ሁለት ብልት የተገኘባት ሴት!!ያልጠበቅነው አስደሳች መጨረሻ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ሁለት ብልት የተገኘባት ሴት!!
    ያልጠበቅነው አስደሳች መጨረሻ!!

Комментарии • 3,7 тыс.

  • @Dukashow33
    @Dukashow33  5 месяцев назад +236

    ruclips.net/video/qWYQQw7Ah08/видео.htmlsi=8W4wja52ra4nU2da
    ከዚህ ቀደም

    • @ዚዙነኘስደተኛዋ
      @ዚዙነኘስደተኛዋ 5 месяцев назад +4

      😅😅ሎ😅😅ሎሎ😅ሎሎ😮😮😅ሎ😢😮😢😢😮😅😮😢😅ሎ😅😅😅😅😅😅😅😊

    • @uaedibba5487
      @uaedibba5487 5 месяцев назад +3

      እናቱ ጋር ሢታርቁ አሣዬን

    • @aynadisamsalu5236
      @aynadisamsalu5236 5 месяцев назад

      ጌታ የእውነት ፍቅር ነው ዋው Duka I love you ❤❤❤ለሰዎች የእውነት የሚለፋ ሰው thank you so much ቤተሰቡን ልጁን ልጅቱን ትዳራቹ ይመር ውለዱ ደስ ይበላቹ እግዚአብሔርን አመስግኑበት

    • @KidistKidist-f6i
      @KidistKidist-f6i 5 месяцев назад +1

      እግዚያብሔር ይባርክክ ቅን ልብ ነው ያለክ ተባረክ

    • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ
      @አለህሁንየለውይሆነልአለህ 5 месяцев назад

      ተበረክ ወድሜ ለተ ትልቅ ክብር አለኝ አለህ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 5 месяцев назад +207

    ባለፈው ውሳኔው አብሬ ልኖር አልችልም ባለበት ወቅት ልቤ ተሰብሮ ነበር አሁን ወደ ቀድሞ ህይወታቸው በመመለሳቸው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።የተሰበረ ልቤን ጠግነህዋል እግዚአብሄር ይስጥህ።ወልዳችሁ ሣሙ መልካም ትዳር።

    • @sabatecle978
      @sabatecle978 5 месяцев назад

      Amlak keabrakachewe yemewelde leje endisetachewe betam aderege emegalehu.

  • @worldwebweb8395
    @worldwebweb8395 5 месяцев назад +153

    በእውነት ይሄ እውነት ከልብ የተባረከ ልጅ
    ዘመናችውን ጌታ ይባርካችው

  • @jemberasfaw3743
    @jemberasfaw3743 5 месяцев назад +50

    ዱካ: እኔ ይህንን የማየው ከኒውዮርክ ነው: የጤና ባለሙያ ነኝ እና በሁኔታው ላይ ባነጋግራቸው ደስ ይለኝ ነበር:: የልጁ እናት ንግግራቸው እጅግ በጣም አስደናቂ ነው:: እንደዚህ የሰለጠኑ እናቶች በሀገሬ መኖራችሁ ያስደስታል::
    አባትየው ይውነት እባት ናቸው የዋህ ይመስላሉ:: እግዙአብሄር ይጠብቃቸው::
    ይሄ እኮ ትርፍ ነገር ነበር ተንስቶዋል::
    እስዋ በጣም በንግግርዋ ድምጽዋ ሁሉ ሴት ነች :: ስለዚህ ምንም ችግር የለባትም:: እንኩዋን ደስ አላችሁ ::
    ልጁ የውነት መልካም ልጅ ነው በጣምም እንደሚወዳት ያስታውቃል::
    ህብረተሰቡንም ቤተስብንም ማስተማርና ማስረዳት ሀኪሞቹ ቢተባበሩ::
    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ!!

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 5 месяцев назад +138

    ጋዜጤኛ የእውነት ይህ ጉዳይ ያንተ የልፋትህ ውጤት ነው እግ/ር ይባርክህ ።

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 5 месяцев назад +107

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እደኔ በመታርቃቸው ደስ ያለው ላይክ ያርገኝ ተመስገን. አምላኬ እኮን ደስ አለሽ እህቴ አተም. ወዲማ እግዛብሄር ይባርክህ እኮን ደስ አለህ ወልዳችሁ ሳሙ ዘርታችሁ ቃሙ. የተባርከ ፊሬ. ይስጣችሁ. ዘላለም ጀግናው አተንም. እግዛብሄር. ይጠብቅህ

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 5 месяцев назад +1

      አሜን ተባረኩልኝ ፈጣሪ ሆይ ምን ይሳንሀል ተመስገን ባልየው ደግሞ መልኩ አይታይም ድምፁ ግን ሲያምር እውነትም ጨዋ

  • @RasAbel-y3f
    @RasAbel-y3f 5 месяцев назад +14

    እኔ ምን እንደምልህ አላውቀወሸም ዘሌ ዘመንህ ይባረክ እነዚህንም ልጆች እመብርሀን በፍሬ ትባርካቸው

  • @alemledete2748
    @alemledete2748 5 месяцев назад +83

    እኔ በጣም በጣም የማመሰግነው የልጁን እናት ነው። አመለካከታቸው ድንቅ ነው። አንዴ እንኩዋን በክፉ አላነሱዋትም። እግዚአብሔር የልጅ ልጅ ያሳቅፍዎት። የእድሜ ፀጋ ያትረፍርፍልዎት።

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 5 месяцев назад +143

    ልጅ ካሳደጉ አይቀር እድህ ነው ሴት እደፈለገች በሆነችበት ስአት ወንድ ልጅ የእናቴን ያባቴን ፍቃድ ልጠይቅ ማለቱ ጨዋነት ነው እግዚአብሔር ይጨምርልህ ጋዜጠኛውም ጀግና ነህ ❤❤❤

  • @alemzewdshiferaw5571
    @alemzewdshiferaw5571 5 месяцев назад +7

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦነዉ እግዚአብሔር ደግሞ ለዚህ ለተቀደሰ ዓላማ የተባረኩ ልጆችን እንደሚሰጣቸው አምናለሁ❤
    ጋዜጠኛው በጣም የሚመሰገን የተባረከ ነው አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከጎንህ ይቁምልህ ተባረክ🙏

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 5 месяцев назад +139

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ማነው እንደኔ ደሰ ያለው አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤

    • @galaxyim8630
      @galaxyim8630 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤

    • @merieyob6828
      @merieyob6828 5 месяцев назад +1

      አሜን ክብር ለድንግል ልጆ ይሁን 🤲🤲🤲

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 5 месяцев назад +1

      አሜንን

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 5 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🙏

  • @JanKhan-c2p
    @JanKhan-c2p 5 месяцев назад +710

    ይህን ጀግና ጋዜጠኛ እደኔ የሚወደው ላይክ

  • @meseretmarkos8152
    @meseretmarkos8152 5 месяцев назад +10

    ልጁን በጣም አደንቀዋለሁ ቤተሰቡንም ይባርካቸው ጋዜጠኛም ተባረክ

  • @Menelik27
    @Menelik27 5 месяцев назад +52

    ይሄ ልጅ ግን የሚገርም በጣም ትልቅ ሰው ነው ባለታሪኩ እንዳንተ ዓይነት ሰዎች ምድሪቷ ላይ ጠፍተዋል አንተ እስካሁንም ትወዳታለህ ይገርማል።እግዜር በህይወት ሁሉ ይቅናህ ቀና ሰው ነኽ ወጣቱ።እግዚአብሔር የልብህን አይቶ ሁሉ መልካም ይሁንልህ የኔ ወንድም። መቼም ይሄ ሁሉ ከነሱ በላይ ነው አሁንም ያቅልለት ይሄን ጭንቀትና ሀሳብ። ተባረክ እውነት ነው በጣም ጥሩ ልጅ ነው ህድለኛ ነች ይሄን የመሰለ ልጅ ማግኘቷ የእውነት።

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 5 месяцев назад +44

    አልሀምዱሊላህ መታገስ ዋጋ አለው 😢ማነው ግን እደኔ የሰው ደስታ ሲያለቅሱ አብሮ የሚያለቅስ ብቻ ደስ ብሎኛል የሄን ውሳኔ አብሮነት ስላየሁ የልጁ ትዕግስት እድህም አይነት ወድ አለ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በትግስት የተሞላ አፍቃሪ የትዳር አጋር ነው ዘሌ ደሞ ፈጣሪ ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ደስ ከሚለው ነገር የጀመርከውን ጉዳይ እስከ ጥግ ሳታደርስ የማተወው ነገርስ ❤

  • @SAds-r6c
    @SAds-r6c 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ ወልዳችሁ ሳሙ በእውነት ጋዜኛውን አንተ በጣም ምልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክ ስትውልዱ ክርስትናውን ለጋዜጠኛው መስጠት አለባችሁ ማርያምን

  • @amanueltsegay1890
    @amanueltsegay1890 5 месяцев назад +65

    በጣም ጅግና ጋዜጠኛ እግዛኢብሄር እድሜና ጠና ይስጥልን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @MGRaka
      @MGRaka 5 месяцев назад +1

      🇪🇷❤️🇪🇷🤝👌👌👌👌

  • @gemorawgomera9222
    @gemorawgomera9222 5 месяцев назад +63

    ልጅን የሚሰጠው እግዚአብሔር ነውና በፆም በፀሎት በሱባኤ ለድንግል ማርያም መስጠት ነው ። የልጁ መልካምነት ከቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሔርም ጭምር ስለሆነ አምላክ አያሳፍረውም የልቡን መሻት ይጸጽምለት። አሜን

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 5 месяцев назад +11

    እልልልል ጌታ በልጅ ይባርካቸዉ የጠላቶቻችሁን አፍ ያዘጋ አስተዋይና ቤተስብ አክባሪ ነህ ጌታም በነገር ሁሉ የክብር ጋዜጠኛዉንም ሳላደንቅ አላልፍም

  • @selamawityehualashet1652
    @selamawityehualashet1652 5 месяцев назад +46

    በጣም የምትገርም ጋዜጠኛ ነህ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን ጥሩ ግብረገብ ያለህ ቤተስብ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 месяцев назад +68

    ይሄንን ጀግና @ የጀመራችውን !
    ጉዳዬች ሳይጨርስ እማይተኛ
    ጎበዝ ወንድማችንን እምትወዱ እስቲ ልያችሁ ላይክ
    ስጡኝ ፕሊስ ???
    ወንድማችንንም በላይክ @ በ ሼር@ በስብስክራይብ እናስደስተው 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 5 месяцев назад +9

    እኔ የማመሰግነው በውጭ ሀገር ሆኖ ልጅቶን ላሳከማት ለባለቤቶ እና ለጋዜጠኛው በተጨማሪ ለቤተሰቦች በጣም ክብር ያለው ልጅ ነው ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf 5 месяцев назад +42

    ጋዜጠኛ አንድ ነገሩ ያሥደምመኛል ትግሥቱ ብልጥ አራዳነቱ ደሞ ሁሉም ጋር ማይቀያየር ባህሪ ዘርህ ይባረክ አምኖ ለገባበት ነገር ሣይጨርሥ ማይወጣ ጀግና

  • @beyeneshanka8817
    @beyeneshanka8817 5 месяцев назад +57

    የእ/ር ጣልቃ ገብነት አስገርሞኛል ።ፀሎቴንም ፀሎታችሁን እ/ር ስለሰማን እ/ር ይባረክ ። ጋዜጠኛዉን ፣ ዶ/ሩን ፣ ከዉጪ የነበረዉን ወንድምና ባለቤቷን ዋጋችሁ ታላቅ ስለሆነ እ/ር ይክፈልላችሁ። በጣም ደስ ብሎኛል ።እንኳን ደስ አላችሁ ።

    • @geteneshbenti1798
      @geteneshbenti1798 5 месяцев назад +2

      እባካችሁ እግዚአብሔር ብላችሁ ሙሉውን ፃፉት በእመቤቴ

    • @KidistKidist-f6i
      @KidistKidist-f6i 5 месяцев назад

      እረ የእግዚያብሔርን ስም እንደዚህ አሳጥሮ አይጻፍም ሌላ ወሬ አስረዝማቹ ጽፋቹ የፈጣሪን ስም ማሳጠር አይከብድም እረ ተው ፈጣሪን እናክብር እንፍራ

    • @bbbbjjjj5979
      @bbbbjjjj5979 5 месяцев назад

      Yete kabaru betesab rajim ideme nuru

    • @bbbbjjjj5979
      @bbbbjjjj5979 5 месяцев назад

      Ate gazixenyahum ina masginal

    • @bbbbjjjj5979
      @bbbbjjjj5979 5 месяцев назад

      Ante gazixenyahum amasginalo

  • @SenaitGaredew
    @SenaitGaredew 5 месяцев назад +4

    በጣም የሚገርም እጅግ ደስ የሚል ነው በተለይ ባልየው በጣም የምትገርም ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ በዚች ቅንነትህ ላይ የጌታ ብትሆን ደግሞ ዋጋህ እጅግ ታላቅ ነውና ለጌታ የመሆንን ጉዳይ አስብበት ጌታ ይባርክህ

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 5 месяцев назад +1

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይረዳአል ፀልይ

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw 5 месяцев назад +51

    በውነቱ ለዚህ ወድም ትልቅ አክብሮት እዲሁ ለቤተሰብም ይገባል ጥሩ እድገት ያለው ሰው ነው ፈጣሪ ዘመንህ ይባረክ ።

    • @dejenetsegaye
      @dejenetsegaye 5 месяцев назад

      Betam. Tiru betaseb. Iswanim libona yisitat, dibik mehonawan ahunim alwadedikum. Kazih behal mechem yihin betaseb indematigida tesfa adergalehu. 🎉

  • @ElsabetAbrar
    @ElsabetAbrar 5 месяцев назад +24

    ልጁ ደስ የሚል አስተሳሰብ ያለው ልጅ ነው ተባረክ እግዚአብሔር በመልካም ልጅ ያስደስታችሁ ወላጅ ወዶ ስላልሆነ ማህበረሰቡ የራሡን ስንት ጉድ ደብቆ የሰው ለማሣደድ አንደኛ ነን ዘሌ ተባረክ 👍👍👍

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ደስ ብሎኛል ልጅ የተባረከ ቤተሰቦቹ አስተዋይ ናቸው በእውነት ጋዜጠኛው ሊመሰገን ይገባዋል ሥራዬ ብሎ እቅልፍ አቶ እግዚአብሔር አምላክ እረዳው ሁሉንም አመሰግናለሁ

  • @InnocentChemistryExperim-ix3sr
    @InnocentChemistryExperim-ix3sr 5 месяцев назад +30

    በቅድሚያ እናትና አባት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ትክክል ናችሁ ማንም ወላጅ የሚያስበዉን ነው ያሰባችሁት አንተም ለፍተህ ይህንን ውጤት በማየትህ እንኳን ደስ ያለህ ተባረክ እሱም በመልካም አሰተዳደግ ማደጉን ይገልፃል እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንላችሁ

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 5 месяцев назад +34

    መልካም ሰብና ያለው ዘርህ ይባረክ እሷም ወዳ አይደለም የወሰንከው ውሳኔ ትክክል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinabinyam9831
    @zinabinyam9831 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ልፋትህን እግዚአብሔር ይክፈልህ በጣም ደስ ብሎኛል የሚያስተራርቁ ብጹአን ናቸው የሚለው የእግዚአብሔር ቃል

  • @SaraSara-tq4sr
    @SaraSara-tq4sr 5 месяцев назад +288

    ከሚገርመኝ ነገ ሁሉንም የምታቀርባቹውን ቀጣይ ነገሮች አሉት የምር ትለያለህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ እስኪ እምትወዱት በላይክ👍 ምርጥ ሰው❤❤❤

    • @weynishetHaylu
      @weynishetHaylu 5 месяцев назад +1

      ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜጤናይሥጥህ

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 5 месяцев назад

      በጣም የተባሠከ ልጂ

    • @tigestedebisa1814
      @tigestedebisa1814 5 месяцев назад +3

      ❤ቁም ነገረኛ ጋዜጠኛ ምርጥ የኢትዯ ጀግናው ወንድማችን እናከብርሐለን አልሐምዱልላህ ደስ ብሎናል ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ኡምእረያንtube
      @ኡምእረያንtube 5 месяцев назад +3

      እኔ በጣም ነው የገረመኝ ከዛሬ ዘመን ወንድ እሱ ተገኛ ማነው ወድ ከሴትጋ ተኝቶ እንኮን 6ወረ አንድ ቀን ከባድ ነው

    • @አልሀምዱልለህ
      @አልሀምዱልለህ 5 месяцев назад +2

      ግድ ነው

  • @RahelNegussie-x8b
    @RahelNegussie-x8b 5 месяцев назад +54

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነክ በርታ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤🙏👍👍👍👍👍BIG LIKE ሲያንስክ ነው ልፋትህን ፈጣሪ ይቁጠረው በጣም ውጤታማ ነክ

  • @AlemNegatu-lm6wi
    @AlemNegatu-lm6wi 5 месяцев назад +2

    ዘርህ ይባረክ ስንት የተጎዳ አለ የሁሉንም በር አንኳኳ ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ ጤናና እድሜ ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ።

  • @MareMar894
    @MareMar894 5 месяцев назад +73

    የወርቅ ካባ ባለብስህ ደስ ይለኛል ጀግና አበሳ አተን የወለደ መሀፀን ይባረክ 1ሺ በሆንህ ነበር

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 5 месяцев назад +61

    በጣም ደስስስስ ብሎኛል የምር ከሚሰማውና ከሚወራው አንፃር ነው ወላጆቹም ይህንን ውሳኔ የወሰኑት ልክ ናቸው ግን ደግሞ ነገሮች ተስተካክለው በመነጋገርና በመወያዬት እንድህ ውሳኔ ላይ ደርሰው ስለተመለሰ ደስስስስ ብሎኛል ፍቅርን ይጨምርላችሁ ወልጃችሁ ሳሙ❤❤❤❤

    • @Fatima-w1l9h
      @Fatima-w1l9h 5 месяцев назад +1

      🥰🥰🥰🥰🥹🥹🥹🥹

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 5 месяцев назад +1

      አልሸ ነበር በጣም ደስብሎኛል ♥️♥️♥️🙏🏽አግዚአብሔር ይመስገን

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 5 месяцев назад

      አግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ישיישי-ש2ת
    @ישיישי-ש2ת 5 месяцев назад +4

    መልካም መሆን ለራስ ነው የባልየው ያለው ቀናህ ልብ የተለየ ነው እሷም ገዝታው አይደለም የተፈጥሮ ነው የደበቀችውም ስለምትወደው ብቻዋን መፍትሂ አጣበት ያስጨነቃት ጉዳይ ነው ለቤተሰቦችም ትልቅ ክብር አለኝ ቤተሰብ ችግሩን ተረድቶ ወደፍቅር ማድላታቸው እጅግ የሚያስመሰግን ነው እሷም ስትደሰት ማየት እንዴት ደስ እንደሚል እሂን ፕሮግራም በዲህ እንዲጠናቀቅ የሰራ የዚህ ባለቤት የሆነው ዱካ ሾው ምስጋና ይገባሀል እድሜህን ያብዛልኝ ክእስራኤል ፍስሀ

  • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
    @የበረሀዋ-ኰ5ጐ 5 месяцев назад +891

    ይሄጋዜጠኛ የሚወድ ላይክ አሳይኝ👍👍

    • @rttr3992
      @rttr3992 5 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯💯

    • @amrh610
      @amrh610 5 месяцев назад

      ​@@rttr3992👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @masarat2998
      @masarat2998 5 месяцев назад +3

      ❤❤❤❤❤❤

    • @galaxyim8630
      @galaxyim8630 5 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤

    • @AbushBegna-n7p
      @AbushBegna-n7p 5 месяцев назад +1

      Ene wulem bagugut new emixabqew maiyaman ❤❤❤

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d 5 месяцев назад +101

    ምን ያስፍራል የእግዚአብሔር. ሥራ ነውማዝር አይሳሳቱ ብግዛብህር ስራ አትፍሩ ነግ በኔ.በእሉ ❤

  • @dibbadibba6210
    @dibbadibba6210 5 месяцев назад +2

    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አዎ ታረቁ በመታረቃቸው ደስ ብሎኛል ወዳ ያደረገችው ነገር አይደለም ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው

  • @AdisuAbebe-g5s
    @AdisuAbebe-g5s 5 месяцев назад +182

    በውጭ ሃገር ሁነህ እህታችን የረዳሃት ወንድማችን እናመሰግናሃለን

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 5 месяцев назад

      Tikkil

    • @DestawDegu
      @DestawDegu 5 месяцев назад +1

      ተባረክ ወንድሜ

    • @Mahder-k6z
      @Mahder-k6z 5 месяцев назад +1

      የረዳሀት የውጭ ወንድማችን ቤተሰብህ ይባረክ

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 5 месяцев назад

      ❤❤ቤተሰብን የሚያስደስት ነገር በመሐላችሁ ፍሬ ይስጣችሁ❤❤

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 5 месяцев назад +39

    እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ይሔ ልጅ ጨዋ ወልዶ ያሳደገው ነው ተባረክ ወንድሜ አብራችሁ አርጁ ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ 🙏🙏🙏

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew2013 5 месяцев назад +1

    በመጀመሪያ ለእግዚሃቤር ምስጋና ይግባው በቀጥይ ጋዜጠኝ ዘላለምን በጣም አመሰግናለሁ በሶስተኝ ባለቤቷን ትግስተኝ አሰተዋይ ነው እሷንም በጥሩነቷ ነው ይሄ ሁሉ የተደረገላት ጥሩነትሽን በዚሁ ቀጥዪ ፍቅር ያሸንፋል እድለኝ ነሽ ውለዱ ክበዱ ሰላማችው ይብዛ እላለሁ መልካም ጌዜ ይሁንላችው

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 5 месяцев назад +28

    እግዛብሔር በመልካ
    ም ፍሬ ይግብኛቸዉ። እናትዬዉ ከጥርጣሬ ይዉጡ መንፈስ ቅዱስ ይግብኛቸዉ። የተባረኩ ልጆች በፆም በፀሎት በስለት ዉለዱ። ድንቅ ወጣት ዘራችሁ ይባረክ። ቤተሰቦችህም ልጆችህን ለመሳም ለማሳደግ ያብቃቸዉ።

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 5 месяцев назад +18

    በጣም የሚገርምና ትልቅ ሥራ ነው እየሠራህ ያለህው ዘሌ ተባረክ ጌታ እየሱስ በነገርህ ሁሉ ጣልቃ ይግበልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 👏👍❤

  • @mart6610
    @mart6610 5 месяцев назад +8

    ❤ ዋው በጣም ደስ ይላል ስትወልድ ወይ ስታደርግ አቀርብልን እናየዋለን ስትወልደ ልጅ ስታደርስ እባክህ እንዳትረሳ ❤❤ ጌታ ይባርክህ እግዚአብሄር እድሜ ይጨምርልህ

  • @TeferaAnulo
    @TeferaAnulo 5 месяцев назад +21

    ዘላለም ዘገየ ዋ!!! ይህ ነው በሰውና በእግዚአብሔር ፊት ክብር!!! ከሀገር ወጭ መኖሬ አገደኝ እንጂ በአካል ተገኜ ደስታዋን አብሬ ብገረ ደስ ይለኝ ነበር ቢሆንም በለሁባት አገርም ሆኜ የደስታዋና የደስታው ተከፋይ ነኝ❤!! ደስ ብሎኛል!!! Zelelem Zegeye Almighty Heavenly Father God bless you forever! Be shade by the Blood of Jesus Christ from anykind of evil❤!;

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 5 месяцев назад +40

    ከልጅቱ የበለጠ. የልጁ ትግስት ሱባሀንአላህ. ይሄንሁሉ. ጊዜ. ታሀምሉመቆየቱ. ፈጣሪዉለታዉን. ይክፈለዉ. ዉለዱ ክበዱ ወልዳችሁ ሳሙ

    • @fafiwollouwa1017
      @fafiwollouwa1017 5 месяцев назад

      በጣም ወላሂ ይለያል❤❤❤❤

  • @fantaneshmeles547
    @fantaneshmeles547 5 месяцев назад +2

    ለጋዜጠኛው ቃል የለኝም ልጁ ግን ምን አይነት ጽናት ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ❤❤❤

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj 5 месяцев назад +35

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ማመስገን እምፈልገዉ
    1ኛ አንተን
    2ኛ ዶክተር 3ኛ አሳካሚ 4ኛ ባለቤትዋ በጣም በጣም አመሰግናቸዋለሁ
    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቹ
    አሜን አሜን አሜን
    ወንድሜ ያለፉህበት ያደከምክበት ዉጤቱ ስታገኝ ደስ ይላል እኔም በጣም ደስ ብሎኛል
    ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን

  • @wubalemalehegn1385
    @wubalemalehegn1385 5 месяцев назад +75

    እ/ር ይመስገን የድንግል ልጅ ምን ይሳነዋል።" የዛሬዋ ቀን" ብለው እናታችን በመጨረሻ ያሉትን ቃል ይሁን የምትሉ ላይክ ከድርጉ

  • @AbaineshAtlaw-zu3nn
    @AbaineshAtlaw-zu3nn 5 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ምን አይነት ልቦና ሠጥቶህነው ለሁሉ ሠው ትምህርት ይሆናል ይኸንያህል ትህትና ጋዜጠኛውም እንደዛው በጣም ቃላት ያንሠኛል ከልባችሁ የሠው ህይወት እያዳናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም ትዳርእመኛለሁ🇪🇹❤❤❤

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 5 месяцев назад +15

    በእውነት ምንዓይነት የተበረከ ልጅ ለዛም የዘመኑ ወጣት እግዛቤሄር አምላክ ዘመነህ ይባረክ ዕደሜጤና ይስጠህ እወነት በምን እነደምገለፀው ቃለት አጣሁልህ !!

  • @JabJcb
    @JabJcb 5 месяцев назад +58

    እናት እና አባቱ በጣም ምርጥ ሰው ናቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤

  • @azalechdesta-ys1zg
    @azalechdesta-ys1zg 5 месяцев назад +4

    በዚህ ዘመን እንደዚህም አይነነት ወጣት አለ ከጥሩ ቤተሰብ ዬወጣ ልጅ ነው በመታረቃቸው በጣም ደስ ብሎናል ቀጣይ ካለው እጠብቃለን❤❤❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 5 месяцев назад +24

    ጎበዝ ነህ ባልየው ትክክለኛ አፍቃሪ ነህ አላህ ይባርክላችሁ ኑሮአችሁንንንን

  • @lemlemdeboch2200
    @lemlemdeboch2200 5 месяцев назад +198

    ማዘር ሀይማኖተኛ ነኝ ብለው ያስቡ የለ የእግዚአብሔር ፍጥረት ናት እሷ ደግሞ ወንድ ሳትሆን ሴት ናት አይሳሳቱ ንሰሀ ግቡ አባትየው እግዚአብሔር ይባርኮዎት!

    • @atranos2198
      @atranos2198 5 месяцев назад +4

      ደግሞ ኦርቶዶኦስ ነን ባዮች ማተብ ኣርገው ጻዲቅ ለመምሰል ቀና ደፋ ይላሉ። ይህች ሴት ደግሞ የ ኦርቶዶክስ ውጤት ናት

    • @KidistKidist-f6i
      @KidistKidist-f6i 5 месяцев назад +14

      ምን አደረጉ እናትየው ልጃቸው እኮ ነው የትኛዋም እናት ብትሆን ለልጆ የምትመኝው መልካም ነገር ነው እናትየው ጥሩ እናት ናቸው ልናከብራቸው ልናመሰግናቸው ይገባቸዋል

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 5 месяцев назад

      zem bey enayeyew jegena nech yanchi enat betehon bezu neger betenagerech

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 5 месяцев назад

      ​@@atranos2198 KOSHASHAE ORTODOX MALET MN AMETAW WSHA MNM BIHON WELAJ LELJU ANTE GN ZELEH ORTODOX KOLKOLE ORTODOX NATE ENATEN EDEZI YAFENECHECHACHU

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 5 месяцев назад

      ​@@KidistKidist-f6i
      You said it correctly

  • @masreshaabuye2410
    @masreshaabuye2410 4 месяца назад +1

    በጣም ደስ ይላል እግዛብሔር ትዳራቸው ይባርክ። የዱካ ሸው አዘጋጁም እግዛብሔር ይባርክ ልፋትህንም ፍሬ አፍርቷል።

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 5 месяцев назад +569

    በናትህ መጨረሻዉን አሳዉቀን የምትሉት በላይክ አሳዩት ስወዳቹ❤❤❤❤❤

    • @Mesi971
      @Mesi971 5 месяцев назад +9

      መጀመሪያ ቪዲዮን ብታይው አይሻልም?

    • @RahelNegussie-x8b
      @RahelNegussie-x8b 5 месяцев назад +1

      ትክክል

    • @زمزم-ج1ف
      @زمزم-ج1ف 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂​@@Mesi971

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan 5 месяцев назад +1

      ትክክክል

    • @doda9780
      @doda9780 5 месяцев назад

      tikikl

  • @hekemetmekonnentegegn7144
    @hekemetmekonnentegegn7144 5 месяцев назад +28

    አካበዱት ግን የፈጣሪ ስራ ነው ልጁ ግን ማሻአላ በዚዘመን እንድህ አይነት ወንድ መገኘቱ ለቤተሰቦቹ ኩራት ነው❤❤❤❤❤ መታደልም ነው❤❤

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 5 месяцев назад +1

      Please don't criticize the family. It is very hard case

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 5 месяцев назад +1

      ትክክል❤❤

  • @abiytadele4435
    @abiytadele4435 5 месяцев назад +2

    ትልቅ ስራ ነው የሰራሄው በጣም ደስ ይላል የልጆቹን ህይወት ብቻ ሳይሆን ይህንን የሚመለከትን ሰው አመለካከት የቀየረ ፣ በየቤታቸው ተደብቀው ላሉትም አማራጭ እንዳለና በክብር አግብተው መውለድ እንደምችሉ የተማርንበት ነው ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምር

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet8655 5 месяцев назад +11

    እሰይ መድሃኔአለም ድንቅ ስራ ታየ ክብርና ምስግና ላንት ይሁን። የቀረው ህይወታቹ ሁሉ ይባርክላቹ። ጋዜጤኛው ደግሞ ጥበቃ መድሃኔአለም አይለይህ!!!!!!!!

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 5 месяцев назад +23

    አይ ማዘር ወልጄ ጨረስኩ ብለው
    ነው????
    ዋናው መጨረሻ ላይ መስማማታችሁ ነው፡፡ ልጁ ግን ልኡል እግዚያብሄር ኑሮአችሁን ይባርክላችሁ ወልደህ ዳር፡፡

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 5 месяцев назад +3

    ዘሌ አንተን ምክንያት አድርጎ የረዳት አምላክ ይመስገን በዚህ ዘመን እንደዚህ ልጅ ያለ ሰው ይኖራል፡፤ተባረክ ባልየው

  • @muhammedabdelkader4451
    @muhammedabdelkader4451 5 месяцев назад +68

    ጭራሽ ልጂቱ የሴት ባህሪ ነው ያላት በጣም አስተዋይ ልጂ ናት ለእርሷ ጥሩ አጨራረስ ነው ሚገባት

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 5 месяцев назад

      እረጋያለችነችኡፍፍ😢

    • @emeliaa612
      @emeliaa612 5 месяцев назад +1

      እርግጠኛ ነኝ መጨረሻቸዉ ያማረ ነዉ ምክንያቱም ልጅቷ መከራ ያለፈች ሴት ናት ፈጣሪም ከዚህ በላይ አይፈትናትም እርግጠኛነኝ

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 5 месяцев назад +16

    የኔ ጀግና አንተ ለሰው የምትኖር የሰውነ ህይወት የምትመልሰ ጀግና ጋዜጠኛ ሰወድህ ፈጣሪ አንተንም በተባረከ ትዳር በተባረከ ልጅ ይባርክህ አንተ ጋዜጠኛ ሳቶን መልክተኛ ነህ ሰወድህ የልጅ አዋቂ ማርያምን ወንድ ልጅ አለኝ እንደሱ ነው ምሳሳልህ እመብርሀን ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br 5 месяцев назад +1

    እናቴ ተባረኩልኝ ውድድ ነው ያረኮት እስተዋይ እናት የልቦትን ጨምሮ ሌላም መልካም ነገር ጨምሮ ጨምሮ ቃላት አጠረኝ እንደው የልጆቾትንም ልጅ ጤናማ ልጆች ይስጥሎት ብዬ ፀሎቴ ነው

  • @wubityejesus425
    @wubityejesus425 5 месяцев назад +11

    በጣምምምምም መልካም ቤተሰቦች ጥሩ የተባረከ አእምሮ አላቸው ዘመናችሁ ይባረክ ምንም ማድረግ የማይሳነው እግዚአብሔር እጃችሁን በአፋችሁ ላይ ያስጭናችሁ እንደምኞታችሁ የልጃችሁን ፍሬዎቾ ያሳያችሁ እቅፋችሁ ሳሙ በጣም ደስ ትላላችሁ። ጋዜጠኛውም ሁል ጊዜ ለእውነትና ለመልካም ነገር ራስህን መስዋዕት የምታደርግ ትሁት ነህ ትዕግስትህ ደግም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከክፉዎች ይሰውርህ ይከልልህ ተባረክ🙏

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 5 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰውን እንባ እንደምታብስ በዘመንህ ሁሉ ምንም እንቅፋት አይግጠምህ ልጄ።ተባረክ ድንግል ማርያም ውስጥ ጥብቅ ትሁንህ። እንወድሀለን ።

  • @astermekonen8274
    @astermekonen8274 5 месяцев назад +1

    ዘሌ እጅግ መልካም ሰው ነህ ተባረክ ይህን ችግር እንደፈታህ በሂወት ዘመንህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ተባረክ፡፡

  • @AprdAamad
    @AprdAamad 5 месяцев назад +10

    ምርጥባል
    ምርጥቤተሰብ
    ምርጥጋዜጠኛ
    እሀታችንእካንደስያለሽ በእዉነቱበጣምደስብሎኛል እግዚየቤርይመስገን

  • @taz3739
    @taz3739 5 месяцев назад +21

    በኡነት ባልዋም መረዳቱ አከብረው አሎው
    ይህ የእግዛብሄር ስጦታ እንጂ መርጣው አይደለም መረዳት አለብን ❤ 🙏❤️

  • @زهرهزهره-غ6س
    @زهرهزهره-غ6س 5 месяцев назад +1

    ዋው ተባረኩ መጨረሻችሁ ይመር ለሚያልፍቀን እማያልፍቃል መናገር ብዙተማርን ጋዜጠኛው ቃላት የለኝም በርታ ጀግናነህ።

  • @tesefalove1834
    @tesefalove1834 5 месяцев назад +28

    በጣም ደስ ይላል ስትወልዱ ዘላለምን የክርስትና አባት አድርጉት ዝምድናው በጣም ያስፈልጋችሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genettekele5696
    @genettekele5696 5 месяцев назад +10

    ሰለ ጋዜጠኛው ክብር አለኝ ተባረክ እናንተን ጌታ በፍቅር በልጆች በጤና ያቆያችሁ

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 5 месяцев назад +1

    እሰክ መጭርሻዉ አይዉት በጣም ደሰ ይላል ልጅቱን ሰለተቀበላቹሁ ባልይዉ ደግሞ ቃል የለኝም እግዛብሄር ይባርክ ለዝች ክንቱ አለም ጥሩ ነገር ሰርተህ እግዛብሄርን የሚያሰክበር ሰራ ተባርኩ

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj 5 месяцев назад +46

    እግዚአብሔር በመገድክ ሁሉ ይከተልህ ጀግናው ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገየ❤❤❤

    • @Elsaberhe-g9p
      @Elsaberhe-g9p 5 месяцев назад

      ጋዜጠኛው ተባረክ

  • @abebechTeshome-qf9yb2
    @abebechTeshome-qf9yb2 5 месяцев назад +17

    እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞህ ለነገውም አትፍራ ለነገው ሁላችንም ስለሚሆነው አናውቅም ትዳርህን የእስራኤል ቅዱስ ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤

  • @NigistiGebremeskel
    @NigistiGebremeskel 5 месяцев назад +3

    በጣም በጣም ደስ ይላል ፍሬአቸውን ያሳየን አንተን ደግሞ በርተታ ከቤተሰብም ቀጥሎ የሀገርም አስታራቂ ያርግህ ፈጣሪ

  • @AbdallahJabbour-r9y
    @AbdallahJabbour-r9y 5 месяцев назад +23

    እኔ አላምንም ፈጣሪ ሆይ ክብርምስጋና ይግባህ በጣም ደስ ብሎኛል ማሪያምን የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ የኔ እንስፍስፍ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ዋውውውው

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 5 месяцев назад +22

    እግዚአብሔር መታ ልጆችን ይስጣችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ጋዜጠኛ እናመሰግናለን

  • @AlmazEtate-j4k
    @AlmazEtate-j4k 5 месяцев назад +1

    መጨረሻው በጣም ናፍቆኝ ነበር እ/ር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ጋዜጠኛው ወንድሜ ደግሞ በብዙ ኬዝ ላይ እየተከታተልኩህ ነው በጣም ነው የማደንቅህ ደከመኝ ሳትል እስከ መጨረሻው በምታደርገው ነገር ተባረክ ፈጣሪ የመፍትሔ ሰው ስላደረገህ የተመሰገነ ይሁን ዘሠንህ ይባረክ!

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 5 месяцев назад +135

    የተዋህዶ ልጆች እደት ነው ሰሞነ ሕማማት በሰላም ለብረሃነ ትንሳኤው ያድረሰን

  • @russomhabte9958
    @russomhabte9958 5 месяцев назад +100

    እኔ ኤርትራዊ ወንድምህ ነኝ በጣም ነው የምወድህ ጅግና

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 5 месяцев назад +4

      ኤርትራ ወንድሞች አለቶች አባቶች እናቶች በጣም እንወስዳለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @romangina5121
      @romangina5121 5 месяцев назад +1

      ኤርትራዊ ወድም እህቶቼ እናት አባቶች በጣምነው የምወዳቹ ከልቤቤቤቤቤ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @seadaseid9670
    @seadaseid9670 5 месяцев назад +1

    ይለያል መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ቤተሰቦቹ የእውነት ምረጥ ሰዎች ናቸው የእውነት ሚስቱን የሚወድ ወንድ በጣም ደስ ይለኛል ዘመናችሁ ይባረክ

  • @rabiyara2445
    @rabiyara2445 5 месяцев назад +25

    አልሀምዱሊላ እንኳን ደስ አላችሁ እኔ በጣምነበር ያዘንኩት በቀደም ዛሬ ደስብሎኛል የኔ ውድ እህት ዘላለም ወድሜም ፈጣሪ ይስጥክ ያክብርክ እደቤተሰብ ሁነክ ከጎናቸው ሳትለይ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 5 месяцев назад +9

    እናት እና አባት በጣም ምርጥ ሰው ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ🙏❤❤❤ ይህን ጀግና ጋዜጠኛ በጣም ነው እናመሰግናለን🙏❤❤❤

  • @tsehaytekelu8101
    @tsehaytekelu8101 5 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልል እ/ር ይመስገን ዘላለም ዘገየ እውነት ከልቤ ነው የማመሰግነው ደስታቸው ደስታዬ ነው እሱ ምንያክል ጨዋ የሆነ ልጅ እንደሆነ ነው ያየነው ከነቤተሰቡ የተማሩ ስብናቸው የሚያምር ቤተሰብ ነው ያለው በጣም በጣም ነው ያስደሰቱኝ እ/ር በልጅልጅ ይባርካቹ ሰላማዊኛ ጤነኛ የልጅ ልጅ ያሳያቹ አንቺንም እ/ር ጨርሶ ይማርሽ ባልሽ በጣም መልካም ነው ትዳራጁ እስክታረጁ ይስመርላቹ በልጅ ተባረኩ ፍቅር ያሸንፋል አሀሁነን ደስታዬ ሙሉ ሆነ

  • @abebaneshabdela1517
    @abebaneshabdela1517 5 месяцев назад +15

    አንተ ጋዜጠኛ ጌታ ይባረክ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ላይ እንደዚህ አይነት ጋዜጠኞች በመፈጠራችሁ በጣም ደስተኛ ነኝ። ❤❤❤

  • @fantayeselam8956
    @fantayeselam8956 5 месяцев назад +24

    እረ ለሀበሻ አትጨነቅ ወድም የራስህን ኑሮ ኑር ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ ጌታ በልጅ ይባርካችሁ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 5 месяцев назад

      ምነው ሀበሻ አልሽ ወይም አልክ አንተ ምድነህ

  • @BuzeaNesh
    @BuzeaNesh 5 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ አለን ምክንያቱም ፈጣሪ የሰጣትን ተፈጥሮ በራሱ ፈቃድ ና ጊዜ ምክንያት ባደረጋችሁ ሩህሩህ ሰዎች ርብርብ ወደ ሚፈለገው ዉጤት ስለደረሠ ፈጣሪ ሰሙ ይክበር ጀግናችን ዘላለም ኮራንብህ በእውነት የባልዋ ቤተሰብ በጣም አስታዋይ ናቸው እግዚ/ር ይባርካቸው ዶ/ር እግ/ር ጤና ና እድሜ ይስጥህ ትዕግሰትህና ጥረትህን ተደመምኩበት😢

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 5 месяцев назад +56

    እኔ ግን አንድ የሰተማኝ ትክክለኛ ስሜት ልጁ ቢወዳትም ቤተሰቦቹ ግን ወደፊት ፈፅሞ ሰላም እሚሰጧቼው አይመስለኝም ስለዚህ ልጅቷ ጨከን ብላ ሌላ አዲስ ሕይወት ብትጀምር መልካም ነበር እላለሁ። ዛሬ እሺ ቢሉም ነገ እያነሱ ልጅቷን ማቁሰላቼው አይቀርም እንግዲህ እህቴ ትዕግስቱን ይስጥሽ❤

    • @Tsegai98
      @Tsegai98 5 месяцев назад +1

      Exactly!

    • @monarashis8786
      @monarashis8786 5 месяцев назад +2

      አዎ የልጁ ቤተስቦች ከባድ ናቸው አባትየው ስለሚወለደው ልጅ ያስባሉ😢😢

    • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
      @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 5 месяцев назад +2

      ትክክል

    • @MekedesMekedes-t9g
      @MekedesMekedes-t9g 5 месяцев назад +2

      አወ ትክክል

    • @almazreta9110
      @almazreta9110 5 месяцев назад +7

      ሁሉን የሚደርገዉ ልጅንም የሚሰጠዉ እግዚአብሔር ነዉ ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር ስጡ❤❤❤❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 5 месяцев назад +11

    አተ ጋዜጠኛ በጣም መከበር ያለብ ሰውነክ እውነት በተመልካች ስም እናመሰግናለን ክበርልን ልጆቹ በቁርባን ቢጋቡ በድጋሚ የምር አልነካትም አይደል እግዚአብሔር ይባርካቸው❤❤❤

  • @HunieHabtamu
    @HunieHabtamu 5 месяцев назад +1

    ክብር ለመድሐኒያለም አግዚያብሔር በልጅ ይባርካችሁ ። ዘሌ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ።ቤተሰቦቹም ትልቅ ናቸው እና እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርጋቸው በእውነት እኔ ቃላት ያጥረኛል።

  • @atsedetilahun6996
    @atsedetilahun6996 5 месяцев назад +13

    ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ። ስለቅንነትህ ጌታ ይባርክህ።

  • @EtalemAsefa
    @EtalemAsefa 5 месяцев назад +21

    ጋዜጠኛውን የማደንቅበት ቋንቋ ነው ያጠረኝ እድሜህ ይርዘም በነገር ሁሉ ተባረክ

  • @TILAYENESHWOLDERUFAEL
    @TILAYENESHWOLDERUFAEL 5 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ድካ ሾዉ በጣም እናመሠግናለን በዚ ሠአት እነዚህ አይነት አመለካከት ያለዉ ወጣት ከስት አድ ነዉ የሚፈጠረው የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @zeyenzeru3059
    @zeyenzeru3059 5 месяцев назад +45

    እልልልልልል ወንድ ልጅ ከወለዱ ክርስትናን ለጋዜጠኛው እንዲሰጡ እመቤታችን ድንግል ማሪያም ከነልጇ ፈቃዷ ይሁን ! አሜን::

    • @Messeret-f6p
      @Messeret-f6p 5 месяцев назад +1

      Set kehonehim lemsitu

  • @ElsaDesalegn-m4y
    @ElsaDesalegn-m4y 5 месяцев назад +15

    እግዛብሄር ይስጥሆ ወንድሜ ተባረክ ጀግና ባል ነህ ተባረክ ያሰባችሁት ይሳካላቹህ

  • @MeskeAmlake
    @MeskeAmlake 5 месяцев назад +1

    በጣምምምም ነው ደስ ያለኝ እውነት የተባረከ ባል የተባረከ ቤተሰብ ነው ለነሱ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ክርሰቶስ በሙሉ ጤና የተዋጁ መንታ ልጆቾን ይሰጣቸው በመልካም ፍሬ አመብርሀን ትጎበኛቸው