በዩናይትድ አብዮት የሚያስነሳው መጥፎው ሽንፈት። | Manchester United | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 май 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት
  • СпортСпорт

Комментарии • 93

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 Месяц назад +29

    በእርግጠኝነት የማንችስተር ደጋፊዎች ቀጣይ ሲዝን ናፍቀዋል። ይህ ሲዝን ምንም ጥሩ ነገር የለውም ምናልባት ጥሩ ከተባለ የኮቢ ሜይኑ ጥሩነት ብቻ ነዉ። አይዞን የዩናይትድ ደጋፊዎች ነገም ሌላ ቀን ነዉ። የአርሰናል ፕሮጀክት የተጓዘበትን ሂደት ብትከተሉ ጥሩ ይመስለኛል። በወጣቶች የተገነባ ቡድን ከተገነባ የወደፊቱን ምርጡን ዩናይትድ መመልከት ትችላላችሁ። ሁሉም ቡድን በዚህ መንገድ አልፏል። ስለዚህ በፍፁም ተስፋ አትቁረጡ። እንደ አርሰናል ደጋፊነቴ ዩናይትድም ምርጥ ቢሆን ፉክክሩ በጣም ያስደስታል።

    • @DawetDanel
      @DawetDanel Месяц назад +1

      ጥሩ ብለሀል

    • @AmanMulachew-mo8yc
      @AmanMulachew-mo8yc Месяц назад +1

      Arf hasb aman ka Manchester

    • @user-cp6dm3iu2f
      @user-cp6dm3iu2f Месяц назад +1

      Bianes 4 amet yefejbachewal

    • @enattube7318
      @enattube7318 Месяц назад

      Ye arsenal degafim mekari hone beka,ere please 🙏 1 wancha enkuwan belana taweraleh

    • @user-cp6dm3iu2f
      @user-cp6dm3iu2f Месяц назад

      @@enattube7318 10 amet honachu eko enantem😀

  • @user-ms5qc7jz5p
    @user-ms5qc7jz5p Месяц назад +2

    Thank you Mansure❤❤❤❤❤❤

  • @BiniyamBanjaw-pw9rk
    @BiniyamBanjaw-pw9rk Месяц назад +1

    የዩናይትድ አካዳሚ በጣም ጥሩ ደረጃ ላይ ነዉ ያለዉ። Under 18 and under 21 ዉስጥ በጣም ጥሩ ተጫዋቾች አሉ። መፍትሄዉ ልግመኛ እና ለደሞዝ የመጡ ተጫዋቾችን እንዲሁም በሴት ጉዳይ የሚርመጠመጡ ተጫዋቾችን ጠርጎ ማስወጣት ነዉ። የበሰበሰ ደህናዉንም ያበላሻል። አሰልጣኝ ብትቀይርም ምንም አታመጣም።

  • @yonikygo1785
    @yonikygo1785 Месяц назад +1

    ተመስገን አሁን የማንቼ ነገር አብቅቷል አሁን ፈጣሪ በጥበቡ ሲትን በያስከትልልን በቃ ፏ አዲስ አበባ ላይ

  • @habtamuumie6159
    @habtamuumie6159 Месяц назад +1

    መንሱሬ ባክህ ብዙ ተጫዋቾች እንደተጎዱበት በተደጋጋሚ ይነሳል እስካሁን ግን የጉዳቶቹ መንስኤ ሊገባኝ አልቻለም ባክህ ስለዚህ ነገር ብትነግረን!

  • @MadnaMuhammed-yn3vy
    @MadnaMuhammed-yn3vy Месяц назад +1

    Mainoo,Hojlund ,Garnacho&Bruno

  • @musamiftah
    @musamiftah Месяц назад +10

    የጁን ነው ያገኘው

    • @winta300
      @winta300 Месяц назад +1

      የእግሩን አይሻልህም😊

  • @MelisRamos
    @MelisRamos Месяц назад +1

    M2A

  • @HamidManhe
    @HamidManhe Месяц назад +4

    የአመረሀለ

  • @Rediioromia
    @Rediioromia Месяц назад

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Месяц назад +2

    🔴ድሮ ድሮ አሌክስ ፍርጉሰን ሚባሉ የማንችስተር አሰልጣኝ ነበሩ አሉ ..... የዚያኔ ማንችስተር ዩ. ዋንጫዎች በየአመቱ ይሰጠው ይቅርታ ይበላም ነበር አሉ ወይ ጉድድ.... መች አወኩ እኔ ይህን ሁሉ ታሪክ 😭

  • @YwZ-tf8ex
    @YwZ-tf8ex Месяц назад

    Ayi. Mensur

  • @tadelebelete969
    @tadelebelete969 Месяц назад +1

    መንሱሬ የሳምንቱ ጫውታ አጓጓኝ

  • @Baba22555
    @Baba22555 Месяц назад +4

    Mesnur welahi ye Arsenal degafi nek bathon noro endezi uniteden betam awirdek ataweram.

    • @user-cp6dm3iu2f
      @user-cp6dm3iu2f Месяц назад

      Denez mensur ye miaweraw eko alem ye miawerawen new, manchester united motowal😂

    • @ethiolove-yy2hn
      @ethiolove-yy2hn Месяц назад

      አንተ አህያ ወላሂ መላት ሻዬ ባደቦ መሳለ እንዴ

    • @Baba22555
      @Baba22555 Месяц назад

      @@ethiolove-yy2hn sile welahi Lene atinegrenghim eshi kante belay new makew

    • @Baba22555
      @Baba22555 Месяц назад

      @@user-cp6dm3iu2f mutual gin akalew be mejemeriya erasik denez keza siketil ante ande kuas endemiyak sew kaweran mensur siyawera semitek kehone bzu gize united sichawet hule esun metechet new gin arsenal bishenefim midegifew esun new ye mensurin milekewin video kayek keza metek aweranghe

  • @feysalmohamed3767
    @feysalmohamed3767 Месяц назад

    Hi mansure ephrame yemaneh alwashem

  • @user-uk8sf9jl3h
    @user-uk8sf9jl3h Месяц назад +2

    Mensure UNITED mn bidekm le ARSENAL GN YEMAYTEGNA cLUB NEW

    • @user-cp6dm3iu2f
      @user-cp6dm3iu2f Месяц назад

      Yehe Manchester united arsenal liashenef?😂

  • @sintayehuwerkineh5098
    @sintayehuwerkineh5098 Месяц назад

    Thanks!menseru man utd???

  • @user-yq5el4lz6r
    @user-yq5el4lz6r Месяц назад

    የምወደው ክለብ እደዚ ተፍረክርኮ ማየት የምር ያማል የትናት ምሽት ጨዋታ ላይ 1 ሞራር ያለው ተጫዋች አልነበረም ሙሉ ቲሙ መጫወት ሳይፈልጉ የተጫወቱ ነው የሚመስለው እስከመቼ ይሄን United እንደምናይ አላቅም በሂወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ በ arsenal ስኬት ቀናው

  • @user-ms5qc7jz5p
    @user-ms5qc7jz5p Месяц назад +1

    Talkative coach.were bocha.
    Manchester mnm aymtenwum

  • @user-sz7iv4kz6s
    @user-sz7iv4kz6s Месяц назад

    Betkekel ena gemashe lay teghechalew

  • @SonyMarvel
    @SonyMarvel Месяц назад +1

    The fan didn't notice that ''man united'' were completely built by burno Fernandez since he joined united 4 years before, the status are,. missed game 6, points without him 3, this shows no united without burno while ten hag is still there, i am so angry of game against palace as a fan

  • @FasilASHEBO
    @FasilASHEBO Месяц назад +2

    መንሱረ maino, garnacho,ሆጅሉንድ, dalot,anthony, bruno,pellistry,greenwood አስቀርተን, ከነአሰልጣኙ ማሰናበት ነው የሚሻለው

    • @yonas6243
      @yonas6243 Месяц назад

      Antoni??? wendme chewata ataym ende

    • @Uvbnn
      @Uvbnn Месяц назад

      ​@@yonas6243antony meshet yelebetim

  • @user-bq5mh7no4t
    @user-bq5mh7no4t Месяц назад

    I see better United from the youth or prodigy players for the year ahead.

  • @ibrahimchalieredi5215
    @ibrahimchalieredi5215 Месяц назад +4

    "Manche mayeshenefew kaltechawete betcha ena betcha nw"
    Qoute of z yr.

  • @BrunoFernandezScottmcdom-sb4er
    @BrunoFernandezScottmcdom-sb4er Месяц назад +1

    Awereden eha melata 😢😢😢😢

  • @mikaelkuma7237
    @mikaelkuma7237 Месяц назад

    Jezba club ......denez coach....out all....reform all.....

  • @hailuadefirsdamene1212
    @hailuadefirsdamene1212 Месяц назад

    Minoo garenacho burono dalo Martinez
    Rashford maunt

  • @eyobababu8357
    @eyobababu8357 Месяц назад

    በኔ ግምት የሳቸው ችግር በጣም የጎላ ነው አንደኛ እስፔስን በምን አይነት መጠቀም እንዳለባቸው አያውቁም ሁለተኛ ቤስት 11 የላቸውም ሶስተኛ ያሉህን 27 ተጫዋች የሚኖርባቸው የችሎታ መበላለጥ ትንሽ ነው እሳቸው ከሚያስባቸው ትንሽ ተጫወች በስተቀር በሌሎች አያምኑም አንድ አሰልጣኝ ሁሉንም ማዘጋጀት ነው ያለባቸው ኢንጅሪ የሆነ ተጫዋቾች ከነችግሩ ማጫወት በሌሎቹ አታምንም ችግሩ የሳቸው እንደሆነ ያሳያል ሌላው ደግሞ ለዝግጅት አሜሪካ ይመጣሉ እዝህ ሲያሲያሸንፉ ቲሙ የተሰራ ይመስላቸዋል እመነኝ ምክንያቱም ከደጋፊ አንስቶ እስከ አሰልጣኙ የተናገሩትን ስለምሰማ ነው

  • @yonasbeyene6302
    @yonasbeyene6302 Месяц назад

    የማቼ ሽፈት ተስፋ የመቁረጥ ነው በገዛጃቸው ጨዋታው ሳያልቅ እንሸጣለን በማለታቸው ?

  • @robelt9729
    @robelt9729 Месяц назад

    Bruno መቀጠል አለበት

  • @lamisolomon8336
    @lamisolomon8336 Месяц назад +1

    Wei,,sele manche mn enlualen....
    Mnm,
    defeated by C. Palace as Roman Empire!
    😢

  • @yaredbirhanu2118
    @yaredbirhanu2118 Месяц назад +1

    yemanecsetre gudaye kdetu wd matu honuale radical yehone lewete yasefelegewale ....learesenale gine metctu gizya yemeselale.

  • @alxijaz1847
    @alxijaz1847 Месяц назад +1

    Lane casemiro tiru nebre

  • @TheHornaffairs
    @TheHornaffairs Месяц назад

    28:53 ማንም የሚመታው የሰፈር ልጅ ነው ማንቼ 😂😂😂

  • @nitsuheshetu8968
    @nitsuheshetu8968 Месяц назад

    I'm writing this without any anger, I don't want the manager to suck at this time not because he is good enough but I want Manchester United to focus on the player removals first because this is a six time we have been through this rat race so that this club focus on outgoing and incoming, in my opinion and I want to be fairly realistic and reasonable because they need to sell 10 players and 7 incoming for the next season and remove 8 and buy 5 or 6 for the season after that.

  • @Husen.nH.n
    @Husen.nH.n Месяц назад +1

    ሁሴን

  • @mohammedadenruffa1200
    @mohammedadenruffa1200 Месяц назад

    ግልግል

  • @SenayAsmare
    @SenayAsmare Месяц назад

    መንሱሬ አርሰናል ግን ያሸነፈ😮😢😅

  • @MededuAbedila
    @MededuAbedila Месяц назад +5

    መደዱ ነኝ መሱሬ አትጠራጠር አርሰናል ዩናይትድ የሆነ ነገ አርገው ነጥብ ያስጥለዋል ከዛ የዘላለም ጠላት እንሆናለን

    • @temesgenbirhane-ge5dd
      @temesgenbirhane-ge5dd Месяц назад

      I don't care,,,I just LOVE the boys

    • @Roch512
      @Roch512 Месяц назад

      እግርኳስ መቼም ጠላት አያረገንም

  • @hayatuAli-te1bz
    @hayatuAli-te1bz Месяц назад

    ማንችስተር ዩናይትድ የሚያሸንፈው ካልተጫወተ ብቻ ነው የሚለው የኤፍሬም የማነ ሀሳብ ትክክል ነበር እኛም ማንችስተር ዩናይትድ ከሽፏል ስንል በምክንያት ነው ።

  • @EyobEttt
    @EyobEttt Месяц назад

    Manche arsenalin ayashenifim kehonem tehamir new

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Месяц назад

    ከዚህ ያላቹሁ ኮሜንታተሮች ጥያቄ አለኝ አርሴናል ሻሼ ጋር ላለው ጨዋታ ሻሼ በዚህ አቋማ አርሴናልን ታሸንፋለች ወይ ???

  • @endaleamiga342
    @endaleamiga342 Месяц назад +4

    መንሱሬ ቀጣይ ሳምንት ቴንሃግ ለምን የሴቶቹ ቡድን አያሰልፍም አርሰናል ጥሩ ይበቀልልናል

  • @user-gw4dh6mr8v
    @user-gw4dh6mr8v Месяц назад

    መንሱር እያለቀስክ ነው እንደ

  • @lamilamessa5445
    @lamilamessa5445 Месяц назад

    manchester united has shown his failure at the end of the crsplace.very sad

  • @TDF-jn5ic
    @TDF-jn5ic Месяц назад

    ለማንችስተር ይነትድ መሰለ መንጉስቱ ይሻልዋል ተቃጠልን

  • @ayalewtsehayu-xl1hk
    @ayalewtsehayu-xl1hk Месяц назад

    እንዴት ነህ መንሱሬ በከፍታም በዝቅታም የዩናይትድ ደጋፊ ነኝ በሁለት በሶስት እንከኖች ብቻ ልገልፀው የማልችለው ክለብ በመሆኑ አዝኛለሁ የሚቀጥለውን አመት ከሰውየውም (tenhug) እና ከማይመጥኑት ተጫዋቾች ጋር ተላቀን ከዚያም ከድርቀታሞቹ (Arsenal) እና ከጩሆታሞቹ(man city)ተፈካካሪ እንደምንሆን ተስፋ አለኝ።

  • @LuleGetachew
    @LuleGetachew Месяц назад

    አይ አዳዴ ጉዳት የጎዳዉ ክለቭ ሆኗል

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Месяц назад

    ⛔️ መንሱር አብዱልቀኒ የማንችስተር ወ አርሰናል ክለቦች ብቸኛ ስፖርት አውሪ ...ሰላም ሰላም👋

  • @user-jt4ut5mo7z
    @user-jt4ut5mo7z Месяц назад

    Des belogal😅😅😂😂😂😂😂😂😂

  • @seidkebede9839
    @seidkebede9839 Месяц назад

    ተዉ መንሡሬ ይደብረናል ማንቸን እንደዚሕ አትተችብን plece

  • @ibroadisuadisu
    @ibroadisuadisu Месяц назад

    chalse meta

  • @FayisaGadisa-nx7ms
    @FayisaGadisa-nx7ms Месяц назад

    ማንቸስተርን የመጨረሻውን ሊግ ቢቀላቀል አብሬው ነው የምቀላቀለው እንጂ አንፋታም ብታምኑም ባታምኑም ከማንቸስተር ውጪ አልፈልግም ካልሆነ ኳስን አላይም

  • @hawudpictures3902
    @hawudpictures3902 Месяц назад +3

    የማንቸስተር ዩናይትድ ገና ለ20 ዓመታት ውድቀቱ ይቀጥላል።

  • @user-kh3xk1ue3x
    @user-kh3xk1ue3x Месяц назад

    100%Ergitegna negn elm yalk ye shashe degafi neh😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Arsenal lay endaltesalekik wey gize degu

  • @adujonathan4377
    @adujonathan4377 Месяц назад +4

    ምንም ቢፈጠር ከማንቼ ጋር ወደፊት ነዉ ያለ ተከላካይ አየተጫወተ 2 ተጨዋች ብቻ እኮ ከቋሚ ተሰላፊ ያለዉ የዘንድሮው ተጨዋች ጉዳይ 😢😢

    • @migolove2075
      @migolove2075 Месяц назад

      ወደኃላ ማለትህ ነው?😅

    • @adujonathan4377
      @adujonathan4377 Месяц назад

      ​@@migolove2075 ዘንድሮ አዋ ቀጣይ አመት እናያለን

  • @yalewtefera6562
    @yalewtefera6562 Месяц назад

    መንሱር ሙያተኛ ይመስለኝ ነበር። ለካ የብዙሃኑን የስሜት ድምፅ የሚያስተጋባ የገደል ማሚቱ ነው።

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Месяц назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ማለት አሁን ነው መሪ አሰልጣኝ አልባው ዩናይትድ የቁልቁለት ጉዞውን በፍጥነት እየተጓዘ ነው ወይኔ ይሄ መላጣ ክለቤን አዋረደው

  • @abrshbossman
    @abrshbossman Месяц назад +6

    ሻሼን እሁድ 9 ለ 0 ነው ምንገርፋት

    • @AmanE18-nd6hh
      @AmanE18-nd6hh Месяц назад +4

      ሻሽህን አውልቄ ነው የምገርፍህ አንተ ወያላ

    • @abrshbossman
      @abrshbossman Месяц назад

      @@AmanE18-nd6hh እሁድ እናየዋለን እሱን

    • @newtestamenttubeephrem9305
      @newtestamenttubeephrem9305 Месяц назад +1

      ወያላዋ ምን አልሽ

    • @abrshbossman
      @abrshbossman Месяц назад

      @@newtestamenttubeephrem9305 ዲያቆን ኤፍሬም እንዳታስቀስፈኝ

  • @migolove2075
    @migolove2075 Месяц назад +1

    ሽንፈት ልብሱ እንደለመደው ሽንፈቱን ተከናንቧል እኛም ፈታ ብለንበታል

  • @milionmesfin6399
    @milionmesfin6399 Месяц назад

    የማን ዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ዛሬ ማውራት የነበረብህ ይህ አይደለም

    • @Uvbnn
      @Uvbnn Месяц назад

      ምን አርጉ ነው ሚሉን ጉዳት አዛ ያረገው

  • @slimagent4043
    @slimagent4043 Месяц назад

    Chelsea balefew 5-0 siyashenf lemn ye ayer seat alsetekewum?

  • @Onedaylife4456
    @Onedaylife4456 Месяц назад

    I think you must have to talk only the description of the match,but rather you talk shit about only united, you said you are a real Marseille fun, but I keep watching and listening you many times about Arsenal, oh please fairness?? Where are you?