መልከጼዴቅ፡ የመጽሐፍ ቅዱስ ሚስጥራዊው ሰው አስገራሚ ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 31

  • @gedamattv
    @gedamattv  Месяц назад

    🌟 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ 🌟

  • @fafi2887
    @fafi2887 10 дней назад

    ቃላት አጣሁልክ ማርያምን ብዙ ነገር አውቄለሁ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @hannahays1347
    @hannahays1347 Месяц назад +6

    I grew up and I grew up in Europe, but I miss Ethiopian. I like to learn more. I like tell me about the Bible. I try to ask nobody trying to teach me. Thank you for doing that.

  • @AleTefera
    @AleTefera Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!

  • @Musicbychee
    @Musicbychee Месяц назад +2

    ስላስተማራችሁን እናመስግናለን

  • @MeseretAmsalu-r4f
    @MeseretAmsalu-r4f Месяц назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @hiwothiwot5154
    @hiwothiwot5154 Месяц назад +2

    አሜን+፫❤❤❤

  • @bayibigntesfayetekalign
    @bayibigntesfayetekalign Месяц назад

    Thank you ,may God bless you

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Месяц назад +1

    በረከቱ ይደርብን ወይም በረከታቸው ይደርብንና ስለ ሁለቱ የክርስቶስ ምሳሌ ስለ ሆኑት መልከ ጼዴቆች ያቀረብክልን ሀተታ እግዚአብሔር ያክብርህ።
    ስለ አማናዊው እና ስለ ዘልዓለማዊው ካህን ፈጣርያችን ንጉሣችንና አዳኛችን ስለ ሆነው በተዋህዶ ስለከበረው ወልደ አብ ወልደ ማርያም ስለሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ፣ አማናዊው መልከ ጸዴቅ ስለ መሆኑ ስላስረዳሃን እግዚአብሔር ያክብርህ። 🙏

  • @netsilab4710
    @netsilab4710 Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማክ ግር የሚለኝን ነገር ነው ያስተማርከኝ❤

  • @FikrteT
    @FikrteT 2 месяца назад +2

    እናመሰግናለን እባክህን ቪዲዮችን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn Месяц назад +1

    እናመስገናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Месяц назад +7

    በኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ዙፋን መንግሥት ላይ ከተሾሙት መካከል። ያልከው አብራራልን።
    ስለ ኢትዮጲስ ንገረን። በመልከ ጼዴቅ ስርአት በኢትዮጵያ ስለተሾሙት። መካከለኛው መልከ ጼዴቅ ኢትዮጵያዊ ስለሚባለውስ።
    እባክህን ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ ከመንፈሳውያን ቅዱሳት መጻሕፍት በማገላበጥ ከጥንት ጀምሮ ከየእግዚአብሔር መንግስትነቷ ጋር አያይዘህ የተቀደሰው ታሪኳን ብታስተምረን በጣም ደስ ይለናል።
    ሁል ጊዜ ኢትዮጵያ የተጎዳች ሀገር አድርጎ ማሰብ አዝሎናል።

  • @እሙጋልተዋህዶ
    @እሙጋልተዋህዶ Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤👏

  • @rahierahie7154
    @rahierahie7154 Месяц назад

    Kal hiyowet yasemalen

  • @neynumesen5462
    @neynumesen5462 Месяц назад +2

    መልከፄዴቅ የከነዐል የልጅ ልጅ ነው። ይሄን ደፍረህ ንገረን! እንተላ በቅማንቶች ምድር ትልቅ ድግና አላት። ነክታችሁ አትተውት!

  • @fevu-n2h
    @fevu-n2h Месяц назад +1

    Ewey fenilna lebzeben ata qal amlak mehar

  • @addishabesha395
    @addishabesha395 Месяц назад +4

    ምትጠቀመው thumbnail በጣም ነው ሚስበው ግን ሲጀምር ያለውን የመናፍቅ መዝሙር ቀይረው

  • @BahranYoseph
    @BahranYoseph 2 месяца назад +1

    Thanks

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Месяц назад +12

    መልከፀዴቅ እኮ እራሱ እየሱስ ክርስቶስ ነው

    • @haymanot6285
      @haymanot6285 Месяц назад

      @@ethiowisdom7721 Ayedelam malika sadeke ka sawu ye tawalade ye kame zare now

    • @ethiowisdom7721
      @ethiowisdom7721 Месяц назад +1

      @haymanot6285 ከየት አመጣኸው ጀለስ?

    • @RuthMitiku-wt7wn
      @RuthMitiku-wt7wn Месяц назад

      @@ethiowisdom7721 I think so

    • @fevu-n2h
      @fevu-n2h Месяц назад

      @ethiowisdom7721 yeah tikikil he is Jesus christ

    • @LinaSameson
      @LinaSameson Месяц назад

      ምን ጉድ ነው ክርስቶስን ከፃድቅ ሰው ጋር ማመሳሰል???

  • @zt4mdyas211
    @zt4mdyas211 Месяц назад +2

    መልከፀዲቅ ኢትዮጵያዊ ነው

    • @GeniyegebruLij
      @GeniyegebruLij Месяц назад

      @@zt4mdyas211 አዎ ልክ ነው የታሪክ ሽመያ አለ

  • @BEREKETGARSHO
    @BEREKETGARSHO Месяц назад +1

    abraham yetgnawn taot neber yamelekew be metsahaf qdus lay beyetgnaw kfl lay new yetetsafew

  • @zt4mdyas211
    @zt4mdyas211 Месяц назад +1

    ስሙም የአማርኛ ወይም የግእዝ ስም ነው።

  • @habtuitube
    @habtuitube 26 дней назад

    let GOD increase your number