Track 19 Yemiyamir Kal | የሚያምር ቃል | Aster Abebe Vol 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 окт 2024
  • Experience the beautiful track "Yemiyamir Kal" by Aster Abebe in this video from her Vol 2 album. Listen and enjoy the soulful melodies and powerful Message.
    #asterabebe
    #Asterabebenewmezmure
    #Yemiyamirkal
    #mezmure
    Executive Producer
    Sofi Girma
    Music Production
    Heaven's Touch Studios
    Music Arrangement
    Illasha Fekadu
    Bass
    Amanuel Wolde
    Guitar
    Bereket Demeke
    Mixing and Mastering
    Robel Dagne
    Lyrics
    ሚዛኑ ተዛብቷል ብዬ ላልኩት ጉዳይ
    አንተም ቸል ያልከኝ መስሎኝ የማልታይ
    ማጉረምረም ልጀምር ለምንን ላበዛ
    ላትጽናና ነፍሴ ለሊቱን በሙሉ እጆቼን ሳነሳ
    ላፍታ አንተን አሰብኩ ልቤን ደስደስ አለው
    ለቃልህ እንዲተጉ አይኖቼን ያዝካቸው
    ለሊት ነው ግን ከልቤ ጋራ ተጨዋወትኩኝ
    ነፍሴን በቃልህ አነቃቅተሃት ቆምኩኝ በረታሁኝ
    ላፍታ አንተን አሰብኩ ልቤን ደስደስ አለው
    ለቃልህ እንዲተጉ አይኖቼን ያዝካቸው
    ለሊት ነው ግን ከልቤ ጋራ ተጨዋወትኩኝ
    ነፍሴን በቃልህ አነቃቅተሃት ቆምኩኝ በረታሁኝ
    የተናገርከው ቃል አላለፈም
    ባህሪህ የሁሌ ነው አትጥልም
    አቅምን አገኘሁ ቃልክን ሳጠነጥን
    ስራህን ስጫወት ስናገር ምግባርህን
    ሰው መታመን ሳይችል ከስፍራው ቢታጣ
    አትልም የዛሬ አመት ላትደርስ ላትመጣ
    እምነቴ ተረድቶ በአንተ አቅም አግኝቼ
    ስንቴ ካልከኝ ደረስኩ እጆቼን ተይዤ
    እምነቴ ተረድቶ በአንተ አቅም አግኝቼ
    ስንቴ ካልከኝ ደረስኩ እጆቼን ተይዤ
    1. ጆሮዬ ሰምቶ የነጻሁበት
    የሳተ ጎዳናዬን ያቀናሁበት
    የሚያምር ቃል ህይወት ማስዋቢያ
    እንደመስታወት ጉድፍን ማያ
    ነቅቼ ሰማሁ መልካም አገኘኝ
    አዕምሮዬን አድሶ ቀናውን አሳየኝ
    መልኩን መምሰያ አብ እንደሚወደው
    ድፍረቴ አይደል የአፍህ ቃል ነው
    የሚደንቅ ምክር (2)
    ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
    የሚደንቅ በረከት (2)
    ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
    የሚደንቅ ምክር (2)
    ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
    የሚደንቅ በረከት (2)
    ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
    2.ለነፍሴ እስትንፋስ ለአጥንቴ ጤና
    የሚጣፍጥ ነገር እንደ ወለላ
    ለቆዳዬ ወዝ ዘይት የሆነ
    ድርቀቴን ገፎ እንዲህ ያስዋበ
    እድሜ ማርዘሚያ ቀን መጥገቢያዬ
    የነገዬ ሙላት መዳረሻዬ
    አቋራጭ አይደል መስራቴ ለፍቶ
    ቃልህ ይሞላዋል ቀድሞልኝ ወጥቶ
    3. የቀኑን ክፋት ማሸንፍበት
    ትናንት ዘርቼ ዛሬ የማጭድበት
    መለምለሚያዬ እንደ ሰማይ ጠል
    አቅም ማግኛዬ እንድጠነክር
    የሚቆራርጥ በሁለቱም አፍ
    የተሳለ ነው ልክ እንደ ሰይፍ
    አጥንት ጅማቴን ዘልቆ የሚገባ
    የሚለውጠኝ ነው ነገዬን ማስዋቢያ
    የሚደንቅ ምክር (2)
    ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
    የሚደንቅ በረከት (2)
    ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
    የሚደንቅ ምክር (2)
    ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
    የሚደንቅ በረከት (2)
    ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
    / hallelujah
    open.spotify.c...
    Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
    Copyright © Aster Abebe

Комментарии • 113

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 4 дня назад +8

    መዝሙሮችሽ በሙሉ ሲጣፍጡ❤❤❤❤❤
    የእግዚአብሔርን ቃል እንደምታጠኚ በብርቱም እንደምትጸልዪ ይናገራሉ።
    ጸጋ በክርስቶስ ይብዛልሽ
    ውድድድድድድድድ❤

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 3 дня назад +4

    ለካ ግጥም፣እንዲህም መፃፍ ይቻላል ፣ቅኔን እንዲህ መቀኘት የታደሉም ሰዎች አሉ!❤❤❤❤

  • @bezabless
    @bezabless День назад +1

    “የጻድቅ ከንፈሮች ብዙ ሰዎችን ይመግባሉ፤ ሰነፎች ግን ከልባቸው ጕድለት የተነሣ ይሞታሉ።”
    - ምሳሌ 10፥21
    እግዚአብሔር ለእኛ ምግብ የሚሆንን መዝሙር ሰጥቶሻል አስቱዬ ጌታ ይባርክሽ ይጨምርልሽ 😍😍😍

  • @AbeniNigussie
    @AbeniNigussie 17 часов назад

    አንች የተባረክሽ ምን አንደበት አለኝ የምመርቅበት በቃ ተባርከሽ ቅር አሁንም እግዚአብሔር ለብዙዎች የመጽናናት,ከፍ የማለት ምክንያት ያድርግሽ❤❤❤🙏

  • @KinaAwa
    @KinaAwa 2 дня назад +1

    የሚጣፍጥ ነገር እንደወለላ ለ ቆዳዬ ወዝ ዘይት የሆነ ድርቀቴን ገፎ እንዲህ ያስዋበ ❤❤❤

  • @abebaseyoum9524
    @abebaseyoum9524 13 часов назад

    Elililili....I can't stop listening and worshipping, Geta Eyesus lezelalem yibarkish wid ehete, amazing grace, many blessings 🙏

  • @eframistudio2479
    @eframistudio2479 5 часов назад +1

    This is favorite song from this album. it needs more hype

  • @yudayeson93
    @yudayeson93 6 дней назад +2

    አስቱካዪ ድንቅ እኮ ነሽ አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ቀኔን አሳመሪሽው❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባርክ

  • @bilisekito
    @bilisekito 5 дней назад +2

    Speechless! Praise be to the God of every grace and gift. Be blessed Astuye, thank you for being Gods vessel.
    Medeniq mikiri sente ameletikubet ketelat shibirri 😭😭😭😭

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 4 часа назад

    ተባርኪ አሜን ❤❤❤❤❤

  • @Jaz00000
    @Jaz00000 День назад

    abet beyesusem astuye geta eyesus zemnshn yebarek menfes kedus minkesakesebet mezmur

  • @abrahamwoldegiorgis6129
    @abrahamwoldegiorgis6129 2 дня назад +1

    One of my favorite so far. Well done Astu. Kudos Illasha 🎹 ❤

  • @Endurance_by_Grace
    @Endurance_by_Grace 6 дней назад +1

    መልኩን መምሰያ አብ እንደሚወደው ✨
    ድፍረቴ አይደል የአፍህ ቃል ነው 💙

  • @selamawithulgize3226
    @selamawithulgize3226 4 дня назад +1

    ወዮ ይሄኛዉ ደግሞ የተለየ ነዉ አስቱዬ❤❤❤

  • @MikiyasTilahun-nb5nq
    @MikiyasTilahun-nb5nq 6 дней назад +1

    ምአይነት ድንቅ ዜማ
    ምአይነት ድንቅ መልህክት ነው በጌታ😮😮😮😮

  • @Daniel.Podcast
    @Daniel.Podcast 6 дней назад +1

    አኡኡኡ…
    ሁሉም ዘማርያን ከ አስቱ ይማሩ ባይ ነኝ …ሴቷ ታምራት ኃይሌ ነሽ ።
    ደግሞም ሙዝቃ Top
    ለዝህ መዝሙር Album ሽልማት ይገባታል …
    ለመረዳት እንኳን አንዷን track 3 ጊዜ ነው ያደመጥኳት !
    ብሩክ ነሸ !❤

  • @MercyGetahun-t8u
    @MercyGetahun-t8u 2 дня назад

    ስንቴ ካልከኝ ደረስኩ እጄን ተይዤ ተባረኪ አስቱዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemdaniel9491
    @betelhemdaniel9491 5 дней назад

    አስቱዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። በረከታችን ነሽ። ነፍስን ስጋን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው።
    ለነፍሳት መዳን ይሁን።

  • @frayg6560
    @frayg6560 День назад

    Hallelujah the word of God 🥰❤️❤️😘😘🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yabejesus77
    @yabejesus77 4 дня назад +1

    Era Ehegnawn Track Mesmat Makom Alchelkum Geta Hoy😭😭😭

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 6 дней назад

    ልብን ደስ ደስ አለው❤❤❤ ብርክ ባይ የዘመኑ አስቴር ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤

  • @dagimgodana
    @dagimgodana 5 дней назад

    ለካ አንደዴ ቃላትም ይሰንፍል ብቻ ተባረኪ አስቱ ደግሞ በዚህ ስራ የላቹሁ ዘራቹሁ ይባረክ

  • @mezkeiraddisu171
    @mezkeiraddisu171 5 дней назад

    የሚደንቅ ነው የጌታ ፀጋ ባንቺ ላይ የበዛው ዘመንሽ ይባረክ

  • @BezaYeamilksira
    @BezaYeamilksira 2 дня назад

    😭😭😭 ምን ይሻለኛል 🥰🥰🥰

  • @ferwlukas4189
    @ferwlukas4189 6 дней назад +2

    GOD IS GOOD ALL THE TIME! HALLELUJAH HALLELUJAH!

  • @sintayehuabose8758
    @sintayehuabose8758 6 дней назад +1

    ልዩ ነሽ እኮ አስቱዬ ተባረኪ 💕❤💕

  • @nahomdawit9915
    @nahomdawit9915 6 дней назад +2

    Illashaye great music arrangement .
    Astu you are blessed.

  • @Zemede-u4g
    @Zemede-u4g День назад

    Amen Amen God bless you ❤❤

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 3 дня назад

    አሜን አሜን❤❤❤❤🎉

  • @fatimaalhashimi8869
    @fatimaalhashimi8869 3 дня назад

    ተባረኪ አስቱ

  • @meronmuktar7715
    @meronmuktar7715 4 дня назад

    እሰይ እሰይ ተባረኪ በረከታችን ነሽ❤❤❤

  • @Mekideslabena
    @Mekideslabena 4 дня назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @rahel4505
    @rahel4505 5 дней назад +1

    God blesse you

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 5 дней назад

    ሀሌሉያ🙏
    ተባረኪ እህታችን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @samuelfonja1482
    @samuelfonja1482 6 дней назад

    Ye egziabher kal hiyawww lenefseeee brtat
    Snteeee tetsenanahubet🤫
    Yemiyamr kal❤ tebarekiiiiii Astuuuu🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @singermekbibanteneh869
    @singermekbibanteneh869 6 дней назад

    ከነፍሴ ተባርኬበታለው ❤ what a blessing 🙏 our blessing love you so much 💚💛❤️ be blessed 🙏

  • @ayinalemyenaka
    @ayinalemyenaka 4 дня назад

    Tebarek astiye bereketachin nesh❤❤❤

  • @astertube593
    @astertube593 5 дней назад

    በኢየሱስ ስም ተባረኪ

  • @sabakasaye2749
    @sabakasaye2749 3 дня назад

    ውይ ውይ ወይ አይጠገብ ማቆም አቃተኝ እንዴት ይገርማል ሰማይ ቤትም እየተዘመረ እኮ ነው ብርክ በይ ጨምሪ ጨምሪ አሁንም እደጊ ብዙ ዘምሪ ብርክ በይ

  • @RahelAgesa
    @RahelAgesa 5 дней назад

    ትለያለሽ አስቱ❤

  • @JosephBirhanu-n4p
    @JosephBirhanu-n4p 6 дней назад +2

    ጉድ እኮ ነው ❤❤❤

  • @Ftbledits1
    @Ftbledits1 5 дней назад +1

    Geta yibarkish

  • @endriastagesse6449
    @endriastagesse6449 5 дней назад

    Zemenish yibark kemalet wuch...min yibalal

  • @BirukHairStyle
    @BirukHairStyle 5 дней назад

    የሚደንቅ ምክር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 2 дня назад

    Amen.📖💕👍

  • @AbomaJunior
    @AbomaJunior 2 дня назад

    እወድሻለሁ 🥰

  • @Ftbledits1
    @Ftbledits1 5 дней назад +1

    Wow

  • @MuleSoma
    @MuleSoma 5 дней назад

    Elelelelelel hallelujah eseeeeee🎉

  • @IsraelHaileselassie
    @IsraelHaileselassie 2 дня назад

    አስትዬ እወድሻለሁ ቅመም እኮነሽ❤❤❤❤❤

  • @KeneanTamiru-v9e
    @KeneanTamiru-v9e 6 дней назад

    Geta abezetoae yebarekesh ❤❤ be anchi mezemurr be bezu tebarekenale zemenesh yelemeleme

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 6 дней назад

    Amen Amen Amen Elelelllllll

  • @ephremangulo9040
    @ephremangulo9040 4 дня назад

    Hallelujah

  • @mesaytarike9192
    @mesaytarike9192 4 дня назад

    Esye elelllllllll❤❤❤

  • @seyoumabebe8335
    @seyoumabebe8335 4 дня назад

    Glory to God

  • @GospelsingerTaybelaWaje
    @GospelsingerTaybelaWaje 4 дня назад

    ሀሌሉያ!❤❤❤የሚደንቅ ምክር፤ ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር

  • @annatadesse6762
    @annatadesse6762 6 дней назад

    Midenk mikr🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @natnaieltewodros2383
    @natnaieltewodros2383 6 дней назад

    Zemenesh yebarek

  • @Christiansong12
    @Christiansong12 6 дней назад

    Illasha fekadu 🔥🔥🔥🔥

  • @holly77ize
    @holly77ize 6 дней назад

    Astuyeeee our blessing 🎉❤❤

  • @Ftbledits1
    @Ftbledits1 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 for God

  • @masreshaayele9123
    @masreshaayele9123 6 дней назад

    Blessings

  • @yoseftesega7899
    @yoseftesega7899 5 дней назад

    እውነትም አስቴር ❤❤❤❤

  • @yaredmanyalew3797
    @yaredmanyalew3797 4 дня назад

  • @AbeamWegu-sl1co
    @AbeamWegu-sl1co 5 дней назад

    Owwwwwww

  • @mikiyasbiruk9779
    @mikiyasbiruk9779 День назад

    Ohhh no word 😮 just be blessed ..... guys subscribe

  • @habtesemay7727
    @habtesemay7727 5 часов назад

    ሚዛኑ ተዛብቷል ብዬ ላልኩት ጉዳይ
    አንተም ቸል ያልከኝ መስሎኝ የማልታይ
    ማጉረምረም ልጀምር ለምንን ላበዛ
    ላትጽናና ነፍሴ ለሊቱን በሙሉ እጆቼን ሳነሳ
    ላፍታ አንተን አሰብኩ ልቤን ደስደስ አለው
    ለቃልህ እንዲተጉ አይኖቼን ያዝካቸው
    ለሊት ነው ግን ከልቤ ጋራ ተጨዋወትኩኝ
    ነፍሴን በቃልህ አነቃቅተሃት ቆምኩኝ በረታሁኝ
    ላፍታ አንተን አሰብኩ ልቤን ደስደስ አለው
    ለቃልህ እንዲተጉ አይኖቼን ያዝካቸው
    ለሊት ነው ግን ከልቤ ጋራ ተጨዋወትኩኝ
    ነፍሴን በቃልህ አነቃቅተሃት ቆምኩኝ በረታሁኝ
    የተናገርከው ቃል አላለፈም
    ባህሪህ የሁሌ ነው አትጥልም
    አቅምን አገኘሁ ቃልክን ሳጠነጥን
    ስራህን ስጫወት ስናገር ምግባርህን
    ሰው መታመን ሳይችል ከስፍራው ቢታጣ
    አትልም የዛሬ አመት ላትደርስ ላትመጣ
    እምነቴ ተረድቶ በአንተ አቅም አግኝቼ
    ስንቴ ካልከኝ ደረስኩ እጆቼን ተይዤ
    እምነቴ ተረድቶ በአንተ አቅም አግኝቼ
    ስንቴ ካልከኝ ደረስኩ እጆቼን ተይዤ
    1. ጆሮዬ ሰምቶ የነጻሁበት
    የሳተ ጎዳናዬን ያቀናሁበት
    የሚያምር ቃል ህይወት ማስዋቢያ
    እንደመስታወት ጉድፍን ማያ
    ነቅቼ ሰማሁ መልካም አገኘኝ
    አዕምሮዬን አድሶ ቀናውን አሳየኝ
    መልኩን መምሰያ አብ እንደሚወደው
    ድፍረቴ አይደል የአፍህ ቃል ነው
    የሚደንቅ ምክር (2)
    ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
    የሚደንቅ በረከት (2)
    ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
    የሚደንቅ ምክር (2)
    ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
    የሚደንቅ በረከት (2)
    ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
    2.ለነፍሴ እስትንፋስ ለአጥንቴ ጤና
    የሚጣፍጥ ነገር እንደ ወለላ
    ለቆዳዬ ወዝ ዘይት የሆነ
    ድርቀቴን ገፎ እንዲህ ያስዋበ
    እድሜ ማርዘሚያ ቀን መጥገቢያዬ
    የነገዬ ሙላት መዳረሻዬ
    አቋራጭ አይደል መስራቴ ለፍቶ
    ቃልህ ይሞላዋል ቀድሞልኝ ወጥቶ
    3. የቀኑን ክፋት ማሸንፍበት
    ትናንት ዘርቼ ዛሬ የማጭድበት
    መለምለሚያዬ እንደ ሰማይ ጠል
    አቅም ማግኛዬ እንድጠነክር
    የሚቆራርጥ በሁለቱም አፍ
    የተሳለ ነው ልክ እንደ ሰይፍ
    አጥንት ጅማቴን ዘልቆ የሚገባ
    የሚለውጠኝ ነው ነገዬን ማስዋቢያ
    የሚደንቅ ምክር (2)
    ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
    የሚደንቅ በረከት (2)
    ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
    የሚደንቅ ምክር (2)
    ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር
    የሚደንቅ በረከት (2)
    ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት

  • @FevenTsige
    @FevenTsige 5 дней назад

    ❤Astuyeeee❤❤❤❤❤

  • @kidynegussie9799
    @kidynegussie9799 6 дней назад

    😢 amazing 🙏

  • @dinkineshdesalegn4627
    @dinkineshdesalegn4627 5 дней назад

    ሃሌ ሉያ ❤️🙏

  • @motexism
    @motexism 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @amaresisayBAVB654
    @amaresisayBAVB654 6 дней назад

    You are blessed ❤❤❤❤❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 10 часов назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @honeligntadesse5931
    @honeligntadesse5931 6 дней назад

    Wow ilu and Astu 🙌🙌

  • @hanytamitretamire3771
    @hanytamitretamire3771 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiruktawitBiruk-q2g
    @BiruktawitBiruk-q2g 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Weddddd Astu

  • @DegafuAbino-g9i
    @DegafuAbino-g9i 3 дня назад

    Amen God bless you ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭👏👏🥰🥰🥰

  • @TsedekeGedene
    @TsedekeGedene 6 дней назад +1

    🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 6 дней назад

    ጸጋ ይብዛልሽ

  • @eyoueltesfaye4728
    @eyoueltesfaye4728 6 дней назад

    😍😍

  • @Samuel_Tilahun
    @Samuel_Tilahun 6 дней назад

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @hanytamitretamire3771
    @hanytamitretamire3771 4 дня назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyerusalemwelde9603
    @eyerusalemwelde9603 3 дня назад

    አስቱ የቱን ሰምተን የቱን እንተው ኸረ ተይ ግን ተይ

  • @Chala29150
    @Chala29150 4 дня назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @FikaduL-p8q
    @FikaduL-p8q 6 дней назад

    ፊል 4:19

  • @hanytubeethhanyarq6620
    @hanytubeethhanyarq6620 5 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TsehayShalemo
    @TsehayShalemo 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Merondaseta
    @Merondaseta День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @annatadesse6762
    @annatadesse6762 6 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abraham_zelalem
    @abraham_zelalem 6 дней назад

    💕💕💕💕💕💕

  • @hanamarkos
    @hanamarkos 4 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @meronworku6810
    @meronworku6810 4 дня назад

    Midenk new bruk hugni

  • @Asefa_Dereje
    @Asefa_Dereje 6 дней назад

    ❤❤❤❤😮😮

  • @samrawithagazi7189
    @samrawithagazi7189 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TekalignBogale-y3x
    @TekalignBogale-y3x 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanielLludago
    @DanielLludago 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fitsumfitche2915
    @fitsumfitche2915 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelAgesa
    @RahelAgesa 5 дней назад

    ትለያለሽ አስቱ❤

  • @ShalomBegeta-kx2xo
    @ShalomBegeta-kx2xo 6 дней назад

    God bless you

  • @Ftbledits1
    @Ftbledits1 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elitevipcrypto
    @Elitevipcrypto 6 дней назад

    ❤❤❤❤