZelalem ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

  • @HanaAli-d1q
    @HanaAli-d1q 3 часа назад +1

    ወይኔ አፉዬ ጀግና እኮነሽ ያባትሽን ገዳይ አገኘሽ

  • @yebitgraweyti8489
    @yebitgraweyti8489 26 минут назад

    ከኣስመሳይ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን😢
    የኢ/ያ ፊልም ማየት እንዴት ያስጠላል በቃ ችግር ጭኻኔ ብቻ😭ኣንድ ሰው ኳን ኣይጋለጥም ወይኔ መቃጠል💔😭

  • @SelamGebre-mh7pp
    @SelamGebre-mh7pp 17 минут назад

    ያፌጥ እሚባል ሰይጣን ማየት አንፈልግም በማርያም አጥፉልን

  • @መክያዬመካነሠላሟ
    @መክያዬመካነሠላሟ 40 минут назад

    ዬኤፍራታና ዬናታን ስቃይ ይቁም👍👍👍

  • @BekeluTechane
    @BekeluTechane Час назад +1

    kifil 34 wuuuuwuuuwuuuwuuu efrata berchi 💪💪💪💪💪💪💪💪yanewud efuye tekara lij berchi yebetishin geday aginteshal 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ZinetAdane-y9l
    @ZinetAdane-y9l Час назад

    ሉሉት ማንም አይቃረጥሺ አችን ማቃጠል ነውጂ😂😂😂😂

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 58 минут назад

    ያፌት አይነት ሰው መሳይ ጭራቅ ፈጣሪዬ አደራህን ጠብቀኝ

  • @SalamSalam-c5j
    @SalamSalam-c5j 2 часа назад +4

    ምን የተግማማ ድራማ ነው ኤጭ

  • @SADIYAWORKU
    @SADIYAWORKU 53 минуты назад

    ሁለተኛዋ ኤፍሱን ሉሊት 🤣🤣

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Час назад +1

    ኤ ፉ ዬ የወደፊትሽን ሣሥብ ልቤ በሐሤት ሙልት ይላል ከአሁኑ ለትልቅ ስኬት አራሥሽን አዘጋጂ መለካሙን ሁሉ እመኚልሻለሁ በተረፈ ለሁሉም ክብር ይገባችሗል እናመሠግናለን❤❤❤🙏🙏🙏

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 55 минут назад

      @@s0lomon150 ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

  • @WasuWasu-b5u
    @WasuWasu-b5u 2 часа назад +1

    ኤፉየ ና ናታን ከዚህ በላይ እንዲሠቃዩ አልፈልግም😢😢😢

  • @nejatahmed4030
    @nejatahmed4030 3 часа назад +7

    እኔ እኮ የሉሊት ንግግር ያስቀኛል ቃና ላይ እንደሚያወሩት ድምጿ😅😅😅

  • @tobiyatimes
    @tobiyatimes 3 часа назад +6

    ዮአዳንን ግን እየረሳችሁት አይመስላችሁም?

  • @AmiirReshaad
    @AmiirReshaad Час назад +1

    Ifrata likakatu bekka ene filmu astalitogal😢😢😢

  • @Ha99H88
    @Ha99H88 3 часа назад +2

    እኔ በጣም አሰስቦኝል እንደምን ታምልጥ አለበለዚያም 🌿 አያምርም

  • @AbebaK-l4k
    @AbebaK-l4k Час назад

    እረረረረረ በጨቀት ሞኩ እረ አሚልጪ ልፈነዳነወ እፊየ ሚስኪን ናታን ባላወቀዉ አተወጂየዉ እና ዪህ ወሻ አናቱን በዩዉ ፈጣሪ መጨረሻወ መን ዪሆ ቶለ ልቀቁት

  • @DeginetTadesse-vt7yj
    @DeginetTadesse-vt7yj 3 часа назад +10

    ወይ ከንቱ ልፋት ትላንት አይደል እንደ በሌላ ቻናል ተሰርቆ ወጥቶ ሁሉም ሰዉ ያየዉ ጥንቃቄ የጎደለ ቀረጻ አታድርጉ የሚትሰሩት ለቢዝነስ መሰለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ወሎየዋዋዋዋዋ
      @ወሎየዋዋዋዋዋ 3 часа назад +3

      እኮ በዝህ ይለቀቃል ብየ ስጠብቅ በሌላ ቦታ አግቸ አየሁኝ እኔም

    • @amanueldetamo1437
      @amanueldetamo1437 2 часа назад +2

      Tagetohale ahune 😂😂

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u Час назад +2

      በዚህም ማታ ለቀውት ነበር አይቼ ስጨርስ አጥፍተውታል

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Час назад

      ​@@susuethio-h3uውድ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ

    • @DeginetTadesse-vt7yj
      @DeginetTadesse-vt7yj 18 минут назад

      @@ወሎየዋዋዋዋዋ አታይዉም በራሳቸዉ ዝርክረክነት ስንት ተመልካች እንዳጡት😂😂😂

  • @eyhas
    @eyhas Час назад

    ፈጣሪየ ሆይ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላማቹሁ ይብዛ ❤❤❤❤

  • @SaiedTaiba
    @SaiedTaiba Час назад

    ሉሊትን😂 ከምር ክወናዋ ደስ ይለኛል

  • @hayat-f3s
    @hayat-f3s 2 часа назад +3

    ኤፍራታ በድጋሜ መታገት የለባትም

  • @samiraHssen-r3f
    @samiraHssen-r3f Минуту назад

    ኤፍ እዳትያዝ ማምለጥ አለባት የናቱና የኤፍራታ ስቃይ ሰለቸን

  • @mekdesbezabih5587
    @mekdesbezabih5587 Час назад

    ዎው ይዝረው ይልይል

  • @Enguday-c7k
    @Enguday-c7k 2 часа назад

    እሄ ታሪክ ትልቅ ትምህርት ነው 🥰

  • @mesreteasefa8735
    @mesreteasefa8735 2 часа назад +1

    ይህን ኮመንት እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የልባቹን ይሳባቹትን ሁሉ ይሳካላቹ 🥰

  • @sadya-z8n
    @sadya-z8n 2 часа назад +1

    ከአስመሳይ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን

  • @JooklJookl
    @JooklJookl 3 часа назад +5

    ደጋገማችሁትሳ😢

  • @hana-mt6xm
    @hana-mt6xm Час назад

    በፈጠራቹህ ቀጣዩን አፍጥኑት😢❤❤

  • @hawaendris3545
    @hawaendris3545 59 минут назад

    እሱወታለቺብሎ በሩንከፍቶላትሲወጣ ትወጣለቺ👍👍👍

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 52 минуты назад

      @@hawaendris3545 ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

  • @saraalsara-d4w
    @saraalsara-d4w Час назад

    ትፈታልን ኤፉየ❤❤