በእግዚአብሔር የመታመን ጥቅም በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu | |MARSILTVWORLDWIDE || ||yonatanakliluofficia||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 358

  • @fete8818
    @fete8818 3 месяца назад +18

    በእግዚአብሔር የመተማን ጥቅሞች
    ሰኔ 09/2016 ዓ.ም.
    በአገልገይ ዮናታን አክሊሉ
    ኤርምያስ 17
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው።
    ⁶ በምድረ በዳ እንዳለ ቍጥቋጦ ይሆናል፥ መልካምም በመጣ ጊዜ አያይም፤ ሰውም በሌለበት፥ ጨው ባለበት ምድር በምድረ በዳ በደርቅ ስፍራ ይቀመጣል።
    ⁷ በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።
    ⁸ በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል።
    በእግዚአብሔር መታመን ማለት ነገሩን ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ ላያ ያቋማል ማለት ነው።
    1. መልካም ነገር ስሚጣ በእግዚአብሔር ምክንያት ያያል !
    2. ልምላሜ ህይወቱ ነው፣ መዳን ነው፣ የማፍራት ነው፣ እድገት ህይወት ነው፣
    3. በሰው መካከል መቀመጥ፦ በእግዚአብሔር የታመነ ሰው ብችኝነት አይሰማውም ፣ አብሩት ሰዎች አሉ፣ የወደደውን ከወደደ ጋር እንዲኖሩ ያደርጋል
    “ሳላውቅ ነፍሴ በከበረው ሰረገላ ላይ አስቀመጠችኝ።” መኃልየ. 6፥12 ተብሎ እንደ ተፃፈው ይውንለታን
    4. የፍርሃትና እና የስጋት ህይወት አይኖርም ፦ ምክንያቱም በእግዚአብሔር የሚታመን ሰው ህይወት ምንጭ ከምድር ሳይሆን
    5. ፍሬዓማነቱ የማይቋርጥ ነው፦ በተለያዩ ወቅቶች ውስጥ የማይወርድ ፍሬዓማነት በህይወት ዘመን ሁሉ ይኖራል።
    6. ደስተኛ ህይወት የመኖር ነው፦ በእግዚአብሔር የሚታመን ሰው በየትኛውም ችግር ውስጥ ሆኑ ሳለ በደስታ ፣ በሰላም እና በተረጋጋ ህይወት ውስጥ ይኖራል። ለእዚህ ደግሞ ዳዊት ከቤተ መንግስት በስደት ህይወት ላይ ሳለ እንዴት እንደ ኖረ ትልቅ ምሳሌ ነው።

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 3 месяца назад +60

    እባክህ ዮኒዬ እንዳትጠፋ ትናፍቀናልህ እኛ ስደት ላይ ያለን ልጆች ስብከትህን እየሰማን እንፅናናለን ተባረክ በቡዙ እንወድሃለን በቡዙ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ❤❤

  • @NigatGurmesa
    @NigatGurmesa 3 месяца назад +67

    ዬንዬ ጠፍተህ በየቀኑ እንደልማዴ ሞባይሌን በከፍት የለህም እባክህ አትጥፋብ አንተ የጌታ ድምጽ ነህ አሜን አሜን አሜን እንደገና በጌታዬ እታመናለሁ ድንቅ ቃል ተባረክልኝ የጌታ ባርያ በጣም እወደሃለሁ የአባቴ ልጅ

  • @alemituloriso3484
    @alemituloriso3484 3 месяца назад +15

    እሳይ አሜን አሜን አሜን
    ይህ ሁሉ የእምነት ፍሬ ነው ጽጋውን ያብዛልህ ዮንዩ😢😢😢

    • @webitTameneEjigu
      @webitTameneEjigu 3 месяца назад

      ጌታ በብዙ ይባርክክ ዮኒ የወጣት አባት❤❤❤❤

  • @burtukandesalegn7538
    @burtukandesalegn7538 2 месяца назад +4

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen. Tabaraki tabaraki zamaniki zalalamiki yibaraki ❤❤❤❤❤❤

  • @ElsaTenkir
    @ElsaTenkir 3 месяца назад +9

    ቀን ሲጨምር ፀጋህ ሃይልህ ትህትናህ ሁልጊዜ በህይወትህ ዘመንህ ይጨምር በኢየሱስ ስም

  • @marylama7953
    @marylama7953 3 месяца назад +5

    ዮንዬ እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋዉን ያብዛል የእውነት የኤ እግዚአብሔር ሳውነ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kefitutek9852
    @kefitutek9852 Час назад

    AMEEEEEEEEEEEEN AMEEEEEEEEEEEEN

  • @SeaffTfgtdut
    @SeaffTfgtdut 2 месяца назад +3

    ዮኒ ያተአ አገልግሎት በጣም እማርበታለው ያግዘኝል ተባረክ

  • @its38bby62
    @its38bby62 3 месяца назад +4

    አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ እግዚብሔር ፡ መላኩን ፡ ልኮ ፡ያድነኞልአሜን

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 3 месяца назад +5

    WooWooW ክብር ለማንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይበርክ ውድ አበታችን ዮንዬ ዘማን ሁሉ በጌታ ይበርክ❤❤❤❤ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ድርብ ያብዛላክ ኑርልን አንቴም ቤተስቦቺ በሙሉ ጌታ ይበርካችሁ❤❤❤❤

  • @God-q7y
    @God-q7y 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ጠላት ቅጥል ይበል ጌታ እየሱስ ይክበር ተባረክ አባቴ ጅግና 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yonatanasirat3608
    @yonatanasirat3608 3 месяца назад +3

    ለዘመናችን እግዝ/ር ያስቀረው ቅርት ነህ መጀመርያ ቀን ከሰማሁህ ቀን ጀመሮ እስከ አሁን ሱስ ሆነሄኛል ሞክሸዬ ... ለምርቅህ ሰው እድመው በጨመረ ቁጥር ሀይል ይከዳዋል አንተ ግን ሀይል እጥፍ ድርብ ይሁንልህ አምላክ እድመ ያጥግብህ

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 3 месяца назад +2

    Wow hallelujah amen amen these is my life yon god bless more more you're blessing ❤️❤️❤️🔥🔥🔥🕊🕊🕊🤲🤲

  • @sarajaweso7642
    @sarajaweso7642 2 месяца назад +2

    አሜን ንኝንን መልካም ነገር ይሆናል ❤
    ዮንዬ አግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️❤️

  • @tsegiyared8482
    @tsegiyared8482 2 месяца назад +4

    አሜን🙏

  • @شمسالبلوشيالبلوشي
    @شمسالبلوشيالبلوشي 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ባንተ እንታመናለን እናፍራለን አሜንየጌታ ስም ይባረክ።ዮኒዬ ተባረክልኝ❤❤❤

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 3 месяца назад +4

    ተባረክ ለበረከት ሁን ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ababaa3514
    @ababaa3514 2 месяца назад +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ታበረክ ዮንዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 месяца назад +3

    Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn haleluyaa, aba hulun.negeren lanite setichehalehu yene aba memekiyaye metamegnaye ameseginhalehu 🙏🙏🙏 yoniye tebarek

  • @KibiKibiruBkemiso
    @KibiKibiruBkemiso 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 3 месяца назад +4

    አሜንንንን፣አሜንን፣አሜንንን፣በእግዚአብሔር እተማመናለሁ ኢየሱስ ጌታነው ጌታ ሆይ የእምነት መንፈስ በወሰጤ አኑሪልኝ አባቴ 👈👈👈📖🤚🤚🤚📖👈🥰😘

  • @AyaAya-xe3vd
    @AyaAya-xe3vd Месяц назад +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelemuTedesse
    @SelemuTedesse 2 месяца назад +2

    እሰዬ ሃሌ ሉያ አሜንንንን ዮንዬ አንቴን:
    ለትውድ የቃበው የእግዚአብሔር ስም የተመሰጋነ ይሁንንን❤❤❤❤❤

  • @EREDETEEYASU
    @EREDETEEYASU 3 месяца назад +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen anijeta Elellelelel Elellelelel Elellelelel Elellelelel ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AgegnewAdmasuArmolo
    @AgegnewAdmasuArmolo 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ሁል ግዜ መልካም ነው❤

  • @elsamalasa1661
    @elsamalasa1661 3 месяца назад +2

    Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni tabarki😭😭🙏🙏🙏🙏📖📖♥️♥️♥️♥️♥️♥️ tabaraku tabarki tabaraku 🙏📖🙇📖📖

  • @AaAs-k6o
    @AaAs-k6o Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ወወወወወወወ አሜን ፀጋ ይብዛ ጌታ ዪባርኪ ቡርኪ ሁን ዮንየ ተባረኪ ፀጋ ፀጋ ፀጋ ብዙ ብዙ ዪሁንል

  • @Mihirati
    @Mihirati 3 месяца назад +2

    Amene Amene Amene Bageta Simii yihunilini❤yoniye tabrakii Babizuu tsagaa❤

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 3 месяца назад +1

    ❤አሜን አሜን እውነት ነው ጌታ እግዚአብሄር ዘመናችሁ ይባርክ ተባረኩ ❤📖✊🙏

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 3 месяца назад +2

    ተባርክ ነብይ ዮኒ የእግዚአብሔር ቀኙ ትደግፍክ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን🙏🔥❤

  • @mamusheabdla8752
    @mamusheabdla8752 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤.Ameniii.😊😊❤❤Yoni.Yeunati.Tabaraki.Staga.Yibazilikiiii.Inwodhalenii.Baiyesusi.Fikiriii.Baxamiii

  • @bonttuueyesus1362
    @bonttuueyesus1362 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen yegzaber sew Dinqii Asgaramii tasfan yemisexi timertinew Egzaber yibarkik🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitmeja2300
    @selamawitmeja2300 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር የመናገሩን አዩላው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂😂😂አሜን አሜን

  • @senaittesfamichael3202
    @senaittesfamichael3202 3 месяца назад +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 hallelujah 🙌 May God Bless you more and more with your beautiful family 🙏🙏🙏

  • @YakMms
    @YakMms 3 месяца назад +1

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 3 месяца назад +3

    ዮኒ የእግዚአብሄር ሀይል በህይወትህ ይገለጥ!!!

  • @Abangokugn
    @Abangokugn 2 месяца назад +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN HALLELUJAH AMEN HALLELUJAH AMEN HALLELUJAH AMEN HALLELUJAH 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SelamShugute
    @SelamShugute 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን ዮን በእግ/ር መታመን ነዉ
    ፌሪሀማ የምያደረገዉ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥

  • @specialcell1519
    @specialcell1519 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉Ameeeeeeeeee ameeeeeeeeeeee

  • @MaskaramHaylo
    @MaskaramHaylo 3 месяца назад +2

    አሜን❤❤❤
    አሜን❤❤❤
    አሜን❤❤❤

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 3 месяца назад +1

    Hiwotelay.Limilame Yemiyasimeta Timiritinewuna Tebarek Yon❤❤❤❤❤amen Geta Mamen.Lene Yedesita Michinewu.Haleluyaaaaa

  • @AbeGodanagoa
    @AbeGodanagoa 3 месяца назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen eshi eysusi amen 😭😭😭😭😭 eigzabher yebarkhe tebaerki tebaerki 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🤲🤲🙌🙌🙌

  • @elinethiopia1023
    @elinethiopia1023 3 месяца назад +1

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @EyasuersamoLiaso
    @EyasuersamoLiaso 3 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen yone tabarakii tabarakiii 💕💕💕💕

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 3 месяца назад +1

    wowowowowoየበረከት ቃል ይሙላብህ ተባረክልን❤❤❤

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 3 месяца назад +1

    amen amen amen geta yebrekeh yoni miss you ❤❤❤❤❤❤

  • @elsak5593
    @elsak5593 3 месяца назад +1

    Amen amen amen amen 🙏🙏❤❤❤❤yoniy geta abzto yibarki yen me like new tebarkilin bebizu enwedekalen ❤❤❤❤❤

  • @hiwotaga2397
    @hiwotaga2397 3 месяца назад +1

    Amen amen amen I receive it wow it’s good time it’s message for me thank you Jesus ❤❤❤❤make me strong
    Thank you man of god you are wonderful god blessed you 🎉

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s 2 месяца назад +1

    amen amen ameeeen ameeeen👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲👏👏🎉🎉🎉🎉🤲amenn

  • @SamueliTadala
    @SamueliTadala 2 месяца назад +1

    Amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen tabaraki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 месяца назад +2

    Amen Amen Amen

  • @botin6076
    @botin6076 3 месяца назад +1

    Amennnnnn amennnnnn tabarki abete yesusi kirstos amasaginalewu le hulum neger 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ZenebishZaza
    @ZenebishZaza 2 месяца назад +1

    Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen tenareki Ameeeeen tenareki Ameeeeen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazwondimu2555
    @almazwondimu2555 3 месяца назад +1

    በጣም የምወድህ ልጄ በምያምሩት ዓይኑ የተመለከትህ ጌታይባረክ።

  • @botin6076
    @botin6076 3 месяца назад +1

    Amennnnnn tabarki yoni fatar abazitoooooo yibarki edimena Tena abazitoooooo yibarki ❤❤❤

  • @rawdajamal
    @rawdajamal 3 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabariki 🤲🙏🙌❤♥❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 3 месяца назад +1

    Amen Amen Amen🙏 Glory to almighty God!!!

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 3 месяца назад +2

    Yesssssssss

  • @Mimi-qt2vh
    @Mimi-qt2vh 3 месяца назад +1

    Ammen ammen ❤❤❤❤baxami iwodalau tabrak I love ❣️❣️❣️😘😘❣️😘 I love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 3 месяца назад +1

    ዮኒዬ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን ሁሉ አብዝቶ ይባርክ።ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በኢየሱስ ስም አሜን ።

  • @DalaKdala-fw6uc
    @DalaKdala-fw6uc 3 месяца назад +2

    ❤amen Amen🎉

  • @demisuser2935
    @demisuser2935 3 месяца назад +1

    Ameeennnn.Ameeennn😢😢😢😢❤❤❤❤❤tebaraki

  • @SaraSara-fq1em
    @SaraSara-fq1em 3 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤ tsegaw yibezaleh

  • @selamawitmeja2300
    @selamawitmeja2300 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሜን አሜአሜን አሜን ሜ

  • @Tesfanesh983sodano
    @Tesfanesh983sodano 3 месяца назад

    እሰይይይይይይይይይ አሜን አሜን አሜን ታባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️🌹🌹ሻሎም 🤝🤝🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️✊🏻✊🏻✊🏻💞💞💞👏🏻

  • @MarriThou-ow8ue
    @MarriThou-ow8ue 3 месяца назад +1

    Amen amen amen tabaraki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-py8ll
    @MimiMimi-py8ll 3 месяца назад +1

    ተባረክ የትወልደ አባት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @saraNasir-j5c
    @saraNasir-j5c 3 месяца назад +1

    አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንን

  • @EndryasLegese
    @EndryasLegese 2 месяца назад +1

    Done geta yrdagn le edlu yone ewodkalewu❤❤❤❤

  • @burtukanasefa6069
    @burtukanasefa6069 3 месяца назад +1

    Ameen Ameeen Ameeeen HalaluyyaaElllelelleleleeleeleleleelelelelleeleleleeleeleeleelellell

  • @beki6160
    @beki6160 3 месяца назад +1

    አሜሜሜሜሜሜሜን አሜን አሜሜሜሜሜሜሜን እግዝአብሔር አሚለክ አብዝቶአብዝቶ ይበርክ ተበረክ ዮንዬዬ❤❤

  • @MemeM-m8y
    @MemeM-m8y 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ተባርክ 🔥🔥🔥🔥❤❤❤

  • @bekalbogalebunare5059
    @bekalbogalebunare5059 3 месяца назад +1

    Ameeeeeeeeeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @diborakoyshagodana
    @diborakoyshagodana 2 месяца назад +1

    tebareki tesega ybzalki ameeeeeen ameeeeeeen ameeeeeen alfehki hide tesaga ybzalki ❤❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 Месяц назад +1

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ulifadhuu Bara baraniii 🙏❤️❤️

  • @SebleTeklu-t3i
    @SebleTeklu-t3i 3 месяца назад +1

    በየእለቱ ለህይወታችን አስፈላጊ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ
    በየቀኑ ከጨለማ የሚያመልጥበትን መልክት🎉እግዚአብሔር 🎉 ይስጥህ
    🎉አሜን🎉አሜን🎉አሜን🎉

  • @werkGebrgorgs
    @werkGebrgorgs 3 месяца назад +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TestTwo-o5v
    @TestTwo-o5v 3 месяца назад +1

    ዮንዬተባረክእንወድሀለንንን❤❤❤❤❤

  • @Kibirubiranu-ls6cc
    @Kibirubiranu-ls6cc 3 месяца назад +1

    ዮንዬ ጠፍተህ በብዙ ታበርክ

  • @botin6076
    @botin6076 Месяц назад +1

    Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee yoniye

  • @BurtukanBurtukana
    @BurtukanBurtukana 3 месяца назад +1

    አሜንን🙏🙏🙏

  • @TIGISTAMANUEL-b6g
    @TIGISTAMANUEL-b6g 3 месяца назад +1

    ዮኒ ዘመንክ ይባርክ 🥰🥰🥳🥳🥳

  • @JoshuaAlemu-mv7oc
    @JoshuaAlemu-mv7oc 3 месяца назад +1

    መንፈስ ቅዱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @saygapmateow
    @saygapmateow 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢አሜን አሜነ አሜን ዛመኒ በክብር በፀጋ በሟጎስ በብዙ በረካቲ ተበራክህ እዎዳሃላው♥♥♥♥♥♥♥♥የዘሬ መሊሂኪቲ ዬኔ ነው አመሰጊነለው♥♥♥

  • @TigstMamo-u7l
    @TigstMamo-u7l 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዘመን ይለምልም

  • @lidyatizazu9924
    @lidyatizazu9924 3 месяца назад +1

    Amen Amen Amen yes yes yes bless you yoni

  • @almazane2645
    @almazane2645 3 месяца назад +1

    Amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤ tebarki

  • @selamasfaw689
    @selamasfaw689 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏

  • @KibiruBekel
    @KibiruBekel 3 месяца назад +1

    God bless you❤ amen amen
    Amen amen ame❤

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 3 месяца назад +1

    Ameeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwetababa3814
    @hiwetababa3814 3 месяца назад +1

    ዮኒ፣ጌታ፣ይባርክህ፣ተባረክ፣ዘመንህ፣ይለምልም❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aloalo9878
    @aloalo9878 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @KiyiMana
    @KiyiMana 3 месяца назад +1

    Ameeen Ameeen Ameeeen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elisabethmegra5384
    @elisabethmegra5384 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 3 месяца назад +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ዮኒዬ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mhileetmulisa
    @mhileetmulisa 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen 🙏 ❤🤲🤲🤲🙏🙏❤️❤️

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm 3 месяца назад +1

    Amen amen
    ,🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤚🤚🤚🤚🤚☝☝

  • @Selab-gr4km
    @Selab-gr4km 3 месяца назад +1

    Amen amen amen ibiza heritage yibaraki yoni tabaraki yabate Burkina ❤❤❤❤

  • @Kushman16
    @Kushman16 3 месяца назад +1

    Egzabiher yibarki Yoni!! Yesus bemihiretu yasiben🤲🤲🙏