ከኢትዮጲያ ወዴ ሳውድ ለመሄድ የኳራንታይን ክፍያ 28,450 ብር /ወሳኝ መረጃ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 60

  • @user-tn2os1se5n
    @user-tn2os1se5n 3 года назад +11

    ካንቺ የበለጠ አላቅም ቤትና የቤት እቃ አሞልተሽ ከገባሽ በኋላ መቼም ዩቱብ ከሰራሽበት ይከፍልሻል መመለስ ምን አስፈለገ

  • @addisken24
    @addisken24 3 года назад +11

    አሁንም ሳውዲ ስለመመለስ ማውራት ለምን ያስፈልጋል? ቁርጥ አድርጋችሁ ስራ ሳትንቁ ጠንክራችሁ በመስራት በሀገራችሁ ኑሩ። የሳኡዲ ባርነት ቢበቃችሁ የተሻለ ነው።

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 3 года назад +5

    ውዴ ግራ ተጋባሁብሽ ቤት እና የቤት እቃ አሟልተሽ ነበር ባለፈው ቪድዮችሽን ሳይ እና አሁን ደግሞ አወራርሽ የተመለሽ ይመስላል ለማን ለምን ጥለሽው መጣሽ ምክንያቶችሽን ብትነግሪን እንማርበታለን እኔ ከዛሬ ነገ ያው ድፍን 9 አመቴ ለመግባት ሳስብ ይጨንቀኛል ፈራለሁ ቀጣይ 25 ይሞላኛል እና እዛ ምን እንደሚያስፈልገን ምን ያክል ብር ለመንቀሳቀሻ እንደሚሆነን ብትነግሪን እንማማርበታለን በተረፈ በርቺ

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 года назад +3

    ትክክል ግን እኮ ሚከፍሉት ብሩን አሰሪዋ ነው ከፊሎ አዲስ ከሆናቹ

  • @fh6609
    @fh6609 3 года назад +1

    እና መሰግናለን ጡሩ መረጃ ነው

  • @Alem229
    @Alem229 3 года назад

    ተመለስሽ እህት ለምን ሀገረ አጠንክሪም ነበር ሰደት እኳ አይሞላም

  • @ወሎመቅደላማሻ
    @ወሎመቅደላማሻ 2 года назад

    ሰላም አዮ አሰሪያችነው የሚከፍለው ወይስ እኛ ከትኬቱጋር አብረው ይከፍላሉ አሰሪያችን ወይስኛነን ግደታ ክፍያ ወን የሚያስገድደው የኢዮ መግስት ወይስ የሳውድ መልሽልኝ እህቴ

  • @boontuu.nugusaa341
    @boontuu.nugusaa341 3 года назад

    Wow

  • @እናትከሌለችአለምጨለማናች

    ተመለሽ እዴ እርጋተኛዋ ቆጆ አኩዋን በሰላም መጣሽ

  • @samuelhabte3485
    @samuelhabte3485 3 года назад

    አዩዬ በቱርክ በኩል ወደ አውሮፓ ለመግባት ለሚያስቡት ሰዎች አንድ ቪዲዮ ስሪ አሁን በጣም ከባድ ነው ብዙ ብር ነው የሚጨርሱት ደላሎቹ ይሄን አይነግሯቸውም እና ከኢትዮጵያ ባይውጡ ሌላ መንገድ ቢጠቀሙ

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t 3 года назад

    አህለን ማማየ ስለመረጃሽ እናመስግናለን መልካም ሴት ነሽ ጠንክሪ ባለቤቴ ወሩ ከመጣ 25ሺ ብረ ከፍሎ ነው የመጣው ሳው 7 ቀን ሆቴል ቆየ በሠላም ወደቤቱ ገብቱል አለሀምዱሊላ ግን ይሄን ያክል ብረ አይበዛም እዝህ መተው የማይረባ ምግብ ነው የሚቀረቡላችው የደረቀ አየሽ ?????

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  3 года назад

      አወ ማማዬ ምግባቸው ከክፍያው ጋር በጭራሽ አይመጣጠንም

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 года назад

    ተመለስሽ እዴ ❓❓❓ ለምን እረ ስደት ይበቃናል እንበል እህቴ ከተመለስሽ በጣም ተሳስተሻል ምናባቱ ስደትኮ አይሞላም 😭

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 3 года назад

    ትክክክል 👍👍👍

  • @sintenega319
    @sintenega319 3 года назад

    አሜን፬ የኔ እርጎ እናመሰግናለን

  • @zanatzanat1192
    @zanatzanat1192 3 года назад

    ተመለሺእደ የቤትእቃሺንአሞልተሺነበር ያገሬልጂአዩ

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 3 года назад

    ለመመለስነበርየሄድሽው

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 3 года назад

    የምትመለሽአልመሰለኝምነበር ወይኔ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 года назад

    ሠላም ውዴ በጣም ታምሪያለሽ 🥰🥰በላይክ

    • @Asratshow6
      @Asratshow6 3 года назад

      ወዴ እንዛመድ

  • @eilahahussen1855
    @eilahahussen1855 3 года назад

    ተመለሸደ

  • @yilfeameha8274
    @yilfeameha8274 3 года назад

    ተመለሺ እደየ አዩ

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 года назад

    Ayuye ምርጤ

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 3 года назад

    እረጋታሸ በጣም ነወ የምወደዉ በረች

    • @Asratshow6
      @Asratshow6 3 года назад

      ዉዴ እንዛመድ

  • @meeraalali3239
    @meeraalali3239 2 года назад

    Lakosa kee naaf ergii mee

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z 3 года назад

    ያገሬልጅ ስወድሽ

    • @Asratshow6
      @Asratshow6 3 года назад

      እንዛመድ እህቴ

  • @sm1825
    @sm1825 3 года назад +1

    የኔ አስተዊይ ሳውዱ ተመለሽ እንዴ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ሰላም ሰላም እንኳን በደና መጣሸ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 года назад

      ሚሚየ ብዙ ቦታ አይሻለሁ ለምን ዩትብ አትከፍችም

    • @fantayoutube8854
      @fantayoutube8854 3 года назад

      ሚሚየ አደምሬኝም

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 года назад

      @@fantayoutube8854 ጉራ በይ

  • @mdvip8961
    @mdvip8961 3 года назад

    እህት አዲስ ቤዛ ለሚመጡ መረጂ ታለሺ እደት ነዉ የሚረጉት ተከፍቶል ሰዉ እየመጣነዉ መረጃ ታለሺ እህቴን ሴትዮየ ልታመጣት ነበር

    • @Asratshow6
      @Asratshow6 3 года назад

      እንዛመድ ዉዴ

  • @እሙሂባ-ሠ1ጰ
    @እሙሂባ-ሠ1ጰ 3 года назад

    ጃማ ደጎሎ ቲቪ ፍሪጅ አረቢያ መጅለስ ተነዋጋው አቅርቢልን ስወድሽ

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  3 года назад

      እነዚህ እዛ አይሸጡም ማማዬ ደሴ ወይም አድስ አበባ ነው

    • @user-zn9es1is2k
      @user-zn9es1is2k 3 года назад

      @@ayutube6498 ውዴ እኔ ህጀ ልመለስ ነበር ይቻላል ወይ

    • @user-zn9es1is2k
      @user-zn9es1is2k 3 года назад

      @@ayutube6498 በማርያም ስልክሽን ስጭኝ በውስጥ እፈልግሻለሁ

  • @aliatala1942
    @aliatala1942 3 года назад

    ያገሬ ልጅ እስኪ ደጎሎ ቤት ፈልጊልኝ

  • @dubaidubai4630
    @dubaidubai4630 3 года назад

    ወይኔ ተመለሽ እዴ

  • @user-zn9es1is2k
    @user-zn9es1is2k 3 года назад

    ከሳውድ ወደኢትዮ ሂዶ መመለስ ይቻላል ወይ ህጀ ልመጣ ነበር

    • @Asratshow6
      @Asratshow6 3 года назад

      እንዛመድ እህቴ

  • @user-us6ok4fz3z
    @user-us6ok4fz3z 3 года назад

    ከኢማራት ኮቦልቻ ከጥታ በረራ አለወይ የምታውቁ መልሱልኝ ፕሊስ

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  3 года назад

      የለም እህት ትራንዚት ነው ያለው/ቦሌ ስትወርጅ ለኮምቦልቻ ትቆርጫለሽ

    • @user-us6ok4fz3z
      @user-us6ok4fz3z 3 года назад

      @@ayutube6498 እሽ በጣም አመሰግናለሁ ልክእንደደረስኩ መቁረጥ እችላለሁ

  • @እሙፊርደውሰ
    @እሙፊርደውሰ 3 года назад

    አሰለምአሊኩም

    • @kn5725
      @kn5725 3 года назад

      ዋለይኩም ሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 3 года назад

    እኔምልሽ ለሳኡድ ብቻ ነው ወይስ ዱባይም አንድ ነው

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  3 года назад

      ዱባይ የለም

    • @user-un4qt8nm5e
      @user-un4qt8nm5e 3 года назад

      @@ayutube6498 እሽ ውደ አመሰግናለሁ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 года назад

      @@user-un4qt8nm5e እንደማመር

  • @azebazeb146
    @azebazeb146 3 года назад

    ደርሳ መልስ ከሆነስ?

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  3 года назад

      የክትባት ወረቀት ከሌለሽ ያስከፍላሉ

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 3 года назад

      @@ayutube6498 ተመለሽ እዴ እዪ ወደ ሳአዉዲ

    • @Asratshow6
      @Asratshow6 3 года назад

      እንዛመድ ዉዴ