/ስለ ውበትዎ/ የውበት መጠበቂያ መገልገያዎችን በአንድ ቦታ! የኢትዮጵያን ይግዙ //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 фев 2022
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 23

  • @user-ju4kh7gz3t
    @user-ju4kh7gz3t 2 года назад +5

    ሊያዬ ማሕተብሽን ስላደረግሽ ደስ ብሎኛል መስቀል ብጨምሪበት ደግሞ ይበልጥ ደስ ይል ነበር፡ አደራ ማህተብሽን አጥብቂ፡ ሌሎቻችሁም፡

  • @eitoferssttube3581
    @eitoferssttube3581 2 года назад +9

    ሊያየ አንገትሽ ላይ ያለው. ክር እዴት ውብ እዳደረገሽ.

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад +4

    ሊያዬ ጎበዝ ተባረኪ

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 года назад +2

    እረ በለዉ ሀገሬ ለካአድገሻል በጣም ደስ ይላል ምን አሸከመን ብረ ካለ ኢትዮጵያ ሁሉ አለ

  • @sarahernandez921
    @sarahernandez921 2 года назад +4

    The scarves 2,500 Birr price is expensive.

  • @rubyeth7829
    @rubyeth7829 2 года назад +8

    Hi ሊያዬ በጣም ደስ ይላል pls ሁሌም የት እንደሆነ ሎኬሽኑን ብትነግሪን Thanks beautiful

  • @godislove8937
    @godislove8937 2 года назад +3

    Des sil yet new gn ዋጋው ተመጣጣኝ ይሁን 🙌

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +1

    ያምራል፡ሊያ፡በርች

  • @sarontefera3298
    @sarontefera3298 2 года назад +1

    EbS የሁል ግዜ ምርጫዬ

  • @hasnahasna3634
    @hasnahasna3634 2 года назад +1

    ዋጋው የሀገራችንን ህዝብ እና ኑሮ አያማክልም

  • @tigistwase8024
    @tigistwase8024 2 года назад +2

    ድሮም በተራ አሉባልታ የመጣ ወሬ እንጂ ሌሎች ኘሮግራም አቅራቢዎችስ አድርገው እያየን አይደል....ቀድሞም ቤቱ ፍቱ አላላቸውም ለዝነጣቸዉ አልመች በሏቸዉ እንጂ ...ለማንኛዉም ሊያ ትመቸኛለች

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 2 года назад +1

    ሊያየየኔውብመልካምእለተሰበትይሁንላችሁ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 2 года назад

    ሊያ ቆጆ ዛሬ ደግሞ አድስ እብድ መስለሻል አለባበስሺ

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g 2 года назад

    Kezh belaima wood neger men ale 1 secarv k2000 birr belai l1 betla escarv

  • @genetbekele4426
    @genetbekele4426 2 года назад

    ከመቼ አስከ መቼ ነው የሚኖሩት በየወሩ ማለት ወር በገባ ከመቼ እስከ መቼ?

  • @messya7125
    @messya7125 2 года назад

    ይቺ ብለሽ 2 ሺ500 በጣም ዉድ ነዉ ተመጣጣኝ ዋጋ አድርጉ።

  • @mikymedia5138
    @mikymedia5138 2 года назад

    #ቤተሰብ_እንሁን_ምርጦቼ

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 2 года назад

    # ማህተቤን አልበጥስም never

  • @berhaneginber3857
    @berhaneginber3857 2 года назад

    Where is the place?