#ጠቃሚ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 483

  • @mayaztube4724
    @mayaztube4724  3 года назад +56

    ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ላይክ ሸር ሰብሥክራይብ ማድረግ አትርሱ።እስከ መጨረሻው አዳምጡት ትጠቀማላችሁ። አሪፍ የሚባሉ የሻይ ቡና ፔርሙሶች/ተላጃወችን አቅርቤላችኋለሁ ሊንኩን በመንካት እዩና ግዙ ruclips.net/video/EpX2T8OczoQ/видео.html

    • @wondytub9667
      @wondytub9667 3 года назад +1

      በርቺ የኔውድ

    • @wondytub9667
      @wondytub9667 3 года назад +1

      ደምሪኝ

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  3 года назад

      @@wondytub9667 ደምሬሻለሁ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 года назад +1

      ሠላም የማያ ቤተሰቦች በቅንነት ደምሩኝ

    • @mahataher2707
      @mahataher2707 3 года назад

      ደምሪኚማር

  • @erehmamuhye5159
    @erehmamuhye5159 3 года назад

    ጀዛኪላህ ኸይረን ጀዛ እህቴ ሁሉም ያልሻቸው ነገሮች በጣም ነው የተመቸኝ ወላሂ ሽኩረን
    ቀጥይበት

  • @ameenajamila4638
    @ameenajamila4638 3 года назад +15

    እኔ ሤትዩ አምሥት ብርድ ልብሠ ገዛችልኝ አሪፍ ናቸው ግን የካርጎው ነገር ጨቆኛል እቃም የሚያሥፈልገኝን ገዝቻለሁ ሥለ ካርጎው ዱአ አርጉልኝ 3 ወር ቀረኝ አልሀምዱሊላ

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 3 года назад

    ትክክል ነሺ እህቴ

  • @ካለህሁሉምይወድሀል-ጐ3ጰ

    የኔቅመም ወላሂ ስወድሺ አላህየሰጠሺ ገበዝነሺ ጠከሪ ገን አሳቅሺኝ እህቴዋየ ኦረጂአላልሺም

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 3 года назад +1

    ትክክል ነሽ በጣም አስቸጋራ ነው ለማጥብ
    ምክርሽ ይመሰገናል

  • @ነኝህልሜንናፋቂነኝህልሜን

    የኔ ውድ ወላሂ ተመሥጨ ነው ያዳመኩሺ በርችልኝ አላህ ለሀገራችን ያብቃን 🥰

  • @teshome7160
    @teshome7160 3 года назад +2

    ሰላም ማያየ አሪፍ መረጃ ነው ከልብ እናመሰግናለን

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 3 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ የኔልዩ እህቴ አላህ ይጠብቅሺ. ኑሪልን

  • @zinetz7492
    @zinetz7492 3 года назад

    የኔውድ በጣምነው ደስ የምትይው ምክርሽ ጥሩነው በጣም

  • @hanabintahmedin5409
    @hanabintahmedin5409 3 года назад +4

    በርቺ ጡሩ ስራ ነዉ እስቲ ወደ ሐገረ ስንገባ እንዴት ቡዙ ቦታ እንዳይዝብ ልብስ አሰተጣጠፍ አሳይን

  • @zemzem4566
    @zemzem4566 3 года назад +2

    Maya.z.ቆንጆት አብሸረ ብረች የሀይቅ 👌👌👌😍😍😍 ትክክል ነሺ👍👍👍

  • @ዚነትዝዕዕኀኀየ
    @ዚነትዝዕዕኀኀየ 4 месяца назад +1

    ❤🎉❤❤❤

  • @VdBf-xj7fx
    @VdBf-xj7fx Год назад +1

    Good❤❤

  • @mistymisty6414
    @mistymisty6414 3 года назад +10

    ማየትና መሥማት እምፈልገውን ስለነገርሺኝ አመሠግናለሁ እህቴ

    • @ghtfuyt1350
      @ghtfuyt1350 3 года назад

      ማሻ አላህ እህቴ

  • @bultuubultuu3652
    @bultuubultuu3652 3 года назад

    Mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa jezkl shukuraan barchii

  • @Zainab-ne8ro
    @Zainab-ne8ro 3 года назад +1

    እናመስግናለን የኔ ወደየ እህቴ

  • @emanseid6565
    @emanseid6565 2 месяца назад

    MASHA ALLAH TABARK hubi እናመሰግናል ውዷ

  • @tube-rl4sf
    @tube-rl4sf 3 года назад +3

    ጠክሪ ሀሪፍ ምክር ነው እኔ የምጠይቅሽ ኦሸን ወይም ትንሻ ፎሮን ቤዛ የምንሰራበት ከዚህ ወስ ሀገር ይን ጠይቂልኝ

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  3 года назад +1

      ትንሿን ገዝተሽ ላኪ የዚህ አሪፍ ነው እላለሁ በበኩሌ

  • @AsSa-jj9wj
    @AsSa-jj9wj 3 года назад +1

    Egizabehr yibarksh yene konjo enen17 ken bowel wada Ethiopia hedalwo

  • @lalilali3938
    @lalilali3938 3 года назад +1

    ማሻ አላህ እህቴ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    በጣም ጥሩ ምክር ነው በርች

  • @serachanl6858
    @serachanl6858 3 года назад +1

    እናመሠግናለን እህታችንን

  • @زوزوكريري-ع4ر
    @زوزوكريري-ع4ر 3 года назад +2

    ውድ እህቴ ገና ሳትይኝ ነው ላይክ የማደርገው ግን ከአንድ በላይ አይቻልም እንጂ በርች እድናቂሽ ነኝ በርቺ

  • @ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች

    እናመሰግናለን እህታችን ምክርሽ ጡሩነዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rome2089
    @rome2089 3 года назад +8

    አትፍሪ ስትስሪ አብሽሪ. ጓበዝነሽ. በርቺ ላይክሼር ስፕስክራብም እናርግልሻለን. አብሽሪ እሺ

  • @iloveyoumomey7293
    @iloveyoumomey7293 3 года назад +1

    እናመሰግናለን እህት እንደት እናውቀዋለን የየት ለገር እንደሁ ይፃፍበታልደ ከላዩላይ

  • @እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ

    ማሸአላህ. ጀዛከላህከየር

  • @fariyaabintiislam4172
    @fariyaabintiislam4172 3 года назад +1

    Waleykumasalam Worahamatulahi Wobarkahatuhu

  • @ivbivb7557
    @ivbivb7557 3 года назад +2

    ወለይኩም ሰለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱሁ
    ትክክል እኔም ጋዝቼው ነበር

  • @TibetAbate
    @TibetAbate 2 месяца назад

    ሰላም እህቴ በምን መንገድ ነው ሚላአክው እቃዎችን

  • @bintaliapptube3404
    @bintaliapptube3404 3 года назад +1

    ማያዬ እናመሰግናለን 😘

  • @mebrat1337
    @mebrat1337 3 года назад +1

    አመሰግናለሁእህቴ ስፈልገው ነበር

  • @mistymisty6414
    @mistymisty6414 3 года назад +2

    ግራ ተጋብቼ ነበር እህቴ በጣም ነው እማመሠግነው

  • @lobabahasan7248
    @lobabahasan7248 3 года назад

    ትክክል

  • @fehv2511
    @fehv2511 3 года назад +1

    ማሻ አላህ አመስግነሀለ

  • @HHHh-hr1vi
    @HHHh-hr1vi 3 года назад +1

    ብርች የኔ ልዩ

  • @hsee3071
    @hsee3071 3 года назад +1

    በርቺ አሪፍ ምክርነው

  • @ggvbv8211
    @ggvbv8211 3 года назад

    ሸክረን የኔ ቆጆ ልክነሸ

  • @oromooapps5053
    @oromooapps5053 3 года назад

    Mashaa Allhaa mashaa Allhaa mashaa Allhaa 😘😘😘

  • @tigistjesusislord5223
    @tigistjesusislord5223 3 года назад +1

    ጉብዝ የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ ጥሩ ምክር ነው

  • @የብርጎልእናቴንመሳይ
    @የብርጎልእናቴንመሳይ 3 года назад +2

    ማሻአላህ ለቤትሺ አዲስነኚ ለከረሞ ሀገሬ እገባ አላሁ ኢንሻአላህ ጡሩ ምክሪነዉ ማሻአላህ

  • @almilove7680
    @almilove7680 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ውዴ የምፈልገውን ነገር የምታቀርቢው

  • @እሙአብዱእሮህማንኢሻአላህ

    ማሻአላህ. እህት የምትናገሪያ ቸውን እቃወች በፎቶ አሳይን እህት

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 года назад +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @apptuble1610
      @apptuble1610 3 года назад

      አዎ አሳይ ን

  • @ዚነትሠይድ-ጰ6ጠ
    @ዚነትሠይድ-ጰ6ጠ 3 года назад +1

    ይህ በፎቶው ያለው ድሥት አሪፍነው ልግዛው እዴ አመሠግናለሁ በርች አድሥነኝ ለቤትሺ

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  3 года назад

      ሣኡዲ ከሆንሽ ጊደር መስሪ ብለሽ ግዥ ውደ ስለመጣሽ አመሠግናለሁ😘

    • @ዚነትሠይድ-ጰ6ጠ
      @ዚነትሠይድ-ጰ6ጠ 3 года назад

      @@mayaztube4724 እሺ ሁቢ🌹😘

  • @geghehghshsh2502
    @geghehghshsh2502 3 года назад +1

    maashallhaa dasii sitii yene maarr inmasaganallen

  • @zedbintkemal3584
    @zedbintkemal3584 3 года назад +1

    ጀዛኪ አላህ ከይረን

  • @hnana2464
    @hnana2464 3 года назад +1

    ዛሬ፣ነውያየሁሽ፣በጣም፣ዠተረጋጋሽ፣ትመሥሊያለሽ፣በርች

  • @zewdnshberhna7496
    @zewdnshberhna7496 3 года назад +3

    ውይ እህቴ ስፈልገው የነበረ ነው አመሰግናለው በቅርቡ ልገባ ብዬ ብልድርብስና ያልጋልብ ልገዛነው አሁን ባስተማርሽኝ ተረዳው

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 5 месяцев назад

    እሺ እህታችን እናመሰግናለን እስኪ ዓ,ም ጽፈሽ ((ነሀይ )) ለማሰጻፍ ኢንባሲ ስንት እንደ ሚከፈል እና
    ከቀረጽ ነጻ የሆኑ እቃዎችን አሳውቂን በሞቴ እጠብቃለሁ

  • @تنبمتىزنم
    @تنبمتىزنم 3 года назад

    ሰላምነዉ እህት ተደራራቢዉን ሰሀን የትነዉ እማገኘዉ

  • @hhabiba7128
    @hhabiba7128 3 года назад +1

    በርች ጥሩ ምክር ነው እኔም ለመሄድ እያሰብኩ ነው

  • @ሀያትወሎየዋ_ኢልምንፈላጊ

    ምርጥ መርጃ ሳይሽ የመጀመሪያ ነው ቤተሰብ ሁኛለው ማያየ በርች

  • @gebiyteshale9842
    @gebiyteshale9842 3 года назад +1

    ዋው በርች እህቴ

  • @habibaasen4182
    @habibaasen4182 3 года назад +1

    ማሻ አላህ እህቴ ጀዛኪ አላህ

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 3 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ውዴ ጀዛከላህ ህይር ለመረጃሽ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    የኔቆንጆ የምፈልገው መረጃ ነበር አመሰግናለሁ የአልጋልብስ ኳሊቲ ካለው ብትነግሪኝ ውዴ

  • @sadasaid7516
    @sadasaid7516 Год назад

    እህቴ የነፃ ወረቀት ባይፃፍ ችግር አለዉ ሰዎቼ ትን

  • @taytohassan3554
    @taytohassan3554 2 месяца назад

    ብረቺ ሁቢ❤❤❤❤

  • @አይሻያአለህባሪያ
    @አይሻያአለህባሪያ 3 года назад +1

    ለምትሰጪን መልእክተ በጣም እናመሰግናለን በርቺ

  • @እሙኢምራንየአላህባሪያ

    በርች የኔ ልዩ በዝሁ ቀጥይበት ቅመም

  • @masarathayilu3938
    @masarathayilu3938 3 года назад +1

    ጎበዝ

  • @sentuet143
    @sentuet143 3 года назад +3

    Masah allah
    👍❤️
    ☘️🌿🍃🍀💐🍀🌿😘👂

    • @dhgeudbgdjv7168
      @dhgeudbgdjv7168 3 года назад

      የእቃው አይነት ብታሣይ ጥሩ ነበር

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 3 года назад +1

    ጥሩምክርነው

  • @hayat2600
    @hayat2600 3 года назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 3 года назад +1

    ትክክልነውምክርሽ

  • @zakia1187
    @zakia1187 3 года назад +1

    MashealahA MashealahA MashealahA MashealahA

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 3 года назад +1

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርቺ ቆንጆ መረቻ ነው ማያየ

  • @n.n.5769
    @n.n.5769 3 года назад

    መለክ እፈልጋለሁ ከሳኡድ ወደጊራና የምልክበትተምታቁንገሩኝ

  • @foziatube691
    @foziatube691 3 года назад +4

    እናመሰግናለን ቆንጅት በቀጣይ ደግሞ ስለ ኤሌክትሮኒክ ስሪልን የምወድሽ😘

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  3 года назад

      እሽ ፎዚየ

    • @bbfd9311
      @bbfd9311 3 года назад

      ጋወኑን በፎቶ መልክ አሳይኝ እስኪ ከቻልሽ

  • @fatimama6613
    @fatimama6613 3 года назад

    የኔ እህት ቀጥይበት ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ሀያት-ኘ5ፀ
    @ሀያት-ኘ5ፀ 3 года назад +1

    ዉዲ የሀገሬ ልጂ እናመሠግናለን

  • @zizubintbaba5993
    @zizubintbaba5993 3 года назад +2

    ወላሂ ስታምሪ ማሻአላህ ገናዛሬአየሁሽ

  • @محمدخالد-ي8ج6ح
    @محمدخالد-ي8ج6ح 3 года назад +1

    የኔ ደባባ ያገሬ ልጅ

  • @selamngussa4989
    @selamngussa4989 3 года назад

    ቆንጅት ፍሪጅ እና ጋዝ ከዚህ ብንገዛስ ይጠቅመናል ወይ ?

  • @yemamikebet4369
    @yemamikebet4369 3 года назад

    Wa wr wb yene mar adis negn lechanalishi tanxs lemkirshi

  • @ራቢየእናቴናፋቂ
    @ራቢየእናቴናፋቂ 3 года назад +3

    በርቺ ምክርሽ ጥሩ ነው

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 3 года назад +1

    ሺኩረን

  • @bbfd9311
    @bbfd9311 3 года назад +2

    አብሽር ላይክ አደርግሽ አለሁ

  • @eff7478
    @eff7478 3 года назад +2

    እናመስግናለን ወዴ

  • @addisaaddisa4804
    @addisaaddisa4804 3 года назад

    Yane konjo endat nesh 3ተመሳሳይ እቃዎች ቀርጥ እሰከ ስንት ያሰክፍላሎ አንደኛ የጆሰ መፍጠጫ ሁለትኛ የውሃ ማሙቃያ ሦስትኛ የቡና መፍጫ ነው

  • @emanseid6565
    @emanseid6565 2 месяца назад

    አስፈላጊ ነው እህቴ

  • @kuraztubewollo
    @kuraztubewollo 3 года назад +2

    እናመሰግናለን

    • @wondytub9667
      @wondytub9667 3 года назад

      ጤናዳሜ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @workneshnigatie3716
    @workneshnigatie3716 3 года назад

    በጣም መልካም ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን በርች እውነተኛ መረጃወችን ስለምታቀብይን.
    እኔ ልጠይቅሽ የፈለኩት የልብስ ማጠቢያ ማሽን እና ፎርን የምግብ የት ኛው ነው ለሀገር የሚሆን ካላስቸገርኩሽ ንገረኝ

  • @toybahassen2045
    @toybahassen2045 3 года назад +2

    እህታችን እናመሰግናለን እኔምልሽ እህታችን እኔ ጨርሼ ልሄድነዉ በስሜ አስገብቼ ማዉጣት እችላለሁ ያለቀረጽ ግዴታ እባሲ ማጻፍ አለብኝ ነዉ ችግርየለዉም ጠለብነኝ

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  3 года назад

      ሰወችሽም ሆኑ አብራችሁ ትኬት ልትቆርጡ ኢንባሢ ሥሄዱ ጠቅልለሽ ላትመለሽ ልትሄጅ እንደሆነ እና እቃ ካርጎ እንደምታደሪ ይንገሩልሽ ከዛ ወረቀት ይሰጡሻል ያኔ ካርጎ አድርጊ እዛ ልታወጭ ስትሄጅ የተሰጠሽውን ወረቀት አሳይ

    • @toybahassen2045
      @toybahassen2045 3 года назад +1

      @@mayaztube4724 እሽ እህታችን በጣምነዉ የማመሰግነዉ

    • @nooranoora4822
      @nooranoora4822 3 года назад +1

      መሽን ነክ ነገሮችን በዝርዝር አፅፍህ TV ከለሽ አለበለዝ ብዙ ብር ነው የምየስካፍሉሽ

  • @محمدالهُذلي-ض6ي
    @محمدالهُذلي-ض6ي 3 года назад

    👍👍👍👍ሹክረን እህት

  • @እሙኑረዲን1
    @እሙኑረዲን1 3 года назад

    ማሻ አላህ አሪፍ ምክር ነው በርቺ ለቤትሽ አድሥ ነኝ ሠብሥክራይብ አረኩሽ

  • @sekinatube
    @sekinatube 3 года назад +2

    አሪፍ መረጃ ነዉ ሁቢ በርቺ🥰

  • @maryamsiraj1420
    @maryamsiraj1420 3 года назад +1

    ማሻ እላህ ጌጎበዝ ነሺ እህቴ ያልሻቼው ሁሉ ትክክል ነሺ

  • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
    @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 года назад +1

    የኔ ጣፋጭ ለቤትሽ አድሥ ነኝ በርቺ ሀያቲ😘

  • @Hነኝወሎየዋያተፈታውህልሜ

    ማሻአላህ.የኔቆ.በርችልኝ.

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 года назад +1

    የህንድ አገር ድስት አርፍ ነው።ቂጡ አይዝም።ብርቺ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።፣💚💛❤️💚💛❤️

  • @rahmarahma7663
    @rahmarahma7663 3 года назад +1

    እኔ ከዚ በፊት ከሳዊዲ ስገባ 2 ብድልብስ 8 8ኪሎ ገዝች ነበር ለናቴና ልጆች ትቸ ነዉ የመጣሁት ወዱባይ በጅ ይጠቡ በማሽን አላወኩም በርቺ በዚዉ ቀጢዪበት

  • @emujemal5066
    @emujemal5066 3 года назад +1

    ልክነሽ

  • @tube9777
    @tube9777 3 года назад +2

    በጣም አሪፊ መክራ ነው እህት

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ

    *አህለን ሁቢ ማሻአላህ ጀዛኪላህ እህቴ❤❤❤*

  • @Niama2020
    @Niama2020 3 года назад +4

    ጉበዝ ነሽ ገና ነው ያየሁሽ አሁን ነው ስለ ወርቅ በጣም ስወደድ እንድትነግኝ የአንችው እህት ነኝ በውስጥ መስመር እንዴት ላግኝሽ ማሻአሏህ

  • @seadayeabideriwas8555
    @seadayeabideriwas8555 3 года назад +1

    በርች አይዞሽ

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 3 года назад +1

    እናመስግንአለን ቆጆ

  • @Sss-mv9fr
    @Sss-mv9fr 3 года назад

    Jezakalah keyir