ነገስተ ተርሴስ ወደሰያት፡ ልብን የሚያረሰርስ የልደቱ ምስባክ ያድምጡ ሼር በማድረግ ያስደምጡ። መልካም በአል ለመላው የቻናሌ ቤተሰቦች።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 26

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 Год назад +3

    መምህር በትረ ከዚህ ጥዑም ድምጽህ ጋር ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ። ክብር አንተን ለፈጠረ አምላክ ይግባው።

    • @tube-pj6rf
      @tube-pj6rf  Год назад

      አሜን ወንድሜ ክበርልኝ

  • @meli4751
    @meli4751 2 года назад +6

    መምህር ፀጋውን አብዝቶ የሰጠህ ፈጣሪ ይመስገን። የቤተክርስቲያናችን ግርማ ሞገስ ከሆኑዋት የእመቤቴ ልጆች ዋነኛዉ ነህና እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትሸፍንህ።

    • @tube-pj6rf
      @tube-pj6rf  2 года назад

      አሜን እህቴ እጅግ አመሰግናለሁ ክብር ያድልልኝ።

  • @natnaeltube3035
    @natnaeltube3035 3 года назад +7

    ልዩ ነው መምህር መልካም በዓል

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 Год назад +1

    መምህር ዕድሜና ጤና ይስጥህ። የአገልግሎት ዘመንህን እግዜር ይባርክልህ።

  • @yoneyone9149
    @yoneyone9149 3 года назад +5

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መልካም በአል

    • @tube-pj6rf
      @tube-pj6rf  2 года назад

      አሜን ዮኒዬ ደህናነሆይ በአል እንዴትነው?

  • @abenezer157
    @abenezer157 2 года назад +4

    እ/ር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምሀር

    • @tube-pj6rf
      @tube-pj6rf  2 года назад +1

      አሜን ክበርልኝ

    • @abenezer157
      @abenezer157 2 года назад

      @@tube-pj6rf
      Amen memhr tadya lemn and ken gurara kidane mhret meteh atkedem

    • @tube-pj6rf
      @tube-pj6rf  2 года назад

      @@abenezer157 እሺ

  • @ጤናዬወለተሚካኤል
    @ጤናዬወለተሚካኤል 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባቻታን

  • @izzymikael8559
    @izzymikael8559 2 года назад +2

    እድሜን ከጤና ጋር ሰጠቶ ከድምፆት ጋር ያቆይልን

    • @tube-pj6rf
      @tube-pj6rf  2 года назад +1

      TANKS

    • @izzymikael8559
      @izzymikael8559 2 года назад

      @@tube-pj6rfየሁልጊዜም ወዳጆት እስራኤል ነኝ ከደብረ መዊዕ

  • @leulafework3815
    @leulafework3815 2 года назад +3

    Amen
    Great voice

  • @eyobyishak834
    @eyobyishak834 Год назад +2

    Kale hiwot yasemalen

  • @StorytellerQuest
    @StorytellerQuest 9 месяцев назад

    arezemut tselyu part lelaw betam des yilal liku

  • @እግዚእ
    @እግዚእ Год назад +2

    ሙሉ ቅዳሴ ካላቹ shere አድርጉልኝ

  • @ሐራተዋህዶ
    @ሐራተዋህዶ 2 года назад +3

    አንጀቴን አራስከው 😍

    • @tube-pj6rf
      @tube-pj6rf  2 года назад +1

      ክብር ያድልልኝ

    • @ሐራተዋህዶ
      @ሐራተዋህዶ 2 года назад +1

      ላፍቶ ቅዱስ ሚካኤል መጥተው ይቀድሱ እስኪ መምህር ልጋብዞት

    • @tube-pj6rf
      @tube-pj6rf  2 года назад +1

      @@ሐራተዋህዶ እሺ

  • @StorytellerQuest
    @StorytellerQuest 9 месяцев назад

    chibchebaw mindinew ayderegim

  • @tesfayGebrehaymanot
    @tesfayGebrehaymanot 2 месяца назад

    ዜማ የራስህ ነው እንጂ እነደዚ የለም የዜማ ምልክት አልተማርክም እንዴ