በአንድ ልብ ነበሩ | ሐዋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • “እነዚህ ሁሉ ከሴቶቹና ከኢየሱስ እናት ከማርያም ጋር እንዲሁም ከወንድሞቹ ጋር በአንድ ልብ ሆነው ያለ ማቋረጥ ተግተው ይጸልዩ ነበር።” ሐዋርያት ሥራ‬ ‭1‬:‭14‬ ‭አ.መ.ት
    “በተጠራችሁ ጊዜ ወደ አንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ ሁሉ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤ አንድ ጌታ፣ አንድ እምነትና አንድ ጥምቀት አለ፤ ከሁሉም በላይ የሆነ፣ በሁሉም የሚሠራ፣ በሁሉ የሚኖር የሁሉም አባት የሆነ አንድ አምላክ አለ።” ኤፌሶን‬ ‭4‬:‭4‬-‭6‬ ‭

Комментарии •