የ ሴራሚክ ዋጋ በአዲስ አበባ / 2014 Ceramic Price In Addis Ababa Ethiopia (part 2) / Yaya Construction

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የ ሴራሚክ ዋጋ በአዲስ አበባ / 2014 Ceramic Price In Addis Ababa Ethiopia (part 2) / Yaya Construction
    የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ !
    Please contact me using my email: yaru7890@gmail.com or on telegram using this username:@Yaya0102
    construction for beginners is very helpful for engineers that are just graduated from construction it helps them how the system in Ethiopia works on a real site. if you are not already subscribed to my channel. make sure to click the link below and drop me a subscribe and comment on the videos to see what you feel about the course.
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇www.youtube.co....
    🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
    Facebook: / yared.yilma94

Комментарии • 16

  • @mareymawithailu9007
    @mareymawithailu9007 11 месяцев назад

    አሪፍ መረጃ ነው የሰጠከን ክበርልኝ ግን ስልክ ብታስቀምጥ አርፍ ነበር በኦላይን ለመግዛት

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  11 месяцев назад

      Please check out part one you will find there number there

  • @ethiopiat5237
    @ethiopiat5237 2 года назад +3

    Just today you have come across pc, wow what a great chance you have, Just commenting to support the algorism. I am not in construction but as I am building my home recently I am referring to English channels from the Philippines and India somehow their contacts are related to our facts. Anyways keep it up… I am seeing all videos today and add you on all social channels you have including TikTok please keep it up

  • @hiwothiwot9974
    @hiwothiwot9974 2 года назад

    Betam arife information new thank you

  • @woinuwoldeyes54
    @woinuwoldeyes54 Год назад

    Ye waga leyunet ale ??pls Information

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Год назад +1

    አደራሻውን መናገር ነበረባቹ

  • @fgff4871
    @fgff4871 Год назад

    አሪፍ ነው ግን አሁን ስንት ነው የሚያቅ ካለ ንገሩኝ

  • @tinagebeyehu9123
    @tinagebeyehu9123 2 года назад

    silk kutir asikemti please

  • @suleymanceramic9131
    @suleymanceramic9131 2 года назад

    Seramik waga ahulay set new

  • @gizawkebede7057
    @gizawkebede7057 2 года назад

    የት ነው?

  • @chicago9458
    @chicago9458 Год назад

    JaGuar??? Nooooo it is JaQuar