''ከሀገሬ በግፈኞች ምክንያት ተገድጄ ወጥቻለሁ'' ዶ.ር ፍስሃ እሸቱ/በቤት ኪራይ ውድነት የተቸገሩ መምህራን በተማሪዎች ዶርም እየኖሩ ነው News

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • #ethiopia #mengizem #media

Комментарии • 18

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 3 месяца назад +12

    ጠቅላዩ ይህንን ሁሉ ያውቃሉ ብየ አልገምትም ይላል እንዴ? ዋናው የሽብር የግድያና የዝርፊያ ጠማቂው ማን ሆነና ነው? ይልቅስ ማስረጃ ካለህ ጠቅላይ ሚንስትሩን ራሱን ከነአስተዳደሩ ልክ የጣሊያኑ ካምፓኒ እንዳደረገው በአለም አቀፉ ፍርድ ቤት መክሰስ ነው የሚያዋጣህ::

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 3 месяца назад +5

    ዶ/ር ፍስሀ እሸቱ ይህን ሁሉ ችግር ጠ/ሚኒስትሩ አያውቁም ነው የሚሉት 😅 😅😅😅

    • @wegf6808
      @wegf6808 3 месяца назад +2

      የአመቱ ቀልድ ተብሎ ይመዝገብላቸው

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 3 месяца назад +3

    ጠቅላይ ሚኒሲተሩ ችግርህን ከፈታ ለምን ከሀገር ወጣህ 😂 አጨበርባሪ የህዝብ ገንዘብ ቅርጭም አድርገህ በልተህ ሲነቃብህ ነው የሽመጠጠከው

  • @derejegutahuluka8766
    @derejegutahuluka8766 3 месяца назад +1

    ዜግነትህ አሜሪካዊ ሁኖ ሌላ ምን አገር አለህ። ዪኒቲ ኮሌጅ የበላኸን ገንዘብ ሁሌም ያናድደኛል፣ ፊትህንና ቀደዳህን ሳይ ደግሞ የበለጠ ያንገሸግሸኛል።

  • @robat8719
    @robat8719 3 месяца назад +1

    This man is insanely savage! I knew that from the very beginning he came up with fake ideas! He enjoyed ppls money and fled the country. I know he was doing very silly stuff here in the US.

  • @sofoniasGesesse
    @sofoniasGesesse 3 месяца назад

    ሰቶቻችንን ፈጅተህ ብራችንን ዘርፈህ እንደለመድከው ዘራፍዎችን በፓለቲካ ስም ወደም ታስጠጋዋ አመሪካ ገባህ አደል? አይ ዶር ፍስሀ እሰቱ።

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 3 месяца назад +1

    ታሪክ እራሱን ደገመ ማለት ነው!!???

  • @mesfinfeleke-xv9dn
    @mesfinfeleke-xv9dn 3 месяца назад

    Justice for purpose black eth trading sc

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 3 месяца назад

    ማንይታመናል እዚሀገርስንቱ😢የወሮበላሀገር የሥንቱንተሥፋአጨለመ😢😢😢😢😢

  • @lolitazulu7347
    @lolitazulu7347 3 месяца назад

    Foll me once shame on you, fool me twice shame on me. DR Fisaha, you can't be fooled forever...

  • @yimeyime9792
    @yimeyime9792 3 месяца назад

    Reyot &teborene please further investigate about Dr, fiseha Eshetu
    He was not doing legal business

  • @Humanity-c9w
    @Humanity-c9w 3 месяца назад

    Amhara politicians are so disorganized, really ununited!

  • @skul6040
    @skul6040 3 месяца назад

    Selame reyot zire kedame new tefachue

  • @mesfinfeleke-xv9dn
    @mesfinfeleke-xv9dn 3 месяца назад

    Justice for purpose black

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 3 месяца назад

    አክሲዮኑስ