Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አላህ ሰላም ያውርድ ለሀገራቼን ለኢትዮጵያ ሀገሬ ያለውን ችግር አላህ ያንሳው እንዳንዋደድ ያደረገንን የውስጡን ችግር አላህ ያቃል ከታጣቂወች ወይንም ከምግስት አላህ ያቃል ችግር ፈጣሪወችን አላህ ያሳው ለሁሉም ቢሄሮች የሚመች አላህ ያንጣልን አሚን
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ይህን ሙዚቃዊ ድራማ ሳይ እጅግ እያዘንሁ እጅግም እየተገረምሁ ነው ።እንዴት ያልታደልን ሕዝቦች ስንሆን ይህ ሕዝብ በመጣ ባገደመው ምን ያህል መከራውን እያየ እንዳለ ያየሁበት ነው ።
አሺ
በከዲር ሰተቴ የእብድ ንግግር መሳይ ግን አንጀት አራሽ የልብ አድራሽ ረጅሙን ባጭሩ የሩቁን በቅርቡ አመልካች ድንቅ ቲያትራዊ ድራማ ያራገፍነውን አቧራ ያሳየ የምንጉዋዝበትን ቆፍጣና መስመር ያመላከተ ግዜን በተግባር ያመላከተ ትያትር ስለሆነ የአንድነት ጠንቆች የልዩነት ጎተራዎች ትያትሩን ቆራርጣችዙ በጎረበጠ አካሄዳችሁ እንዳትጠቀሙበት እጅግ አመልካች ትያትር ነው።
ኧረ ግጥም ይቀየር ተብሏል