አስደንጋጩ የዳሰሳ ጥናት፣ "አይጸጽተኝም፣ አይቆጨኝም ስል?"፣ "አላማችን መንግስት መገልበጥ?"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 33

  • @kalyetebeq701
    @kalyetebeq701 10 часов назад +2

    Thank you!

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 Час назад +1

    Ermi, most of the time, I attend your online presentations and sometimes your videos. The issues you raised about Jawar are true. Things on the ground are completely different from his 2018 activism. Therefore, the current government is quite strong and ALL OROMOS ARE WITH THE CURRENT GOVERNMENT. Because everybody knew what would come in the absence of this government since the country is in tension between extremists of different groups.

  • @tayazersh-oc1hk
    @tayazersh-oc1hk 7 часов назад

    ኤርሚያስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ በደንብ አውቀወሀል። በርታ ።

  • @የሕግአማካሪ
    @የሕግአማካሪ 10 часов назад +3

    ጁሀርን የሚያምን ሰው ካለ ለ2ኛ ጊዜ ሿሿ ለመሠራት ወዶ የፈቀደ ነው!!!

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o 6 часов назад

    ❤❤❤ 15:28

  • @NooeAhamdAhamad
    @NooeAhamdAhamad 10 часов назад +1

    አብይን፣ያዳነው አማራ ነው፣አሁን. ትግሬና፣አማራ፣አንድ፣ቢሆን አብይ፣አንድ፣ቀን አይቀመጥም

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 6 часов назад

      የምን ትግሬ ነው ምትለው በኢትዬጵያ ወይም በአማራ ፍርስራሽ ላይ የትግሬን ሪፐብሊክ ሊያቋቋሙ የሚፈልግ አደገኛ ስብስብ ነው ወዳጄ ያለተቀሰ ጋብቻ አትመኝ ትግሬ አደገኛ ልቡ አይገኝም!!!

  • @kassimahmed4974
    @kassimahmed4974 6 часов назад

    ኤርሚያስ፣ አንተ እንዳልከው ሳይሆን ውይይት ያስፈልጋል ማለቱ ይመስለኛል።

  • @BaneS744
    @BaneS744 12 часов назад +3

    ጀዋር የዛሬውን ጥቅሙን ብቻ ነው!የዬው::እሱ ራሱ ጠ/ሚኒስተር ቢሆን ምን ሊገጥመው እንደሚችል አንተ የተረዳሄውን እሱ አልተረዳውም::

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 11 часов назад +1

    ዶ/ አብይ ዘረኝነትን ቢፈልግ ኖሮ 7 አመት ማንም ባልተፋበት ነበር

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 12 часов назад +1

    ጁሀር እንደ ደፂ ጓንት ለብሷል ደፂ ሰማያዊ ጁሀር ቢጫ ዋው ጀዊሳው ምንይለብስይሆን ጉድማየትነው

  • @sectoralcouncel8996
    @sectoralcouncel8996 6 часов назад

    Ermi !

  • @dahlakdahlak8740
    @dahlakdahlak8740 7 часов назад +1

    ወያነ ለብዙ ዓመታት ብዙ የኢትዮጵያ ህዝብ ለብዙ ዓመታት ከፋፍሎ በድሎ መዝብሮ በ2018 ከሸሹ በኃላ በትግራይ እርስ በራሳቸው እየተንጫጩ አሁነም የትግራይ ህዝብ እየተጫወተበት ነው ይባላል ።
    Some also arguing constancy or derogatorily The past beneficiaries/cadres in fact they are may trying a cry utterly in their sympathetic ways which are revealed long ago not a Pandora .
    ጦረኛው ጻድቃን ስለ አመዳም > 9 karat ወርቅ ተቆፈረ የተባለ ነው ያሳሰበው ወይስ ስለ መገለሉ ። ጻድቃን የጠላ ነው የቢራ ፋብሪካ ነበረው ይባላል ።

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 4 часа назад

      አትሳሳት::21 karat ወርቅ ነዉ::

    • @dahlakdahlak8740
      @dahlakdahlak8740 3 часа назад

      @phoenix0000 Oww.. 21 karat in that drought tgrai I though the 18,21 or 24 karat can be found in South Africa,Singapore ,Russia ,Anerica ,Eritrea/ Bisha,Zara etc. or in Dubai markets.

  • @galaaneetuffa8665
    @galaaneetuffa8665 13 часов назад +3

    Wishetam, faarssee bulaa 😊!

  • @yerowako8507
    @yerowako8507 9 часов назад +1

    You and your esat TV team was challenging him b4 6 years but he did it so its not new for us

  • @FrFf-j8m
    @FrFf-j8m 2 часа назад

    እንተ ሰው እንድህ እየተጋላበጥክ በሰው ህይወት እየቀለድክህ በስውር ደም የምታሳድጋቸው ልጆችህ ዳህና ደረጃ ይደርሳሉ ብለህ ታምናለህ።

  • @NasirAbbas-rh6kt
    @NasirAbbas-rh6kt 8 часов назад

    ጅዋር የልታፀፀታው የእትዮጵያ ህዝብ ከመከከለኛ ኑሮ ወደ ድህናት ወርዶ ስለ ጦለጋለት ነው
    ስለ ጦላጋለት ነው ?

  • @JohnTadese-k5h
    @JohnTadese-k5h 12 часов назад

    ጆሀር አሁንም ስሜቱ ብስለቱ የሚመስለኝ ገና 6ኪሎ 2ኛ አመት ተማሪ ያለ ነው የሚመስለኝ።

  • @AbdulfatahKader-f9k
    @AbdulfatahKader-f9k 12 часов назад +1

    Jawar King Etophia

  • @aklilukasaye1224
    @aklilukasaye1224 5 часов назад

    ክፍት አፍ አንደኛ የትግራይ ጠላት አንተ መሆንህን አትርሳ ዋጋህን ታገኛለህ

  • @HBhaw2436
    @HBhaw2436 9 часов назад +1

    ሁላቹሁንም አንተም ጭምር በአገሩቱ የተፈጠረው ውድቀት ተጠየቂ ናችሁ

  • @HalefomMekonnen
    @HalefomMekonnen 10 часов назад +1

    ኤርሚያስ ምንድነው የምትፈልገው ንገረን ዝም ብለህ ትደባልቃለህ ።

  • @yisehacyohannes
    @yisehacyohannes 7 часов назад

    what is wrong with Ethiopian Nationalism?

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 11 часов назад

    ኤርሚንአትፍራ ከዚህ በውሀላ በዘረኝነት አንገዛም ወይም በዘረኞች ማለቴነው

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 12 часов назад

    ጁሀር ድምፅህ የሴት ድምፅ ነው በጣም ያስጠላል አትጩህ ቀስ ብለህ አውራ ድምፅ ስለማይስብ ንግግሩ የማይጥም ሰው ተደማጭነት የለውም

  • @sirajabagena2400
    @sirajabagena2400 11 часов назад

    Anteh dedeb,yejewar teachable endalek enawkalen. Jewar ahunim akim alew..

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 50 минут назад

    አሁን ጀዋርና ብልጽግና ምን ልዩነት አላቸው ብለው ነው እንዲህ የምትለፈለፈው? ጀዋር ለብልጽግና ጌጡ ነው። የአንገት ሃብልና የጆሮ ጉትቻ ናቸው ሲባል አልሰማህም ። መቼም በሆዱ የደነቆረ ቢነግሩት አይሰማም ሆኖብህ እንጂ ጀዋር ለብልጽግና እጅግ ጠቃሚና አስፈላጊ መሆኑ ጠፍቶህ አይደለም። ያው ከርስሕንን ኪስሕንም ለመሙላት መለፍለፍል ማስመሰል አለብሕ። ፈርዶብሕ። ስርህ ሲገታተር ሳይህ ታሳዝነኛለህ። አይ እንጀራ። ለነአቢይ አሸርግዶ የሚበላ እንጀራ እንደ እሳት መፋጀት አለበት።

  • @girmaywoldu2203
    @girmaywoldu2203 6 часов назад

    Have you heard that this politician Jo war is nonsenses.

  • @wakjiradinsa1366
    @wakjiradinsa1366 3 часа назад

    Do not be surprised because Oromia PP stressed to stay/continue as per your claim "Yebiher" politics. 😄 Abiy's impossible mission is to convince/win over Oromia PP, OFC, Jawar, OLA etc

  • @የሕግአማካሪ
    @የሕግአማካሪ 10 часов назад

    አንተ ራስህ ተሙለጨለጭክ እኮ! አንተው አይደለህ ለምን አልፀፀትም አለ ብለህ ሳምንት ሙሉ ስትጮህ የነበረው????

    • @fresh-life2440
      @fresh-life2440 58 минут назад

      Be fair, please! Ermias said, We shall see his books and he said in the context of Jawar's actions that harm most innocent people.