Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የውሎ አበል ስሌት እና የአየር ትራቭል ባለሀብቱ ሲያደረጉ እንዴት እንደሚያዝ ብታስረድን
ሰላም ዋለልኝለተከታታይ ትምህርታቹ በጣም እናመሠግናለን። በርቱልን!ከደረሰኝ ጋር በተያያዘ አንድ ጥያቄ ነበረኝ። ከዚህ በፊት ባለ4 row የTOT ደረሰኝ አሳትመን ነበር። ሥራ ከጀመርን በኋላ ግን አገልግሎትም ዕቃም አንድለይ ምንሸጥበት ጊዜ ሲገጥመን በዛ ያለ row ያለው ደረሰኝ እንደሚያስፈልግ ስለተረዳን ወደA4 (ትልቁ) ደረሰኝ ለመቀየር ፈልገን ነበር። ባለማወቅ 3 ጥራዝ / 150 ቅጠሎች ያሳተምን ቢሆንም የተጠቀምነው ግን ከ10 ያነሰ ስለሆነ በቢሮአችሁ የደረሰኝ ክፍል አንቀይርላችሁም ተብለን ነበር። ይህን ቀድመን ባለማወቅ የሠራነው mistake ቢሆንም በምን መልኩ ማረም እንደምንችል ብታጋራን?
ውድ ተመልካቻችን የጥያቄዎን ምላሽ በቴሌግራም ገጻችን ስለምንልክ እባክዎ ከስር በሚገኘው ማስፈንጠሪያ በቴሌግራም ገጻችን ይከታተሉ t.me/northwestMOR
@@mornorthweststo በጣም አመሠግናለሁ። እጠብቃለሁ!
@@bamlakugetachew2731 ውድ ተመልካቻችን ምለሾት ጥያቄ 2 በሚል ርእስ በቴሌግራም ቻናላችን ማብራሪያ ተሰጥቶበታል እባክዎ ከስር ባለው ሊንክ ገብተው የተሰጠዎትን ማብራሪያ ይመልከቱ ፡፡ ተጨማሪ ጥያቄዎች ካለዎትም በዩትዩብ ቻናላችን ላይ በሚገኙ ቪዲዮቻችን ኮሜንት ላይ ይጻፉልን እናመሰግናለን ! t.me/northwestMOR
@@mornorthweststoእጅግ በጣም አመሠግናለሁ!
በተጨማሪም ደግሞ ቅድሚያ ክፍያን በተመለከተ የVAT ተመዝጋቢ ያልሆነ ግብር ከፋይ ቅድሚያ ክፍያ ሲቀበል የገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ ነው ሚጠቀመው ማለት ነው?በመጨረሻም Withholdingን በተመለከተ TIN ከሌለው (ማቅረብ ከማይችል) ሰው ከ3,000 ብር በታች በሆነ ዋጋ አገልግሎት ብናገኝ 30% Withhold አድርገን አገልግሎቱን መጠቀም እንችላለን? ወይንስ Withhold ማድረግ አንችልም / አይኖርብንም?ለምሳሌ:- ፈቃድ ካላወጣ የDrilling Machine ሙያተኛን ለአንድ Project አገልግሎት ብናገኝ?
የግዢ ማረጋገጫ ደረሰኝን በተመለከተ ደግሞ የሥራ ዕቃዎችን ወደsite ለመውሰድም ሆነ ለመመለስ (ለምሳሌ መሰላል) ለምናገኘው የ1 ጊዜ የጭነት አገልግሎት መጠቀም እንችላለን?በሳምንት አንዴ ለሚሰጥ ለፅዳት አገልግሎትስ?
ሰላም አቶ ዋለልኝአንድ የሶልፕሮፕራይተር ድርጅት ባለቤቱ ደመወዝ ሊከፈለው ይችላል?በየትኛው መመሪያ?ስለተከራከርኩበት ነው።አመሰግናለሁ!
የውሎ አበል ስሌት እና የአየር ትራቭል ባለሀብቱ ሲያደረጉ እንዴት እንደሚያዝ ብታስረድን
ሰላም ዋለልኝ
ለተከታታይ ትምህርታቹ በጣም እናመሠግናለን። በርቱልን!
ከደረሰኝ ጋር በተያያዘ አንድ ጥያቄ ነበረኝ። ከዚህ በፊት ባለ4 row የTOT ደረሰኝ አሳትመን ነበር። ሥራ ከጀመርን በኋላ ግን አገልግሎትም ዕቃም አንድለይ ምንሸጥበት ጊዜ ሲገጥመን በዛ ያለ row ያለው ደረሰኝ እንደሚያስፈልግ ስለተረዳን ወደA4 (ትልቁ) ደረሰኝ ለመቀየር ፈልገን ነበር። ባለማወቅ 3 ጥራዝ / 150 ቅጠሎች ያሳተምን ቢሆንም የተጠቀምነው ግን ከ10 ያነሰ ስለሆነ በቢሮአችሁ የደረሰኝ ክፍል አንቀይርላችሁም ተብለን ነበር። ይህን ቀድመን ባለማወቅ የሠራነው mistake ቢሆንም በምን መልኩ ማረም እንደምንችል ብታጋራን?
ውድ ተመልካቻችን የጥያቄዎን ምላሽ በቴሌግራም ገጻችን ስለምንልክ እባክዎ ከስር በሚገኘው ማስፈንጠሪያ በቴሌግራም ገጻችን ይከታተሉ t.me/northwestMOR
@@mornorthweststo በጣም አመሠግናለሁ። እጠብቃለሁ!
@@bamlakugetachew2731 ውድ ተመልካቻችን ምለሾት ጥያቄ 2 በሚል ርእስ በቴሌግራም ቻናላችን ማብራሪያ ተሰጥቶበታል እባክዎ ከስር ባለው ሊንክ ገብተው የተሰጠዎትን ማብራሪያ ይመልከቱ ፡፡ ተጨማሪ ጥያቄዎች ካለዎትም በዩትዩብ ቻናላችን ላይ በሚገኙ ቪዲዮቻችን ኮሜንት ላይ ይጻፉልን እናመሰግናለን !
t.me/northwestMOR
@@mornorthweststoእጅግ በጣም አመሠግናለሁ!
በተጨማሪም ደግሞ ቅድሚያ ክፍያን በተመለከተ የVAT ተመዝጋቢ ያልሆነ ግብር ከፋይ ቅድሚያ ክፍያ ሲቀበል የገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ ነው ሚጠቀመው ማለት ነው?
በመጨረሻም Withholdingን በተመለከተ TIN ከሌለው (ማቅረብ ከማይችል) ሰው ከ3,000 ብር በታች በሆነ ዋጋ አገልግሎት ብናገኝ 30% Withhold አድርገን አገልግሎቱን መጠቀም እንችላለን? ወይንስ Withhold ማድረግ አንችልም / አይኖርብንም?
ለምሳሌ:- ፈቃድ ካላወጣ የDrilling Machine ሙያተኛን ለአንድ Project አገልግሎት ብናገኝ?
የግዢ ማረጋገጫ ደረሰኝን በተመለከተ ደግሞ የሥራ ዕቃዎችን ወደsite ለመውሰድም ሆነ ለመመለስ (ለምሳሌ መሰላል) ለምናገኘው የ1 ጊዜ የጭነት አገልግሎት መጠቀም እንችላለን?
በሳምንት አንዴ ለሚሰጥ ለፅዳት አገልግሎትስ?
ሰላም አቶ ዋለልኝ
አንድ የሶልፕሮፕራይተር ድርጅት ባለቤቱ ደመወዝ ሊከፈለው ይችላል?በየትኛው መመሪያ?ስለተከራከርኩበት ነው።
አመሰግናለሁ!