በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው. አብርሽ ሩታ❤️💕

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии • 3,1 тыс.

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 11 месяцев назад +890

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን ❤️🙏🙏🙏

    • @abybitch8991
      @abybitch8991 11 месяцев назад +1

      አሜን በእዉነት

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 месяцев назад

      amen(3)beeunt❤❤❤❤❤❤

    • @aberuyetewydolij3787
      @aberuyetewydolij3787 11 месяцев назад

      Ameen Ameen Ameen

    • @hazeb2918
      @hazeb2918 11 месяцев назад

      Amen

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 11 месяцев назад +1144

    የአመቱ ምርጥ ጥዶች እሩታ እና አብርሺ እስኪ እምቶዶቸው🌹😍👍👍👍

  • @MekdiFamilytube
    @MekdiFamilytube 11 месяцев назад +155

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እጀራ ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Arsamatube
    @Arsamatube 11 месяцев назад +642

    ሩታን የምትወዱ የታል ላይካችሁ የእውነት አፍቃሪ❤❤❤❤

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 11 месяцев назад +292

    እሩታዬ የኔ ንግስት ❤እንኳን ደህና መጣሽ ተናፍቀሽ ነበር ማነው እደኔ ሩታን እና አብርሽን የሚወድ😢❤ ፍቅር የየሆናችሁ ልጆች ❤❤

    • @mimemulunesh8384
      @mimemulunesh8384 11 месяцев назад +1

      እኔም 💯❤️❤️

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 11 месяцев назад +1

      Ene💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 11 месяцев назад +5

      በጣም ናፍቃኝ ነበር እኔ እሩትዬ የኔ ውዲ ስወዲሽ ❤❤❤❤❤❤❤ፍፃሜአችሁን ቸሩ እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @zemzemzemzem6661
      @zemzemzemzem6661 11 месяцев назад

      ደምሩኛ

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 11 месяцев назад +1

      በጣም ተናፍቀዉ ነበረ❤❤❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 11 месяцев назад +59

    የምር እናንተ ልጆች የእናንተ ጠባቂ ሆኛለሁ እንደ ተከታታይ ፍልም ❤❤❤❤ሩታዬ አንች እኮ የሞተውን እውነተኛ ፍቅር ዳግም ነፍስ ዘራሽበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምንም አይነት ፈተና ብገጥማችሁ እንኳን አብራችሁ ተወጡት ❤❤ፍቅር ማለት መስዋትነት ነው ❤❤❤❤

  • @ተቅዋፋሚሊቲዩብ_TKIWAFAMILY
    @ተቅዋፋሚሊቲዩብ_TKIWAFAMILY 11 месяцев назад +339

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሚን ♥🙏

    • @cgf8399
      @cgf8399 11 месяцев назад

      አሚንን

    • @እሙሀሚድን
      @እሙሀሚድን 11 месяцев назад

      አሚንንን ያረብብ

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 11 месяцев назад

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏

    • @HdDh-e9v
      @HdDh-e9v 11 месяцев назад

      የኔውድድድድድድድድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤💘💘👏🥰🥰🥰🥰👌💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋👌👌👌💘💘

    • @jbjj-hs3fr
      @jbjj-hs3fr 11 месяцев назад

      አሜን

  • @ሀውለትሀበሻዊት
    @ሀውለትሀበሻዊት 11 месяцев назад +339

    በእናንተ ፍቅር የሆነ ነገር ብንሆን ተጠያቂ ናችሁ ❤❤❤ በሀሰቤ የሚስማማ 👍🫶

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 11 месяцев назад +55

    አብርሺ ወደ ውጭ አገር መሄድ ስትፈልጉ ሩታን አነጋግሯት ለምን ብትሉ የአለም ቪዛ በሙሉ ያለው በሩታ እጅ ነው ሩታ በአሁኑ ሰአት የአለምን ሪከርድ ሰብራለች የፍቅር ንጉስ በመሆኗ ሺልማቱም በቅርብ ቀን ይመጣል ዱኛ ፏ ነው ጀግናው ሙቢ

    • @SmilingCroissant-ih6ly
      @SmilingCroissant-ih6ly 10 месяцев назад

      አብርሽ እሩትዬ እውዳቹሀለው

    • @alemendres
      @alemendres 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @DemisHayle
      @DemisHayle 9 месяцев назад +1

      አቤት ምነው ፈጣሪ ነች አልሽ ሠገጦ😂😂😂😂😂😂😂

    • @ዙዙዪ
      @ዙዙዪ 7 месяцев назад

      ምነዉ ፈጣራ ናት አልሽ ሰገጤ😂

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 11 месяцев назад +208

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ሀአገራችን ስላም ያረግልን🙏💚💛❤️ ይህ ቤተሰብ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @FatiHordoful
      @FatiHordoful 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @HadiyaHadiya-nb5cg
      @HadiyaHadiya-nb5cg 11 месяцев назад

      አሚን

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 11 месяцев назад

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 11 месяцев назад

      አሚንንንን

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 11 месяцев назад +115

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @خديجهخديجه-ه6ث
      @خديجهخديجه-ه6ث 11 месяцев назад

      ሠሎሏ አለይ ወሰለም

    • @SadaKadir-v4k
      @SadaKadir-v4k 11 месяцев назад

      ሰለላሁ አለይ ወሰለም

    • @Dud-vo6mb
      @Dud-vo6mb 11 месяцев назад +1

      s a w

    • @rabiyarabiya3960
      @rabiyarabiya3960 11 месяцев назад

      Saallaallaahuu aalleeyyii waassaallaam Saallaallaahuu aalleeyyii waassaallaam

    • @jassemalmas
      @jassemalmas 11 месяцев назад

      ስለላወአሊሂ ወሠለም

  • @zየበረ
    @zየበረ 11 месяцев назад +10

    አብርሽ እሩታን አዝናነት መዝናናት ደስ ይላታል የዉነተተኛ ፍቅር ይሉታ የለዉም ሰዉ ይኑር ግድ አያሳይም እናቀዋለን እሩታ ቀበጥየ❤❤❤❤❤

  • @galmhrey
    @galmhrey 11 месяцев назад +137

    እንኳን በሰላም መጣቹ ሰላማቹ ብዝት ይበላቹ የሩታ እና የአብርሸ ፍቅሪ የምትወዱ ሰቦች❤❤❤❤❤

  • @rabiahussen9441
    @rabiahussen9441 11 месяцев назад +80

    ሩታየ የዚቤት ድምቀት ናት የምትሉ ላይክ
    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @TigTig-um2vi
    @TigTig-um2vi 11 месяцев назад +30

    የኛ ኑሮ ምስቅልቅል እያለ የሰው ድስታ የማያስደስትን ስቶቻችን ነን😿😍❤

    • @zinat8042
      @zinat8042 11 месяцев назад

      ክክክ

    • @zinat8042
      @zinat8042 11 месяцев назад

      የቃና ድሪማ አረጉት እኮ እኔኳ አልውዳቸውም 😅😅

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 11 месяцев назад +84

    የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @shemima5580
    @shemima5580 11 месяцев назад +21

    ሩታ ንግስቷ ስወድሽ አላህ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ ❤
    ደግሞ አብርሽ ከቤተሰብ አስተዋውቃት በአላህ😘

    • @Serkush-dz1ey
      @Serkush-dz1ey 11 месяцев назад +1

      እሩታየ ንግስት እኮ ነሺ በሰበሀብ ከአይን ያውጣሺ የሆንሺ ሱስ የምትሆኚ ልጂ አብሪሺ ታድለህ❤

    • @shemima5580
      @shemima5580 11 месяцев назад

      @@Serkush-dz1ey
      እሷ ከመጣች በኋላ ነው 100 k የገባው በፊት 65k ነበር የምር

  • @raeamraeam
    @raeamraeam 11 месяцев назад +47

    ፍቅር የሆኑቤተሰቦች ሩታየና ሙቤ የቤቱ ድምቀት ናቸው የምትሉ በላይክ አሣዩኝ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 11 месяцев назад +114

    ይችንኮሜት የምታነቡ ሁሉ እንደ አብርሽ እና ሩታ ፍቅር ያድለን❤❤❤❤🎉

  • @mazenmaged3819
    @mazenmaged3819 11 месяцев назад +52

    ሙባየ እና እሩታ የዝህ ቤት ድመቀቶች በተረፈ ሁላችሁም ስታምሩ ታይን ይጠብቃችሁ የእውነት እዚህ ቤት ያለ ፈገግታ ለሀገር ቢካፈል በበቃ ነበር ።

  • @HawaAhmed-ey3si
    @HawaAhmed-ey3si 11 месяцев назад +16

    የእዉነት ኮሜት ፅፌ አላቅም የነዚህ ቤተሰቦች ፋቅር ደሞ እሩታ መታ የበለጠ አደመቀችዉ❤❤❤

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 11 месяцев назад +30

    የጋሺየ ልጆች። ሙቤ ። ሰላማችሁ ይብዛ እሶማ ሴትነቶን ተጋፍጣ መውደዶን አሰመሰክራለች ሩታየ የኛ ጨዋ❤❤❤❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 11 месяцев назад +113

    ኣይ እናንተ ልጆች አይምርአችን ተቆጣጠራችሁን እኮ እንኳን በሰላም መጣቹ የኔ ልዩዎች❤

  • @HayatMakkh
    @HayatMakkh 11 месяцев назад +17

    የኔ ልዩዎች ❤❤❤❤እሩቲ &አብርሽ ስታምሩ አላህ ፍቅራቹን እስከ ዘላለም ያድርግላቹ ❤❤❤❤

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 11 месяцев назад +235

    የአመቱ ምርጥ ቤተሰቦች አይለያችሁ ማን ነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው የጋሽዬ ልጆች ጥንዶቹ A & R ❤ መጨረሻችሁ ይመር❤🎉

    • @samriberhan
      @samriberhan 11 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 11 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 11 месяцев назад +2

      💙💙💙💙💙💙💙💙👌👌

    • @ZeniaBh
      @ZeniaBh 11 месяцев назад +2

      አብርሽየኔዉድ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 11 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤

  • @AlmazGonderiwa
    @AlmazGonderiwa 11 месяцев назад +38

    ዋዉውው❤❤እንደው እኔ ምለው በሩታ እና በአብርሽ ያለውን ፍቅር ለሁላችንም ይንፈስብን አሜን❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 11 месяцев назад +11

    ስታምሩ የፍቅር ሰዎች ናችሁ ፈጣር መጨረሻችሁን ያሳምርልን ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን በርቱ ቡታጀራዎች የፍቅር ተምሳሌቶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አንዳንድ ሴጋጤዎች ፍቅር ምን እንደሆነ ከቡታጀራዎች ተማሩ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RimHikmatube-x9h
    @RimHikmatube-x9h 11 месяцев назад +61

    የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ሊደፋኝ ነው ስወዳችሁ
    ሩታየ አንቺ ከመጣሽ እኮ እንዴት ውብ እንደሆነ ሁሉ ነገር🦋🦋

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 11 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤ በጣም የቤቱ ድምቀት ናት የአብርሽ ንግስት ስወዲሽ

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 11 месяцев назад

      ❤❤

  • @tigray4374
    @tigray4374 11 месяцев назад +114

    ይችን የምታንቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🙏💋💋💋

  • @misrach2350
    @misrach2350 11 месяцев назад +9

    እንኳን በደህና መጣችሁ የኔማሮች ሩታ አብርሽ ሀይሚ ኤፍረም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉይጠብቃችሁ የጋሸቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኛንበስደትያለንን እግዚአብሔር አምላክ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ በሰላምያብቃን 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ሠአዲነኝየመርሳልጅ
    @ሠአዲነኝየመርሳልጅ 11 месяцев назад +61

    ምርጥ ጥንዶች አይለያችሁ ለኛም ለማዳም ቅመሞች ቀን ያውጣል❤❤ ያረቢ ድክም የለው ማነው እደኔ የስደትነገር 😢😢

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 11 месяцев назад

      😢😢😢😢😢በጣም ደከመን እሡ አላሞላም አለ ጎዶሎዉ

    • @samrawitsamrawit3994
      @samrawitsamrawit3994 11 месяцев назад

      Ene mariyamin dikam silchit bilongal 😢😢😢🙏🙏🙏

    • @sikosilo1259
      @sikosilo1259 11 месяцев назад

      😢😢😢😢

    • @SfgffDggh
      @SfgffDggh 11 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢

    • @فروذ
      @فروذ 11 месяцев назад

      🎉አሚንን ያረብ

  • @gshgdh1030
    @gshgdh1030 11 месяцев назад +80

    ፈጣሪ በፍቅር የኑራችሁ የኔ ልዮዎች ማነው እደኔ ሱሰ የሆኑበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ❤️❤️❤️😍😍😍

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 11 месяцев назад +6

    አብርሽዬ ስቀ ሳይክ ደስ ነው ያለኝ ፍቅራችሁ ብዝት ብዝትት ይበልላችሁ የስፈሬ ልጆች❤❤❤❤

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye9781 11 месяцев назад +12

    ሩታዬ የኔማር ❤❤❤❤ ስወድሽ ጣፋጭ ነሽ አብርሾ ሩታዬ አንተን መውደዶ ብቻ ሳይሆን ማፍቅራንም ጭምር ለኢትዮጵያ ህዝብ ያሣወቀችው ያለጥርጥር ንፀህ አፍቃሪ ነች አደራ ሠጠንሃል ይመቻችው ሐይሚ ቆንጆ ተሻለሽ ሙቢ ድምቀታችው ምርጥ የዋህ ሠው ኤፍ ተሻለህ ወጌሻ ጋሽዬ አመስግኑ ውድድድ አረጋችዋለው ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 11 месяцев назад

      አወእሩታየከላይየተሰጠችዉሰጦታናት❤❤❤

    • @marymahod
      @marymahod 11 месяцев назад

      እውነትነው❤❤❤

    • @GenetMoges-g3t
      @GenetMoges-g3t 8 месяцев назад

      ትክክል

  • @saram5639
    @saram5639 11 месяцев назад +22

    አብርሺ እኮ ታድሎ የምር እሩታ ፍቅር ሰታ የገቢ ምንጭ ሁና እሲ የእሩታ አድናቂወች በላይክ👍👍

  • @AbruApo-r6c
    @AbruApo-r6c 2 месяца назад

    ደስ ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ በጣም ደሰ ይለኛል ሁላቹም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 11 месяцев назад +99

    💚💛❤ወገኖቻችን አብርሽና ቤተሠቡ ይገበዋል የምትሉ ፍቅርና ደሥታ በላይክ ግለፁለት ወገኖቼ ጌታ እንባውን ያብሥለት ነግ በኔነው 🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 11 месяцев назад +178

    የማዳም ቅማሞች ባቅርቡ ሙቤን 100 ሽህ እናስጋባዉ ባናታችሁ ስይስዝን 😘😭😭😭

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 11 месяцев назад

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @መዲ-ነ9ቀ
      @መዲ-ነ9ቀ 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 11 месяцев назад

      💚💚💚💚💚💚💚👌👌👌Eshe

    • @dgyfhj3487
      @dgyfhj3487 11 месяцев назад +5

      እሺ የyoutube link አስቀምጡ❤

  • @diborab7820
    @diborab7820 11 месяцев назад +5

    ጌታዬ ይህ ፍቅር ባንተ ይጠበቅ ፀሎቴ ነዉ 😮

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 11 месяцев назад +42

    ኣይ እናንተ ልጆች ኣይምርኣችን ተቆጣጠራችሁን እኮ እንኳን ብሰላም መጣቹ የኔ ውንድምቹ🤲❤❤❤

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 11 месяцев назад +3

      😂😂😂🤣🤣❤❤❤🥰

  • @زينبالحربي-ث1خ
    @زينبالحربي-ث1خ 11 месяцев назад +61

    እካን በሰላም መጣችሁ ምርጥ በተሰቦች
    ቅመሞችዬ ሙቢን 100ሽ እናስገባው😘😘😘

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 11 месяцев назад +4

    ደስታ አይራቃችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ የኔ ምርጦች አብርሺና ሩታ ፍቅራችሁን አላህ ዘላቂ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @mirikatmarkos-st4kk
    @mirikatmarkos-st4kk 11 месяцев назад +15

    ሩተየ የኔ ማር የዚቤት ድምቀት ሙቤ መልካም ሰው ኤፍ እና ሀይም አብርሽ ❤እንወደቹሀሌን❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 11 месяцев назад +54

    ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች እንኳን ደና መጣቹ አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አብሪሽ እና ሩታ ፍቅር ይለያል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @NegiAkusumawit
    @NegiAkusumawit 11 месяцев назад +1

    በጣም ነው የሚወዳቹ የጋሽዬ ልጆች የፍቅር ተምሳሌቶች❤❤
    ዘዕበየትኒ ወለሎ ተናፊቂትያ ዓደየ ዘይትምኖ ዓደይ መቀለ ከመይ ኣላ ዜማ ናፍቆት ከዚሜላ ዛወለላ💊💊

  • @bethlehem829
    @bethlehem829 11 месяцев назад +21

    ማነው እነዚህን ምርጥ ቤተሰብ የሚወድ❤❤❤👍

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 11 месяцев назад +47

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @خديجهخديجه-ه6ث
      @خديجهخديجه-ه6ث 11 месяцев назад

      ሠሎሏ አለይ ወሰሀም

    • @MinaJemal-vc2ky
      @MinaJemal-vc2ky 11 месяцев назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @seadaseada9136
      @seadaseada9136 11 месяцев назад

      ሰለላሁ አለሂይ ወስለም

    • @seadaseada9136
      @seadaseada9136 11 месяцев назад

      ሰለላሁ አለሂይ ወስለም

    • @YeEhr
      @YeEhr 10 месяцев назад

      ሡለላህ አለይ ወሠለም

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 11 месяцев назад +1

    ምርጥ የፍቅርዘመንን የመዝናኛ ዘመናችሁን ይባርካችሁ በሉ ደግሞ አብርሽና ሩታ የቀለበት ዘመን የሁንላችሁ እንጠብቃለን ቀለበት ይሠሩ የምትሉ በላይክ ምርጥየፍቅርዘመንንየመዝናኛዘመናችሁንይባርካችሁበሉደግሞአብርሽናሩታየቀለበትዘመንየሁንላችሁእንጠብቃለንቀለበትይሠሩየምትሉበላይክአሳይን ❤❤❤🎉🎉

  • @serkeasefa
    @serkeasefa 11 месяцев назад +23

    ዋው ዘና በሉ አብርሽ በቃልህ ተገኝተሀል ጎበዝ ቃል አክባሪ ሰው ደስ ይለኛል ቃል ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ ይባላል 💕🙏💕

  • @novacell9751
    @novacell9751 11 месяцев назад +21

    ሁሌምበጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራምደስየሚል።ቤተስብ❤❤❤እሩታዬን ናአብርሽኝ ያገናኘ ፍጥረት ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @Ckdtf-ts7kc
    @Ckdtf-ts7kc 11 месяцев назад +5

    ውይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፋቅራችሁን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ እወዳችኋለሁ❤

  • @bethelhemayichew2251
    @bethelhemayichew2251 11 месяцев назад +32

    ስለሁሉም ነገእ እግዚአብሔር ይመስገን ስታምሩ ስታስቀኑ የኔ መልካሞች ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤🎉

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 11 месяцев назад

      አረ የት ነዉዉዉዉ በአላሕ እደት ያምራል

  • @frawomen7733
    @frawomen7733 11 месяцев назад +13

    ቡዙ ጥዶች አቃለሁ እደነዚህ ጥዶችና የጋሽየን ቤተሰብ የወደድኩት የለም የኔ ምርጦች አደኞች❤❤❤❤

  • @KaleAfso-gw8fc
    @KaleAfso-gw8fc 11 месяцев назад +1

    እኛንም ተመዳም ኩሽና በቃችሁ ይበለን ያረቢ እሱ በዝነቱ ይወፍቀን አብርሽዬ መታገስ ዋጋ አለዉ አልሀምዱሊላህ ደስተኛ ሆንክ ስለየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 11 месяцев назад +4

    እሩቲዬ የአብርሽ ንግስት ደስ ስትሉ አሏህ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ አሏህ ከከፉ ነገር ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatejo-qe2jd
    @fatejo-qe2jd 11 месяцев назад +40

    አብርሸ ሩታ🌹❤❤ የመዳም ቅምሞችየ አይዞች ለኛም ቀን አለን💪❤

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 11 месяцев назад

      ኢሻአላህ ❤❤❤❤❤

    • @ayeluuttt4973
      @ayeluuttt4973 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @HayatMohamed-h4y
      @HayatMohamed-h4y 11 месяцев назад

      ኢንሻ አላህ

  • @WandemuBekele
    @WandemuBekele 11 месяцев назад +2

    ፍቅር በናተ ነግሶል ሀያልነተቱንም አሳይቷል ፍቅር በአክባሪው ሲከበር እንዲህ ያምራል ሩታዬ ፍልቅል ይሄ ላንቺ ከዚሂም በላይ ቢኖር ይገባሻል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 11 месяцев назад +8

    ሩታዬ ቀሚስ ያምራል ሁሌም ቀሚስ ልበሽ❤
    ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 11 месяцев назад +16

    ማሻ አላህ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ጥንዶቹም ፍቅራችሁ ለዘላለም ያብብ እንደ ባህር አበባ ❤❤❤❤

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 11 месяцев назад +8

    ደስ የምትሉ ቤተሠቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @ዜድነኝወሎየዋያላህባያአላ
    @ዜድነኝወሎየዋያላህባያአላ 11 месяцев назад +11

    የጋሺየ።ልጆይ ያአመቱ ምርጥ ጀግናና ታታሪ ሰው አክባሪ የወድምነት ጥግ የየህትነት ጥግነት የፍቅር ሰው ናቸው የኔ ማሮች እኮን ደህና መጣችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MilonBd-qb5qz
    @MilonBd-qb5qz 11 месяцев назад +6

    አብርሽየ ለሩታ እዳንተ ያለ ማህብ መስቀል አድርግላት 🙏በተረፈ እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🤲🙏

    • @FjFj-gf3nh
      @FjFj-gf3nh 9 месяцев назад

      ለምን አች አገዢላትም

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez 11 месяцев назад +1

    ዋው አብርሽና እሩታየ ፍቅር እስከመቃብር ግን ለምን እንደሆንኩ እየፈራሁነው ፍቅር ሂበዛ ከባድነውምቀኛ እንዳይገባባችሁ ፈርቻለሁ😢😢😢😢😢

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 11 месяцев назад +16

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከፊታችሁ ይቅደም ገብረኤል አባቴ የኔ ዉዶች ኤፉ ሩታዬ ሀይሙዬ የኔ ፍልቅልቆች አብርሽዬ ሙቢዬ ደስተኛ ሁኑልኝ ሁሌም የኔ ዉዶች❤❤

  • @user-qx9nv6dz6o
    @user-qx9nv6dz6o 11 месяцев назад +41

    እውይ የኔ መልካሞች እንኳን በሰላም መጣችሁ ስጠብቃችሁ ነበር ማነው ይህን ቤተሠብ በጉጉትእንደኔ የሚጠብቅ❤❤❤❤

  • @MimiAgzhew
    @MimiAgzhew 2 месяца назад +1

    ከናንተ የሚጠበቀው ይሄ ደስታ ብቻ ነው ምርጥ ቤተሰብ

  • @HayatNurye-j9l
    @HayatNurye-j9l 11 месяцев назад +12

    ወይኔ ባሌ ጎዶሎህ ዛሬ ገና ገባኝ ባሉካዬ የኔ ውድ እኔም ለሀገሬ አብቅቶኝ አንተም በሰላም ቆይተኸኝ እንድህ ለመሆን ያብቃን ያረብ ጌታየ በተረፈ ሩታየ አብርሽየ ስለ እናንተ እኔ ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ እወዳችሁዋለሁ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 11 месяцев назад +16

    ውዶቼ አብርሽ እና እሩታ የአመቱ ምርጦች እወዳቹ አለሁ እስከ መጨረሻ ያርገው ፍቅራቹ ሁላቹም ታምራላቹ

  • @zebiderasfaw2547
    @zebiderasfaw2547 10 месяцев назад

    ምርጥ ጥዶች እደዘመኑ ልጆች ልጋጋጥ ልላላጥ እማይሉ የተርጋጉ ስወዳቸዉ ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @TiegestTiegest
    @TiegestTiegest 11 месяцев назад +60

    ተናፋቂ ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤

    • @fetyasima4593.
      @fetyasima4593. 11 месяцев назад +1

      ውዴ እኔንም ደምሪኝ❤❤❤❤

  • @Mimi3.4ee
    @Mimi3.4ee 11 месяцев назад +19

    ውድድድድድ ነውኮ ማረጋችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ውዶቼ ኣላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

    • @alainalain8878
      @alainalain8878 11 месяцев назад +2

      እኔራሱ ❤❤❤❤❤

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 11 месяцев назад +1

    የኔኔኔኔኔ ምርጦች እንወዳችኋለን የኛ ተናፋቂዎች የኛ ጨዋወች ደስስስኮነው እምትሉት ሁላችሁም።በፍቅር ያፅናችሁ።

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig 11 месяцев назад +21

    እንከን ደነ መጠቹ የአብርሽ ቤተሠቦች ሁሌም እንደመረበቹ ኑሩልን የኔ ሱሶች ስወደቹ አለሀ ይጠብቀቹ

  • @samprincess378
    @samprincess378 11 месяцев назад +8

    ሩታየ የምር ናፍቀሺኝ ነበር ደም የቤቱ ድምቀት ነሸ ሁላችንም እወዳቸዋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 11 месяцев назад +2

      ወላሂእሩታየኮለሁላችንምፍቅረንዘረታብናለች

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 11 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 11 месяцев назад +1

      ​በጣም የምትፈቀር ጨዋ ልጂ ናት❤❤❤❤❤❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 11 месяцев назад

    ሩታዬዬዬዬ ምርጥ አፍቃሪሪሪሪሪ እዉነተኛ ታድለህ ቻዉዉዉ ስትልህ ምን ልሁንል ህ እምትልሆ ሠጠህ ❤

  • @AbeselomDagaw
    @AbeselomDagaw 11 месяцев назад +37

    ውዶችዬ በቃ ከክፍት በስተቀር የልባቹን መሻት በሙሉ ቸሩ መድሀኒአለም ይፈፅምላቹ

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 11 месяцев назад +14

    አብርሽ እራሳችሁጠብቁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @MmMm-zy2hxtegst
    @MmMm-zy2hxtegst 11 месяцев назад +4

    ❤❤❤አብርሽ እና ሩተ ደስቴነ ሆኖ አሉ ጌታ አመስጌን

  • @ስደቱማህቴቤንአጠበቀው
    @ስደቱማህቴቤንአጠበቀው 11 месяцев назад +8

    የአመቶ ምርጥ ጥዶች ሰላማችሁ ብዙት ይበልልኝ ❤❤

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 11 месяцев назад +9

    ማርያምን አጀቴን ትበሉታላቹ የእውነት ፍቅርኮ ሰው አያይም ፍቅሩን ብቻነው የሚያየው ደጋግማ ስትስምህ በቃ ታሳዝነኛለች ሩታዬ❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅሩን ያብዛላቹ ደሞ ለምድነው ከነጋሽዬ ጋር የማታስተዋውቃት ጋሽዬ የገባው ነውኮ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 11 месяцев назад +1

      ❤❤❤😂😂😂እኔአፋራለሁ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 11 месяцев назад +3

      ​@@Rተስፈኛዋኧረወላሂ እኔራሡ አጠገባቸው ያለሁ እሥኪመሥለኝ አይኔንየምጨፍነው ግን ሤቶቹሥ ቤተሠቦቻቸው ቢያዩ አያፍሩም ወንዶቹሥ ይሁን

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 11 месяцев назад +1

      ​@@hshhehsge7113በጣም 😂 ነው እኔም ስቅቅ እላለሁ ሥራህን እና ብዙም ግን ጥሩ አይዴለም በልክ ብታዴርገው ሚስኬን ነፈር😂😂😢❤

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂እኔአፌንይዠበሳቅአፋሬወላ​@@hshhehsge7113

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 11 месяцев назад

      @@sofiyakonju221 ክክክክክክክክክ ከካሜራጀርባ ይሻላል የኔእናትከልብነዉየምትወደዉ መጨረሻቸዉይመር

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 11 месяцев назад +3

    ስታምሩ እንደፊልም ደጋግሜ ነው የማያችሁ

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 11 месяцев назад +10

    የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የጋሽዬ ልጆች እንኳንም ተሻላችሁ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቅመም😊😘 አብሽና እሩታዬ ፍቅሩን ብዝትዝት ያርግላችሁ❤ ሙባዬ የኔ ገራገር ኤፋዬ አቤም በጣም በጣም ነው ምወዳችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የምወዳችሁ አይለያችሁ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qwas9970
    @qwas9970 11 месяцев назад +20

    የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው ፈተናው የበዛው ላንተ ስል ደግሞ አሁን በዝቶ የነበረው በምል አስተካከልኩት ስለዝ የሀ የምል መዝሙር ካብዥሃለሁ አብርሽዬ ኣዳምጠልኝ 🙌

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 11 месяцев назад +2

      በጣም እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ አይሳሰሳትም

    • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
      @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 11 месяцев назад

      እኔ አላውቅም ግን ማናማን ናቸው❤

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 11 месяцев назад

      ሩታ እና አብርሽ ጎን ለጎን የተቀመጡት

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 11 месяцев назад +3

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ እኛ የመዳም ቅመሞች የወደድነውን ያክል ስናቀል ከባድ ስለሆነ አደራሽን በሚድያ ኢትዬ ባህል የማይመጥን ከስህተት ራሳችሁን ጠብቁ እህታዊ ምክሬን በቅንነት ተቀበይው

  • @hellenhellen728
    @hellenhellen728 11 месяцев назад +5

    ዋው እናንተ ከሄዲቹት በላይ እኔ እያየዋቹ የሌለነው የተዝናናውት ውዶቼ ይመቻቹ ሃይሚ ግን አልተሻላትም ዝም አትበላት አብርሽ❤❤❤❤❤

  • @YeshiYeshi-h2c
    @YeshiYeshi-h2c 11 месяцев назад +27

    የብርሽና ሩታ ደስታ የሚያስደስታቹህ❤

  • @zየበረ
    @zየበረ 11 месяцев назад +1

    አብርሽ እና እሩታ የፍቅር ሰዉ ይመቻችሁ ሀሚየ የኔ ቀበጥ አላህ ያሽርሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 11 месяцев назад +11

    የ2016 ምርጥ ጥንዶች ናችሁ A&R ❤ መልካም መዝናናት ይሁንላችሁ

  • @A14-ny2tn
    @A14-ny2tn 11 месяцев назад +18

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የምወዳቸው ፈጣሪ ይጠብቋቸው ❤

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423 11 месяцев назад +2

    ልዩሴት ነሽ እሩታ እዳለቤተሰቡን ሁላ በደስታ ሞላሽው ከእግዚያብሄር በታች ድምቀታቸው ሁነሻል 😘😘😘😘😘😘

  • @rahma6779
    @rahma6779 11 месяцев назад +12

    ፍቅር የሩታን እና የአብርሽን ፍቅር ቪድሆ እያየች ቁጭት ዉስጥ ናት ምክንያቱ አንፈልግም ብለን የጣልነዉን ሰዉ ስያነሳብን እንቆጫለን ❤❤❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 11 месяцев назад

      በቃ በሄደችበት ይቅናት

  • @HxbHhg
    @HxbHhg 11 месяцев назад +14

    ወድ የሀገሬ ልጆች የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ እጀራ ይወፍቀንንን❤❤❤❤❤

  • @genetasefa7034
    @genetasefa7034 11 месяцев назад +13

    በቀጣይ ሩታ ማህተብ አድርጋ ማየት እንፈልጋለን የሚል በላይክ ምርጦችዬ እወድችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤

    • @samritube645
      @samritube645 11 месяцев назад

      *የኔም ጥያቄ ነው ምንም አልገባኝም ሀይማኖትዋ ግን ኦርቶዶክስ አልመስል እያለችኝ ነው*

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 11 месяцев назад

      የብር ማህተብ ለብሳለች እኮ ግዴታ ትልቅ መሆን አለበት ወይ?😮

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 11 месяцев назад +9

    አላህ ከናንተ ጋ ይሁን ውዶችየ ደስታችሁ ደስታችን ነው እኛም እንወዳችሁ አለን

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
    @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ 11 месяцев назад +12

    ዋው እንኳን ተሻላቹ የኔ ሱሶች ስታምሩ ❤❤ሙቢ የኔ ገራገር ሁላቹም እወዳቹሀለው መዘናኛው ቦታም ያምራል❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 11 месяцев назад +1

    በጣምምምም ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ
    የ Ab መስቀል በሩቁ ሲያምርርርርርር የኔ ባለ ማህተብ ሲያምር ሩታዪ ግን ለምን መስቀል አትለብስም ?

  • @zinazina853
    @zinazina853 11 месяцев назад +27

    እኔ ደግሞ እኔ ሚሄድ መስሎኝ ሲጠብቀው ሲጠብቀው እንኩዋንም በጉጉት የጠበቃችሁት ቀን በሰላም ደርሰላችሁ 😢😢🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂ሚስኪን

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 11 месяцев назад +27

    እኛ እኮ በናተ ተለክፈናል 12 ሰአት ሲሆን እሩጫዬ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤

  • @kalkidantrfe
    @kalkidantrfe 11 месяцев назад

    የምር በጣም ነዉ ደስ የምትሉት በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤ እኛም የመዳም ቅመሞች በሠላም ለሀገራችን ያብቃን እንደዚህ ያለ ደስተኛ ሕይወት ይስጠን🙏🙏🙏💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድመሀመድ-ኰ2ሐ
    @ዜድመሀመድ-ኰ2ሐ 11 месяцев назад +38

    እረ video አታሣጭሩብን 😢 በጉጉት እኮ ነው የምንጠብቃችሁ በሀሣቤ የሚስማማ 👍👍👍