📌ተመልከቱ መዳም የሰጠችኝ እቃ 😱😭 ከኔ ተማሩ እኛ ከነሱ በምን እናንሳለን 🤕አይ የስደት ክፋቱ😓..

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024

Комментарии • 477

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 2 года назад +45

    ተመስገን ማለት መልካም ነው እህቴ እሱንም የማይሰጥ አለ ያወሰም ከልጅ ጋር ትንሹን ስናመሰግን ትልቅ ነገር ይሰጠናል በርች ልጅሽን ፈጣር ያሳድግልሽ

  • @Sahada-mb3kj
    @Sahada-mb3kj 2 года назад +71

    ልጅ ይዘሽ ለራሱ ማሰራቷ ጥሩ ነው ዝም ብለሽ ስራሽ ስሪ አይክፋሽ ለስራ እስከመጣሽ ድረስ

    • @selima4387
      @selima4387 Год назад +1

      ልጀሸአላህያሳዲግልሺማማየ

  • @ayshasaeed630
    @ayshasaeed630 2 года назад +55

    አብሽር ሲቀጥል ስራ ፈልገሽ ነው የሄድሽው ስለዚህ የመጣውን መቀበልነው ደሞ ገና አድስ ገባሽ ቀስ ብሎ ይስተካከላል እና ከከበት አውጥታ እድሰጥሽ ነበር የጠበቅሽው ሴቶች ሰብር ይኑራችሁ የሆነ ያልሆነውን መቅረፀ መልቀቅ አያስፈልግም ራሳችሁን ጠብቁ

    • @alyahar7642
      @alyahar7642 2 года назад +6

      ምድነውአታካብጂው፣ድርቱምለብሰንነውያደግነው፣የገጠርልጅየሆነያቃዋል

    • @sofyasofya2791
      @sofyasofya2791 2 года назад +1

      እና ቆሻሻ ትልበሥደ ያሣክካልኮ በተለይ ልጆቷ ሠውነቷ ይደበደባል ደግሞ አላከበደችም

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 9 месяцев назад +1

      😢😢 በጣም

  • @منهجالسلفيا
    @منهجالسلفيا 2 года назад +33

    እኔ ክፍሌ የመዳሞች ክላስ ነዉ የሚመስለዉ ቁም ሳጥኑ ሽትቤቱ አልጋዉ ክፍሉ ስፋቱ ግን እኔ ስራ ነዉ የሚጎዳኚ ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁን ትቸዉ ልሄድ ነዉ በቃኚ ስዴት ተቃጥሎ መሞት አልፎ ላያልፍ እፍፍ ዉድ እህቶቸ ግቡ ወዴሀገራችሁ የሰራነዉን እንብላ እስኪ በቃን ብላችሁ ልባችሁን አሳምናችሁ ግቡ ወሏሂ ቤት ጄምሬ አልጨረስኩትም ግን አገሸገሼኚ ትቸዉ ልሄድ ነዉ

    • @shujon7107
      @shujon7107 2 года назад +1

      አብሽር እህትየጀማርሹ ቤትም አለህ ያግዛሽ

    • @Somaya1994
      @Somaya1994 4 месяца назад

      አብሽሪ እህቴ አላህ ይርዳሽ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 года назад +23

    አዳደሳስበዉ የኛሠወች ጥጋብ ጥጋብ ይላችኋል እኛ እኳ ሰራተኞች ነን ሁሉን ችለን መኖር አለብን ደሞ የሳዉድ መዳሞች ይገርሙኛል ልጂ ይዛችሁ ማሰራታቸዉ ይገርመኛል ብቻ አሏህ ላገራችሁ ያብቃችሁ መዳሞች ግን ማሸአሏህ ናቸዉ 100%

    • @JamilaJamila-de4df
      @JamilaJamila-de4df 9 месяцев назад +2

      ወላሂ ልጂ ይዘዉ ማሠራታቸዉ ራሡ ምን ነቀት ነዉ ጎበዝናቸዉ ሣዉዲወች

  • @hayatweleyewa1933
    @hayatweleyewa1933 2 года назад +55

    እና ከዚህ ቨላይ ወርቅ ትስጥሽ የወጣሽው ለስራ አደለ ይማረና የተመቼ ኑሮ ቢኖረን ታገር አንወጣም ነበረ

    • @MadinaEhh
      @MadinaEhh 8 месяцев назад

      ሰህ

    • @netsanetwubet7810
      @netsanetwubet7810 8 месяцев назад

      የኔ ውድ

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 8 месяцев назад +6

      ሀበሻማ ምስጋናቢስ ነው የምር ልጅ ይዛ ከነልጇ ስራ ቀጥራት አልሀምዱሊላህ በማለት ፋንታ ታማርራለች አኡዙ ቢላህ ልጅ ያላቸውኮ ሲጀመር መልካም ሰው ሆነው እንጂ የቀጠሩሽ ልጅ ያላቸው አይቀጠሩም ምነው የሷን ልብስ ትስጠኝ አልሽ ትንሽ አይቀፍሽምደ ላፍሽ ራሱ ሰውስ ይታዘበኛል አትይም ቱ ሸቃላ መሆንሽን የረሳሽ ይመስላል ሂዳያ ይስጥሽ የምትገርሚ ፍጡር ነሽ የምር ጌታሽን አመስግኒው ሰወቹንም ማመስገን ይልመድብሽ ልጅም ሳንይዝ ብዙ እየታገስን አልሀምዱሊላህ ብለን እየኖርን ነው 😊😊😊

    • @ahluli
      @ahluli 6 месяцев назад

      እኔጃ እንኳን ሚለብሱት ሚበሉት የማይሰጣቸው በደመወዛቸው እየገዙ ሚበሉ አሉ ከጠገብሽ አገርሽ ግቢ ሆ​@@اناالمسلمالحمدلله

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 5 месяцев назад

      እኮ ደፍር አልጋዋን እንድትለቅላት ፍልጋ ነበርደ ያውም ጥሩ ሰው ናት እስከልጇ ማስገባቷ

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 года назад +24

    ይሄን ካገኘሽ ይበቃሻል አመስግኚ
    ወድሞቻችን በለጥላይ እራቁታቸውን በእስርቤት አይደል የሚሰቃዩት😭

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 5 месяцев назад

      ትክክል ይሀን ያጣ ስንት ሰው አለ

  • @ቦሩሜዳዩቱብ
    @ቦሩሜዳዩቱብ 2 года назад +16

    እረ እባክሽ አደጋ ላይ እዳትወድቂ ካልተመቸሽ ውጭ እራስሽ ችግር ውሥጥ እዳገቢ በጓግል እየተረጎሙ ነው የሰው ቤት በፎዶ መቀረፅ መብት የለሽም በእራሥሽ ወጀል አትግቢ ዋአ ዋአ ለዩቱብ ብለሽ እማትዋጭው ከባድ ወጀል እየገባሽ ነው

    • @احمدحسن-ذ4ص
      @احمدحسن-ذ4ص 2 года назад +3

      ሳህአሁንይህንቢያውትየራሳችንንሀበሻያስተረጉማሉ

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 5 месяцев назад

      ሳህ ዝበያት ትቀምሳለች የሰው ቤት እየቀረፀች ቡሀላ ሰው ክፉ ለማድረግ ይጋጋጣሉ ሰገጤ

  • @ወሎየዋኤጁ
    @ወሎየዋኤጁ 2 года назад +17

    አገዥም የሷን ከናቅሽ ለልጂሽ ካልሆንሽ መሥራትሽ ምን ጥቅም አለው

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 5 месяцев назад

      እኮ ለልጇ አሳቢ ሌከሆንች አገዛላትም ሰገጤነገር ናት

  • @user-umukewesar
    @user-umukewesar 2 года назад +18

    አልሀምዱሊላህ በይ ከነልጂሺ
    አስታዉ እስርቤት የሚንጋቱትን ጌታሺን አመሥግኝ

  • @ኢስላማዊይሚድያ
    @ኢስላማዊይሚድያ 2 года назад +13

    አዳ ከዚህ ሌላ ምን ይምጣልሽ መሻአላ። ካመስገን ይበቃልጅ። አላምዱሊላ በይ ሁላችንም ልጅ ይዘን ነው ይምንስራው እኛም ባንቀርፀው ነውጅ

  • @ሩቅያጀማል
    @ሩቅያጀማል 2 года назад +8

    ምንድነዉ ምቲዉ ከነ ልጅሽ ተቀብላሽ እንደዚ ታወረያለሽ ያሳፍራል እኛ እኮ በራሳችን እጅ ነገር እንፈልጋለን አልኸምዱሊላሂ በይ እህቴ

    • @gjch5302
      @gjch5302 2 года назад

      ከይ አችስ እሰከነ ልጅሽ ለምን በረድ ልብስ አላያዝሽም ነበር እን አስከችራስ ልብስ በጣንያ ይዥ ነው እምቀሳቀሰው ልጅ ያለው ደሞ ከቤትሽ ይዘሽ መቀሳቀስ

  • @hayitdesa4621
    @hayitdesa4621 Год назад +8

    አሪፍ ነውኮ ምን እያልሽ ነው በቃ ምስጋና የለም ልበል ሆ እና አልጋዋን እንድትለቅልሽ ነበርዴ የጠበቅሽው በይ አልሀምዱሊላህ በይ ከነ ልጂሽ መቀጥርሽ ሀሪፍ ነው እዚህ እኛ ባለንበት እንኳን ልጂ ይዘን ይቅርና ለብቻችንም ግድ ነው እህቴ አብሽሪ እስከሚያልፍ ያለፋል ይባላል አይደል ልጂሽን አላህ ያሳድጋት የኔ ማር

  • @hawuletyoutube9204
    @hawuletyoutube9204 2 года назад +10

    አብሺሪ እህት ለኸይር ነው አልሀምዱሊላህ በይ ካንችም የባሱ አሉ ከዚህ የባሰም አለ ብለሽ አልሀምዱሊላህ በይ ባለን ነገር ደስተኛ መሆን ነው ለኸይር ነው አረቦች ቢጠሉን አላህ ግን አይጠላንም አላህ ዘንድ ተወዳጁ ይበልጥ አላህን የሚፈራ ነው እናም አላህን አመስግኚ ሀብቢቲ

  • @بيتحسين-ح7ث
    @بيتحسين-ح7ث 2 года назад +13

    የሀያቲ አብሽር ያልፋል
    አንችንም ልጅሽንም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @withquran4632
    @withquran4632 2 года назад +7

    ወይ መቅበጥ
    እና ሚዲያላይ ሀሜት ነው ወቀሳነው ምን ይሉታል አላህ ሂድያይስጣችሁ በየሚዲያ መስኮት የምትሰጡ ሴቶች፡፡

  • @sabfeti366
    @sabfeti366 2 года назад +9

    ሲጀምር ስደትላይ ሲኖር ብዙ ፈተናዎች አሉ ከሌላው ሲታይ ጥሩናት እንደውም ከነልጅ እንድተሰሪ በማድረጎ ምነው እኛሀገር አለአይደል እንደዚ ክብርለሰው የሌላቸው አልአምዲሊላህ በይ

  • @مدينتي-ع2ظ
    @مدينتي-ع2ظ 2 года назад +16

    ሣኡዶቹና የመኒዎቹ ጥሩሠዎች ናቸው ወላሂ

  • @kemilawelo
    @kemilawelo 3 месяца назад +1

    እስኪ አልሀምዱሊላህ በይ ለስራ ለአረብ ሠራተኛ መሆኑን አንርሳ ሡበሀን አላህ ልጂሽን ይዘሽ ስራ ማገኘትሽ አልሀምዱሊላህ በይ ትንሹን ስታመሠገኚ ትልቁን ታገኛለሽ ልጂ ይዘው ስራአተው የሚያለቅሱ አሉ😢 የተሠጠንን ብኖውቀው ኑሮ የጎደለን የለም ነበር አልሀምዱሊላህ በይ እህቴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zአልወድቅባይታጋይ
    @Zአልወድቅባይታጋይ 2 года назад +9

    እህህህህ አልሃምዱሊላህ እኔጠለብ አላሁሜዳላይነበርየምተኛው ፍራሽየለለበት የመሬቱምንጣፍላይብቻ 😢😢ያውሆኖምንምአይሰማኝም

    • @hayatEndris-n5c
      @hayatEndris-n5c 10 месяцев назад

      ወላሂ ትክክል እኔምነኝ😢😢

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 2 года назад +10

    ሰላምሽ ከዉስጥሽ ሚፈልቅ እንጂ...
    ማንም ቆርሶ ሚሰጥሽ ቅርስ አይደለም
    ላንቺ ሰላም ማጣት መረበሽ ተጠያቂዉ አንቺ ነሽ በነገርሽ ለይ ሰላምሽን ከዉጭ ከባል ከግለሰብ ከመንግስት ስትጠብቂዉ ይበልጥ ዉስጥሽ በጭንቀት ይሞላል ሰላም ካንቺ ይርቃል ነገር ግን ሰላምሽን ካንቺ ስትፈልጊዉ ራስሽን ስታደምጪ በስሜት መጓዝን ትተሽ ህሊናሽ ሚልሽን ነገር ስታደርጊ ያኔ ሰላም እረፍት ይሰማሻል አንቺ ሰላም መረጋጋት
    ዉስጥ ካለሽ የዉጭዉ ረብሻ ጮሀት ፈፅሞ ሰላም-አይነሳሽም አንቺ ሰላም ከተሰማሽ
    ያሀገር ሰላም ማጣት ከዱዓ ዉጭ ለሀገርሽ ሰላምን ፍቅርን ትመኛለሽ እንጂ
    ሰላምሽን አሳልፈሽ አትሰጪም
    ያንቺ ሰላም ማጣት ሀገሪቷን ሰላም እንደማይመልስ ስለምታዉቂ ዉጭ ሰላም አለመሆን የንቺን ሰላም አይነሳም
    ምክንያቱም ትክክለኛዉን ዘላቂዉ
    የሰላም ምንጭ ራስሽ ነሽ
    ከዉስጥሽ ሰላምሽን ፈልጊና
    አግኝዉ ሰላምሽን ከሚያሳጡሽ መጥፎ
    ሰዎች ንግግሮች ዜና ራቂ ሰላምሽን ጠብቂ
    ፕሮፋይሌንበመጫንበተሠብይሁኑ

  • @hayatdamtew7016
    @hayatdamtew7016 6 месяцев назад +1

    መችም እኛ ሀበሻ አናመሰግን የሰው ፊት ከማየት ልጅ ይዘውእያሰሩ ኢትዮ ብትሆን ይህንን ታገኛለሽ አመስግኝ ወላሂ አረቦች ይሻላሉ ከኡትዮቢያ አሰሪዎች

  • @mimiyoutube6796
    @mimiyoutube6796 2 года назад +5

    ክቤትሽ ልጅ ይዘሽ ወደ ስራ ስትወጭ አንሶላ ለልጅሽ ትንሽ ብርድ ልብስ ይዘሽ መውጣት አለብሽ ከነ ልጅሽ ማስራቷ ጥሩ ስው ናት ምቾት ካማረች እቤትሽ ቁጭ በይ

  • @zedusman
    @zedusman 2 года назад +8

    አልሀምዱሊላህ በይ ዉዴ ያልፋል በሁን ሳአት ሊጅ ይዞ ስራ መገኘቱም ሀምዲ ነዉ 🌺

  • @Sintayehubelew-pb4rz
    @Sintayehubelew-pb4rz 7 месяцев назад +2

    በመጀመሬ እግዜብሔርን አመስግኝ እሽ ልጅ ይዘሽ ማሰራታቸው እራሱ አንድ ነገር ነው በርትተሽ ስሪ የሔድሽው ለስራ ቢሆንም ለልጅሽ ስትይ ተጎጂ በርቺ ልጅሽን በርትተሽ አሳድጊ ተጠንቀቂ ለልጅሽ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 года назад +8

    አንድ ቀን ያልፍልን ይሆናል ኢንሻአላህ😢😢😢
    የኔ መችም አልሀምዱዲላ በጣም ጡሩ ናት እሷ የምጠላውን ለኔም ትጠላለች

    • @anu455
      @anu455  2 года назад +2

      ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላት ውዴ

  • @emumuaz9494
    @emumuaz9494 Год назад

    እኔእምልሺ ወሬአታብጂ ዝምብለሺስራሺንስሪ ሲጀመርማሻአላህናት ከነልጂሺማሰራታእራሱ ደሞ ወደኅላአስታውሺ እምንላይእንዳደግሺምንለብሰሺ-------------የአይየሰውልጂ-------------ይገርማል----------

  • @AsdAsd-qg7en
    @AsdAsd-qg7en 2 года назад +4

    ስራሽን እንዳታጪ መቅረጹ ምን አስፈለገ አረብ ቤት ለመጀመሪያ ስራ ስንሄድ የታወቀ ነው ቤታቸው ምከርከብ ነው ቀስ በቀስ ነው የሚስተካከለው እኔ ስራ እንደገባሁ ክላሱን እስከማስተካክል መንደር ነበር የማድረው

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 2 года назад +6

    አላህ ብቻ ነው እኩል የሚያየን አብሺሪ ሁቢ

  • @meka2809
    @meka2809 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላበይእኔምአለሁየራሴንመጣኔያከታችአጥፌየምተኛውአልሀምዱሊላህወደንነውስራይሄድነውያልፋል

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Год назад +2

    ተመስገን በይ የኔ ሴትዮ አውሬ ነች ለመጀመሪያ አዲስ እንደገባሁ በራሼ ልብስ ነበር ንጣፍም ከላይ የምለብሰውም ደግሞ ለ5 ደቂቃ ካጠገቧ ካጣችኝ ቁጭ አልሽ እያለች መጨቃጨቅ ነው አንቺ እድለኛ ነሽ. ከልጅ ጋር መቅጠሯ ሌላው ለቅረጽም ከፈቀደች በጣም ደስ ይላል የኔዋ ቅናተኛ ጭቅጭቀኛ ነች

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 года назад +15

    እሰከሚያል ያልፋልና አብሽሩ አይዞን

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 8 месяцев назад

    ልጂሺንላኪ እኛየምንከራተተዉአሷ ልጂ በስደትእየወለዳቺሁ አታከራቱ የመጣንበትን አንረሳ እኔእናተልጆይዛቸሁለምሰሩት አጀቴይላወሳል የኛይበቃል ልጆይዞ የሰዉቤት በጣም ያማል ወላሂ እኔአልቺልምይከፋኛል ልጀንምንይሉብኛልስለ እሸማቀቃለሁ

  • @ሀቢባአበይሙድ
    @ሀቢባአበይሙድ Год назад

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሺልኝ እንኳን ደህና መጣሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    ልጂሽን ሳይ ሰብሰክራይብ እና ላይክ አደረኩሽ እኔም የልጂእናት ስለሆንኩ ልጂ አይቸ አላልፍም ልጂሽንም አላህ ያሳድግልሽ ስራውንም አላህ ያግዝሽ።

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 2 года назад +9

    አላህንአትፈሩም አስለን የሠቤትየምቀርፂወ ብታየሺ ምንትያለሺ ሀበሻስንባል በገዛጃችነው ነገርየምናመጣው ደሞተነልጆሺ ነውየተቀጠርሺው አልሀምዱሊላህ እንደማለት

    • @ሀስቡንአላህወነእሚልወኪል
      @ሀስቡንአላህወነእሚልወኪል 2 года назад +1

      ትክክልነሽለስራእስከመጣንደርስ፣አድብንመስራትነው፣ስንቱቹበስርቤትእየተገላቱይገኛል፣እላሀምዱሊላህማለትነው።

  • @zabibam7335
    @zabibam7335 2 года назад +3

    አብሽሪ:እህቴዋ:ልጅሽን:ይዞ:መስራት:አቃዋለሁ:አላህ:ያጠንክርሽ:ልጅሽንም:አላህ:ያሳድግልሽ:፣ሰዎቹንም:አላህ:ሩህሩህ:አዛኝ:ያድሪግሽ

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 8 месяцев назад

    ዉልዲአዲርጋቺሁ ላኩ እደፈረደባቸዉ ቤተሰብይያዝ የሰዉፊትአታሳዩልጆቻቺሁን

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 9 месяцев назад

    የናትሽቤትመሠለሽእደ፣እድሕ፣አረገችኝ፣የምትይው፣ኝልጅሽጋርእሪሡ፣ማሠራቷ፣ፈጣሩሽንአመሥግኝ እናልጀን፣ላቢቱ፣ጥየነው፣እምሠሪው

  • @zdmohammed
    @zdmohammed Год назад

    ወይጉ አድስ ገቢ ከሆንሺ እሱ ቤት እና እሽግ ልስጥሽ ፈለግሺ ደ የናቁት ይንቃል ጠንክረሺ ከስራሺ ስዲጊኒ ይቀይሩልሻል ሳትያቸው ግን አድስ ከሆነ የገባሺው ልክ ናቸው ማንኛውም ቦታ ጠለብ ካልሆነ በስተቀር እኔ ብዙ ቦታ አጋጥሞኛል

  • @مدينه-ت5ج
    @مدينه-ت5ج 9 месяцев назад

    አብሽር እህቴበሁላቺንምናዉ ይጋጢማል ኢናመአልዑስሪዩስራ የምለዉንአንቀፂ እንዳትረሺዉ ምንግዜምከቺግሮቺብኅላ ደስታይመጣል

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Год назад

    ሀቂቃይህአሁንሚዲያ ላይየሚወጣአደለም ምክናየቱምወደንነውየመጣነው ስለዚህ ማንኛዌንምነገርቢያረጉመብታቸውነው መጠንባቸውእጂአልመጡብንም ሶክፉንካልወጡደግአይገኚም ግንእኔአልሀምዱሊላህ ከነሱ ነው የምለብሰው ማለትም ስፈልግእልጆቹጋርነውየማድረው አድክላስአንድ አልጋላይ አልሀምዱሊላህከላይምቢሆንእደእህትእጂእደሰራተኛአያዩኚም

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 2 года назад

    አችየአዳውለመሲራትነውየመጣሺውዝምብለሺሲሪመገንየኛአበሻከነልጂሺሰውቤትገብተሺታማሪጫለሺ

  • @emumuaz9494
    @emumuaz9494 Год назад

    ደሞሲማንፈቀደልሺቪዶዎ በቢታመስራቱእራሱከባድነው ስሚእኔ ስልክእምጠቀመውእክላሲብቻነውከክላሲስልክማውጣትአይቻልምበጭራሺ ።ዱባይነውያለሁትግን፣"ሳኡድሰርቻለሁ 9ቤት አይ ልክ ሁል ምን እልህ ናቸው ለማንኛውም ጠንክረሺስሪ፣!!እረክክንፁህቤትአገኛለሁብለሺነበርወኔ፣-------

  • @nesihatube7325
    @nesihatube7325 7 месяцев назад

    እረ ኢመራትኮ እንኳን እሥከልጅ ሊያሰሩሽ ሞደሊሥት ይመሥል አቋም ይመርጣሉ ሥለዚህ ተብቃቅተሽ አልሀምዱሊላህ ብለሽ ስሪ

  • @emuselwatube4436
    @emuselwatube4436 2 года назад +3

    ኪኪኪ።ሰሙየ የሀገሬ ልጅ።እነሱኮ።እኛን ምንም የለለን።ድሀ ነው።የምንመስላቸው

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-በ3ሰ

    እረ ፈጣሪሽን አመስግኚ ሆ ከይህበላይ ከላሱን እድትልቅልሽ ፈለግሽ አይሀበሻ አልሀምዱሊላማለት 😢😢😢

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 10 месяцев назад

    እኔ ስጀመር ቪድዮሺን እራሱ መጨረስ ደበረኝ ምክንያቱም ሀሜተኛነሽ። በጣም ደግሞ የገረመኝ አድስ ትራስ ሁለት እድትሰጥሺ ነው የፈለግሹ ሃሃሃሃ ልገሪሽ እኔም ልጂ ይዢ ሰሪቸለው ብዙነገር ይኖራል ከይሩን አላህምዲላህ ሸሩን አኡዙብላህ ብለሽ መለፍ። ስቀጥል የልጂሽ ጤንነት ከአሱበሽ ለሱዋ የሚሆነውን ኑፁ ብርድልብስ ይዘሽ መሄድ ያችፋታነው። አሽቀበጭ ወረኛ ከምትሆኝ ጠከራ ሁኝ የተሰጠሺን ምንም አርግበት ምን እጠቢው አፅደተሽ ተጠቀሚ። ስራ ላይ መሆንሺ ብቻ በቂሺነው አላህምዲላህ በይ እኛ ብዙነገር አሳልፈናል የወጣሺበትን አላማ እውቂ።።

  • @seada12345
    @seada12345 Год назад +2

    በኛ አይነት አረቦቹ በጣም መልካሞች ናቸው ሠራተኛ ነሽ አትላላጪ የማጽዳት ግዴታ አለብሽ እንኳን የራሥሺን የነሡን ታጸጃለሽ

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 5 месяцев назад

      እኮ ከባሏ. አልጋ ላይ እንድታስተኛት ፍልጋ ይሆናል ሀበሻ መቸም የመጣበትን እረስቶ መጃጃል ሁኗል ስራቸው

  • @ZainabuAli-g2i
    @ZainabuAli-g2i 6 месяцев назад

    አረሸምነዉከዚህ በላይ አልጋላይ ከሷጋታስተኛ ኝአሺሳ ወላሂ አልሀምዲሊላ በይ እደረቀመሬት እሚተኛ አለመደላቀቅ ተመገንበይ

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 5 месяцев назад

    እና የሷን አልጋካ ገፍ ትስጥሽደ ነው እሷ አጋ ላይ እንድታስተኛሽ ፍለግሽ ወሬኛ ምን ትመስላለች ሰገጤ ውለታቢስ ይሄም ሲበዛብሽ እከነ ልጂሽ ማስገባቷ እራሱ ጥሩ ሰው ሁና ነው ልጂ ይዘው ብዙም ስራ አያገኙም ጌታሽን አታመሰግኒም እጁዛ

  • @hadiyaassen4378
    @hadiyaassen4378 2 года назад +4

    አሰላሙአሊኩም ሠሙየ አብሽሪ እህትየ ያልፋል አድቀን ለኸይሩ ነው ማማየ የኛም ቀን ይኖረናል ኢንሻአላ

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 года назад +1

    አንች ይዘሽ አኬጅም እንዴ እኔ ልጄየን ይዤ 10 ወር ሰርቻለሁ የልጄን አልጋ መህበስ ይዤ ነው የምሄደው ዝርክርኳ አንች ነሽ ልጅ ይዘሽ ለልጅሽ ልብስ አትሄጅም እንዴ እኔ አሶላ ብርድ ልብስ ለልጄ አልጋ ስላችሁ ቀላል አልጋ አለ መህበስ ይባላል ይዤ ነበር የምሄደው አሁን ግን አልሀምዱሊላህ እናቴ ጋር አደረስኩት

  • @silo6468
    @silo6468 2 года назад

    አንችለራስሽ.አትግዥም30ብር.ለልጅሽ.ብቻ.የትም.ቦታ.የምትለብሽው.ገዥ.የስው.አታልብሻት.

  • @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ

    አላህን ፊሪ ይሄ ሚድያ መውጣትሽን ራሱ በዚ ሁኔታ ተፈቀደልኝ ወይ ብለሽ ተፈኩር አርጊ እንደ ማስታወቂያ ያለውን ቪድዮሽ ልብ ብለሽእይው ኒቃብ በሱሪ?? ከዛ ሲቀጥል በውስጥም እኝክ እያረግናቸው ነው ግን መርሳት የሌለብን ፈልገናቸው መተን ነው የተቀመጥንባቸው ያማለት እንደ ፈለጉ ሊያረጉን እንፈቀድላቸው ማለቴ አይደለም ግን እኮ ከኛ መንግስት የተሻለ እነሱ ለኛ ጥሩ ናቸው እናም ባጠቃላይ ልልሽ ምፈግልገው ልጅሽ አላህ ያሳድግልሽ ግን እስከነ ልጅሽ ማሰራቷም ጥሩ ሰው ናት አትምያት

  • @AppleKalba-bq9cp
    @AppleKalba-bq9cp Год назад

    ሤትዮ ያችስከፋ ከሡወዳ ምንድሠጥሽ ፈለግሽ እሱንምየሠጠችሽ ጥሩመዳም ሁናነው የሀበሻ ጥጋብ አይዘለቅም ደሞ በሚድያ ማውጣትሽ አልሀምዱሊላ አትይምደ

  • @grtuhff9892
    @grtuhff9892 7 месяцев назад

    ማሻ አላህ የኔቅመም ሚጣየ አላህያሳድግልሺ ሳሚልኝ እህፅልጅ ሞቸነውየምወደው ያርብ ለኔይ ሶልህ ሴትልጅ እድሠጠኝ ዱአድርጉልኝ እስኪ

  • @rahmatidrees-ds9fy
    @rahmatidrees-ds9fy 9 месяцев назад +2

    Wallahi gibi weda hagarish lijishin yizesh ine lelijituwa new yazenkut😢😢izih kemetash buwalanew yeweledshiw gin?

  • @binttamammohammed3985
    @binttamammohammed3985 Год назад

    አይ ሰዎች ስንበል እንደው እንደው እስከነልጅሽ መቅጥሯ አልገረመሽ አረ ተው ግን ቢያንስ አመስገኝ እንሁን ስንቶች ሰህነቸውን የመይነከበቸው በፕለስቲክ መንኪየ እየተጠቀሙ ሚኖሩ አሉ

  • @anwarhussen9115
    @anwarhussen9115 2 года назад +15

    ረሱላችን ሰ.ዐ.ወ ከራሳቸው በላይ ለኛ ያስቡ ነበር አሁን ሰው በሰው ላይ መተዛዘን ቀረ አሏህ ጥንካሬውን ይስጥሽ ሁቢ ያልፋል ከምነግሪኝ በላይ በቪድዩ ማየቴ አጀቴን በላኝ ፣❤️

  • @mohammedayoushetube7587
    @mohammedayoushetube7587 10 месяцев назад

    ኬንዳና ኬሻ ለብሰው አቧራ ላይ የሚተኙትን አስታውሽ ፊራሽና ብርድልብስ ተሰተው ምግብ ሳይሰጡ በራብ ተቆራምደው የሚያድሩትን አስበሽ አመስግኝ ወሬ ብለሽ ይህንን አታውሪ

  • @SemuSemu-s5s
    @SemuSemu-s5s Год назад +1

    ልጂሺን ይዘሺ ለምን አገርሺ አገቢም አረጉዲ ልጂቱን አታሠቃያት ኡፍ ልጀን ትመሥላለቺ የኔማር አላህ ያሣዲግሺ

  • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
    @ፎዚነኝተስፈኛዋ 7 месяцев назад

    እኔጋር መተሽ ብታይ ምን ልትይነው የኔ ውድ የምለብሰው ብርድልብስ እኛገር ያ ድሮ የሚለበሰው ብርድልብስ ነው የሚኮሳኮሰው ሰውነቴን እራሱ አክኬ ልሞት ነው ብቻ ያልፋል

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 2 года назад

    ከዝህበለይምንታጢፊልሺአልጋዎንእዲለቅሊሺትፈሊጌነበረመሠል

  • @seadaoumer1632
    @seadaoumer1632 2 года назад +2

    አይዞሽ ውደ ያልፉል እኔም ልጀን ይዠ ነው የምሰራው ግን የልጀን ብርድልብስ የትራስ ጨርቅ ይዠ ነው የምሄደው ለልጅሽ የትም ብሄጅይ እደዛነው ማድረግ ያለብሽ

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 5 месяцев назад

    አረ ግን ኢቅርተ አቺ የጠበቅሺው አድስ ወይም የረሱወን ነበር አጥቦ አፂዲቶ መልበስ ያኝ በሀሪ ነው ያለውን ሰየፊሩ ለመስጠት የነሱ በሀሪ ነው

  • @NetanetZewudu
    @NetanetZewudu 5 месяцев назад

    አብሽሪእህትየባሰም አለ የኔን ባሳይሽትገረሚለሺ እና አልሀምዱሊላህ

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ Год назад

    ሴትዮይ አሪፈሽ በካርጎ አድርጋሺ ለክዉ ወዳ አጋሪ ዝበላሽ አለፍልፍ ዘሬ ካታማቼሺ ሁሌም ምሚችሽ ማሲሎሽነዉ ያጠሺበት አሲታዉሽ እሽ

  • @emureyan1347
    @emureyan1347 8 месяцев назад

    አች ልጅ ካለሽ ለምን ብርድልበስ ይዘሽ ሸርሸፍ አከጅም እኔም ልጅ ይዠ ነበር እምሰራው ግን እራሴ ገዝቸ ነበር እና ሀምድ በይ ቆየት በለሽ አላጋ እዳትይ አይ የኛ ሰው

  • @CellCare-k2q
    @CellCare-k2q 7 месяцев назад

    እህትወላሂአታብዚ ዝምብለሽዱአረጊ የባሰአለው አልሀምዱሊላበይ

  • @shakajasyahsuaia8142
    @shakajasyahsuaia8142 8 месяцев назад

    አየየየየየይ እኔ የገጠመኝን ቢገጥምሽ እሱማ አሪፍ ነው ግን ክፉን ካልወጡት ደግ አይገኝም አላሀምዱሊላ አለኩሌሀል❤❤❤❤ያልፍን አሁንም ያለልፍን

  • @Tube-bv5im
    @Tube-bv5im 9 месяцев назад

    ሲጀመር እኔ በጣንያና አንሶላ ይዤ ነው የምሄደው የነሱን አልወድም

  • @mrymaaa2458
    @mrymaaa2458 7 месяцев назад

    ቪዶ የምሠሪበት አይዳ አተሽ መሠለኝ ለሥራ አደልደ የሄድሽው ከነልጅሽ ሥራ ማገኘትሽን አመሥግኝ

  • @AmireNajashe
    @AmireNajashe 7 месяцев назад

    አለህ ምዱሊለሃ።በይዊ
    በትኒሹከለመሰገነው በትልቁም አነመሰግንም በቅሽነው

  • @hawaalebachew8494
    @hawaalebachew8494 2 года назад +3

    አይዞሽ የኔ እህት አንጀቴን በላሽው እኔም ከልጀ በሰላም ያገናኘኝ ዱቃ አድርጉልኝ እህቶች እድለኛ ነሽ ከልጅሽ ጋር መኖርሽ አመስግኝው ውድ

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 2 года назад +6

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን #ሀሩን ሚድያን መደገፍ አለብን# ይህ ግዴታችን ነው

  • @amitube461
    @amitube461 2 года назад +6

    ማሻ አሏህ ተባረከሏህ ልጇችሁ ታምራለች የኔ ዉድ አኔ አራሴ ገዝቸ ነዉ የምለብሰ የትም ሰሄድ ይዥዉ እሄዳለሁ

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 года назад +1

      እኔ ሁሉም ነገር በራሴ ነዉ ምገዛዉ ሀታ የጥርስ ቡሩሽ እንኳን ቢሆን እራሴ ነዉ ምገዛዉ አንድ ነገር ቢቸግረኝ አልጠይቃቸዉ ደሞዜ እራሱ ትንሽ ነዉ ቢሆንም

    • @amitube461
      @amitube461 2 года назад

      @@ዘሀራ-ሐ2ረ የራስ ያዉጡት ነገር ድሰ ይላልል አሏህ ይረዝቀን

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 года назад

      @@amitube461 አሚን ያረብ በጣም መሳቀቅ ነዉ አምጡ አለቀብኝ እያሉ ከመጨቃጨቅ ደሞዙ ትንሽም ብትሆን ይሻላል ወላ እኔ ደግሞ ጥሎብኝ መለምንና መጨቃጨቅ አልወድም

    • @amitube461
      @amitube461 2 года назад

      @@ዘሀራ-ሐ2ረ ሁላችንም ነን ሀበሻ ጎበዝ ነዉ አይለምንም ባለዉ ይብቃቃል በይ ደምሪኝ ጎራ በይ በቤቴ

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 года назад

      @@amitube461 ልክ ነሽ እሺ መጣሁ

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 8 месяцев назад

    ብር እማይሰራዉ የለዉምአይ አልሀምዱሊላህ እሁሉም ቦታ ሰለለሁበት ሁሉን ሚድያ

  • @LuLu-ii2ih
    @LuLu-ii2ih 2 года назад +4

    እኔ ሁለት አመት ከ አራት ወር ሆነኝ ሀከነብ ላይ እየተኛሁ ስራ እዳልቀይር ተፍትሽ ሆነብኝ በዛላይ ኢጃዛ ቤታችን ፈረሰ ኡፋፋፋ

    • @eexx2496
      @eexx2496 2 года назад

      ወላሂ እኔም እራሱ ከከነብነዉ እምተኛዉ ብቻ አላሀሀምዱሊላ

  • @Yohh-r6o
    @Yohh-r6o 2 месяца назад

    አራ ባክሽ አድስ እያሌ አላልሽም አትጨማሌቅ አጥቤሽ ተጤቀሚ ክላስ የሌላቸዉም አሉ🐸🐸🐸😊

  • @mduuvfiy1595
    @mduuvfiy1595 9 месяцев назад

    እህቴ. ስራስትኸጂ. እንንሾቱንብደልብሲ. ይዘሺህጂ. ላችም ለልጂሺም

  • @TUBE-il6xi
    @TUBE-il6xi Год назад

    የሰዉቤት ገበነ አተዉጪ ከተመቸሸ ሰሪ ካተመቸሸ ሂጅ እሺ አላህየተሸለይሰጥሸል??

  • @CvCv-yv6fj
    @CvCv-yv6fj 8 месяцев назад

    ኢና ሚን ፈለግሽ ከዚ በላይ ሁልተኛ ኢያለች 😏😏😏😏😏😏🙄ያልፋል ሚን ኣይነት ጢጊብ ነው ኢና ወሪቂ ትሲጢሽ

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf 5 месяцев назад

    አረ አልሀዱሊሉላህ በይ በስ 2 ሰጥታሻለች ማጠቡ ያንች ስራ ነው ምንምም እማይሰጡ አሉ

  • @امفرح-ض8س
    @امفرح-ض8س 2 года назад +1

    እኔም ልጂይዠ ነው የምሰራው ግን ወልጀ ስራ ከጀመርኩ ጀምሬ በጠንያ መከዳ ተሸክሜነው የምሄደው የአስር ጥሩ ሰወች ቢሆኑ የመጀመሪያው ቀን አንዳንድ አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ በጣም የኚያስቀይም ነው የሚሰጡሽ ግን ስትለምጂ አንችው የፈለግሽውን አንስተሽ ትጠቀሜለሽ እኔ እንዴዚያነኝ

  • @እናታንናፋቂአባታንምጭምር

    የኔቆጆልጅ እሣን ሳይ ሰብስክራይብአረኩ እድግበይ ደሜዋ የሀበሻ ወይዘሮ ታምራላችሁ ውዴ ያልፋል እኔ 3 አመቴ ልጨርስነው ቤቲቱ 3 ክላስነበረች ፍራሽ ማስቀመጫየለም የምተኛው ለሀፍንአጥፌ ተላይ ቲንሽየ ደረቤ ነውየምተኛው ቤትእየሠሩነበር አልቆገባን የልጆቹ ቆጆፍራሽነበር ለኔስጡብላቸው አይሆንም አድሡቤት ሀልጋይገዛል እመሬት አተኝምአሉኝ ስጠብቅ የሽቦ ሀልጋ ውልክፍያለች 10 ብረፍራሽጋ ሠጡኝ ተናድጀ ብፈልጉጣሉትብየ እደለመርኩት እመሬቴ እየተኛሁነው ችግረየሀውም ነገ አፈር ስለምገባ አልጨነቅም እና አብሽሪ ቆጅየ ልጅሽን አላህይጠብቃት

    • @احمدحسن-ذ4ص
      @احمدحسن-ذ4ص 2 года назад

      ቦታእዳይዠባቸውነውአይዞሽማማየሁሉምያልፍል

  • @susuchannel1250
    @susuchannel1250 2 года назад +1

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረከተሁ
    ሠሙየ ወይኔ
    ሥንት ሠው አለ እኮ የክፋት ጥግ

  • @samritube645
    @samritube645 Год назад +1

    *አይዞሽ ለበጎ ነው ስደት እንዲሁ ነው ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ስታምር*

  • @እሙአማርነኝ-ዸ5ኀ
    @እሙአማርነኝ-ዸ5ኀ 2 года назад

    ገና መጣሽደ ሳኡድ እሄንንም የማይሰጡ አሉ ዝብለሽ ስሪ ሆ እብላጥ ላይ አደል ያሉት እስር ቤት

  • @emaneomrealove4678
    @emaneomrealove4678 Год назад

    ትላንት መተሺ ዛሬምን ቢደወ. አስራሺ. ማለቴ እዳታይሺ ብየነው

  • @FatimaOumer-o8p
    @FatimaOumer-o8p 8 месяцев назад

    አላሀምድሊላ በይ እንኳንልጅ ይዞ ለብቻም በጣም ከባድ ቦታ ነው ያለነው አልሀምድሊላ በይ

  • @erayanseid7686
    @erayanseid7686 Год назад

    ethiopia ቢሆን ልጂ ይዘሸ አቀጥሩሽም ነበር

  • @እሙረሂማወሎየዋM
    @እሙረሂማወሎየዋM 2 года назад +3

    አልሀምዱሊላህ ነው ልጅ ይዞ አረብ ቤት ስራ መስራት ኩየት አይታሰብም ልጅ ይዞ እናም ይዘሽ መህድ ነበረብሽ ከበል ለልጅሽ ለጥንቃቄ

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 2 года назад

      ዱባይ ልጅ ይዞ ስራ የለም በፍድፁም

  • @UmSsa-i6u
    @UmSsa-i6u Год назад

    ወላሂጥጋብሽነዉማርኑሮመሥርተሽየለምወይ

  • @ethio125
    @ethio125 2 года назад +1

    እኔ እኮ ዝም አልላቸውም የተለያየነው በገንዘብ ብቻ ነው እላቸዋለሁ የሚበላ አላጣንም ዘርተን ነው የምንበላው አንገዛም በኪስ ብር ነው ችግራችን እላቸዋለሁ ይወቁ የምን እጅ መስጠት ነው እግዚአብሔር አለ ለሁሉም

  • @ethio125
    @ethio125 2 года назад +2

    ሚጣዬ ማር እድግ በይልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህቴ አይዞሽ ያልፋል

  • @አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ
    @አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ 2 года назад +1

    ወአለይኪ ሰላም እዴ እህት አቺ ለራስሽ ማዳም ትመስሊኝ ነበር ባለፈ እግድነት እቤትሽ መጥታ እማማ ጮቤ ሰራተኛ አለኝ ስትያት አልነበር እደዉም ተኝታለች ምናምን እያልሽ ምን ተፈጠረ

  • @umuhuzeyfaethiopa
    @umuhuzeyfaethiopa 2 года назад +2

    አሶላና ብርድ ልብስ ይዘሽ መምጣት ነበረበሽ ማሻአሏህ አላህ ያሳድግክሽ እኔም 7ኛ ወሪን ጀመርኩ በ1ሺ እየሰራሁ ነው ከልጂ ጋር እናም ዱአ አድርጉልኝ ባህርየዋ ተቀይሮብኛል ልጂ እስር ቤት እዳይገባብኝ እቤት እዳልሄድ ፈራሁ 😭😭😭

    • @anu455
      @anu455  2 года назад

      አብሽሪ ሁቢ አላህ እስዚቃችሁን ይክፈትላችሁ ያረብ😍

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    የት ነሸ ኦረ እኔ ነኝ የምፀየፋቸው በየሂደኩበት ወላሂ የኔ አፈ ትራፊ ምግብ ይበላሉ እኔ ግን ተፈጥሮ ሆኖ አልወደደም ሀብታም ነው የሚገጥመኝ

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 8 месяцев назад

    የምር ደህናነው የኔ ተዚህ የባሠ ሠታኝ ምንም አልመሠለኝ አልሀምዱሊላሂ