Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Betem arif timihirt new ye setehachun. endalachutim timihirtu be motivation jemiro new weda be'ad amliko yemiwesdew.Tebaareku.
Eyob tebarek endi ayinet sew selakerbkelin. Ene conffusion wust gabiche neber aun gin terdahu
ጌታ ይባርካችሁ ምንም ድብቅ እኮ አይደለም ምንጩ አጋንንት ነው።የቤተክርስቲያን እንቅልፍ ነው የሚያሳዝነው ሰው ካልተማረ መንፈስ ቅዱስ እንዲያነቃን ካልተጋን እርስበርስ ካልተነቃቃን እየባሰ መምጣቱ አይቀሬ ነውና በርቱልን።በአንዳንዶችስ ዘንድ ቁጭ ብለን ይሆናል ይሳካልሃል ያዘው ጨብጠውስ ጤነኛ ነው?
ዮኒተባረከየከርስቶሰሰበትተቃወማቸቹገና 100000""ገብተን እንማራለን አሰኪወንጌል ሰበኩየወንጌልእንቅፋቶች ገና ገናይሰበካል ወጋሁመንፈሳቹ
የሁለት ደቂቃ ተኲል መግቢያ በጣም ረዥም ነው::
Afaan Oromoon nuuf hiika!translated to afan oromo
እናንተ የምትፈልጉት ሲሆን ትክክል ትላላችሁ፡ የማትፈልጉት ሲሆን ግን አውዱ ምናምን ትላላችሁ አይይይይይይ
በጣም ትገርማላችሁ ማሠብ የማይችል ትውልድ ስላገኙ ይጫወቱባችኃል ማስተዋል ይስጣችሁ ሠይጣን በቀላሉ ለፈለገው ነገረ የሚነዳችሁ ጭፍን ተቃዋሚ
አኡምሮህን አትጠቀም እያሉህ አደንዝዘው እንድታብድ አርገው ይነዱሀል
ካሠብክ ትቃወማለህ ትጠይቃለህ ከደነዘዘክ ግን ትነፍዛለህ አሁን ምድራችን ላይ ያለ ሳየሰራ መክበር የሚፈልግ ጉቦኛ ወንጀለኛ በህልም የሚኖር የነፈዘ አንድ ተራ ዪትዩበር ግደል ሲለው የሚገድል ሠው የማይወድ ገንዘብ ብቻ በወንጌል ስም ዘራፊ ተራ ትውልድ እየመጣ ያለው
ዲባካላዊ ምን ማለት ነው? በአማርኛ ወይስ በምን ቋንቋ ነው? የምታውቁ ብትነግሩኝ።
ሜታፊዚክስ ማለት ነው
Betem arif timihirt new ye setehachun. endalachutim timihirtu be motivation jemiro new weda be'ad amliko yemiwesdew.Tebaareku.
Eyob tebarek endi ayinet sew selakerbkelin. Ene conffusion wust gabiche neber aun gin terdahu
ጌታ ይባርካችሁ ምንም ድብቅ እኮ አይደለም ምንጩ አጋንንት ነው።የቤተክርስቲያን እንቅልፍ ነው የሚያሳዝነው ሰው ካልተማረ መንፈስ ቅዱስ እንዲያነቃን ካልተጋን እርስበርስ ካልተነቃቃን እየባሰ መምጣቱ አይቀሬ ነውና በርቱልን።በአንዳንዶችስ ዘንድ ቁጭ ብለን ይሆናል ይሳካልሃል ያዘው ጨብጠውስ ጤነኛ ነው?
ዮኒተባረከየከርስቶሰሰበትተቃወማቸቹገና 100000""ገብተን እንማራለን አሰኪወንጌል ሰበኩየወንጌልእንቅፋቶች ገና ገናይሰበካል ወጋሁመን
ፈሳቹ