በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እስከዛሬ ያልሞቱ 3ቱ ሰዎች አስገራሚ ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 151

  • @gedamattv
    @gedamattv  5 месяцев назад +42

    🌟ላይክ እና ሰብስክራይብ ማረጋችሁን አትርሱ 🌟

    • @AbrhamTages
      @AbrhamTages 4 месяца назад +1

      ወንድሜ ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ይቅርታና ታሪኩን ስትጀምር በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለህ ብትጀምር መልካሜ ነዉ የመናፍቃን እንደይመስለዉ መዕመናኑ

  • @AmanuelTeweld
    @AmanuelTeweld 14 дней назад +1

    እግዛብሔር ይስጥልን እንደዚህ ያሉ የመንፈስ ምግብ የሆኑ ትምርቶችን ስለምትሰጠን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 4 месяца назад +9

    ቃለ ህይወት. ያሰማልን.
    ጌታችን. መድሀኒታችን. እየሱስ ክርስቶስ.
    ፈጣሪያችን. ከመረጣቸዉና. ከባረካቸዉ
    ከወደዳቸዉ. ወዳጆቹ. በረከታቸዉ. ያድለን
    የነሱንም. ፈለግ. የምንከተል. የወደደን. የፈቀደልን. የመረጠን. መንፈስቅዱስ. ያሳደረብን. ሰዎች. ያደረገን. ምንኛ. መታደል. ነዉ.

  • @almazanagaw5185
    @almazanagaw5185 5 месяцев назад +34

    የሂወት ቃል ያሰማልን ግን ስትጀምር በስአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀአዱ አምላክ አሜን ብለህ ጀምር ምንም ነገር ስናደርግ ስመ ሥላሴን መጥራት በጣም መልካም ነው

  • @AbrihamLiyew-gm8wl
    @AbrihamLiyew-gm8wl 5 месяцев назад +21

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአንተም ለኛም የልኡል እግዚያቤር በረከት የፃድቃን ሠማዕታትም አይለየን አሜን

    • @TedrosBrhane-mc4xl
      @TedrosBrhane-mc4xl 5 месяцев назад

      ,አልሰማህም እዴ ከብዙ ሰወች ብቻውን ነው እግዚአብሔር የተከተለ

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 5 месяцев назад +1

      ​@@TedrosBrhane-mc4xl አንተስ አልሰማህም እንዴ እነዚህ ሰዎች ጻድቃን በመሆናቸው እግዚአብሔር እንዳከበራቸው? 😒😏 እና እግዚአብሔር ያከበረውን የማታከብረው አንተ ማነህ? 😏

    • @AmanueliEliyas-ry6he
      @AmanueliEliyas-ry6he 5 месяцев назад

      Amen💔😥🙏

    • @AbrihamLiyew-gm8wl
      @AbrihamLiyew-gm8wl 5 месяцев назад

      @@TedrosBrhane-mc4xl አተንም እግዚያቤር ይገስፅህ

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 5 месяцев назад +12

    መፅፍ ቅዱስ የህይወት ቃል ስለሆነ በእጃችን ስለሚገኝ አንብባችሁ እውነቱን ተረዱ እውቀትና ማስተዋል ይብዛላችሁ

  • @Kokob-xy3hs
    @Kokob-xy3hs 5 месяцев назад +9

    ኣቡነ ኣረጋዊ ኣቡነ ገሬማ ቅዱስ ያሬድ ሌሎች ኣሉ የተሰወሩ ቡዙ ናቸው ❤

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 5 месяцев назад +11

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እውቀቱን ፀገውን ያብዛልህ

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 5 месяцев назад +6

    አሜን ❤❤❤ አሜን ❤❤❤ አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ ቃል ሄወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅህ ወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም ደሰ የሚያሰኝ የእግዝሀቤር ቅዱሰ ሰዎችን ገድላቸውን መሰማት መባረክ ነው በረከታቸው በእውነት ይደረብን አናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏🙏❤🙏❤

  • @YonasTenbite
    @YonasTenbite 5 месяцев назад +3

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን!!! እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውንና በረከቱን, እንዲሁም የአገልግሎቶ ዘመንህን ያርዝምልህ! አሜን!!!

  • @ashenafimengistu2537
    @ashenafimengistu2537 5 месяцев назад +13

    ወንድማችን ቃለ ሒወት ያሰማልን በርታልን

  • @BezawitMole
    @BezawitMole 4 месяца назад +3

    እባክህ ስለ ቅዱስ ያሬድ ፣🙏

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 5 месяцев назад +7

    እግዝአቤሔር በሬኬታቼው የሣትፌን አሜን

  • @TesfalemGhebresilasi
    @TesfalemGhebresilasi 5 месяцев назад +5

    ኣሜን(3 ቃለ ሂይወት የስማዓልና⛪👏👏👏

  • @mkedeswolde
    @mkedeswolde 2 месяца назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @YgooYopr-d1j
    @YgooYopr-d1j 16 дней назад

    Kalehewet yesemaln

  • @berheasmerom
    @berheasmerom 5 месяцев назад +2

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @fekiryashenfal2185
    @fekiryashenfal2185 5 месяцев назад +4

    ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።

  • @jobgetachew2479
    @jobgetachew2479 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር የህይወት ቃል ያሰማህ።አሜን።

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 4 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @SemuMerkebu
    @SemuMerkebu 2 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @teshomeAsni
    @teshomeAsni 4 месяца назад +12

    ወንድሜ መልካም መረጃ ነገርከን ተባረክ ግን ማስተካከያ የመረጃ ምንጭህ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ይሁን ደግሞ ዮሀንስ የቱ ጋ ነው ሞትን አልቀመሰም የሚል መረጃ ያለው እንደገና እየው

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 2 месяца назад

      @@teshomeAsni ዮሐ 21 እኔ እስክመጣ ድረስ ይኑር ብሎታል ቅዱስ ጴጥሮስን።

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 5 месяцев назад +6

    እናመሰግናለን

  • @amanuelbertamaico2779
    @amanuelbertamaico2779 День назад

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ...ደስ በሚል አቀራረብ ነው ያቀረብከው ወንድሜ ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን ነገር ግን ያልገባኝ በመፅሐፍ ቅዱስ ማለትም በዘፍጥረት መፅሐፍ ምዕራፍ 5: ከ ቁጥር 18 እስከ ቁጥር 24 ድረስ ነው መፅሐፍ ቅዱስ በዋናነት የሄኖክን ስም የሚያነሳው በዚህም ህያው ታሪክ ውስጥ ሄኖክ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ማድረጉንና ስላለመገኘቱ ስለመወሰዱ ስለትውልዱ ተናግሮ ቅዱሱ መፅሐፍ ዝም ይላል። ግን? የእግዚአብሔር ቃል ዝም ያለውን እኛ መናገራችን ድፍረት አይሆንም...ምክንያቱም በመንፈስ ቅዱስ እገዛ የፃፈው ፀሐፊ ያላካተተውን ታሪክ ማካተት ምናልባትም በእግዚአብሔር ፊት አያስጠይቅም ትላለህ?...ይህ ጥያቄ ስለሆነብኝ ነው!!!

  • @enegudaydag2706
    @enegudaydag2706 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርህ በረታ

  • @ZenuTekhu
    @ZenuTekhu 2 месяца назад

    ቃለህይወተ ትያሰማህ

  • @ሰብሊtube
    @ሰብሊtube 14 дней назад

    ልጀን ስሙን ኤሊያስ አልኩት ልክ እንደ ኤሊያስ እርዝም እድሜን ይስጠው ❤

  • @YishakAbirham
    @YishakAbirham 7 дней назад

    የኤልያስ አምላክ ስሙ ይመስገን ይክበር አሜን

  • @tiruzewide7327
    @tiruzewide7327 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህወት ነሰማልን ወንድማችኖ

  • @enatemaryam2741
    @enatemaryam2741 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ፣ፀጋውን ያብዛልህ

  • @2217.K
    @2217.K 2 месяца назад

    God bless this Mission we are blessed thank you Jesus

  • @ZaSh-o9d
    @ZaSh-o9d 2 месяца назад

    Wodime tabarak ❤❤sila yohanis aligabam matsif qidusi xiqsochi kale sixan❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mulugetaworkneh8076
    @mulugetaworkneh8076 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @sissaynigato7138
    @sissaynigato7138 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰመልን ተባረክ

  • @dazplc1949
    @dazplc1949 5 месяцев назад +2

    ተባረክ🙏

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 4 месяца назад +2

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ስለሆንን እግዚአብሔር አምላክ ልጆቹ አደረገን ።

  • @genethailu4895
    @genethailu4895 5 месяцев назад +2

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ፣ አምላከ ቅዱሳን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን!!
    ቅዱስ ሄኖክ ግን ኢትዮጵያዊ ነበር እንዴ?
    ይህስ በመፅሐፍ ቅዱስ ተገልፆ ይሆን
    ስለማላውቅ ነው ብትችል ብትመልስልኝ!
    ከዚህ ጋር ተያይዞ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን አስትምሮም ብትተርክልን!
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @AshebrAdecha
    @AshebrAdecha 4 месяца назад +1

    አሜን

  • @ወዲማዘሯ-or7tq
    @ወዲማዘሯ-or7tq 5 месяцев назад

    ወንድማችን ቃለ ህይዎትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ❤🎉❤

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 5 месяцев назад +14

    ይገርማል ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @grekidnhaile9733
    @grekidnhaile9733 5 месяцев назад +1

    betam amazing new❤❤🎉🎉wendmachn bertaln❤❤🎉🎉

  • @yonasg7239
    @yonasg7239 3 месяца назад

    Thank you. 🙏

  • @Channel-z1o
    @Channel-z1o 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Yoseph-j6r
    @Yoseph-j6r 3 месяца назад

    እህ❤

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤ቃልህይወት ያሠማልን

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው 4 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 5 месяцев назад

    Bereketachew yderbn kudusan abatochahn amen kale hiwet yasemaln wendmachen 🙏🏿⛪

  • @BelayneshGeletaw
    @BelayneshGeletaw 5 месяцев назад

    ቃለ ሕይወትን ስላስተማርከን እግዛብሔ አብዝቶ ይባርክልን

  • @hagerukubay864
    @hagerukubay864 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Dina22345
    @Dina22345 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MerryMeron-iq3xv
    @MerryMeron-iq3xv 3 месяца назад

    ቃለ ህይውት ያሰማልን

    • @Luigi-pp1or
      @Luigi-pp1or 3 месяца назад

      🎉😂😢😮😅

  • @peace.756
    @peace.756 5 месяцев назад +1

    Egziabher yemesgen ❤

  • @betiabebe1470
    @betiabebe1470 4 месяца назад

    Tebark

  • @YishakAbirham
    @YishakAbirham 7 дней назад

    እኛም እናመሰገናለን

  • @grekidnhaile9733
    @grekidnhaile9733 5 месяцев назад

    adet grami new wendmachn lea mnfesawi historiy aberktln pease❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @topefa271
    @topefa271 5 месяцев назад +4

    በጣም ደስ ይላል ነገር ግን. እነዚህ ብቻ ናቸው ወይ ሞትን ሳይቀምሱ የተነጠቁት ?? ስለ እዝራስ ለምን ብዙ ግዜ አይወራም እዝራም እኮ ወደ ሰማይ የተነጠቀ ይመስለኛል

  • @The_truth4u
    @The_truth4u 22 дня назад

    ኤች ኤች ኤች ኤች

  • @mekdesabebe-i2u
    @mekdesabebe-i2u 4 месяца назад

    Kale hiwot yasemalin

  • @HatamiYohans
    @HatamiYohans 5 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Yostii-xv5pj
    @Yostii-xv5pj 5 месяцев назад +32

    እባክህን ስለ አቡነ ሀብተ ማርያም እናት ስለ ቅድስት ዮስቲና እንድትተርክ እለምህናለሁ

  • @babyfuntime9616
    @babyfuntime9616 4 месяца назад

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 3 месяца назад

    Egzeabihiar Regem Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu

  • @SkadlEsti
    @SkadlEsti 4 месяца назад

    Kale Hiwot yasemalen mengeste semayat yawarseln

  • @BelaynehMolla-n1m
    @BelaynehMolla-n1m 4 месяца назад

    😮amen

  • @jimmasisaysisay9665
    @jimmasisaysisay9665 5 месяцев назад

    Amne kalhewetni yasemalni berktahewe lehana leagrahni tidresni

  • @TsigeSolomon-e8g
    @TsigeSolomon-e8g 5 месяцев назад +4

    ❤❤❤

  • @Cristiano-7real
    @Cristiano-7real 4 месяца назад

    God never ever let me down

  • @Nafii7024
    @Nafii7024 4 месяца назад

    ዘፍጣ 1:24 ambibi broo

  • @eliasatnafu7081
    @eliasatnafu7081 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማህ
    ብዙ ትልቅ ነገር በትንሽ ሰዓት አስተማርከን
    አንድ ጥያቄ ነበረኝ
    ነብዩ ኤልሳ በስጋ ሞት አርፏል?

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 2 месяца назад

      አዎ እንዳውም መቃብሩ ሙት አንሥቷል።2ኛ ነገ ያንብቡ

  • @HannaAtat
    @HannaAtat 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fantigatachew949
    @fantigatachew949 4 месяца назад

    2 ተስማምቻለሁ የየሗንስ ገን?

  • @biniamamenu8550
    @biniamamenu8550 3 месяца назад

    መቸም እችህ አለም በእራስ ማታለል የተሞች ናትና !!

  • @Teje-n2g
    @Teje-n2g 5 месяцев назад

    Ameen.ameen.ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 5 месяцев назад

    Berta❤

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 4 месяца назад

    በትክክል ከምድራዊ ው ይልቅ ሰማያዊው ይበልጣል ።

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 2 месяца назад

    ቅዱስ ያሬድ አርፏል የሚሉም አሉ።የቅዱስ ሔኖክ ኢትዮጵያዊነት ምን ማስረጃ አለ?

  • @ሂወት-ጰ4ሠ
    @ሂወት-ጰ4ሠ 4 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 5 месяцев назад +1

    ምት.16፥28 በሚለው ተስተካክሎ ቢነበብ።

  • @gadisefitamegersa2178
    @gadisefitamegersa2178 3 месяца назад

    እነርሱም ሦስት ያልሞቱት ሰዎች:- 1ኛ)ካርል ማርክስ፥፣2ኛ)ኤንግልስና 3ኛ) ሌኒን ይሆናለ።

  • @mezgebfilm
    @mezgebfilm 5 месяцев назад +1

    Keep it up bro tru sera new yemtseraw🫡

  • @eliyastamirat
    @eliyastamirat 5 месяцев назад

    🙏

  • @EyerusWSilassie
    @EyerusWSilassie 5 месяцев назад

    ወድጄዋለው በርታ፤ የምለው ስለ ሐዋርያው ቅዱስ በደንብነው የተነተንክው ነገር ግን እሱ የጻፈውን የዮሐንስን ወንጌልን ኦርቶዶክስ በአግባቡ ብታስተምር የእምነቱ ተከታዮች ሁሉ፤ ሁሉን ትተው ወንጌል አማኝ(እናተ መናፍቅ እንደምትሏቸው) ይሆኑ ነበረ። ኢየሱስ ጌታ ነው፤ ተባረክ።

  • @muske1153
    @muske1153 5 месяцев назад

    ጥሩ ትምህርት ነው ፣ ግን ኢትዮጵያዊ ሔኖክን ነጭ አረከዉ ቪድዮው ላይ

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 2 месяца назад

      ኢትዮጵያዊ ለመሆኑ ማስረጃ አለ?

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 месяца назад

      @@nahomsemeneh8709 መናፍቅ ነክ መሰለኝ ጥያቄ አበዛክ

  • @ErmiasAlemayeh
    @ErmiasAlemayeh 5 месяцев назад +9

    ወንድሜ ስለ ሔኖክና ስለኤልያስ የተናገርከው እውነት ነው በመፅሃፍ ቅዱስ ላይም የተፃፈ ነው ስለ ወንጌላዊው ዮሃንስ የተናገርከው ግን የ መፅሃፍ ቅዱስ ማስረጃ የለውም። ወንድሜ አንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግመኛ ሲመጣ በህይወት ትኖራለህ ወይስ ሞትን ትቀምሳለህ?

    • @TtTt-xl6vi
      @TtTt-xl6vi 4 месяца назад +1

      @@ErmiasAlemayeh ትክክል ነህ

    • @m-s-05-05
      @m-s-05-05 4 месяца назад

      Sile John Bible lay ale, anibib bro,
      4 abuse melke tsedik almotem

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 4 месяца назад

      @@ErmiasAlemayeh ሁሉም ቢፃፍ የምድር ገፅታ ባልቻለው ነበር ወንድም። አንድ ነገር ንልናገር፡ በምንኖርባት እገሌ እንዲህ ተናገረ፡ ሚንስትሩ እንዲህ አሉ እያልን ስናወራ ይሰማ፤ ነገር ግን እገሌ ዛሬ ይህን ፃፈ ፣ ፃፈች ፣ እንደፃፈው ፣ እንደፃፈችው አንልም፡ ምክንያቱም ከጊዜ አንፃር፡ ያለመመቻቸት ወተር።

    • @BirtuDane
      @BirtuDane 2 месяца назад

      @@ErmiasAlemayeh yohanes wenge 21 mirfune mullune anbibawu

  • @NasibuBogale
    @NasibuBogale 4 месяца назад

    ኦሪት ዘፍጥርትን የፃፈው ሔኖክ ነዉ ወንድሜ

  • @mulugetaejerssa8019
    @mulugetaejerssa8019 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @nd6098
    @nd6098 4 месяца назад

    ke huletu wuchi( Henock ena Elias) wuchi metsaf kedus lay mesreja kale ebakachu
    negerugn

  • @Daniel-e2o2j
    @Daniel-e2o2j 3 месяца назад

    እባክ ስለ 3 ማርያም ተርክልን? ዮሰፊ ልተዋት በስውር አሰበና በመላዕክት ተከልክለው ወሰዳት መጽሐፍ ቅዱስይላል። በዝህ ክፈል ውስጥ እስከዝያ የምል ቃል ስለምንድነው?

  • @MeHe-y7i
    @MeHe-y7i 5 месяцев назад +1

    ሔኖክ ኢትዮጵያዊ ነው የሚል አፈታሪክ ይመሰላል ምክንያቱ ሐገራችን አግዚአብሔርን ታመልክ ነበር ወይ?

    • @zeyedezeru624
      @zeyedezeru624 4 месяца назад

      አፈታሪክ ላለመሆኑ ሰማችን እስካሁኗ ሰዓት ድረስ ሄኖክ የሚባሉ ስሞች እየወጡ ነው።
      አዳም እስካሁን አደመ አደሙ አድማስ አደም የሚባሉ ስሞች መነሻ ሀገራችን ነው። የሰው ልጅ መነሻ ሀገራችን ነች ገነትም አፋር ክልል ውስጥ በኤርታሌ እሳተ ገሞራ ተከባ ነው። የህይወት ዛፍም እዚያው ነው ተብሎ ይገመታል።እግዚአብሄር ሙስሊም አፋሮችን አካባቢውን አስፍሮበታል የተፈጥሮን ዓላማ ማን ያውቃል።

    • @zeyedezeru624
      @zeyedezeru624 4 месяца назад

      አፈታሪክ ላለመሆኑ ሰማችን እስካሁኗ ሰዓት ድረስ ሄኖክ የሚባሉ ስሞች እየወጡ ነው።
      አዳም እስካሁን አደመ አደሙ አድማስ አደም የሚባሉ ስሞች መነሻ ሀገራችን ነው። የሰው ልጅ መነሻ ሀገራችን ነች ገነትም አፋር ክልል ውስጥ በኤርታሌ እሳተ ገሞራ ተከባ ነው። የህይወት ዛፍም እዚያው ነው ተብሎ ይገመታል።እግዚአብሄር ሙስሊም አፋሮችን አካባቢውን አስፍሮበታል የተፈጥሮን ዓላማ ማን ያውቃል።

    • @mihretalemu1745
      @mihretalemu1745 4 месяца назад +1

      ሀገራችን ኢትዮጵያ ከህገ ኦሪትም በፊት በህገ ልቦና ምትመራ የነበረች ናት።

  • @NasibuBogale
    @NasibuBogale 4 месяца назад

    ኦሪት ዘፍጥርትን ሄኖክ ነዉ የፃፈው ወንድሜ

  • @JondessyeSisay
    @JondessyeSisay 5 месяцев назад +1

    ሄኖክ ኢትዮጵያዊ ነዉን እባክ ንገረኝ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 5 месяцев назад +1

      አዎ ነው ኢትዮጵያ እኮ ጥንታው ግዛቷ እስኪ እየሩስሳሌም ዓለም ነው ግን ነጮች ናቸው ይሄንን ሴራ ሰርተው ቆራርጠው ቆራርጠው ለዚህ ያበቋት

    • @JondessyeSisay
      @JondessyeSisay 5 месяцев назад

      @@tigisit2534 በ ማስረጃ ብናየዉ እና ስለሱ አንድ ቢሰራልን ገዳማት ደስ ይለኛል

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 4 месяца назад

    ሄኖክ❤
    ኤልያስ❤
    (እየሱስ)❤ ዳግማዊ አዳም ልክ ነኝ?
    ቅዱስ ዮሃንስ ?? አላወቅሁም ነበር

  • @rahellsabesbee347
    @rahellsabesbee347 5 месяцев назад

    “ስለዚህ፦ ያ ደቀ መዝሙር አይሞትም የሚለው ይህ ነገር ወደ ወንድሞች ወጣ፤ ነገር ግን ኢየሱስ፦ እስክመጣ ድረስ ይኖር ዘንድ ብወድስ ምን አግዶህ? አለው እንጂ አይሞትም አላለውም።”
    - ዮሐንስ 21፥23

    • @rahellsabesbee347
      @rahellsabesbee347 5 месяцев назад

      አይሞት አለላም ብወድስ ነው የለው እንጅ እወደሎ አላለም

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 2 месяца назад

      ​@@rahellsabesbee347የማይሞትማ የለም።ሌሎቹም በመጨረሻው ዘመን ይሞታሉ።ሞትን የማይቀምስ የለም።ስለዚህ እርሱም ተሠውሯል።

    • @rahellsabesbee347
      @rahellsabesbee347 2 месяца назад

      @@nahomsemeneh8709 ማስረጃ ማቅረብ ትችላለህ የለ ማስረጃ አይሆንም

  • @wondemagegngirma9295
    @wondemagegngirma9295 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 3 месяца назад +1

    ስላም ወንድም ጥያቄ አለኝ ቅዱስ የውሃንስ ሙተዋል ነው የሚባለው እንድያምስ አንጌቱ ተቆርጦ ከአንጌቱ በላይ ክንፍ አውጥቶ 15 አመት ስበከ ነው የሚባለው
    መንግስተ ስማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ እያለ ።ስንት ቅዱሳት የውሃንስ ነው ያሉ

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 2 месяца назад +2

      እርሱ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የካህኑ ዘካርያስ እና ኤልሳቤጥ ልጅ ነው።አልሞተም የተባለው ወንጌላዊው ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ነው።

  • @mmennurr
    @mmennurr 5 месяцев назад +1

    Andu eyesus new.

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 2 месяца назад

      እርሱማ የጌቶች፣ጌታ የነገሥታት ንጉሥ ነው ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል።

  • @abugeda5
    @abugeda5 4 месяца назад

    Kahenu Meleketsedekes?

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 4 месяца назад

    Nebeyi.aleyas..becha...new..motin..yalayew

  • @ገብረሥላሴዘርትዕትውሉድ

    ነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ብዙ ህግጋተ እግዚአብሔርን ነግሮናል ከዚህም መካከል ስለቀናት፣ወራት እና አመታትን በደንብ ነግሮናል አመቱም 364 እንደሚጠነቀቅ ነግሮናል በዚህ ዘመን እየተቆጠረ ያለው 365 1/2 እያለን ነው ይህንንም መግለፅ ነበሮቦት አጓድሎ ማቅረብ ጥሩአይደለም

  • @ageriefentahun2120
    @ageriefentahun2120 4 месяца назад

    Weyne siyasfera