MOR North West STO
MOR North West STO
  • Видео 26
  • Просмотров 40 963
በተደጋጋሚ የተጠየቁ ጥያቄዎች ክፍል 2 | Frequently Asked Questions Part 2
የሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሶሻል ሚዲያ ገፆቻችንን ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች በመጠቀም ቤተሰብ ይሆኑ መረጃዎችን በፈጥነት ያግኙ
ዩቱዩብ shorturl.at/EyUPI
ቴሌግራም @northwestMOR
ፌስቡክ shorturl.at/UQjxc
Просмотров: 87

Видео

የታክስ ከፋዮች ምዝገባ እና ስረዛ
Просмотров 101Месяц назад
የሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሶሻል ሚዲያ ገፆቻችንን ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች በመጠቀም ቤተሰብ ይሆኑ መረጃዎችን በፈጥነት ያግኙ ዩቱዩብ shorturl.at/EyUPI ቴሌግራም @northwestMOR ፌስቡክ shorturl.at/UQjxc
የታክስ ስሌት | Tax calculation
Просмотров 2083 месяца назад
ቴሌግራም @northwestMOR ፌስቡክ / northwestedu ተከታታይ እና የርቀት ስልጠና በነጻ ለመሰልጠን forms.gle/XTBNfAC4kABSyadA7
የእርጅና ቅናሽ ዘዴዎች | Depreciation Methods
Просмотров 7775 месяцев назад
የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት የመህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን ይከታተሉ ቴሌግራም @northwestMOR ፌስቡክ / northwestedu ተከታታይ እና የርቀት ስልጠና በነጻ ለመሰልጠን forms.gle/XTBNfAC4kABSyadA7
ኤክሳይዝ ታክስ | Excise Tax
Просмотров 2666 месяцев назад
የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት የመህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን ይከታተሉ ቴሌግራም @northwestMOR ፌስቡክ / northwestedu ተከታታይ እና የርቀት ስልጠና በነጻ ለመሰልጠን forms.gle/XTBNfAC4kABSyadA7
በተደጋጋሚ የተጠየቁ ጥያቄዎች | Frequently Asked Questions
Просмотров 3308 месяцев назад
የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት የመህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን ይከታተሉ ቴሌግራም @northwestMOR ፌስቡክ northwestedu ተከታታይ እና የርቀት ስልጠና በነጻ ለመሰልጠን forms.gle/XTBNfAC4kABSyadA7
ውድ ግብር ከፋዮቻችን!!
Просмотров 8010 месяцев назад
ውድ ግብር ከፋዮቻችን!!
MOR NORTH WEST SHORT VIDEO
Просмотров 79Год назад
MOR NORTH WEST SHORT VIDEO
ሀገር አቀፍ የተማሪዎች ጥያቄ እና መልስ የ2ኛ ዙር ውድድር
Просмотров 126Год назад
ሀገር አቀፍ የተማሪዎች ጥያቄ እና መልስ የ2ኛ ዙር ውድድር
ሀገር አቀፍ የተማሪዎች ጥያቄ እና መልስ ውድድር የመጀመሪያ ዙር
Просмотров 162Год назад
ሀገር አቀፍ የተማሪዎች ጥያቄ እና መልስ ውድድር የመጀመሪያ ዙር
ደረሰኝ ክፍል 3 ፡- ግብርን ቀንሰው ሲያስቀሩ ደረሰኝ መስጠት የማይገደዱ ግብር ከፋዮች እነማን ናቸው ?
Просмотров 732Год назад
ይህ የሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ይፋዊ ዩትዩብ ቻናል ነው፡፡ ተከታታይ እና የርቀት ስልጠና በነጻ ለመሰልጠን forms.gle/tfySspHZwSPb9fc86
ደረሰኝ ክፍል 2 ፡- የኤሌክትሮኒክስ ደረሰኝ እንዲጠቀሙ የተፈቀደላቸው እነማን ናቸው ?
Просмотров 871Год назад
ተከታታይ እና የርቀት ስልጠና በነጻ ለመሰልጠን docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScSSSzviGFb3GJyh9OmmFqTKQpRwXyMSpfTxQqjHnsleTmMeA/viewform?usp=sf_link
ደረሰኝ ክፍል 1፡- የማንዋል ደረሰኝ አሳትመው የመጠቀም ግዴታ የተጣለባቸው እነማን ናቸው?
Просмотров 1,9 тыс.Год назад
ተከታታይ እና የርቀት ስልጠና በነጻ ለመሰልጠን forms.gle/tfySspHZwSPb9fc86
የታክስ ስርዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ለግብር ከፋዮች ያስተላለፉት መልዕክት
Просмотров 1242 года назад
ይህ የሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ይፋዊ ዩትዩብ ቻናል ነው፡፡ የምናዘጋጃቸው ታክስ ነክ ስልጠናዎች እንዲደርሷችሁ ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ፡፡
በአንጋፋ የኪነጥበብ ባለሙያዎች የተሰራው ድራማ
Просмотров 2982 года назад
ይህ የሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ይፋዊ ዩትዩብ ቻናል ነው፡፡ የምናዘጋጃቸው ታክስ ነክ ስልጠናዎች እንዲደርሷችሁ ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ፡፡
ጋዜጠኛ እና ደራሲ አበረ አዳሙ በግብር ከፋዮች የእውቅና እና ሽልማት መድረክ ያደረጉት አነቃቂ ንግግር
Просмотров 1532 года назад
ጋዜጠኛ እና ደራሲ አበረ አዳሙ በግብር ከፋዮች የእውቅና እና ሽልማት መድረክ ያደረጉት አነቃቂ ንግግር
ቫት ክፍል 4፡-የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመላሽ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ እና ስረዛ
Просмотров 3,1 тыс.2 года назад
ቫት ክፍል 4፡-የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመላሽ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ እና ስረዛ
ቦነስ፣ትርፍ ሰዓት ፣የአገልግሎት ክፍያ እና የዓመት ፍቃድ እንዴት ይሰላሉ?
Просмотров 16 тыс.2 года назад
ቦነስ፣ትርፍ ሰዓት ፣የአገልግሎት ክፍያ እና የዓመት ፍቃድ እንዴት ይሰላሉ?
ቫት ክፍል 3፡- ቫት በፍቃደኝነት እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
Просмотров 1,9 тыс.2 года назад
ቫት ክፍል 3፡- ቫት በፍቃደኝነት እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
ቫት ክፍል 2፡-ቫት መመዝገብ ካለበት ጊዜ ዘግይቶ የተመዘገበ ግብር ከፋይ ምን ችግሮች ይገጥሙታል ?
Просмотров 2,7 тыс.2 года назад
ቫት ክፍል 2፡-ቫት መመዝገብ ካለበት ጊዜ ዘግይቶ የተመዘገበ ግብር ከፋይ ምን ችግሮች ይገጥሙታል ?
Establishment of M O R North West S T O
Просмотров 3992 года назад
Establishment of M O R North West S T O
የክብርት ሚኒስትር ዴኤታ የአዲስ አመት መልዕክት
Просмотров 3902 года назад
የክብርት ሚኒስትር ዴኤታ የአዲስ አመት መልዕክት
የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ ሮ አይናለም ንጉሴ መልዕክት
Просмотров 8672 года назад
የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ ሮ አይናለም ንጉሴ መልዕክት
ቅድመ ግብር ምንድነው?
Просмотров 1,8 тыс.2 года назад
ቅድመ ግብር ምንድነው?
ቫት ክፍል 1፡- የቫት ምንነት ፣ጠቀሜታ፣ ምጣኔዎች፣ የተመላሽ አሰራር እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ክፍል 1
Просмотров 7 тыс.2 года назад
ቫት ክፍል 1፡- የቫት ምንነት ፣ጠቀሜታ፣ ምጣኔዎች፣ የተመላሽ አሰራር እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ክፍል 1
SUN
Просмотров 1,1 тыс.2 года назад
SUN

Комментарии

  • @well8568
    @well8568 28 дней назад

    1ኛ ዋሌ

  • @well8568
    @well8568 28 дней назад

    I am Walelign too in STO west AA branch

  • @goytomgt6075
    @goytomgt6075 Месяц назад

    የሥራ ማፈላለግያስ እንዴት ነው የሚሰላው?

  • @RozaBahiru
    @RozaBahiru Месяц назад

    እርጅና ቅናሽ ስንይዝ ካፒታሉ ባለበት ወይስ ይቀንሳል

  • @EshakYusuf-ht8xf
    @EshakYusuf-ht8xf 2 месяца назад

    አለማብራሪያክ እናመሰግናለን አሪፍ ማብራሪያ ነው ከምር ማወቁ አይከፋም

  • @taxactgfin
    @taxactgfin 3 месяца назад

    11:12 ደቂቃ ላይ ያቀረብከው፣ የሥራ ግብሩ ከዓመት ዕረፍት ሲቀነስ ከ11,375.00 ላይ ሳይሆን ከ 10,500.00 መሆን አለበት

  • @mameabrar3866
    @mameabrar3866 4 месяца назад

    ቦነሱ የሁለት ወር ደመወዝ ሲሆን እሳ አሰራሩ ይለያል እነዴ..... የቦነስ ክፍያ=13325-4305 ወይስ 12300-4305 ነዉ ሚሆነዉ የተለያየ አሰራር ስላየዉ ነዉ በ ሁለት ወር የደመወዝ ቦነስ ሲሆን

  • @nebiyudanield8697
    @nebiyudanield8697 5 месяцев назад

    Thank you!

  • @nebiyudanield8697
    @nebiyudanield8697 5 месяцев назад

    Thank you so Much!!

  • @FikerhGezagn
    @FikerhGezagn 8 месяцев назад

    የዓመት እረፍቴ በተለያዩ ዓመቶች ተጠራቅመው ያለኝ (የአንዱ ዓመት 20ቀን ሌላኛው ዓመት ደግሞ 14 ቀን ነው) ጠቅላላ 34 ቀን አለኝ። የወር ደሞዜ ደግሞ 9744.10 ነው።የዓመት እረፍቴን ሙሉውን 34ቱ ቀናትን ወደ ገንዘብ ለመቀየር ያለው ስሌት እንዴት ነው???

  • @KindieArmstrong-xu6pq
    @KindieArmstrong-xu6pq 9 месяцев назад

    yene serategna demozu 5000 birr new yalew ye amet fikad 16 ken new.So, ye amet fikadu wode genzeb sikeyer sint birr yihonal??

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 10 месяцев назад

    የኢትዮጵያ ሃጥአት ከአንዲት ጉሊት ቸረቻሪ የማታ እራቷን በቫት ይቀማል ታላቅ በደል ነው

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 10 месяцев назад

    ቫት ለምስኪኖች ኑሮ ምቹ ነው ብለህ ታምናለህን የኢኮኖሚስቶችን ቋንቋ ያለቦታው አትጠቀም ድሃ ቫትን ፈርቶ ማኪያቶ ንም ተጣልቷል የኔ ተንታኝ ተከፍሎህ ነው ወይ

  • @belayasnake3090
    @belayasnake3090 10 месяцев назад

    10q bro

  • @DerejeAlem
    @DerejeAlem 10 месяцев назад

    I asked one question how toStep increase(እርከን ጭማሪ )

  • @DerejeAlem
    @DerejeAlem 10 месяцев назад

    thanks for ❤

  • @ZinashMillion
    @ZinashMillion 11 месяцев назад

    10Q

  • @mesaynegassa2636
    @mesaynegassa2636 Год назад

    Wale tebarek arif mew

  • @belayTolera-p7n
    @belayTolera-p7n Год назад

    ከጡረታ በኋላ ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው በትርፍ ሰዓት ከሰራው ላይ ግብር ይከፍላል ?

  • @addistemtimie7641
    @addistemtimie7641 Год назад

    የዓመት ፍቃድ ወደ ደመወዝ ተቀይሮ ሲሰጥ ምንም ታክስ አይቆረጥም የሚባለው ነገር ቀረ ማለት ነው?

  • @hannamulugeta2105
    @hannamulugeta2105 Год назад

    Sle allowance

  • @kingezana6415
    @kingezana6415 Год назад

    ye over time net paymentu sent new????????????

  • @tadiloalemu
    @tadiloalemu Год назад

    finally how much she/he get ?

  • @rahelabate
    @rahelabate Год назад

    ADORABLE

  • @AmanuelBekele3173
    @AmanuelBekele3173 Год назад

    And sew ihud ilet xuat ke 02:30-06:30 ina keseat 07:30-02:30 bisera OT indet yiseraletal

  • @birlewfisseha470
    @birlewfisseha470 Год назад

    ቀኑ ያለፈበት ቫት ቅጣት እንደት ይሠራል??

  • @MesfinMesay
    @MesfinMesay Год назад

    ehud woym bwore 4qen erft sileminor yemiygnew yemikafelw demoz/26 new not 30

  • @nurujemal7481
    @nurujemal7481 Год назад

    Nice

  • @shwayezewudu4368
    @shwayezewudu4368 Год назад

    የውሎ አበል ስሌት እና የአየር ትራቭል ባለሀብቱ ሲያደረጉ እንዴት እንደሚያዝ ብታስረድን

  • @bamlakugetachew2731
    @bamlakugetachew2731 Год назад

    ሰላም እንዴት ናችሁ በደረሰኝ ክፍል-2 ትምህርታችሁ ለይ ትንሽ አሻሚ መስለው የታዩንን ቀለል ያሉ ጥያቄዎች አቅርቤ ነበር። ማረጋገጫ ብትሰጡን ስህተት ከመስራት ይታደገናል ብዬ አምናለሁ። ጥያቄዎቹ ከPV፣ ከCRV እና Withholding ጋር የተያያዙ ሲሆኑ በአንድ ጠቅልላችሁም ልትመልሱልንም ትችላላችሁ። በመመሪያው ላይ የተቀመጡት እንዳሉ ሆነው ለነዚህ ጥያቄዎች ቀጥተኛ መልስ ልናገኝላቸው አልቻልንም። በተቀረው እንደሁልጊዜው ልናመሰግናችሁ እንወዳለን። ብዙ ችግሮች እየተቀረፉ እንደሚሄዱም አንጠራጠርም። በርቱልን!

  • @bekeleasfaw5036
    @bekeleasfaw5036 Год назад

    ሰላም አቶ ዋለልኝ አንድ የሶልፕሮፕራይተር ድርጅት ባለቤቱ ደመወዝ ሊከፈለው ይችላል?በየትኛው መመሪያ?ስለተከራከርኩበት ነው። አመሰግናለሁ!

  • @bamlakugetachew2731
    @bamlakugetachew2731 Год назад

    በተጨማሪም ደግሞ ቅድሚያ ክፍያን በተመለከተ የVAT ተመዝጋቢ ያልሆነ ግብር ከፋይ ቅድሚያ ክፍያ ሲቀበል የገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ ነው ሚጠቀመው ማለት ነው? በመጨረሻም Withholdingን በተመለከተ TIN ከሌለው (ማቅረብ ከማይችል) ሰው ከ3,000 ብር በታች በሆነ ዋጋ አገልግሎት ብናገኝ 30% Withhold አድርገን አገልግሎቱን መጠቀም እንችላለን? ወይንስ Withhold ማድረግ አንችልም / አይኖርብንም? ለምሳሌ:- ፈቃድ ካላወጣ የDrilling Machine ሙያተኛን ለአንድ Project አገልግሎት ብናገኝ?

  • @bamlakugetachew2731
    @bamlakugetachew2731 Год назад

    የግዢ ማረጋገጫ ደረሰኝን በተመለከተ ደግሞ የሥራ ዕቃዎችን ወደsite ለመውሰድም ሆነ ለመመለስ (ለምሳሌ መሰላል) ለምናገኘው የ1 ጊዜ የጭነት አገልግሎት መጠቀም እንችላለን? በሳምንት አንዴ ለሚሰጥ ለፅዳት አገልግሎትስ?

  • @bamlakugetachew2731
    @bamlakugetachew2731 Год назад

    ሰላም ዋለልኝ ለተከታታይ ትምህርታቹ በጣም እናመሠግናለን። በርቱልን! ከደረሰኝ ጋር በተያያዘ አንድ ጥያቄ ነበረኝ። ከዚህ በፊት ባለ4 row የTOT ደረሰኝ አሳትመን ነበር። ሥራ ከጀመርን በኋላ ግን አገልግሎትም ዕቃም አንድለይ ምንሸጥበት ጊዜ ሲገጥመን በዛ ያለ row ያለው ደረሰኝ እንደሚያስፈልግ ስለተረዳን ወደA4 (ትልቁ) ደረሰኝ ለመቀየር ፈልገን ነበር። ባለማወቅ 3 ጥራዝ / 150 ቅጠሎች ያሳተምን ቢሆንም የተጠቀምነው ግን ከ10 ያነሰ ስለሆነ በቢሮአችሁ የደረሰኝ ክፍል አንቀይርላችሁም ተብለን ነበር። ይህን ቀድመን ባለማወቅ የሠራነው mistake ቢሆንም በምን መልኩ ማረም እንደምንችል ብታጋራን?

    • @mornorthweststo
      @mornorthweststo Год назад

      ውድ ተመልካቻችን የጥያቄዎን ምላሽ በቴሌግራም ገጻችን ስለምንልክ እባክዎ ከስር በሚገኘው ማስፈንጠሪያ በቴሌግራም ገጻችን ይከታተሉ t.me/northwestMOR

    • @bamlakugetachew2731
      @bamlakugetachew2731 Год назад

      @@mornorthweststo በጣም አመሠግናለሁ። እጠብቃለሁ!

    • @mornorthweststo
      @mornorthweststo Год назад

      ​@@bamlakugetachew2731 ውድ ተመልካቻችን ምለሾት ጥያቄ 2 በሚል ርእስ በቴሌግራም ቻናላችን ማብራሪያ ተሰጥቶበታል እባክዎ ከስር ባለው ሊንክ ገብተው የተሰጠዎትን ማብራሪያ ይመልከቱ ፡፡ ተጨማሪ ጥያቄዎች ካለዎትም በዩትዩብ ቻናላችን ላይ በሚገኙ ቪዲዮቻችን ኮሜንት ላይ ይጻፉልን እናመሰግናለን ! t.me/northwestMOR

    • @bamlakugetachew2731
      @bamlakugetachew2731 Год назад

      @@mornorthweststoእጅግ በጣም አመሠግናለሁ!

  • @semaMane
    @semaMane Год назад

    አለቃ ጥሩ ማብራራነዉ

  • @boch8352
    @boch8352 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው ግን እኔ ምንም ሽያጭ የለኝም እና ከ መስከረም ጀምሮ tot አላሳወኩም ያው ምንም ስለሌለ በሚለው ...እና 0 ቢሆንም የማሳወቅ ግዴታ አለብኝ ማለት ነው? ከሆነስ እንዴት ማድረግ እችላለሁ እባክህ እስረዳኝ?

    • @mornorthweststo
      @mornorthweststo Год назад

      ውድ ተመልካቻችን ምላሾት ጥያቄ 3 በሚል ርእስ በቴሌግራም ቻናላችን ማብራሪያ ተሰጥቶበታል እባክዎ ከስር ባለው ሊንክ ገብተው የተሰጠዎትን ማብራሪያ ይመልከቱ ፡፡ ተጨማሪ ጥያቄዎች ካለዎትም በዩትዩብ ቻናላችን ላይ በሚገኙ ቪዲዮቻችን ኮሜንት ላይ ይጻፉልን እናመሰግናለን ! t.me/northwestMOR

  • @boch8352
    @boch8352 2 года назад

    Bettam aatemari derama nbr bertulen

  • @bsrattube
    @bsrattube 2 года назад

    WONDERFUL

  • @belabela1475
    @belabela1475 2 года назад

    1. የአመት ፈቃድን ወደ ገንዘብ ሲቀየር ለምሳሌ የ22ቀን ከ 6 ወር ያልተጠቀሙት ፈቃድ ቢኖራቸውስ እንዴት ነው የሚሰራው??? አንተ ያሳየኸን በ 30 ቀን ነው። 2.የአልግሎቱም ለምሳሌ 7 አመት ከ8ወር ቢያገለግሉ እንዴት ነው የሚሰራው???የ8ወሯ ሂሳብ እንዴት ነው ካልኩሌት የሚደረገው??

  • @addisueskeziya2093
    @addisueskeziya2093 2 года назад

    Bertu enamesegnalen

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 2 года назад

    እናመሠግናለን ዋለልኝ።🙏🙏

  • @belabela1475
    @belabela1475 2 года назад

    ሰላም የቦነስ አሰራር አሳዮን????

    • @mornorthweststo
      @mornorthweststo 2 года назад

      ከዚ በፊት በጠየቃችሁን መሰረት የቦነስን ፣የትርፍ ሰዓት እና የዓገልግሎት ክፍያን የያዘ ቪዲዮ በዚህ ሳምንት ወደ እናንተ እናደርሳለን ለተሳትፎዎት እናመሰግናለን ፡፡

  • @Kall643
    @Kall643 2 года назад

    በርቱ። ህዝቡን መጀመሪያ በስብሠባ መልክ አሥተምሩን በጣም እየተማረረ ነው።

  • @sofsof8067
    @sofsof8067 2 года назад

    Berta betam tiru gletsa nw case binorna bibrara degmo ybelete lemawq yiredal

  • @markos7382
    @markos7382 2 года назад

    ውሀ እየጠጣህ በርታ

  • @enyewkirub1755
    @enyewkirub1755 2 года назад

    ጥሩ ነው በርቱ ስለ ቦነስ አሰራር ብታስረዱን

    • @mornorthweststo
      @mornorthweststo 2 года назад

      አስተያየትዎን ተቀብለናል በቀጣይ ከሌሎች ጥያቄዎች ጋር ማብረሪያ የምንሰጥበት ይሆናል፡፡ ውድ ተመልካቾቻችን ጥያቄዎቻችሁን ጠቅለል አድርገን መመለስ ያስችለን ዘንድ መሰል ጥያቄዎችን በአስተያየት መስጫ ሳጥኑ ብታስቀምጡልን ምላሹን በአጭር ጊዜ የምናደርስ ይሆናል፡፡

  • @ASR9475
    @ASR9475 2 года назад

    This gives better pictures to those who are new to the businesses on VAT. Keep it up

  • @wondimenehsimegn4149
    @wondimenehsimegn4149 2 года назад

    Berta wondmie.