የሀገር መከላከያ ሰራዊት ትጥቅ የያዙ ተሽከሪካሪዎች ትርዒት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2023
  • #waltatv #addiswalta #ethiopiandefenceforce
    የሀገር መከላከያ ሰራዊት ትጥቅ የያዙ ተሽከሪካሪዎች ትርዒት
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    RUclips: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

Комментарии • 195

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 9 месяцев назад +10

    🎉🇪🇹👉ጀግኖቻችን እንኳን ለ116 ተኛው የድል ቀን በዓል በሰላም አደረሳችሁ
    ያለ መከላከያ ሰራዊት
    1ኛ👉ሰላም የለም
    2ኛ👉ሀገርም የለም
    🇪🇹👉🎉ልባዊ ፍቅር እና ክብር ውድ ሕይወቱን በመሰዋት ህዝቡን እና ሀገሩን ከጥፋት ለሚታደገው መከላከያ ሰራዊታችን 🎉
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jc6hz7ok7b
    @user-jc6hz7ok7b 9 месяцев назад +6

    ፋነሸ በቅርቡ ይረከበዋል ድል ለፋኖ💪💪💪💪👊👊👊

  • @meliktenebiyat657
    @meliktenebiyat657 9 месяцев назад +14

    The fact : this all weapons are prepared to protect politicians from their people not people from enemies

  • @shimeemokee5626
    @shimeemokee5626 9 месяцев назад +7

    ለነጮቹ ነው በ English የሰሩትን እየተረጎማቹ የምትነግሩት 😂😂😂

    • @fisht8072
      @fisht8072 9 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😅

  • @KevinMireles-dd8pf
    @KevinMireles-dd8pf 8 месяцев назад +2

    México apoya Etiopía para siempre 🇲🇽🤝🇪🇹

  • @TesfaMobile-qy8rd
    @TesfaMobile-qy8rd 9 месяцев назад +3

    Respect for our 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @FARGDAWIT
    @FARGDAWIT 9 месяцев назад +2

    ❤ I salute to. All Ethiopian troops bravo

  • @FikreBezabih
    @FikreBezabih 4 месяца назад

    Liké true patriotes, Glory to Ethiopia ❤️

  • @semeyegebrelleg8740
    @semeyegebrelleg8740 9 месяцев назад +3

    FANO FANO FANO FANO FANO 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍

  • @semeyegebrelleg8740
    @semeyegebrelleg8740 9 месяцев назад +3

    FANO FANO FANO FANO FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonaseshetu4035
    @yonaseshetu4035 9 месяцев назад +1

    God bless Ethiopia 🇪🇹 Defense Force💚💛❤️🙏👑💯

  • @yohannesmedhane635
    @yohannesmedhane635 9 месяцев назад +1

    Good show of marketing for Eritrea.we will buy it at the battlefield.Thank you mama Ethiopia for arming us for the last 60 years. ጀመራቹ ደሞ!
    Remember Mengustu Haile

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 9 месяцев назад +2

    16 ንጉሥ በሠራዊቱ ብዛት አይድንም ኃያልም በኃይሉ ብዛት አያመልጥም።
    17 ፈረስም ከንቱ ነው፥ አያድንም፤ በኃይሉም ብዛት አያመልጥም።
    18 እነሆ፥ የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደሚፈሩት ናቸው፥ በምሕረቱም ወደሚታመኑ፥
    19 ነፍሳቸውን ከሞት ያድን ዘንድ፥ በራብም ጊዜ ይመግባቸው ዘንድ።
    20 ነፍሳችን እግዚአብሔርን ተስፋ ታደርገዋለች፥ ረዳታችንና መጠጊያችን እርሱ ነውና።መዝሙረ ዳዊት33:16-20

  • @endashawtesfaye-u8s
    @endashawtesfaye-u8s 20 дней назад

    ድል ለመከላከያ

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 9 месяцев назад +2

    በነፍሱ የሚቀልድ ታሪከቢስ ሕዝብ ገዳይ መከላከያ ሰራዊት !!!

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis229 9 месяцев назад +1

    Bezu birr le ers be ers lemechares 😢😢😢😢😢egzabehair ethiopian erda lebona semachew 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @shishaybokrezion9618
    @shishaybokrezion9618 9 месяцев назад +1

    የአምባገነኖች መጨረሻ ይሄዉ ነዉ።

  • @timomebirate0420
    @timomebirate0420 9 месяцев назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 9 месяцев назад +1

    #ምድረ_ፖስቶ_አደር_ሁላ_አገዛዙ መጥላት ማለት አገር መጥላት ነው እንዴ?? ሲቀጥል ክልልና አገር ለዩ እጂ😊 ውርደት ለጎጠኛ፣ለጨቋኝና ለወራሪ ስመኝ👌 ለአገሬ🇪🇹 ግን ሰላምና፣ድል ከልቤ ተመኘሁላት🙏አገሬ🇪🇹 ሰላምሽ ይብዛ🎉🎉

  • @albert9289
    @albert9289 9 месяцев назад +2

    All is excellent.. That is technology.. Good.. Finally, Applicatoon is up to inttelleegency of የሰው ልኤጅ... አኔ., አንተ.. አኛ.. ገባህ!!!

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 9 месяцев назад +1

    አቤቱ ታረቀን
    አቤቱ እርዳን
    እግዚዎ ማርነ ክርስቶስ ትላንት የትግራይ ህዝብ ዛሬ የአማራ ህዝብ ነገ የኦሮሞ በቃ ኢትዮጽያን ባዶ ለማረግ የታቀደ እንጂ ።እኛ መጣላት አንፈልግም በቃን በቃን

  • @mardatech3776
    @mardatech3776 9 месяцев назад +3

    የጨነቀለት

  • @retabrave1695
    @retabrave1695 9 месяцев назад +1

    The case in sudan and ethiopia is different in sudan both groups have balance arsenal stocks .but in ethiopia the forces are not equal.

  • @user-vc3jw8om1o
    @user-vc3jw8om1o 9 месяцев назад +5

    ወይኔ ተወልደን ስናድግ ፖሊስ ማየት እራሱ ብርቃችን ነበር አሁን የጦር ቀጠና አደረገን ብቻ አላህ ይድረስልን

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 9 месяцев назад +1

    dele le jegenawu Hager wedade Fanooooo

  • @fisht8072
    @fisht8072 9 месяцев назад +11

    Fano 1000% the loyal soldiers of Ethiopia

  • @tibebesela
    @tibebesela 9 месяцев назад +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም ጐጠኝነት ይውደም

  • @MrBababuwi
    @MrBababuwi 9 месяцев назад

    What's sad is Ethiopian government had all the most expensive artilleries, guns, bombs, missiles, anti aircraft domes and fighter aircrafts, yet unable to dismantle woyane or shabiya now and then. Come take the red sea or Assab and Shaibya will make you pay a huge price.

  • @zekariastesfamichael7575
    @zekariastesfamichael7575 9 месяцев назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ምግብና ዕድገት ነው የሚፈልገው እንጂ ኣዲስ መሣርያ አይደለም።

  • @abrehamjemaneh9656
    @abrehamjemaneh9656 9 месяцев назад

    ከንቱ ድካም ሀገርን እግዚአብሔር ካልጠበቀ ጠባቂ በከንቱ ይደክማል ሰው ከሰው ቢጣላ እግዚአብሔር ያስታርቃል ሰው ከእግዚአብሔር ተጣልቶ ሲያበቃ አይደለም በጎማና በብረት የሚጎተት መኪናና ታንክ ቀርቶ አየር እየሰነጠቀ የሚሄድ ልዩ ነገር ቢኖር እንኳን በቃ የኢትዮጵያ አምላክ ላይነሳ ተነስቷል ሁሉንም ጊዜ ይስጠን የምናየው ይሆናል። ድል የዘር መጥፋት ለታወጀበት የአማራ ህዝብ ፋኖ ድል ለተበደለው ለተጨቆነው መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ።

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc 8 месяцев назад

    እነሱ በጣም አስተዋዮች ናቸው የኢትዮጵያውያን የላይኛው ኢትዮጵያ አፍሪካ በመሆናቸው ኩሩ
    inesu bet’ami āsitewayochi nachewi ye’ītiyop’iyawiyani yelayinyawi ītiyop’iya āfirīka bemehonachewi kuru

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 9 месяцев назад +2

    ገዝት ከፎከርክ ብታመርተው አይጣል ነበር

  • @Ceekhaa
    @Ceekhaa 9 месяцев назад

    🤲🤲💪🦾💪🦾💪🦾💪🦾💪🦾💪🦾💪🦾💪🦾 Victory for my country victory for Ethiopia

  • @bethelegend1480
    @bethelegend1480 9 месяцев назад +1

    Tikikilegna mekelakeyama yegeza zegochun be diron aychefechifim ....bekrbu tebku firdun

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 9 месяцев назад +1

    እንኩዋን 116 ዓመት አደረሰህ!
    የሀገር ዳር ድንበር ሕዝቡን አሰከባሪ:
    የኢትዮጵያ ህልውና ዋሰትና ተጠሪ።
    መከላከያ ጦር ጋሻና መከታ:
    የዓይናችን ብሌን ነው የአንድነት አለኝታ።
    እናት አባት ትዳር ... ቤተሰቡን ትቶ:
    በዱር በገደሉ... ጫካ ተሰማርቶ:
    እንቅልፋን ሳይተኛ ቀን ከሌሊት ነቅቶ ።
    በረሀብ በጥማት ሰውነቱ አልቆ:
    በፍልሚያው አውድማ ጠላትን ተናንቆ::
    ሞቶ የሚያኖረንን ወጥቶ አደር ውለታ:
    በምንም አንከፍለው አንዘንጋው ለአንድ አፍታ::
    አንበሳው ጥምር ጦሩ ታግሶ ታግሶ:
    አትንኩኝ ሲላቸው በእብሪት ተተንኩሶ::
    የወያኔን ጀሌ አይቀጡ እየቀጣ:
    ይገቡበት ዋሻ ...መድረሻ እያሳጣ::
    ባንዳ ተረፍርፎ... ምርኮ እንደ አሸን ፈልሶ:
    ድንፉታ ፋከራው ...እብሪቱ ተንፍሶ:
    አየህልኝ አይደል የአሽባሪን ለቅሶ!
    ጥይቴን ተኩሼ.. ዘረኛን ሳልጨርስ:
    እጄን አትያዙ ብሎአል ላይመለስ:
    ሰውነትክን ረስተህ ዘር... ሀረግ ስትመዝ
    ነቅፈህ ስትቃወም ጠልተህ ስታወግዝ::
    አንድ ቀን ሮንድ ዞረህ ጠብቀህ የማታቅ
    የከተማ ፋኖ ...አውደልዳይ ተጠንቀቅ::
    ሞቶ የሚያኖርህን ወጥቶ አደር ውለታ
    በምንም ላትከፍለው በምንም ላተካ
    ቀይ መስመሩን አልፈህ ዘብህን አትንካ::
    አንተ ጠዋት ወጥተህ ማታ የምትገባው
    ከሆቴል ቤት ገብተህ ምግብ የምትበላው
    ውስኪ ቢራ አረቄ አልኮል የምጠጣው
    የኔቢጤም ከሆንክ ሰው የምትለምነው።
    አርሰህም ነግደህ... ሰርተህ የምትገባው
    አንተን በሚጠብቅ መከላከያ ነው።
    ቆስሎ አካሉ ጎሎ... ሕይወት እየሰዋ
    ኢትዮጵያን ያኖረ መከታ አለኝታዋ::
    ውረድ ግፋ በለው ወደፊትህ ገስግስ
    ድል አድራጊው ጀግና በክብር ተመለስ::
    ውረድ ግፋ በለው በቆራጥ ህዝብ አቅም
    ጠላቱን ሳይቀብር ከንዱ ዝሎ አይወድቅም::
    አድዋና ማይጨው ...ካራ ማራ ይመስክር
    በኢትዮጵያዊነቱ ቀልድ የለም ድርድር ::
    @FirmLord-dy3op ለ116 ዓመታት ለኢትዮጵያ ደሙን አፍስሶ...የተሰዋላትን ጀግና ሠራዊት አንተ በምትጠላው ሰው አይንህ ዓይተህ ክብሩን አታቃልል::

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 8 месяцев назад

    መኪናዎቹን የአጋርፋ ገበሬ የሚሾፍራቸው ይመስላል? ወጥቶአደሩ የት ሄዶ ነው?

  • @asnakesh775
    @asnakesh775 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @birraamieessoo8153
    @birraamieessoo8153 9 месяцев назад

  • @SulaMatis-ir8yt
    @SulaMatis-ir8yt 9 месяцев назад

    Wow amazing

  • @mussiemezengie2703
    @mussiemezengie2703 9 месяцев назад +1

    If you control full you air space why American place was. Landing in mekele so many. Times with military weapons during tigray war giving them suppy

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 9 месяцев назад

    The poorest country like Ethiopia doesn't need all this military equipment, there are 30 million Ethiopians who have nothing to eat .

  • @WereTabe8823
    @WereTabe8823 9 месяцев назад +2

    የድክታተሮች መለያ

  • @yotoradvert7957
    @yotoradvert7957 9 месяцев назад

    pls what is fano[????

  • @ccasiisarab
    @ccasiisarab 2 месяца назад

    Ethiopian military keep going

  • @user-yh5th3yw8n
    @user-yh5th3yw8n 9 месяцев назад +1

    Bezi aferdime mabilat new telatin

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc 8 месяцев назад

    Exposition de véhicules blindés de l'Armée de Défense Nationale

  • @tekestegebretnsae5245
    @tekestegebretnsae5245 9 месяцев назад +1

    Yeferi betr bayrezm yiqr now negeru kemngstu yetateqe yelem ena lik inde wendmu

  • @Yonatube1988
    @Yonatube1988 9 месяцев назад +1

    Yhe sewoyew gin tenegna new libeli ewonetim kimo new miyargew

  • @mebrahtuhadgu7215
    @mebrahtuhadgu7215 9 месяцев назад +1

    I cant See all the old sovet union wepons that can't be used in Ukraine russian war are sold to Abiy Ahmed so he can use them aginst the none orom peopel, but Fano will be happy Because they Know they will captured it. 💪💪💪VICTORY to FANO 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😝🇪🇹🇪🇹

  • @SeidYimam-tv3eb
    @SeidYimam-tv3eb 9 месяцев назад

    እድሜ ለዶክተር አብይ አህመድ ጀግና ማንንም አይሰማም ወረኞች በርቱ

  • @EliasMelse-vh9zh
    @EliasMelse-vh9zh 9 месяцев назад +1

    ምንድን ነው ፋኖ ፋኖ የምትል በሙሉ ይሄን ሰራዊት ስታይ ወባህ ተነሳብህ እንዴ አይዞህ ይሄ ላንተ አደለም አይብረድህ ፎጣው ይቆይልህ

  • @amaa143
    @amaa143 9 месяцев назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-rw3he2bx6e
    @user-rw3he2bx6e 9 месяцев назад

    እይታው እንግዲህ ለምን እንደሆነ ግልፅ ነው።የውስጥ ተቃውሞች ብልፅግና ለመጣል መከላከያን መታገል አይቻልም ለማለት ነው፡፤እንጂ ኢት/ያ እማ በ ኤርትራ፥sudan ተወራለች።

  • @user-rr7nv7nu4e
    @user-rr7nv7nu4e 9 месяцев назад +1

    Not fano gagena❤

  • @wondwosenreta-bq1lw
    @wondwosenreta-bq1lw 9 месяцев назад +1

    @27👌

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 2 месяца назад

    Glory to Abyssinia Éthiopia ❤!

  • @mikaeletsegai5099
    @mikaeletsegai5099 9 месяцев назад

    Fano yerebeul min waga alew bitderedrow masarya ye hizb unet teyake kalmelesk waga yelewum

  • @user-rw3he2bx6e
    @user-rw3he2bx6e 9 месяцев назад

    Mn gud new benatachu? Fano lemesferarat weys le onegg?????

  • @mayo3607
    @mayo3607 9 месяцев назад

    Ethiopia just showed third word country equipment. That’s sad.

  • @rimonproduction
    @rimonproduction 9 месяцев назад

    Derg style lemohon eydadachu newe what a disgrace

  • @user-gu8bt3qo6u
    @user-gu8bt3qo6u 9 месяцев назад

    Mayeni abo yene etena badera lem tefha

  • @egziabeherfikirnew4694
    @egziabeherfikirnew4694 9 месяцев назад +2

    የወንድነት ሣሆን የፋርት ማስፈራሪያ ነው ትነቀላለህ አይቀርልህ😂😂😂

    • @user-cl9qs9nk7m
      @user-cl9qs9nk7m 9 месяцев назад

      ተበደ ድቀለ 😅😅😅😅😅😅

  • @mesf904
    @mesf904 5 месяцев назад

    ወዳችዉልል

  • @almayahugatachaw
    @almayahugatachaw 9 месяцев назад

    ቅናትነው

  • @user-lf8nk2pc4n
    @user-lf8nk2pc4n 9 месяцев назад

    Yemesary/gagata/letalysnmalbege

  • @tewodrosseyoum6762
    @tewodrosseyoum6762 9 месяцев назад +4

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @abaynehmulugeta1578
    @abaynehmulugeta1578 9 месяцев назад +1

    አጅግ በጣም የሚደንቅ የኢትዮጵያ ሀብት ነው ይሄ ሀገርን ከውጪ ሀገር ለተንኳሾች አፍን በእጅ የሚየስጭን ነው ነገረግን ለዶክተር አብይ አድናቆቴ አንዳለ የውስጥ ለውስጥ ሰለማችንን በጥበብ መምራት ሰከን ብሎማየት ቢቻልበታላቅ ትህትና አላለ❤❤❤❤❤

  • @bethelegend1480
    @bethelegend1480 9 месяцев назад

    Leboch bedem yemitnoru enanten bilo mekelakeya tuuu....ye genocider tebakiwoch

  • @jonnigusu9200
    @jonnigusu9200 9 месяцев назад +1

    Englizegna anounceru nesheTwachewal, brl lol

  • @kimo428
    @kimo428 9 месяцев назад

    ሩሲያ ቻይና ሰሜን ኮርያ ባየ አይኔ ሳመዛዝናቹ ሚኒሻ ነው ምትመስሉት ለወታደራዊ ትርዒት እንደነሱ sucksusfull መሆን ያስፈልጋል ዝም ብሎ ፉን ፉን በሱዳን ድንበሯን እያስደፈረች

  • @Nardoschanie
    @Nardoschanie 9 месяцев назад

    በምን እድሉ

  • @user-ue6rj7di5v
    @user-ue6rj7di5v 9 месяцев назад

    የፈሪ ብትር እግብ አይደርስ ደንሱ የእኛ ቤተሰብ ውሃ አተው የምታረዱ ካህዲ ናችሁ አብይ በስቅላት እሚቀጣበትን አፋጥን ያረብብብ

  • @MerawiAbere
    @MerawiAbere 9 месяцев назад +4

    በሰራወት ብዛት የዳነ ንጉስ የለም

  • @muktarwaritu5748
    @muktarwaritu5748 9 месяцев назад

    EthoNo 11111

  • @senbetogebi836
    @senbetogebi836 9 месяцев назад

    Chew chew or bye bye bye bye bye bye fano fano abshir their all military why asked Amhara. Region surprise Good morning or good bye faannnooo😂😂😂😂😂

  • @peacelove467
    @peacelove467 9 месяцев назад +2

    Ethiopian Defense! The backbone for Ethiopians

    • @fisht8072
      @fisht8072 9 месяцев назад +2

      Fano is the back bone of Ethiopia & Ethiopian peoples

    • @tesfamariamhagos8392
      @tesfamariamhagos8392 9 месяцев назад +2

      ​@@fisht8072I agree with you, Amhara is the only one who fights for the unity (andnet) of Ethiopia.

  • @semerefesum663
    @semerefesum663 9 месяцев назад

    Fano welkom 😂

  • @hertl1letu617
    @hertl1letu617 9 месяцев назад

    Wefeya nfanon shaebyan

  • @GshGseh
    @GshGseh 9 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂

  • @user-fk5bu7jq7n
    @user-fk5bu7jq7n 9 месяцев назад

    Yamn fanonaw gazba

  • @fitbrfilwha7171
    @fitbrfilwha7171 9 месяцев назад

    ኤርትራየዚህ አሰር እጥፍ የበለጠ ትጥቅ አለው ጉራ የለም

  • @tesfayeabebayehu3295
    @tesfayeabebayehu3295 9 месяцев назад +9

    የአማራ ፍኖ ንብረት ነው እስከ ዚያ ድርስ ያሽቃብጡበትና😅😅😅

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 9 месяцев назад +5

    🤔አቤቱ ፈጣሪ እግዚአብሔር ሆይ ያንተ ሀይል ይበልጣል ! ወይ ጉድ አሁን እሄ ሁሉ መሳሪያዎች የኢትዮጵያን ሕዝብ በልቶ ያልጠገበ ሕዝብ terror, ማስፈራሪያ አይሆንም?በመሀል ከተማ የምታሳዩት ወቸው ጉድ ገለፃ ስትስጡ እራሱ በጣም ያስፈራል!! ደግሞ እሄንን ደሀ ሕዝብ ልትቆሉት ይሆን በዚህ መስሪያ ?!!🙏🏾✌🏽🕊️🇪🇹🍁

    • @husenhasan1226
      @husenhasan1226 9 месяцев назад

      ፈራ አመራ ሰትሆን አይቀረም

  • @husenhasan1226
    @husenhasan1226 9 месяцев назад

    አዎ ምን አገበህ የአፊርከ መድነ መሆኑሀን ረሰሽ

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o 9 месяцев назад +11

    ፅንፈኛው የጎንደር ፉኖ ሰሞኑን እርቅ እርቅ ሚለው እሄን በህልሙ አይቶ ነው እኔን እኔን ጭንቅ አላቹ

    • @theodroesestefanos2645
      @theodroesestefanos2645 9 месяцев назад +5

      መሳሪያው ብቻውን አያዎጋም ስው ያስፈልገዋል መተኮስ የሚችል መኖሩን እጠራጠራለሁ በትግራያ ጦርነት ግዜ ሁሉም ነገር ታያቶዋል።

    • @-ne9is
      @-ne9is 9 месяцев назад +4

      😂😂😂😂ጂላጅል ጅላንፎ ነሽ አማራ ፋኖ መቸም አይፈራም ምን ዋጋ አለዉ የመሳሪያ መብዛት ሰዉ የለማ 😂😂😂😂😂

    • @fasilmulugeta823
      @fasilmulugeta823 9 месяцев назад +1

      Bechibacha fano ate meseleh

    • @Neba2024
      @Neba2024 9 месяцев назад +4

      መገላም ፋኖ አንተን መሰለህ

  • @AB-rt3pg
    @AB-rt3pg 9 месяцев назад

    you build for civil distraction.

  • @MerawiAbere
    @MerawiAbere 9 месяцев назад +4

    😂😂😂😂😂😂 የፍሪ ዱላ ብዙ ነው ።

  • @binyame45
    @binyame45 9 месяцев назад

    ይሄ ልፍስፍስ ሰራዊት አየነው ከትግራይጋ ሲዋጋ 😂

  • @Ethiopian8076
    @Ethiopian8076 9 месяцев назад +4

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ፍርአት የወለደዉ ማስፈራራት

  • @user-hz2ix9cq7v
    @user-hz2ix9cq7v 9 месяцев назад +2

    Fanoooo

  • @asegedechbiru779
    @asegedechbiru779 9 месяцев назад +3

    ፋኖ ፋኖ እያልክ በትእቢት ከምታቅራራ መላም ከወንድሞች ጋር ለሀገር ሰላም ብትቆም ያዋጣሀል

  • @fitbrfilwha7171
    @fitbrfilwha7171 9 месяцев назад

    ህዝብ በረሀብ እያለቀ ለስልጣን ጥበቃ ይሄሁሉ በረት ከምንም ለያድን

  • @emamseid8991
    @emamseid8991 9 месяцев назад +4

    ለፉኖ ስጧቸው😂😂😂

  • @user-km8fe8ev1p
    @user-km8fe8ev1p 9 месяцев назад +2

    ሰወ እደጠላቺሁ በወቃቸሁ ከብት ብቻ ድል ለፍኖ

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc 7 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ከፍተኛ

  • @user-uj7md7hr5x
    @user-uj7md7hr5x 9 месяцев назад +4

    በመሳራ ብዛት የምተርፍ ከመሰለ እራስህን እያሞኘ ነው😂😂😂😂😂

  • @blockm2248
    @blockm2248 9 месяцев назад +3

    ለካ የኑሮ ውድነት የባሰው መንግስት ይሄን እሸመተ ነው ግን መንግስት ይዋሻል እንዴ መግደል መሸነፍ ነው ያለውን እረስቶ ነው ገዳይ መሳሪያ የሸመተው አላህዬ እዘንልን
    መሪስ አልተሳካልንም

  • @brightfortomorrow19
    @brightfortomorrow19 9 месяцев назад +2

    Ethiopian lemenket sit mokir yihen eyayew mehon alebat ...kibir lejegna mekelakeya serawitachin

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 9 месяцев назад

    ይኅንን ከኮሪያ መንጌ ያመጣውን ትዋብልኛለህ?

  • @user-zm3gc1gw9f
    @user-zm3gc1gw9f 9 месяцев назад +27

    ደስ የሚለው ፍኖ በቅርቡ ገቢ ያደርገዋል😂😂😂ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ሁሉም አማራ ፍኖ ነው ሁሉም ፍኖ አማራ ነው💪💪💪💪