እስከ 19 አመቴ ሶስት ባል አገባሁ - የምስኪኗ ወጣት አሳዛኝ ታሪክ @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 22

  • @eyitatv
    @eyitatv  8 месяцев назад

    ውድ የእይታ ቤተሰቦች ይህ ፕሮግራም ቀድሞ የተቀረጸ እና በስፋት በሌላ ቦታ ያልተዳሰሱ የባለታሪኳ ሃሳቦች ያሉበት ነው፡፡

    • @shemsuabdu1855
      @shemsuabdu1855 8 месяцев назад

      በጣም አሳፋሪ ናቹ ልጅትዋ ለመፈመስ ብላ ነዉ ሰዉን በዉሸት የተናገረች ያለችዉ

  • @memamohamedm2341
    @memamohamedm2341 8 месяцев назад +11

    እናት ለማንኛውም በየሚድያው እየቀረብሽ ባወራሽ ቁጥር ብዙ ስተት ይፈጠራል ከዛም አመኔታ እድይኖርሽ ትሆኛለሽ ምክንያቱም ሌላቻናላይ ካወራሽውጋ እሚጣረስነግር አለው እና ለሚያግዝሽምሰው ጥርጣሬ ይፈጥራልውድ

    • @shemsuabdu1855
      @shemsuabdu1855 8 месяцев назад

      ሲጀመር ልጅትዋ ማፊያ ነች ቻግኒ ያተራመሰች ማፈያ ነች

    • @myoutube6311
      @myoutube6311 8 месяцев назад

      ማንያዘዋል ላይ እንዴቀረበች 18 አመቴ ነበር ያለችው አሁን ዴሞ 19 ምን አይነት ቀዳዳ ናት😢😢

    • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
      @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 8 месяцев назад

      በትክክል የኔ ዉድ

  • @BuzedamsewDamsew
    @BuzedamsewDamsew 8 месяцев назад +1

    🎉manyazewal layi ayichat nabr egzabher yirdash ihte

  • @happyboy1517
    @happyboy1517 8 месяцев назад

    አንዳድ ኮሜንቶች ግን በጣም ይገርማሉ 😢እኔ በስዋ ቦታ ብሆን ብለህ(ሽ) አስብ (ቢ) ከቻላችሁ አግዙዋት ካልሆነ ደግሞ አይዞሽ ብላችሁ አጽናኑዋት ወዳ አይደለም የሂወት ፈተና ገጥሙዋት ነው።መቸም ልታይ ብላ አይደለም ከፊትዋ ብዙ ነገር ይታያል ልጅነት ፣የዋህነት ..... ልክ እሱዋ እንዳለችው፦ ሰው ሳይሆን ያጣችው ሰው የሚሆን ሰው ነው የጠፋው ብላለች እውነት ነው።😢

  • @maniyilbappuadil8607
    @maniyilbappuadil8607 8 месяцев назад +1

    ስራ ስንቂ ሰራ ጀምሪ መውራቱ አይጠቅምሽም ማግባትሽ ብርቅ አደለም ሁሉም የገጠር ልቺ እዱሁነውያቺ የተለየ አይምሰልሽ

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 8 месяцев назад +1

    ነይይይ የመዳም ቅመም ሁኝ፣ወሬ አይሰራም በየሚደያው ሰርተሽ ብይ ተለወጪ እኛ ጎጃሜወች ባህላችን ነው በትንሽነት ማግባት ስለዚህ ህይወት ይቀጥላል………ገና ነሽ ስሪ ተለወጪ

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
    @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 8 месяцев назад +1

    የሆነ ቦታ ትደርሻለሽ ግን አላህ ይዘሽ ምክንያቱም መጀመሪያ አላህ ሱብሃኑ ተዓላ አይጥልሽም

  • @MoMo-x9l7z
    @MoMo-x9l7z 8 месяцев назад

    ዛሬ አደኛነኝ ላይክ አዴርጉኝ❤❤😂😂😘😘

  • @ስኳሬ
    @ስኳሬ 8 месяцев назад

    ፈጣሪየ ስትአይነት ቤተሰብ አለ😐😐

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 8 месяцев назад

    Akist lijochan yemitayibetin lehita ena lewondima lijoch ekul lemin ayayum? Chirash serategna?
    Allahin firu lijochachihu enate lelela sew yetemegnachihutin yinoralu asibubet.

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 8 месяцев назад +1

    በቃ እነኚህ ሜዲያ ላይ እንደምነም ለመቀላቀል ነው። በትዳርሽ ብትቆይ ጥሩ ነበር

  • @selmantubeet1414
    @selmantubeet1414 8 месяцев назад

    የምትገኝበትን ቅጥር አስቀምጪልን

  • @ዙዙወሎዩቱብ
    @ዙዙወሎዩቱብ 8 месяцев назад

    ፊትሺን ተሸፈኒ ማለቱን አትጥልው ኒቃም ይሰትርሻል ለራስሺ ነው እደበደል አትቁጠሪው በተረፈ አላህ ካቺ ጋር ይሁንንን

  • @maniyilbappuadil8607
    @maniyilbappuadil8607 8 месяцев назад +3

    ትላት በሌላ አይቺት አልነበር ምነው ተቀለቀለቺ

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 8 месяцев назад

      ትክክል እረጋ ብትል ጥሩ ነው እኔ እየፈራሁላት ነው ነፃነት ያገኘሁ መስሏት ያልሆነ ነገር ውስጥ እንዳትገባ ፈራሁላት በጣም ተንቀለቀለች እህ

  • @selmtawa
    @selmtawa 8 месяцев назад +1

    አትበጥረቂ ባክሽ
    በገጠር የተለመደ ነው ። ደግሞ ተሸፈኝ ያለሽ ተሰተሪ ያለሽ ልክ ነው። በየሚድያው አትሰጭ

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us 8 месяцев назад

    በቃ አሁን ወደ ስራ ተሰማሪ ትዳር ካልተመቸሽ ስራ ጀምሪ ዳይ ወደ ስራ