#ነቢይ_ጥላሁን_በግሎሪ_ዞን_pastor_kassahun_lemma_ministries

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 143

  • @blenashuye4176
    @blenashuye4176 Год назад +1

    Nebiy tile bante timhirt eyeseusn more endawkew ena endiwedew adirgognal ahunm geta yichmrilih zemenih yibarek...abeni antem tsegaw yibzalih❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Год назад +19

    ፖስተር እባክህ የሚጠየቁት ብዙ ይናገሩ በተረፈ ተባረኩ ደስ ትላላቹ ነብይ ጥሌን በጣም ነው የምወደው❤❤❤

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 Год назад +35

    ነብይጥሌ መስማት ከጀመርኩ በኃላ የኢየሱስ ፍቅር አሳበዴኝ ብቻየን እቤት ስሆን እጮአለው አስር ጊዜ ብሰማ አይሰለችም ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordanosasefaw2521
    @yordanosasefaw2521 Год назад +16

    እባክህ እባክህ እባክህ ፓስተር ካሳሁን ለእንግዶች ግዜ ስጣቸው ከኣክብሮት ጋር ተባረኩ

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa Год назад +52

    ፓሰተር ካሰዬ ከይቅርታ ጋር አብዛኛውን ሰአት ለተጠያቂዎችህ ብትሰጣቸው

    • @chalasadi3897
      @chalasadi3897 Год назад +1

      that is good comment . He takes much time

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 Год назад

      @@chalasadi3897 Yeah, what ever his guest say something he wanna relate the issue with his past achievement or doings which is very unnecessary and a kind of boastful character.

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 Год назад +12

    ፓስተር ካሳሁን ለተጠያቂዎችህ ጥያቄ ካቀረብክ በኃላ ጊዜውን ለእነሱ ስጣቸው ደጋግመህ ስታቃርጣቸው ሀሳባቸው ይበተናል በተረፈ ጥሩ ነው በርታ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Год назад +8

    ጥሌ የእግዚአብሔር ቃል ስያስተምር በእውነት አልጠግብም በተለይ ስለ ጌታ እየሱስን በእንባ ነው የምስማሁ እየሱስ ይበልጥ እንደወደሁ አደርጋኝ ❤❤ ጥሌ ዘመን ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩልኝ ❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Год назад

    Egzabher yebarkachew tebarku betam new yemwedachew❤❤❤❤

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Год назад +2

    ነቢይ ጥላሁን እውነተኛ ወንጌል ሰባኪ አገልጋይ ነው። ወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩ ከሞተ ቦሃላ የተገኘ ወንጌላዊ ሆኖ አግኝቸዋለሁኝ!!!

  • @yordanosasefaw2521
    @yordanosasefaw2521 Год назад +1

    ፓስተር ካሳሁን ከነቢ ጥላሁን ብዙ እየጠበቅን ግዜው ራስህ ጨረስከው ታረምበት

  • @tamiratmekonnen253
    @tamiratmekonnen253 Год назад

    ፓስተርዬ አንተ የተባረክ ነክ የሚጠቅሙንን አገልጋዮች እያመጣህልን ብዙ እየተማርን ነው ነገር ግን የምታቀርበውን ክፍል 1 ክፍል 2 እያልክ ብትከፋፍልልን በተመቸን ሰአት በየክፍሉ እንድንሰማውና እንድንጠቀም ለምሳሌ አቤኔዘርና ነቢይ ጥሌ የቱ መጀመሪያ የቱ ቀጣይ እንደሆነ አይለይም ሁሉን ሰምተህ ነው የምትለየው ፓስተርዬ ይሔን ብቻ አስተካክል አንተ የተባረክ ነህ አዲሱ መዝሙር ከእልፍ የተመረጠ የሚለው ድንቅ ነው አንተ ልዩ ነህ ተባረክልን አስተያየቱን እንዳትረሳ

  • @rb2782
    @rb2782 Год назад +2

    በጣም ደስ የሚል ሳቅ እና ቁምነገር የበዛበት ደስ ትላላቹ በብዙ ተባረኩ ሁላቹሁም.🙏🏽🙌🏾❤❤❤✝️

  • @tekaligntadesse5629
    @tekaligntadesse5629 Год назад

    በእግዚአብሔር የተወደዱ ምርጦችን ያለመውደድ ነብሰ ገዳይነት ነው። በስምና በጉራ ያልሆነ የቅዱሳን ኅብረት እንደነዚህ ነው!!! ዘመናችሁ ይባረክ!

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Год назад +1

    ፓስተርዬ ለእንግዶቹ ከሚያቀርብላቸው ያየምወድለት ጥያቄ ጌታን ለመጀመሪያ ጊዜ ያገኘከው መቼ እና እንዴት ነው የምትለዋ ነገር ዋው እኔ ብጠየቅ እጅግ ብዙ የምለው አለኝ ያባቴ ልጆች ፀጋው ይጨመርላችሁ

  • @ts3909
    @ts3909 Год назад +2

    ነብይ ጥሌ እውነት ነው ስለወንድምህ የተናገርከው እኔ ምስክር ነኝ በጣም መልካም የፍቅር ሰው ለአገልግሎት ለሆነ ነገር ድካም የማያውቅ የፀሎት ሰው ነው ጌታ ይባርከው

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus Год назад +4

    ሁላችሁም ተባረኩ በጣም ደስ ትላላችሁ ፓስተር ካስሽ ከነቢይ ጥሌና ዘማሪ አቤንዬ ጋር ነቢይ ዘነበ ግርማን ብታርብልን more ደስ ይለን ተባረኩ

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Год назад +1

    ዋውው ድንቅ ጊዜ የነበረችሁ ነቢይ ጥሌ
    ድንቅ አስተማር ነው ስለ ኢየሱስ ብዙ ከእርሱ ተምሬሃሎ ጸጋ ይብዛላት ዘማሪ አብኔዜር ድንቅ ዘማሪ ነው በእርሱም መዝሙሮ ብዙ ተባርኬሃሎ ጸጋ ይብዛለት ፓስተር ካሳሁን በአንተም ብዙ ተባርኬሃሎ ጸጋ ይብዛልህ
    ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ በጎጎት

  • @zennagirmauy895
    @zennagirmauy895 Год назад

    በእውነት በጣም የምወደው ገልጋይ ጥሌ በጣም ነው በአተገልግሎት የተባረከ ነው ዘመን ይባረክ

  • @lkmom7071
    @lkmom7071 Год назад

    sitamru gin everythingachu desssss ylegnal be to blessings

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 Год назад

    ወንጌላዊ ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Год назад

    ዋው አቤኔዘር የምትውለውን ሰው ነው የምትመስለው አስቀናህን በጣም ነው የምትባርከን!!!!!ጥሌ የምልህ የለኝም አንተ ክርስቶስን የምትገልጥልን የመከብርህ!!!!!❤
    ተባረኩልኝ!!!!

  • @lulitsweety3971
    @lulitsweety3971 Год назад +2

    የዘመኑ ጳውሎስ ይስለኛል ይሄ ሰባኪ👏👏

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Год назад +3

    የምወዳቹ ያባቴ ሠራዊቶች❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድድድድድድ እኳን አደረሣቹ ሺአመት ኑሩልኝ

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Год назад +5

    እፉ ከመውጣቴ በፊት😢አስተያየት አለኝ😢😢 ብዙ የመድረክ ሳይሆን በግል ሻይ ቡና እያላችሁ እምትጫዎቱ ነው እሚመስለው። ቀልድና ጨዋታ አበዛችሁበት please የመድረክ ስርአትና ወግ ቁ፣ምነገር፣ አውሩበት ብዙ አይነት ሰው ነው እሚሰማችሀ😢😢

  • @chalasadi3897
    @chalasadi3897 Год назад +16

    May God bless you. I am always touched by his preaching. I can't stop listening to his preaching for over 8 months. He is so Hamble and glorifies Chirist. His center of preaching is Chirist . He clearly mentions that God is using him . We are blessed to have you. My prayer is to have more Tilahun ... who really understand gospel and chirist . Can someone connect me to him.

    • @meseretaat5872
      @meseretaat5872 Год назад

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @rb2782
      @rb2782 Год назад

      Exactly 💯 well said

    • @selamandom6996
      @selamandom6996 Год назад

      Totalty agree i listening his preaching over 1yrs prophet Thilahun 🔥❤️ overflow Grace upon you. Jigna. & god bless you abundantly signer evenezer legese❤️

    • @ንጉሱሊመጣበደጅነው
      @ንጉሱሊመጣበደጅነው Год назад

      Amennnnnn 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Год назад +1

    ጥልዬን አታሣቅቁብን የኔ ትሁት ሠው አክባሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Год назад +1

    እምወደው ሰባኪ ተባረክ 🙏🙏🙏💜💜💜

  • @kasechkasech6292
    @kasechkasech6292 Год назад

    ጥሌ በጣም ነው የምወዳቹ ተባረኩልኝ ዘመናቹ ይባረክ

  • @burteburte3756
    @burteburte3756 Год назад

    በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው የተወደዳችሁ😍😍😍💝💝💝💝💝🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍇🍇🍇🍇🍇🍇👏👏👏👏

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Год назад

    Betam yemiwodewu ye eyesus wedaji. the 2nd person for me 1st one yoni . God bless both

  • @eliltabirhane4954
    @eliltabirhane4954 Год назад

    Tiliye besbketik buzu gize new yetelewetiku geta yesus abzito yibarkik.

  • @Bukashe
    @Bukashe Год назад +4

    So Beautiful!!!! I can’t get tired of you guys. You all can talk all day long! God bless you all❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @josi252
    @josi252 Год назад +1

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @selambefekadu2800
    @selambefekadu2800 Год назад

    ፓስተር ካሳሁን 🙏 ለበለጠ ጥያቄዎችህ ማብራሪያ ማይፈልጉ ያጠረ እንዲሁም ጠቃሚ ቢሆን ተጠያቂ እንደልቡ ጊዜ ወስዶ ካለማቋረጥ ቢሰማ መልካም ነው። ነብይ ጥሌ ተጋብዞ የተንዛዛው ሰአት ብዛቱ... ነብይ ጥሌ ብዛልን እንወድሀለን 🙏

    • @aynalem4291
      @aynalem4291 Год назад

      አባክህን ፓስተር የሰውን ሀሳብ ሳታስጨርስጣልቃ አትግባ

  • @seblewongeledenekeadraro8774
    @seblewongeledenekeadraro8774 Год назад

    God bless you all of you. tile is my favorite preacher, when he mentions Jesus and Paulos I feel the presence of God's spirit, and Abini you are also the best singer to me, there is God's presence when you sing.

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 Год назад

    You all are blessed ❤
    Thank you pastor for inviting this blessed man Of God prophet Tilahun 😇My favourite preacher ❤

  • @samiberhanu1573
    @samiberhanu1573 Год назад +1

    It's a blessing to have Christ centred ministry.

  • @tsagilamma1371
    @tsagilamma1371 Год назад

    Yee tawawadechu get yebrkachu baxem inodelen❤️🙏

  • @abigailabebe3256
    @abigailabebe3256 Год назад +5

    አንተ የተባረክ ሰው ጥሌ እኔ ስለእየሱስ ካንተ ስሰማ ሁሌ እያነባሁ ነው ::
    ከቃል በላይ የሆነ ጌታ ስላለኝ አመሰግነዋለሁ
    አሁንም ያብዛልህ ይጨምርልህ❤

  • @addisubekele1964
    @addisubekele1964 Год назад +10

    ብዙ ሳዓት ለእንግዶችህ ብትሰጣቸው ጥሩ ነው። የአንተ ንግግር በስቶዋል።

  • @MeretechGezaw
    @MeretechGezaw Год назад +1

    ዋውውውውው የተወደዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 7 месяцев назад

    ProphetTeliaa&❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Год назад +1

    You are blessed you❤❤❤❤❤

  • @hiwot3828
    @hiwot3828 Год назад +2

    Hulachum tabarku bibuzu ❤❤❤❤

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Год назад

    All of them God bless you it's great ❤❤❤❤

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 Год назад

    Pastor it's an amazing program we are blessed please can you invite Dawit fasile from Jema he is an amazing bible teacher

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem Год назад

    መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Год назад

    Yetewededachieu bereketochachien enqwan aderesachieu zare enanten mesemate selehonelen ye eg/r seme yebarek zemenu yekebelachieu ye eg/r aberonete yebezalachieu❤❤❤❤

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 Год назад

    ❤❤❤❤ Prophet Teliyee & Abi We Love You So Much

  • @Mimi77711
    @Mimi77711 Год назад +2

    I love you all three, How lovely the conversation you made, you all have your qualities. Prophet Tile no words, love all your teachings, it's all about Christ, Much love, & infinity blessings🙏❤️🔥

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Год назад

    Waw ደስ ስል ❤❤

  • @ruth5624
    @ruth5624 Год назад

    Wonderful, such a blessing 🙏🏾💜 stay blessed 💐💐💐🙏🏾🙏🏾.

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад

    ❤❤❤ተባረኩ

  • @kid7188
    @kid7188 Год назад

    Yetwededu wondmoch Neby Tele❤❤❤

  • @leamlaketube7420
    @leamlaketube7420 Год назад

    His is amazing teacher

  • @hiwottariku6837
    @hiwottariku6837 Год назад

    Pasterye kash betam new yemwedh swedh ysen akrblg beGeta kashye

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu Год назад

    Uuuuffff bexami ye miwodawu nebiyinewu geta yibarrakachu🎉🎉🎉🎉

  • @burteermias5069
    @burteermias5069 Год назад

    Pastor ጥል ኢየሱስ ያየሁብክ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    MY GOODNESS OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PROPHET TILAHUN TSEGAYE,SINGER ABENEZER LEGESSE AND SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.

  • @DammiDammi-je1yx
    @DammiDammi-je1yx Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kahnat20
    @Kahnat20 Год назад

    Yezemenu arbegna neh bewunet yanten sbket adamto ye geta fikr yemaygebawu yelem ....keep it up GBU

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    YEAH.

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 Год назад

    Abenezer betam miwedk zemari nek🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @pastorfikaduabebe
    @pastorfikaduabebe Год назад

    እባክኸን የነብይን አድራሻ ጠይቅልን

  • @tizitanida9324
    @tizitanida9324 Год назад +1

    ፕርግራምህን ስጀምር ተመልካች ስለዚህ አገልጋይ ያልተሰሙ እና ሊማሩበት የሚችል ነገር ይኖራቸዋል ብለህ የጀመርከዉ ፕሮግራም ላይ ራስህ ጠያቂ ራስህ መላሽ ሆነህ ሙሉ ሰዓቱን ተቆጣጥረህ ፕሮግራሙ ያልቃል

  • @NatnaelAssefa-yc8ym
    @NatnaelAssefa-yc8ym Год назад +2

    ፓስተር! ነብይ ጥሌን ልሰማው ሰፍ ብዬ ስጠብቅ ምንም ፋታ ልትሰጠው አልቻልክም በቀጣይ ይስተካከል አንተ ብቻ ነህ እያወራህ ያለኸው

  • @berhani6322
    @berhani6322 Год назад

    ❤❤❤❤❤ beka kale yelgme❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥

  • @WardaWarda-u6z
    @WardaWarda-u6z Год назад

    Amen amen amen amen ❤❤elllli ellli elllli ❤❤

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    ፓስተር ካሳሁን እባክህን ለእንግዶችህ ቅድሚያ ስጥ

  • @terumudoro-tu2kc
    @terumudoro-tu2kc Год назад

    Siwodachu biriki baluu

  • @EshatuTesfey-jj9qh
    @EshatuTesfey-jj9qh Год назад

    god bless you❤❤❤

  • @حمزهالمانع-د7ش
    @حمزهالمانع-د7ش Год назад

    IMIM

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Год назад +1

    setemru demo ❤❤❤❤

  • @mergaamanuel9988
    @mergaamanuel9988 Год назад +1

    Ani barnoota ati barsiftuu hundaa iyyuu akka nama refuu gooftaa fudhatuuttaan dhaggeefaa dha dhugaa waaqayyoo bara kee haa eebbisu xile koo hedduun sii jaalladhaa ❤❤❤❤

    • @tesfayearedo740
      @tesfayearedo740 Год назад

      Waaqayyo. Si haa eebbisu 🙏🏾Yesuus gooftaadha 🙏🏾

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 Год назад

    Betam begugut bedeseta be Enebam Eyesemahut Akerarebu Gene Eyetkoraret Baletasebe seat Yeketelale bemile ye Alemawiwen derama mesele Yehie befesume leke Adelem aletemechengem :: Akerabiwenem Huletunem Tegabaje Engedoch keleb Ewedachewalehu bezuwochen yemiyasetemer yemiyanes hono sale .......gelese newe Sorry metarem meshashale selalebet newe TEBAREKULENG 🙏🙏🙏

  • @AsterMola
    @AsterMola Год назад

    Hulachihum tebareku❤❤❤❤❤❤

  • @chuchumedsh9765
    @chuchumedsh9765 Год назад +1

    Love them both ❤❤❤

  • @tihitnaterefe9321
    @tihitnaterefe9321 Год назад

    nebiye tile sile eyesus siyawora hulem adiss yihonbignal yeesun timhirtoch mesmat kejemerku behuala yeewnet tenkichalehu yeeyesuse fikir chemrobgnal😘😘

  • @freweinibereket7100
    @freweinibereket7100 Год назад

    ኣንተ የተባረክ ነክ

  • @fatumafatumakader
    @fatumafatumakader Год назад

    Enkuani adaresach 🌻🌻🌻🌻❤️🙏

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Год назад +1

    tebreku ❤❤❤❤

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 Год назад

    Wow enwodhalen 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад

    MY GOD OH.

  • @AaBb-rf5vi
    @AaBb-rf5vi Год назад

    tabaraku❤❤❤❤❤

  • @zionblessed7962
    @zionblessed7962 Год назад

    God bless you all

  • @kalkidanamare9476
    @kalkidanamare9476 Год назад

    Abeni tadelek yesu family mehonek

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 Год назад +1

    ይሄ ፕሮግራም ሁሌ መስማት ብፈልግም ካሳሁን አያስደምጥም ቀልድ አታብዛ ብዙ ልንማር ልንሰማ ነው ምንገባው አዳማጭ ሁን ሳቅም በመጠን ሲሆን ነው ደስ ሚለው እንግዶችህን እንስማ ይሄ ሁሉ አስተያየት ተሰቶሃል ተግብር ተባረኩ እንደምንም ልጨርስው 😂😂😂

  • @mihiret1234
    @mihiret1234 Год назад

    ነብይ ጥሌ አንተ ላይ በጣም ብዙ እየሱስን አይተናልልልል የተለየክ ሰው ነህ የተለየክክክክ ኢየሱስን በመልክ ነው ያሳየህን እንወድሀለን

  • @kid7188
    @kid7188 Год назад

    Begugute neber sadamte yenberew Atere betam pasterye ebakehn yemktelewen kifele

  • @derejedawit9717
    @derejedawit9717 Год назад

    GBU all

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 Год назад

    ሁላችሁም❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @demiseshare6711
    @demiseshare6711 Год назад

    blessed you all

  • @Ab-Volun
    @Ab-Volun Год назад

    Yet ale next

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    አንተ ስትሰብክ ኢየሱስን በአካል እኮ ነው የምትገልጠው ዘመንህ ይለምልም ጥልዬ

  • @Mesfien_Abera27
    @Mesfien_Abera27 Год назад

    tabarku❤❤❤

  • @melkamugezahegn938
    @melkamugezahegn938 Год назад +1

    Yes! Preaching Jesus is right; my recommendation is that rather than going back to Moses, it would be better to find balance. I recommend that he preach about the Holy Spirit and God the Father as equals to Jesus. Because the three persons are equal, they played a great role in the saving process of human beings, even though Jesus demonstrated in a visual way.

  • @zetsii7607
    @zetsii7607 Год назад

    abeni and thilye enodachualen ye medrachen bereketoch

  • @canon2829
    @canon2829 Год назад +1

    ካሳሁን የምር ቀልድ አትችልም ይብራብህ ። ተጀምሮ እስኪያልቅ ረብ የሆነ ነገር አልተገኘብህም ነጥብ ጥለሀል።

  • @Kkw-ii9wy
    @Kkw-ii9wy Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺🥺🥺🥺🥺