ልብ የሚሰብር ዜና ዘመነን አስበሉት መምህር ታየ ሚስጥሩን አፈነዳው /taye bogale

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 124

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 6 часов назад +10

    እኔ እማራ ባልሆንም እማራ ከብዙ ቦታ ሲገደል ሲበረር ከእማራ ክልል ግን ሌላ ብሄር ነህና ውጣ ሲባል ስምቼ እላውቅም እሁን ይባስ በራሱ ክልል ሞት ተላከለት እና ፈነነ

  • @greenappletransports5597
    @greenappletransports5597 44 минуты назад

    ምንግዜም የማይናወጥ ኢቶጵያዊ ታላቅ ሰው ተባረክ

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 6 часов назад +3

    ድል ለ አማራ ፋኖ ይሁን ፋኖ ያሸን ፋል 💚💛❤ 💪💪 🎉🎉🎉🎉

  • @teteberhane6571
    @teteberhane6571 17 часов назад +4

    እባካችሁ ሚድያ እማራን ፋኖ አታከፋፍሉ አንድ እንሁን

  • @alyazew
    @alyazew 2 часа назад +1

    ❤❤❤ መምህር የእውነት ሰው እውነት ተናጋሪ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @TemesgenMihiretu
    @TemesgenMihiretu 2 часа назад

    The reality has always been with you! Great, Great, Great!!! You are the realistic teacher of history. Keep it up The lovely Taye Bogal. May God bless you now and then and forever!

  • @BukiDegfe
    @BukiDegfe День назад +7

    አሁን አንተ የምትለው ጉዳይ እውነት ቢሆን እንኳን ህዝብና ህዝብን መንግስትን ከማቀያየምና ቁርሾ ከመፍጠር ባሻገር ጥቅሙ ምን ይሆን ??

    • @goodshepered429
      @goodshepered429 13 часов назад +2

      ጥቅሙ የብልጽግናን እንደሁኔታዉ ተለዋዋጭ መሆኑና ለአማራ ያልቆመ መሆኑን ማሳየት!

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 6 часов назад +2

    ከመከራ እውጥቶ በነፃ የሚያኖርህን እምላክ እመስግን እድሜና ጤና ብቻ ይስጥህ እይዞህ እምላክ ለባለእውነት ይፍረድ

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 Час назад

    እውነትን መቅበር አይቻልም እዳንተ ያሉትን ያብዛልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Molaaabdellah
    @Molaaabdellah Час назад

    መምህር የምታስተላለፈው ተንታኔ በአድርባይነት በብሔር በሃይማኖት እንዲሁም ለጥቅም ሳትል በእውነት የምታውቀውን የምታስተላልፈው ሐቅ በጣም ልትመሰገን ይገባል በርታልን።

  • @AlexHenary
    @AlexHenary 2 часа назад

    You’re real humanbeing and real Ethiopians.

  • @aregaabate5321
    @aregaabate5321 16 минут назад

    ምንግዜም እውነት አይለቅም ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ አንት ሌላው ዝብሎ ያቡካ አንተ የምታዳላበት አንድም ምክናየት የለም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዋጋ የከፈልከው ለኡነት ነው በአለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @zerihuntesema7317
    @zerihuntesema7317 6 часов назад

    መ/ር ታየ በርታ ከእግዚአብሔር ታገኛለህ ምክንያቱም በመጨረሻ ዘመን ላይ እውነተኛ ሰው ይጠላል ና አይዞህ ። ጉዳዩ አና ሚስጢሩ ያለው የሳጥናኤል እና የፈረንጆቹ ዐላማን ነው እያስፈፀመ ያለው ግን አንተ ታሸንፋለህ ምክንያቱም አንተ የያዝከው መንገድ ከእግዚአብሔር ሀሳብ ጋር ማች ያደረገ ስለሆነ ታሸንፋለህ አይዞህ

  • @elsabetweldegebriel6833
    @elsabetweldegebriel6833 Час назад

    እውነት ነፃ ታወጣለች ፍትሕ በፍታዊ ሰው አንደበት ስትነገር እንደዚህ ልብን ታሞቃለች።

  • @abebaseyoum9524
    @abebaseyoum9524 23 часа назад

    Dear brother may God be with you, and be blessed 🙌

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 Час назад

    መ/ር ታየ ምሉዕ ኢትዮጵያዊ ነህ፣ እዚህ መድረክ እንኳ ከፍ ዝቅ አድርገዉ ሲያብጠለጥሉህ ይታያል፤ በኦረሚኛ " አባባልና ምራቅ ለባለቤቱ ይጥማል።" ይላል፣ ስለሆነም የንሕዝላሉን አባባል እርሳወ። ዕዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ የአንተና መሰሎችህ ዕዉነት ያሸንፋል።

  • @EnyewGedef
    @EnyewGedef 8 часов назад

    እውነት ነው አማራ ያልተማረን ህዝብ አስተምሮ ዶ/ር ብሮፌሰር ያወጣ ጀግና ነው❤❤❤❤ በርታልን አባቴ

  • @AngawAfewerke
    @AngawAfewerke 2 часа назад

    እውነት ተናጋሪ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ።

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 54 минуты назад

    እውነት እና እምነት ነው የሚያናግርህ

  • @GobezeDagnaw
    @GobezeDagnaw Час назад

    እጊዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @AtalayAbeje
    @AtalayAbeje Час назад

    አድናቂህ ነኝ። በርታ!

  • @Aklilu-pe8jg
    @Aklilu-pe8jg 13 часов назад +1

    የሃቀኛ ከዘረኝነት የፀዳ በትክክለኛ ሰዉኛ የሚያሰብ መምህር ነህ ተባረክ😊

  • @SultanSultan-md9nl
    @SultanSultan-md9nl 6 часов назад +1

    መምህር ታየ ሃሳብህን ኣከብ ራለሁ!!1ኛ መከላከያው የራሱ እዝ ኣለው..ምስራቅ ..ምእራብ ሰሜን እና ደቡብ.. ጦርነት .በ ሁሉም ..እዞች በኣንድ ጊዜ.. ሊያደርግ ይችላል ወይም በኣ ንዱ እዝ በኩል ወይም እነደ.. ኣስፈላጊነቱ !!!ይህንን ኣይነት ጉዳይ በሚሊተሪ ሳይንሱ ለተካ ኑት..የመከላከያ ሰዎች .... መተው ይገባሃል!!!እውቀቱ ስሌለህ ማለቴ ነው!!!ዋናው ነገር..መንግስት ምንም ነገር ቢሰራ ..በጥርጣሪ የምናይ ከሆነ..ለሀገር ሠላም እድገት ፀር ይሆናል!!!መጥፎ ሲሰራ . እንቃወም እንተች!!!ጥሩ ሲሰራ እንደግፍ እናበረታታ!!ሌላው.!!!

  • @meweds8media
    @meweds8media 2 часа назад +2

    ዘመነን አስበሉት ማለት ምንድን ነው?

  • @TezeraGelaye
    @TezeraGelaye 2 часа назад +1

    እዉነት ሁሌ እወነት ነች

  • @ekramekayo4534
    @ekramekayo4534 Час назад

    በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @yimerali210
    @yimerali210 2 часа назад

    ሀቁንና እውነቱን በማስረዳትህ ሰሚ ባይኖርም ለታሪክ ይቀመጥ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Baby-nb2dy
    @Baby-nb2dy Час назад

    ታየች ቦጋለ በህይወት አለሽ ለካ?😂😂 እኔ ደግሞ የአብይን ልጅ ስታስወርጂ የሞትሽ መስሎኝ ነበር😂😂😂

  • @Emebetgatte
    @Emebetgatte 2 часа назад

    ወድሜ እስኪ አማራወች አድ እዲሆኑ በደብ ንገራቸው 😢😢😢😢

  • @eyerusabera9802
    @eyerusabera9802 День назад +1

    መምህር ታዬ ምን አለበት የኢትዮጵያ ህዝብ ማገናዘብ ቢማር ብንማር ለኢትዮጵያ አንድ አንተ እውነተኛ ሰው ከእውቀት ጋር ❤

  • @muradl5963
    @muradl5963 Час назад

    እድሜህ ያርዝምልንንን❤

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 3 часа назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @joneeveraa212
    @joneeveraa212 2 часа назад

    መምህር ኢትዮጵያውያን እድሜልክ ያከብሩሀል

  • @chernetassefa6865
    @chernetassefa6865 5 часов назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ታየ ቦጋለ ውድ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ።

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 3 часа назад

    ተባረክ ወንድም አማራ ላይመለስ ተነስቷል

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 Час назад

    I think this guy pocket is empty now 😂😂

  • @ZeleWube
    @ZeleWube Час назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ

  • @AdamuKasa-b9v
    @AdamuKasa-b9v Час назад

    ታለቅ ሰው ነህ❤❤❤

  • @ekramekayo4534
    @ekramekayo4534 Час назад

    እውነት ነው

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 6 часов назад

    እውነቱን ተናግሮ የመሽበት ማደር ማለት ንመባረክ ብቻ ሳይሆን ኩራት ም ነው

  • @degalembekele6254
    @degalembekele6254 3 часа назад

    እግዜር ከአንተ ጋር ይሁን ሃቁይህን ሲሆን ጭፍን ያለፍርድ ለመጨረስ ያልሆነየሆነ ይላሉ

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 7 часов назад

    አይዞህ ጊዜ ያልፋል. የሚገርመው፤ ሳይንሳዊ ነን ይላሉ'። እነሱ በሚያምኑት በዲያሌክቲክስ፤ ማነኛውም ነገር፤ ሰውም ይሁን ድርጅት፤ ይወለዳል፤ ያድጋል፤ ይሞታል። እንደግለሰብ፤ አቢይ ይሞታል። እንደድርጅት፤ ብልጽግናም ይሞታል።

  • @efaabera7602
    @efaabera7602 2 часа назад

    የዛሬ ስንት አመት የተናገረውን ደግመሽ ስታመጪ ምን ለማስተላለፍ ፈልገሽ ነው?

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 2 часа назад

    ጓድ ታየየ!! የሆነ ነገርህ፣ ተቀይሮብኛል፡፡ ተሳስቸ ከሆነም፣ ባደረገው እመርጣለሁ፡፡

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 18 часов назад +1

    ተባረክ።

  • @temamseid7974
    @temamseid7974 55 минут назад

    እንደዛ ከሆነ ሰማያዊ እና ነጭ ቢሆን ብለህ ኦርቶማራዎችን ብታማክራቸው ምን እንደሚሉህ ስታውቅ ትረዳዋለህ።

  • @KassahunDadi
    @KassahunDadi 3 часа назад

    በቅርቡ የምናየው ስለሆነ ችግር የለውም ... አንተ መንግስትን አልተረዳኸውም ... ዝም ብለህ አታውራ ... 😂😂😂😂

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 5 часов назад

    The truth will never stay hidden🙏

  • @YenesewBalew
    @YenesewBalew 15 часов назад

    ጎበዝ ነህ❤❤❤

  • @yosephdagnew2692
    @yosephdagnew2692 Час назад

    እውነት እንዳተ ያለ ሰው ያብዛልን

  • @temnaseraeyasu6639
    @temnaseraeyasu6639 2 часа назад

    ዘመነን አስበሉት ማለት ወሬ ማሞቂያ ምሆኑ ነው?

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 3 часа назад

    ፋኖ ተብየው መከላከያን አልወጋምን

  • @gudertube7097
    @gudertube7097 Час назад

    እግርህን ብላ እንጅ እሱን ማንም ጫፉን አልነካውም

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 9 часов назад

    በርታልን ሙሁሩ ንርልን

  • @tibebubeyene5869
    @tibebubeyene5869 Час назад

    ልዕውነት። የተፈጠርክ የታሪክ ምሁርንህ፤

  • @retabrave1695
    @retabrave1695 11 часов назад

    May be underestimation ,or the government is not fully organized that is why ,you shouldnt make a conclusion .

  • @negatuabera8558
    @negatuabera8558 9 часов назад

    ሃቀኛና ምርጡ የታሪክ ምሁር እውነት ነው

  • @Joshua-x5v
    @Joshua-x5v 2 часа назад

    የለጠፋቹት ስለ ዘመነ ካሴ የሚያወራው ሌላ ለቦች ላይክና ሰብስክራብ ለማግኘት ብቻ ነው ታዬ የሚያወራው ነገር አንድ ሺህ ግዜ ተነግሯል ሰምተናል በህይወት ያለ እውነትን መስማት የፈለገ ሁሉ ሰምቶታል መፍትሄው ታዬ ጋ ሳይሆን የአማራ ህዝብ ጋ ነው የጀመሩትን ትግል በድል መደምደም በቻ ነው መፍትሄው

  • @SamSark-t8x
    @SamSark-t8x День назад

    Memeher Taye Sew honeh Sew yehoneh. Anete ke Papasat ena ke Shehoch Lielam yehayemanot meri binor Anten Ayhonem. Keri zemeneh yebarekeleh!

  • @fetleworkdemissie2279
    @fetleworkdemissie2279 14 часов назад

    እድሜ ይስጥህ ❤

  • @musbahhammid
    @musbahhammid 4 часа назад

    ሁሉም ዞሮ ዞሮ ወደብሄሩ መቀመቫ ይወሸቃልን ታዘብን

  • @HaileGaregawi
    @HaileGaregawi 52 минуты назад

    የሰሜን እዝ ጉዳይ ሳይበፈረክ በፊት ጠ/ሚ ዐብይ ወጣቶች ይሞታሉ ፥ እናቶች ያለቅሳሉ ፥ ሕንፃዎች ይፈርሳሉ ብለውናል ! ከፈረሱ ጋሪ አታስቀድም ። የልዑል ራስ መንገሻ ምስክርነት ያንተን ሓሳብ በተቃራኒ ስለሆነ ባትጠቅሰውስ !

  • @MaryamawitWondimu
    @MaryamawitWondimu 4 часа назад

    Time has gone. Talk by keeping balance in mind.

  • @kasawAbuhey
    @kasawAbuhey 38 минут назад

    አሁንም በምትችሉት አበይኘ አማክረቸው የረባ ሠው የላቸውም

  • @SamSark-t8x
    @SamSark-t8x День назад

    Memwher Taye ante Sew zelaemawi alemehonun tenkekeh awekahal.yeh degemo kelay ke Fetari metadel new.Yalehen hulu Fetari yebarekeleh.yelelehen Fetari Yeseteh. Bezih yesewnet guzoh teguaz. Adera. Adera.Adera ....

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 2 часа назад

    ❤❤❤

  • @goodshepered429
    @goodshepered429 13 часов назад

    ደስ ከሚለኝ ባህሪዎችህ ዉስጥ አንዱ ለእዉነት መቆምህ!

  • @mesaymesay4145
    @mesaymesay4145 11 часов назад

    ስለ ታዲዮስ ታንቱ ምን ትላለህ

  • @kasawAbuhey
    @kasawAbuhey 40 минут назад

    አንተ ለኢ/ት ታግለሐል ግን ሠሚ አላገኘሀም ዶክተር አብየ አንተን ቢይዙ አለምን ይገዙ ነበር ግን ምን እናርግ ደክተርም ብቻቸውን ሆኑ ማን ያገዛቸው

  • @kedirbushera3511
    @kedirbushera3511 2 часа назад

    Stop talking about God and go straight to your point. Invoking God doesn't make you trust worthy!

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px День назад +3

    ኧረ እውነት እንናገር የክልል ልዮ ሀይል የሚባል ወደ መከላከያ ፌደራል ፖሊስ ክልል ፖሊስ እና ሚሊሻ ይግባ ነው የተባለው ነገር እናብርድ እባካችሁ ።

    • @hailuliyew4651
      @hailuliyew4651 21 час назад +1

      ጥያቄው ለምን ከአማራ ክልል ይጀምራል መጀመሪያ ሰላም ከሆኑ ክልልሎች መጀመር ነው አማራ መንግስትን ከወያኔ አድኖ ጦርነቱ ገና ሳይዘጋ ወያኔ ትጥቅ ሳይፈታ አማራን መሳሪያህን አስረክብ ማለት እራስህን ግደል ማለት ነው እባክህ ጭንቅላትህን አሰራው

    • @daniman1216
      @daniman1216 21 час назад

      ኦሮሚያ ለምን አልተጀመረም እንደገና አማራ ወደ አዲስ አበባ አይገባም እያለ ሲመልስ የነበረው አማራ በጠመንጃ እራሱን ነፃ ያወጣል

    • @መስኮት
      @መስኮት 18 часов назад

      ​@hailulየጦርነቱ ጊዜ እኮ ፋኖ ተብዬው እየሸሸ ፈርጥጦ ደብረብርሀን ደርሶ አብቹ ጀግናው ከመከላከያ ጋር ድል ሲያደርግ ፋኖ ከኋላ ኩስኩስ እያለ መሳሪያ ይዘርፍ ነበር

  • @tibebutaye4313
    @tibebutaye4313 21 час назад

    ለህሊናሀስ ኑር።

  • @Bruk-n9z
    @Bruk-n9z День назад +1

    Polticawe tethu taric astmer

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 3 часа назад

    ወይታባህ ሆነህ ነው እምቀባጥረው

  • @EndalkWorku-s2u
    @EndalkWorku-s2u 3 часа назад

    Ethiopia Tegelagelech Beteley Ytechekonew Yeamara Hezb Selezih Wendime Ayzoh Menim Kursho Yelem

  • @kidusgirum818
    @kidusgirum818 Час назад

    Lemen astarak tefa

  • @AyisaDamena
    @AyisaDamena Час назад

    False information

  • @chaliegiza4149
    @chaliegiza4149 День назад

    Yezare new bleh stakerbew atafrim

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 23 часа назад

    ፈጣሪ ይርዳህ የስራአረል ዓምላክ

  • @MaryamawitWondimu
    @MaryamawitWondimu 4 часа назад

    You were a teacher but you keep silent millions of children have been prevented from enrollment..And. teachers have been killed by your savages.. Where did you all these happen?

  • @መስኮት
    @መስኮት 18 часов назад +3

    ጥቁሩ ክላሽ ህወሀት መከላከያን ስትወር ገና ሀገር ውስጥ አልገባም ነበር ፋኖ መከላከያን ገሎ ነው የወሰደው

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 16 часов назад

      ባለጌ ርካሽ ቆሻሻ ሞት እኮ አይቀርም ለእናንተም ዋሽታችሁ ዋሻ አትደበቁም።

    • @DesalegnMuche
      @DesalegnMuche 13 часов назад

      ሸኔ አና ኦነግስ ማንን ገሎነው መከላከያ ሳይታጠቀው ጥቁር ክላሺ የታጠቀው ? ፋኖ ጥቁር ክላሺ ያገኘው ከመከላከያ ወያኔ የማረከውን በራሱ መሳሪያ ተዋግቶ ለኢትዮጵያ አንድነት ሲል ሒወቱን ገብሮ መንግስት ተብየው ማርከህ ውሰድ አለው ከወያኔ መርኮ ወሠደ በቃ ይሄው ነው

    • @Abeshanew-yq1zd
      @Abeshanew-yq1zd Час назад

      Hodam

    • @dollarbanana5843
      @dollarbanana5843 55 минут назад

      ኦነግ ሽኔን ማን አስታጠቀው

    • @LoneWolf-kk1lq
      @LoneWolf-kk1lq 54 минуты назад

      በሕወሐት ጦርነት የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ጥቅም ላይ ውሏል። ውሸት ምን ይሰራል?

  • @asimbatube4605
    @asimbatube4605 13 часов назад

    I thought that you had been eliminated from Planet Earth. Whatever you speech about Amhara no one trust you. At the end of the day you will inevitably be a faction against Amhara like Ermias Legesse

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie 8 часов назад

    ሚኒሊክ ይንፉህ !

  • @alexmossissa
    @alexmossissa 11 часов назад

    Leba nahe

  • @AbenezerGetachew-w6p
    @AbenezerGetachew-w6p Час назад

    Jezba teacher

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 4 часа назад

    የአማራ ፋኖና ልዪ ሀይል ትጥቅ ፍታ ከተባለ አልፈታም ይባላል እንጂ መከላከያ ሰራዊት ላይ መተኮስ ምን አመጣው?

    • @meweds8media
      @meweds8media 2 часа назад

      እውነተኛ ሰው ብትሆን ኑሮ እንዲህ ባላልህ ነበር ታዲያ አልፈታም ሲል አይደል እንዴ በሶስት ቀን ሱሪውን አስፈታዋለሁ ያለ ወጥቶ የመከላከያ ሀላፊ ተብዮው ሲቀጥልስ ሌላውን ተወው ምሬ ወዳጆ እየወጣ መከላከያ ሆይ ከእናንተ ጋር ጠብ የለንም ሲል ደጊግሞ አልተናገረም?ከዛ ምን ተባለ?

    • @hasenbahiru
      @hasenbahiru 2 часа назад

      @@meweds8media ከዛማ መከላከያና ፌዴራል ፖሊስ በየካምፓቸዉ እስፖርት እየሰሩ ተተኮሰባቸው ፣ ሀቁን አንካድ።

  • @FitsumHailemariam
    @FitsumHailemariam 7 часов назад

    እውነተኛ አህያ! እገሌ ተናገረ ምናምን ከምትል ታሪክን መለስ ብለህ ዳስስ! መተማ ዮሃንስና ኣብርሃ ጅራ, ሊማሊሞ ኣልውሃ ምላሽ ነው እውነተኛ የትግራይ ግዛት

  • @KassahunDadi
    @KassahunDadi 3 часа назад

    እልልልልልልል ዘመነ ተደፉ ተከታዬቹም ገና ይደፉሉ ... 😂😂😂😂

    • @genetkebede1628
      @genetkebede1628 2 часа назад +1

      የሚደፋ ይድፋሽ ስትመኝ ትኖሪያለሽ ዘሜ እንደዚህ ነው የሚያንቀጠቅጣችሁ

  • @Bruk-n9z
    @Bruk-n9z День назад

    Ebed astemary astemary matokel

  • @abrahamdemissie3376
    @abrahamdemissie3376 День назад

    Great Seeing you Memher TAYE just to share information about “WELKIET”Has the largest MINING, LITHIUM FOR THE USE FOR BATTERIES GOLD AND MANY OTHER!!!!

  • @abebaseyoum9524
    @abebaseyoum9524 23 часа назад

    Dear brother may God be with you, and be blessed 🙌

  • @abebaseyoum9524
    @abebaseyoum9524 23 часа назад +1

    Dear brother may God be with you, and be blessed 🙌