ክፍል 2 - አስቂኟ በእምኒ ያወጣቻቸው ሚስጥሮች - መንገድ አዘግቼ ብቻዬን ጨፍሪያለሁ @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • Welcome to #EyitaTV.
    EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
    Follow our FB page, RUclips channel and website www.eyitatv.com for more.

Комментарии • 43

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 6 месяцев назад +18

    የኔ ጀግና ጠንካራ ቆንጅ ትልቅ ደረጃ ትደርሽያለሽ ❤ሁሉ ነገርሽ ደስ ትያለሽ ጠንክሪ

  • @seblealemtsehay6207
    @seblealemtsehay6207 6 месяцев назад +12

    በጣም ተናባቹ እና ተግባብታቹ ፈታ ያለ ቃለመጠየቅ ነው ያረጋቹት 😂😂😂😂😂 ከምር !! በምኒ ብዙ መስራት ትችያለሽ አቅሙ አለሽ በርቺ ! ተፈጥሮአዊ ውበትሽን እና ለዛሽን እንደጠበቀሽ !!! ብዙዎች በኮማች ይማረራሉ አንቺ ግን ትለያለሽ 😊 አክበረሽ በመልካም ትወስጅዋለሽ .በውነቱ መደነቅ ይገባሻል

  • @wossenyeleshkebede4878
    @wossenyeleshkebede4878 6 месяцев назад +5

    ጎበዝ ልጅ: ኮንፈደንስሽ እና ተፈጥሯዊ ነገርሽ ደስ ይላል፡፡

  • @Elia1621
    @Elia1621 6 месяцев назад +6

    Wow, skachu betam yaznanal, ljt demo tchyalesh, twena adelem tlk director thonyalesh.

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ
    @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ 6 месяцев назад +6

    የምር ደስ ሚል ኢተርቪ ስወዳት ደሞ🥰🥰🥰

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 6 месяцев назад +5

    በሳቅ ገደለችኝ እኮ 🤣🤣🤣🤣❤️❤️🥰የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ❤️❤️

  • @amanuelsetu2583
    @amanuelsetu2583 6 месяцев назад +3

    የኔ ቆንጆ በርች ስያምርብሽ

  • @Picolonati
    @Picolonati 6 месяцев назад +1

    ሰው ግራ ነዉ ሜገባው ዳንሰኛ ሲየወራ ዳንስ ልክፍት ነዉ አንዴ ከገባሽ መውጣት ከባድ ነዉ ስሜቱ ከባድ ነው ዳንሰኛ ብቻ ነዉ ሊረዳ ሚችለው።ሚገርም መግባባት ነው ደስ ስትሎ❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 месяцев назад +3

    እሪች 😂😂 እረተይ አባቴ አባቴ አላለይም ለቅሶ ቤት 😂😂😂 አትማሪም

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 6 месяцев назад +1

    የኒዉድ ልጅቷቀለል ያለች ተግባቢናት እመቤቴ ለቁምነገር ታብቃሽበርች❤❤❤❤❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 6 месяцев назад +4

    ይመጣል እስክሪብት 👍

  • @mahedereselam5505
    @mahedereselam5505 6 месяцев назад +1

    My God 😂you make me laugh

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 месяцев назад +1

    😂😂😂 ስቃችሁ አሳቃችሁኝ 😅😅😅😅 ❤

  • @Munababa507
    @Munababa507 6 месяцев назад +1

    Esekezare kekerebut bemeniye andega😂😂😂😅😅😅

  • @zeinabamohamed2872
    @zeinabamohamed2872 6 месяцев назад +1

    Beautiful girls ❤

  • @tizitamulatu256
    @tizitamulatu256 6 месяцев назад

    Good girl

  • @motishow7832
    @motishow7832 6 месяцев назад +2

    🎉❤desi sitiy

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 6 месяцев назад

    አሁን ስታስበው ቀላል ነው። እኔ ራሱ በሙያየ ከመጣብኝ ነበር የምለው።

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 6 месяцев назад +3

    ቀጣይ ጃኒ❤❤❤❤❤ትቅረብልን

  • @wonda2861
    @wonda2861 6 месяцев назад +2

    yemiruan new minorew des tilalech

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 месяцев назад

    ታምራላችሁ❤❤❤

  • @ኩሩሀበሻይት
    @ኩሩሀበሻይት 6 месяцев назад

    ሜካፕ አያምረብሽም

  • @ريممحمد-ج3س8ب
    @ريممحمد-ج3س8ب 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @ኩሩሀበሻይት
    @ኩሩሀበሻይት 6 месяцев назад

    ለማበድም ቦታ ያስፈልገዋል😂

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 6 месяцев назад +1

    Are you guys sisters?

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 6 месяцев назад

    የወጣቶች መደነሻ ቦታ መጥፋት ?

  • @BhbhbBhbhbh
    @BhbhbBhbhbh 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @SamuelHussen-yk3ri
    @SamuelHussen-yk3ri 6 месяцев назад +1

    Kifil sost binorln dess yimitl liji

  • @JoBaba-vs8sn
    @JoBaba-vs8sn 6 месяцев назад

    Tnish mesasaku beza ... interviewen enesema weyes ye gazetegawan sak enesema ?😢

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 месяцев назад +1

    ደግሞ😂 አራዳ ነሽ ይመችሽ ጭፍሪልን ❤

  • @Hyabey2988
    @Hyabey2988 6 месяцев назад

    Tru new zfenu mchrshta rstchwal gn

  • @Akielsa
    @Akielsa 6 месяцев назад

    😂❤❤

  • @tsionzinabu7198
    @tsionzinabu7198 6 месяцев назад

    Gazetenyuwa sakishin kenishi ere yidebiral

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 6 месяцев назад

    ፌልም ብተሰሪ ምነው ልጅቷን የአልጋ ሴሳይ ልታረጌያት ነው ደሞሰ የትኛ ፊልም የጋለሞታው

  • @cheryee1180
    @cheryee1180 6 месяцев назад

    Are anchi sataweri fitish😂😂😂..

  • @gdhdg3660
    @gdhdg3660 6 месяцев назад

    የቴክቶክ ስሞን ንገሩኝ

  • @BEthiopia
    @BEthiopia 6 месяцев назад

    አንች አዝግ በሽተኛ ገና በልጅነትሽ ስለ ፍቺ ታወሪያለሽ ያለአባት ነው መሰለኝ ያደሽው ቁራ ዘንድሮስ የገጠመን ትግል ከባድ ነው እዚጋ ሌላ ትኩሳት ወሪያም ስለፈጣሪ ታወሪያለሽ 😂😂😂📢

  • @elsagetye
    @elsagetye 6 месяцев назад

    pls tell me her correct tik tok account

  • @MekdiQueen-z4s
    @MekdiQueen-z4s 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤