መፅሐፍ ቅዱስ እንዴት ላንብብ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 194

  • @TihitenaTiti
    @TihitenaTiti 6 месяцев назад +12

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ይጠብቅሽ እመቤቴ ማርያም ፀጋውን ታብዛልሽ በጣም ደስ ነው ያለኝ እና እኔ ላንቺ አንድ መዝሙር ልጋብዝሽ በምድራ ዊ ህይወት በፈተና ቦታ ድንግል ትጠብቅሽ እጆቻን ዘርግታ ❤❤

  • @አፀደማርያምነኝየክርስቶስ
    @አፀደማርያምነኝየክርስቶስ 6 месяцев назад +58

    በጣም የምወድሽ እህቴ በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር በርች አንችን ሳይ እጠነክራለሁ ቲክቶክ አልጠቀምም ብዙ ጊዜዬን ስለሚወስድብኝ አንችን ለማየት ብቻ አወርድና አይቼ መልሼ አጠፋዋለሁ በ3 ወሩ አወርድና አዲስ ነገር ካለ አይቼ 8 አይቼ መልሼ አጠፋዋለሁ በዚህ አቁመሽ ስለቀጠልሽ ደስ ብሎኛል በርች እንዳታቋርጭ ቲክቶክ ደስ አይለኝም አንችን ለቀቀች ብዬ ለማየት ስገባ ሌላ ቪዶ እያይሁ 6 ሰአት የቆይሁበትን መቼም አረሳውም በርች ቀጥይ❤❤❤ እኔ ጀምሬ ማቆም ነው ስራዬ ምን ላድርግ 4ቱንወንጌል አንብቤው ጨርሻለሁ አንዴም ሁለቴም በጣም ደስ እያለኝ ከዘፍጥረት ጀምሬ ማቆረጥ ነው ሁሉንም ምእራፎች መጀመርጂ መጨረስ አላውቅም ለምን ብዬ እራሴን ሁሌ እወቅሳለሁ በመንፈሳዊ ዝለት ይመጣል ወንጌልን የጨረስሁትከአንዴም ሁለት ጊዜ በጓደኞቼ ምክንያት በጥያቄ ስለሚያፋጥጡኝ አንብበን ከአነበብሽው ምን ተማርሽ ስለምን እያወራ ነው ለመመለስ ምን ይላል ስለምን አወራ እየተባባልን ጥያቄ እያወጣን እንጠያየቅ ነበር በስራ ስቀይር ከእነሱ እራቅሁ ለሰላምታ ብቻ ነው የምንደዋወለው እንደቀድሞው ጊዜ የለኝም እኔ ለብቻዬ ላንብብ ስል ዛሬ አንብቤ ነገ አልደግመውም ግን ፀሎት ምን ጊዜም አይቀርም ለመጀመሪያ ጊዜ መፀሀፍ ቅዱስ ላነብ ገና ስገልጠው እንባዬ እንቅልፌ ነበር የሚመጣብኝ የምር 1 ወር ፈጂቶብኝል በትክክል ቁጭ ብዬ ለማንበብ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ግን ስፍና ነው የያዘኝ ፀሎት አድርጌ መፀሀፍ ቅዱስ ሳነብ ነፍሴ ሀሴት ታረጋለች

    • @dariknigusu
      @dariknigusu  6 месяцев назад +9

      Tebarekilgn ehet. Yehe btm inspiring message nw. Egziabher yakeberelegn 🙏🏼🤍

    • @GgFc-t8e
      @GgFc-t8e 6 месяцев назад +5

      እኔም እንቅልፌ እንባዬ ፀሎት በግል አላደርስም በማህበር ነዉ😢😢😢ወለተ ማርያም አስቡኝ🙏

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 6 месяцев назад

      Egziabhier.ygzsh.begl.shelot.gngdnew.ema❤❤​@@GgFc-t8e

    • @emano5974
      @emano5974 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @HiwatTilahun
      @HiwatTilahun 15 часов назад

      ተባረኪ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ

  • @Worku-jo8qi
    @Worku-jo8qi 5 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ፀጋሽን ያብዛልሽ ።🙏🙏

  • @Benjamin.12381
    @Benjamin.12381 6 месяцев назад +14

    ላይክ 👍 ብታድርጉ ምን ይገድላቸዋል ❤️🙏👍
    thanks 🙌

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 5 месяцев назад +7

    የኔ ቆንጆ ለ አንቺ የተገለጠ ነገር ፈጣሪ ለኛም ይግለጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 6 месяцев назад +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን. በርችልን. ምርጥ ምክር ❤❤❤እኔም ለማንበብ ለማወቅ ጉጉት አለኝ አነባለሁ የተወሰነ ባለችኝ ጊዜ ግን እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል ለሰይጣን ቦታ አልሰጥም እያልኩ እቆማለሁ በፆለታችሁ አስቡኝ. ወለተ ማርያም. ብላችሁ. በርችልን እህታችን. ያለሽን ልምድ አካፍይን.

  • @zeru.zema..
    @zeru.zema.. 5 месяцев назад +3

    ዛሬ ነው ያየሁሽ ...ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ቪዲዮችሽንም መለስ ብዬ ለማየት ሞክሬያለሁ ጥሩ ነገር አለሽ እህቴ በርቺልን 🙏🙏

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 6 месяцев назад +2

    ቃለሂወት ያሰማልን አቤቱ ልቤን ክፈትልኝ በፆሎታችሁ አስብኝ ፅጌ ማርያም እያላችሁ

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 6 месяцев назад +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክበሪልን 🙏ጌታን እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤

  • @delilamedia
    @delilamedia 6 месяцев назад +3

    ውድ እህቴ ጎበዝ ነሽ በርቺልን 😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Teje-n2g
    @Teje-n2g 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ameen.ameen.ameen

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 6 месяцев назад +5

    ዳሪክዬ ጠቃሚ መረጃ ነዉ የሰጠሽን መዳኒአለም ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @shiwayeyemariyamlij8549
    @shiwayeyemariyamlij8549 6 месяцев назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እህተችን ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @Silentgirl465
    @Silentgirl465 2 месяца назад

    Enem 8 kfl metsaf kdus manbeb jemre neber protestant friend neberegn esa eyenegerechign gemre 9 kfl sgeba chrash akaretkut ahun 10 kfl lgeba new darik erjign❤❤❤❤❤❤

  • @kidistabebe9382
    @kidistabebe9382 5 месяцев назад +1

    Welcome ❤
    Yekirstos fikir kenantegar yihun silemetash des bilonal❤

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ 5 месяцев назад +1

    ቃለሕይውት ያስማልን እህታችን ያችልቤና የገለጠ አምላክ የኛንም ይግለጥልን

  • @slameslameslameslame
    @slameslameslameslame 3 месяца назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን እህት አለም እኔ መፍሳው ትምህር እማር አለው ግን በጣም እፈራ አለው ጥያቄ ሆነ ወዘት ብዙ ነገሮች ብሳሳትስ የሚል ኬይምሮዬ ይመላለሳብኛን ከዛ ያነበቡኩት ሁሉ ይጠፋን እሰኪ የምትይኝ ትምህርት ካለሺ እህታችን እንወድሺ አለን ፍፃሜሺን ያሰምርልኝ ❤❤❤

  • @ErminaErma
    @ErminaErma Месяц назад

    Berchilen wede ehetachen keep it up

  • @umimama302
    @umimama302 6 месяцев назад +2

    Yene ውድ እህት እውነት እዚህ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ቲክታክን አጥፍቸው ከኩዳዴ ፆም በፊት ሁሌ የማስታውስሽ የምትናፍቂኝ ከዛ መንደር አንች ነሽ እህታለም የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እና ሰላም ይብዛልሽ

  • @simonnigusse2026
    @simonnigusse2026 5 месяцев назад +2

    በጣም ነው ማመሰግነው እህቴ ተባረኪ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ

  • @Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ
    @Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ 6 месяцев назад +2

    ሰላም እህቴ ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው የምሰጭንእኛም፡ትምህርትሽን፡ለመትገበር፡ፈጣሪ፡ይርዳን

  • @HanaMengesha-z5q
    @HanaMengesha-z5q 5 месяцев назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን እህታችን ተባረኪ

  • @fasikabera
    @fasikabera 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን❤❤

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy 5 месяцев назад

    Yena mare ene bedeme betam ebeliteshalwe gen egzeyabher enidache ayent tsega lenena lelijoche enideseten etselignalwe

  • @yemahlet
    @yemahlet 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረኪ ❤

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @uaesS-s5t
    @uaesS-s5t 2 месяца назад

    በጣም አመስግናልው እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tibyenderes8591
    @tibyenderes8591 2 месяца назад

    Betam twmechitwshign ❤ bem maggnt echilalewu

  • @yeabtsegatsehay-c8g
    @yeabtsegatsehay-c8g 4 месяца назад

    bexam yemigerm melkt newu lanchi yalegn fikir adnakot yleyal bezi alem endanchi aynet sewu yawum wexat bexam tnsh newu tebareki tlk sra newu eyeserash yaleshwu twldum tru eyemelsh newu lene rasu tlk msale nesh banchi video bemayet bcha ene erasen yebelexe amlaken endkerb menged honeshal tebareki des tyalesh demo berchiln mesrat megemersh tlk wusane newu be lelam hasab exebkshalewu

  • @NatnaelBLESSED-ew4bb
    @NatnaelBLESSED-ew4bb 5 месяцев назад +1

    Thank u i am youth pastor .i admire u when u teach us about how to. .. thank u darik ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዲስአለም-ከ4ዘ
    @አዲስአለም-ከ4ዘ 5 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @orthodox.mezmur.
    @orthodox.mezmur. 5 месяцев назад +1

    Berchi ehte egzabiher ybarkish betilik dereja yadrsish 🙏🏼❤️

  • @AdugnaWadajo
    @AdugnaWadajo 4 месяца назад

    waaqayyoo si eebbisuu guddadhu

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
    @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ 5 месяцев назад +2

    የኔቆጆ ታምሪለሽ

  • @weynhgerannafaki2123
    @weynhgerannafaki2123 6 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ እኔ በጣም ነው የተቸገርኩት ትንሽ አነባለሁ እሰለቻለሁ ያነበብኩትን መልሼ ለራሴ እንኳን መንገር አልችልም በጣም እረሳለሁ እህቴ እንዳልሽው የሁሉም ነገር መጀመሪያ ጸሎት ማድረግ እንዳለብኝ ገባኝ እግዚያብሄር የሚያስተዉል አይን የሚያስታውስ ልብ የሚሰማ ጆሮ ይስጠን አሜን

  • @tibyenderes8591
    @tibyenderes8591 2 месяца назад

    Wow grum tmhrt new
    Endanchi yale sewu yasfelgegnl

  • @Mesret1426
    @Mesret1426 6 месяцев назад +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እህቴ በርቺልኝ❤❤❤

  • @mesfinbirhan9922
    @mesfinbirhan9922 6 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ!!! የአገልግሎት ዘመንሽን እስከ መጨረሻው በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ያድርግልሽ!!! ዳሪክዬ!!! ለአንች ትልቅ ቦታ አለኝ!!! አከብርሻለሁ!!! ክበሪልኝ!!!

  • @MahletLibse
    @MahletLibse 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሕር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @Geni2341
    @Geni2341 6 месяцев назад +1

    የመጨረሻው መለክትሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርች 💗

  • @saraaloveyemareyamliji6346
    @saraaloveyemareyamliji6346 5 месяцев назад

    ፅጋውን ያብዛልሽ እህቴ በርቺልኝ ❤️

  • @tesegenena8835
    @tesegenena8835 5 месяцев назад

    gobaz ,betam thanku u,i think i got something inside your eyes,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedesthayluu-ud9yy
    @kedesthayluu-ud9yy 5 месяцев назад

    kal hiwet yasemalin yene ihit

  • @MitkuYenet-mo9nd
    @MitkuYenet-mo9nd 5 месяцев назад +1

    ውድ እህቴ ሰላም ለአንቺ ይሁን!
    ግን ምንለባት ኦርቶዶክሳዊ ከሆንሽ
    ነጠላዋን በትምእርተ መስቀል ደርበሽ ቅዱስ ቃሉን ብታነቢ በጣም ያምራል?
    ይኼውም ነው የኦርቶዶክስ ስርዓትም እንደዚያው ነው!

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 6 месяцев назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማለን እህታችን ስለሰጠሽን ምክር እግዚአብሔር ያክብርሽ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏

  • @ሀያልምበሀይሉአይመካየድን

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ❤

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 5 месяцев назад

    ጎሽ ፀጋውን ያብዛልሽ 🤲🤲🤲🤲 በርች እህት አለም 😢እኞንም ይርዳን

  • @hemoman3288
    @hemoman3288 5 месяцев назад

    ❤❤❤በርችልን እህታችን

  • @FrieFrie-bx9sv
    @FrieFrie-bx9sv 6 месяцев назад +1

    የኔ ዉድ እህት ስወድሽኮ ስላገኘዉሽ ደስ ብሎኛል ❤❤🎉🎉

  • @adiammisgna4910
    @adiammisgna4910 5 месяцев назад

    የኔ እናት እናመሰግናለን ❤❤❤ እወድሻለው

  • @hewotawoke2765
    @hewotawoke2765 5 месяцев назад

    ተባረኪ❤❤❤❤

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ 6 месяцев назад

    እፍፍፍፍፍፍ እኛ ሴቶች እኮ ስንኮናነብ ነዉ የምናምርዉ ሴት የምንመስለዉ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ❤

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 6 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማሽ

  • @Tsegenetbihon-sq2kw
    @Tsegenetbihon-sq2kw 5 месяцев назад

    በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HasetSintayehu
    @HasetSintayehu 5 месяцев назад

    I am sooo inspired keep going girl

  • @Aynu24Tube
    @Aynu24Tube 5 месяцев назад

    የዛን ግዜ ጉአደኛዬ ፕሮቴስታንት ነበርች እሷ እንስፋይር አድርጋኝ ያልሽው ነበር በጣም ተመችቶኛል 🫶🫶🇪🇹❤

  • @AwekeArero
    @AwekeArero 6 месяцев назад

    Betam arfi new gen anden teyakeyin yemayaki isa amlak ayakehuem maleti new

  • @edenworku1172
    @edenworku1172 5 месяцев назад

    Mwambene bechawein ayxekmeme gin menfesikidusi endiyabralishe be pray

  • @sifentesfaye1593
    @sifentesfaye1593 3 месяца назад

    Tebareki

  • @zeshakpeace
    @zeshakpeace 5 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰመማልን መምህርታችን

  • @ሁለተማርያም-ኰ3ኰ
    @ሁለተማርያም-ኰ3ኰ 6 месяцев назад

    የኔ አሥተዋይ እህት በርችልኝ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ፀጋዉን ይጨምርልሽ የማናቀዉን እግዚአብሔር አምላክ በፈቀደዉ ልክ ካች እንማራለን ብየ ተሥፋ አለኝ በርች በክርስቶስ ፍቅር እወድሻለሁ 💋💋💕🙏

  • @HegvsdgdgHevdvddg
    @HegvsdgdgHevdvddg 6 месяцев назад +1

    የኔ እህት በጣም ነዉ እምወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማስታወሻ ለመያዝ ጎበዝ አይደለሁም የዚች ምድር ላይ መፅሀፍ ቅዱስ እንደ ማንበብ ደስ እሚል የለም ማሪያምን እኔማ ይገርመኛል በፈልም በምክርም በተለያዩ ነገሮች የሰማሁትን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አገኛዋለሁ ብናናብ እኛ ነን እምንጠቀመዉ ጥያቄ ዳሪክ ማለት ትርጉሙ ምንድነዉ እምታዉቁ❤

  • @anchinaluzewdie8515
    @anchinaluzewdie8515 5 месяцев назад

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @bahirtube6264
    @bahirtube6264 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለነገርሸኝ ሰላሰተማርሸኝ

  • @hiwotgetachew4888
    @hiwotgetachew4888 5 месяцев назад

    Tebareki I'll pary for you Thank you for your sharing ❤

  • @mogesyitbarek4301
    @mogesyitbarek4301 5 месяцев назад

    ❤🙏

  • @YeabsiraTeklu-c5k
    @YeabsiraTeklu-c5k 5 месяцев назад

    kale hiweten yasemalen gn kmn yemetsehaf kiduse kifel manebeb enejemer

  • @Kmariam98
    @Kmariam98 5 месяцев назад

    Wow, you are a fruit of Abune GORGOROUS. MK achieved their goals. I'm thrilled for you! Blessings to you and your family

  • @HelenTesfalem-o7e
    @HelenTesfalem-o7e 6 месяцев назад

    Qalehiwet yesmalna egziabiher xegueu yebzhalki ❤❤❤❤

  • @freeTamrie
    @freeTamrie 6 месяцев назад +1

    yesmsh trgum

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd Месяц назад

    ዛሬ ነው ያይሁሽ❤

  • @ስደቱንለበጎሆነልኝ
    @ስደቱንለበጎሆነልኝ 6 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ ፍፃሜው ያሳምርልሽ ❤❤❤❤

  • @ZekariasMesfin-i8v
    @ZekariasMesfin-i8v 6 месяцев назад

    Yenie wid ,kale hiwet yiasemaln endachi yiale sew yichemrln ,,alelebabesish enie enja keep it up thanks for you

  • @zelalemadmassu62
    @zelalemadmassu62 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @EdilawitBefirdu
    @EdilawitBefirdu 6 месяцев назад

    Darikye i cant thank God enough beanchi adrgo bzu tyakewochen ymelselial keep it up ena do endezi aynet content bedenb ur guiding us to tahe only one way eigzaber yakebrilgj

  • @FikirAschalew-k6l
    @FikirAschalew-k6l 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ጥሩ መልዕክት ነው አህቴ

  • @Teje-n2g
    @Teje-n2g 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 6 месяцев назад

    እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ስላስተማርሽን ጠንካ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረኪ

  • @abigu27-wo6je
    @abigu27-wo6je 6 месяцев назад

    Betam nw inspire yemtaregig ehte be youtube bzu vido lkekiln yemwedsh❤

  • @mahletgzachew8390
    @mahletgzachew8390 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MeronAbate-b1v
    @MeronAbate-b1v 6 месяцев назад +1

    Ehte egziabher yakbrlish temrebshalehu

  • @Serkalem-e8i
    @Serkalem-e8i 6 месяцев назад +1

    ሂወትዬ እ/ሔር ይክበር የኔ ልዩ ተባረኪልኝ

  • @yeablij567
    @yeablij567 6 месяцев назад +1

    ተባረኪ የኔ ልጅ

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 5 месяцев назад

    እሺ❤❤❤❤እህቴ

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida 6 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwiDegemu-zn5if
    @HiwiDegemu-zn5if 6 месяцев назад

    ene gena 9 class negn bemaryam enem mebertat efelgalew yanchinem video betik tokem be ezem eketatelalew pls beinbox aweregn ena betam memar efelgalew mawek efelgalew wedefite yasasebegnal neseha ligeba elena nege hatyat beseras beye eferalew bebetu mezlek efelgna nege bewetas beye segat yegebagnal ena meseley efelgna eresawalew werte yehonbgnal alakem mknyatun fetari enderedagn beselotachu asbugn anchim berchilegn❤❤❤❤❤

  • @BrookBMengesha
    @BrookBMengesha 6 месяцев назад

    እህቴ ቅድስት ሥላሴ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ!

  • @kalm8345
    @kalm8345 6 месяцев назад +1

    Thank u darikye

  • @TsiyonBrhenu
    @TsiyonBrhenu 6 месяцев назад

    ቃለ ሕወት ቃለ በረከት ያሰማልን እታችን እነ ፈልጋለው ግን ሰነፍ ነኝ ማንበብ ሜባለውን ነገር በጣም ጠለዋለው እባክሽ እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ

  • @sifentesfaye1593
    @sifentesfaye1593 3 месяца назад

    May God bless you my sister. 😊

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 5 месяцев назад +1

    እህታችን እግዚአብሔር ያክብርልን 1 ጥያቄ አለኝ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቦ አለመተግበር ወይም መጽሐፍ ቅዱስን አንብቦ አለመኖር በእግዚአብሔር ዘንድ ቅስፈትን አያመጣብንም ? እባክሽ እህታችን ከቻልሽ ይሄን ጥያቄዬን መልሺልኝ ማንበብ ስለጀመርኩም ነው ?

    • @yemahlet
      @yemahlet 5 месяцев назад

      አያመጣብህም ለምን መሰለም እያነበብከው እየተረዳህው ስትመጣ አዕምርህ እራሱ እድተገብረው ይረዳሃል ቀስ በቀስ እስክትይዘው እስክትኖረው ይከብድሀል ሴጣንም ዋጋ እዴሌለው ስለሚነግርህ ነው እንጂ እንዲ የሚሰማህ መንፈሳዊነት በመፅሐፍ ቅድስ ለመኖር ልምምድ ትዕግስት ፅናት ያስፈልጋል

  • @سندرا
    @سندرا 6 месяцев назад

    ቃልህይወት ያሰማልን በርችልን እህታችን ❤❤❤❤

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 5 месяцев назад

    Thank you ❤

  • @redietbeza2167
    @redietbeza2167 6 месяцев назад

    The way u explain is everything❤❤

  • @sabasaba7207
    @sabasaba7207 6 месяцев назад

    Qal hiwet ysmqalna ❤❤❤❤

  • @KsaKsa-x6s
    @KsaKsa-x6s 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ በርችልኝ

  • @SMeNemoli-hi1ll
    @SMeNemoli-hi1ll 6 месяцев назад

    በርች እህቴ እግዚአብሔር መጨርሻሽን ያሳምርልሽ

  • @LeoLebnon
    @LeoLebnon 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤