🔴 አርቲስት እንግዳሰዉ ሀብቴ ( ቴዲ ) እና አርቲስት ኑሀሚን - ያደረጉኝን ተመልከቱልኝ 👀 || Engedasew habte video

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 96

  • @jesusislord935
    @jesusislord935 7 дней назад +19

    ያለፈቃዱ መቅረፅ አትችልም ።።። ቤቱ ውስጥ እስካለ ድረስ ገንዘብን አውጥቶ እስከከፈለ ድረስ ቤቲ ነው ብላ እንደፈለገች መቅረፅ አትችልም

    • @RobelKussa
      @RobelKussa 4 дня назад

      የተከራየበትን ቤት በስምምነቱ መሰረት መመለስ ስገባው ተከራየ እንጅ የወረሰ መሰለው። መንግስት ያወጣውን አዋጅ በአግባቡ ባለመረዳታቹ አንዳንድ ሕገ ወጥ ሰዎች ችግር እየፈጠራቹ ነው

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 7 дней назад +22

    እንደኔ ደግ አደረገ ሲያንስሽ ነዉ
    ገና ለገና ታዋቂ ስለሆነ እሱን ለማሸማቀቅ የሄደችበት እርቀት አሳፋሪ ነዉ ያለፍቃድ መቅረፅም አትችልም
    ቤቱን እየኖረ የነበረዉ ከፍሎ እንጂ በነፃ አላኖርሽዉም ባለጌ በዚህ አጋጣሚ እኔ የምመኝልሽ
    ቤቱን ለኮሊደር ልማት የሚያፈርሰዉን ሀይል ይዘዝብሽ
    እሱን ደግሞ ለቤት ባለቤትነት ያብቃዉ

    • @TegaMaryam
      @TegaMaryam 6 дней назад

      አሜን ብያለው ቤት የፈጣሪነው ከስዋ ብሶ ሚድያ😂

  • @eribkaoamannuel862
    @eribkaoamannuel862 7 дней назад +9

    I think she likes him!❤❤❤

  • @seada9327
    @seada9327 7 дней назад +5

    ምኗ ሰገጤ ነች ለቀረፃ ስለሚጠቀመዉ ምናም ትላለች እሱ ካንቺ ይበልጣል እሺ ለሀገሩ በማያሳድግ ገንዘብ ብዙ የሰራ ብዙ አክባሪ እና ወዳጅ ያለዉ ሰዉ ነው አንቺ ቤት ምናምን እያልሽ ታቅራሪያለሽ እስከከፈለሽ ድረስ እንድህ ማረግ አልነበረብሽም ባለጌ ነሽ

  • @natytube3604
    @natytube3604 7 дней назад +6

    የኛ ሀገር አርቲስቶች በጣም ያሳዝናሉ እስካሁን የራሱ ቤት አለመኖሩ በጣም ነዉ ያዘንኩት አንች ግን በሱ ደረጃ ያለ አርቲስት እንደዚህ ማዋረድ ምን ሚሉት ነዉ በገዛ ቤቱ የለሁም ካለ የለም በር ሰብረሽ ለማሸማቀቅ የሄድሽበት መንገድ ይደብራል

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 7 дней назад

      በጣም እኔም አዝኛለው😢😢 እንደዚህ በትወናቸው ሀገር እያስጠሩ 😢በሷ ቤት ማሸማቀቋ ነው ቴዲን እንደሆነ የማያደንቀውና የማይወደው የለም ጀግና አርቲስት ነው❤ይቺ ግን በፈጣሪሪ

    • @seada9327
      @seada9327 7 дней назад +1

      በጣም

  • @MermaHumer
    @MermaHumer 7 дней назад +12

    ባለጌነሽ ወራዳ ቤትየፈጣሪነው የኛ ሀገርሰው ትንሽ ታዋቂ በሚሆኑትሰው ላይ ለማሸማቀቅ ምታረጉት ጉድ የስራሽን ይስጥሽ ቆሻሻነሽ ቴዲ ምርጥሰውነው ነገ የራሱቤት የሚገዛሰውነው አንቺግን ጭቃነሽ

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 7 дней назад +1

      የኔም ሀሳብ😢😢

  • @MekdesTarekegn-ub1bj
    @MekdesTarekegn-ub1bj 6 дней назад +5

    እንዲህ አይደረግም በጣም ያወረድሽ መስሎሻል ተወረድሽ

  • @SimretShiferaw
    @SimretShiferaw 5 дней назад +2

    ሲጀምር ቤት በዚህ ዘመን አያኮራም ነገ ይሄ የኮራሽበት ቤት ጠፍቶ ተከራይ ልትሆኚ ትችያለሽ።
    ሲቀጥል እስከከፈለበት ድረስ ቤቱ ነው ካለፍቃዱ ቅረፅ አትችይም ።
    ለአንቺ ልቦና ያስጥሽ።

  • @UfiiHfiho
    @UfiiHfiho 7 дней назад +2

    ቀለሞችን በያይነት አረገልሸ ቤትሸን የበለጥ አሰማምሮልሻል ምደነዉ እምትቀባጥሪዉ🤣🤣

  • @AzebMekonnen-ni5gp
    @AzebMekonnen-ni5gp 7 дней назад +10

    ባለጊ ነትሽን አና ኣላዋቂ ነትሽን ባደባባይ ማስመስከርሽ ነው? ያንተ ደሞ ይሄን አንድናይ ማድረግ ምን የሚሉት ነው ትውልድ የሚያሰተመር ስንት የተሻለ ነገር መስራት ስትችል

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 7 дней назад

      እኔም ከኤላ ይሄን አልጠበኩም ኤላዬዬ የምወድህን ያህል በዚ ቪዲዮ አዝኜብሀለውው😢😢

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 6 дней назад

      ትክክል

  • @Etagu-s6p
    @Etagu-s6p 6 дней назад +3

    እና ምንይጠበስ ከሷባለጌነት ሼር አርጉልኝ ስላለች እናንተ እየተነሳችሁሼርየምታረጉት እስከከፈለበት ቤቱ ነው

  • @አያንቱ
    @አያንቱ 7 дней назад +4

    ያሚን ፊታሸናው ታከራይቶም እሲካሌ ድራሲ ቤቱናው

  • @hayatseid-b8y
    @hayatseid-b8y 5 дней назад +1

    ዲስሪስፔክት የምትለዋን ቃል ዛሬ ነው እንዴ ያወቀቻት?😊

  • @ZedSweet-ov7sd
    @ZedSweet-ov7sd 7 дней назад +3

    ስላከራየች ብቻ ዝም ብሎ ዘሎ መግባት አለ እዴ

  • @ሀይፋ
    @ሀይፋ 7 дней назад +4

    ግንኮ ሰው ከተከራየው ቤት ዘው ብሎ መግባት አይቻልም ምንም አከራይ ብቶኑም😮

    • @fatumaside1684
      @fatumaside1684 7 дней назад

      😢የሀግራችን አክራኡች ባልጌ ናችው ዘብልው መክታትል የውዳሉ አክራይ ያስቃያሉ በጣም ማብሪት ቆጥር ውሃ ቆጠር እግዳ ለምን እግቤ ገባ ለጁች ለምን ተጫጩብን ሁሉ ነው የሚሉት ኡፉ ሰቃይነው ተክራይቶ መኖር😢

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 6 дней назад +2

    አቤት ብልግና

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 7 дней назад +6

    እና ምን ይጠበስ ወረኛ አርቲስት ሲሆን ሰዉ እደሆኑ ተረሳላቹ

  • @ZedSweet-ov7sd
    @ZedSweet-ov7sd 7 дней назад +6

    ምን አይነት ሰገጤ ነች በፈጣሬ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 6 дней назад +1

    እሺ ምን የደረግ አይ አበሻ 😊😊

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 7 дней назад +2

    ሠላም ❤❤❤ ጉዳችን አያልቅ

  • @f7_o7
    @f7_o7 6 дней назад +1

    ሚዲያ ላይ መውጣት አያስፈልግም. ነበር

  • @EliasGubloGoshu
    @EliasGubloGoshu 6 дней назад +1

    ኤላ ሁልግዜ ሶሻል ሚዲያ ላይ ማቅረብ ያለባችሁ ነገር ቢኖር የሁለቱንም ሀሳብ መሆን አለበት ግን የኛ አገር ዩትዩበሮችና ቲክቶከሮች ለዩቲዩብ እና ለቲክቶክ ቢዝነስ ስትሉ የአንድ ወገን ሀሳብ ብቻ ይዛችሁ ትመጣላችሁ ይሔ ትክክል አይደለም ለምሳሌ ሴትዮዋ የምትናገረውን ሀሳብ ቲዲ ቢጠየቅ ደግሞ የራሱ የሆነ ሀሳብ ይኖረዋል ስለዚህ መቸኮል ጥሩ አይደለም ወደፊት ደግሞ ቴዲ ሲናገር ሌላ ነገር እንሰማለን ስለዚህ አትቾኩሉ

  • @senaitTamru
    @senaitTamru 7 дней назад +11

    ሁሉም ያልፋል ቤት ቡርቅ አይደለም ያዋረድሽ መስሎሽ ነው ታሣዝኛለሽ

    • @mesrt8441
      @mesrt8441 7 дней назад

      ቀላል ብርቅ ነው

    • @QeRy-r1h
      @QeRy-r1h 7 дней назад

      ነቀዝ

    • @mesrt8441
      @mesrt8441 7 дней назад

      @@QeRy-r1h የምን ነቀዝ ከቤት በላይ ምን አለ

    • @WwAa-bh9ov
      @WwAa-bh9ov 7 дней назад

      ​@@mesrt8441ከፍሎ እኮነው የሚኖረው የኔእናት በነፃ አይደለም

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 7 дней назад +2

      ከእውቀት ነፃ መሆኗን ነው ያስመሰከረችው😂ይቺ ባለጌ

  • @ZinabaH-b4c
    @ZinabaH-b4c 6 дней назад +1

    እስከከፈለበት ድረስ ቤቱ ነው እንደፈለግሽማ የመሆን መብት የለሽም ባለጌ

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 6 дней назад +2

    ምን ትለፋ ዳዳለች እንኮን

  • @AmiTube-x6x
    @AmiTube-x6x 7 дней назад +3

    እንደምንም ብላችሁ ቤት ይኑራችሁ ጉድ እኮ ነው አከራይ ብትሆንስ በፈለገች ሰአት እየመጣች መፈተሽ አለባት እንደ?😏

  • @ጥሩነትቲዮብ
    @ጥሩነትቲዮብ 7 дней назад +3

    4ተኛ ነኝ የሁሌ ተከታታይህ

  • @FetihaAhmedAli
    @FetihaAhmedAli 6 дней назад +2

    Sijemer anchim polisochum mehaymoch nachu betu yemegbat mebt yelachum ayyy Ethiopia

  • @ZedSweet-ov7sd
    @ZedSweet-ov7sd 7 дней назад +1

    ምን አገባሽ እና እስከከፈለ ድረስ ምንስ ቢሰራበት

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 7 дней назад +1

    We will see more what else ? Keep up

  • @tigisttamasgenMandhera
    @tigisttamasgenMandhera 6 дней назад +2

    በመጀመሪያው ባለጌ ነሺ ካለ ፍርድቤት ትዛዝ መፍተሺ በሩን ስብርሺ መግባትሺ ጥፍት ነው አንቻ በሱ ቦታ ብትሆኚ ምን ታርጊ ነበር ባለጌናሺ ነገ ብትሞቺ ጥለሺ ነው ምትሒጂው ቨዲዬ ብትቀጪ እኴ ብልግና ሲስራ አልያዥውም ገና ይከስሻል ባለጌ ቂሻሻ ናሺ ምንም ማንናቱ አልወርደም አንቻናሺ የተዋርድሺው ግም

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 6 дней назад +1

    ❤️❤️❤️😢😢😢😢

  • @Queen-o8w
    @Queen-o8w 7 дней назад +2

    እና ምንባሽ ብር ከፍሎሽ አደል እዴ እስከከፈለበት ድርስ እደፈለግው ማድረግ መብቱ ነው ትልቅ ደደብ😂😂😂😂

  • @AmetuAmetullah
    @AmetuAmetullah 6 дней назад +2

    Dedeb nesh abo tish😢

  • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
    @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 7 дней назад +2

    No no .a landlord generally does not have the right to enter your apartment while you are still living there unless they have a legally valid reason and provide proper notice, even if they have asked you to move out; they must follow the eviction process through the courts 😢😢 I don’t know if this low exits in Ethiopia 🇪🇹

  • @FikrteFikadu-u2m
    @FikrteFikadu-u2m 7 дней назад +3

    Yanchi sbena new yelelesh balege nesh

  • @HelenKifle-x6q
    @HelenKifle-x6q 7 дней назад +2

    እና አይመለከተንም ስት ነገር እያለብን የግል ጉዳያችሁን ሚዲያላይ አታምጡብን እባካችሁ ደሞ 1 አመት አላለችም የውሀ ሳይከፈል መግስት አይጠብቅሽም አትዋሹ 😏😏😏

  • @KadegaKad
    @KadegaKad 7 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @YassarAkram-hf2jm
    @YassarAkram-hf2jm 6 дней назад +1

    ቱልቱላ 👊👊👊👊👈👈👈👈

  • @LinaFeker
    @LinaFeker 7 дней назад +2

    Akeray honeshe yakerayeshuw bet endet nw metegebiew balege demo bet sebershe gebeteshe taweryaleshe ende duz yehe eko be hege yasketal

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 7 дней назад +1

    ለከወንድም።ሜከፕ።ይቀበል።እንዴ😅😅😅😅😅😅

    • @fatumaside1684
      @fatumaside1684 7 дней назад

      😂😂😂😂አይ ሳይቅባነው እደዝህ አብባ የመስለው ክክክክ ሆ ሚካብ መስሉኝ ብራችውን ጨረሱ ቤት ያለስሩት

    • @madinashaker4471
      @madinashaker4471 6 дней назад +2

      @fatumaside1684 ክክክክ

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 7 дней назад +8

    ምን አገባን ታዴ ሰለአንቺ ቤት ያለፍቃዱ መቅረፅ አትቺዬም አርቲሰት ሲሆኑ መለአክ የሚሆኑ መሠለሸ አርቲሰት ደሀእደሆነ በጣም ነው የምናውቀው ሲጀምር ቅናትነው ያመጣሸ ምን አልባት1ወይም 2ለፋልም ክራይ እንዳዋለው ሰላሰበሸ ደሮም አከራይ😢😢😂ሲቀጥል የለሁም ብሎሸ ሰለነበረነው አንድ ክፍል የተሰበሰቡት ይልቅ ቅናትሸ የሌለነው ሲጀመር ልጁ እዩኝ እዩኝ አይልም😂😂😂😂

  • @Tፀይሟራያበሊና
    @Tፀይሟራያበሊና 7 дней назад +1

    😮ሰው እዳለ በዙሙት ተጠምቶን ቱቱቱቱፈጣሪ ሆይ እየለየህ ምታ😢

    • @TegaMaryam
      @TegaMaryam 6 дней назад

      አልገባኝም አዳምጣቹታል ሙሉውን የምን ዝሙት አመጣቹ

  • @ZinabaH-b4c
    @ZinabaH-b4c 6 дней назад +1

    ቤቱ እላይሽ ላይ ይፍረስ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 7 дней назад +2

    What else ❓️

  • @BeminatBeminat
    @BeminatBeminat 7 дней назад +1

    ፈልገሼው እቤይ ሴልሼ ነው ባለጌይ ነሼ

  • @Elamine2013
    @Elamine2013 5 дней назад +1

    ምንደነው እየሰራ ያገኘሽው ህገ-ወጥ ሥራ? ከጕደኞቹ ጋር መኝታ ቤቱ መቀመጡ ነው? ሲጀመር አከራይ ስለሆንሽ ብቻ ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ የሰው ቤት መፈተሽ አትችይም ሲቀጥል ጭራሽ ቤቱ ድረስ ገብተሽ ያለፈቃዱ መቅረጽሽ ሳያንስ ሚዲያ ላይ አወጣለሁ አላወጣም እያልሽ ማስፈራራትሽ ማፈሪያ!! ደሞ ለቤትሽ ውል የሰጠሽው ተከራይ ቴዲ ከሆነ በህግ ፊት ሚስቱ ያልሆነችን ሴት ስሟን ለምን ታነሻለሽ? እሷ ከሆነች ተከራይ የቴዲ ስም ምን አስፈለገ?ባንቺ ቤት ስሙን አጥፍተሻል ዱዝ!!

  • @HilinHilin-t4t
    @HilinHilin-t4t 7 дней назад +1

    ሲጀመር እስከ ከፈለበት ድረስ ቤቱ የራሱ ነው ምን ጉድ ነች ባንቺ ቤት እሱን ለማስጠላት ነው መቼም እንዳታስቢው ዱቄታም 😏😏

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 7 дней назад +1

    ስታስጠላ ምን ትመስላለች የኢትዮጵያ ሰው ሲሰራ አይወድም ምን ችግር አለው ቢሰራ ጮማ እራስ

  • @HanichoMariyamlije
    @HanichoMariyamlije 7 дней назад +2

    Tadye meni yetabseleshe koshsha nashe bate algne lamalet new dage arege😡

  • @MamayaMamaya-x1m
    @MamayaMamaya-x1m 6 дней назад +1

    አትበጣጠሽ ባክሽ ችራሽ አልጋቤቱ ገብቶ መቅረፅ የፈለክሽ አንችማ የሆነ ተልኮ አለሽ

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig 7 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 7 дней назад +1

    Hmmmmmm

  • @SofiaMohammed-g1t
    @SofiaMohammed-g1t 6 дней назад +1

    mekeses alebish

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 7 дней назад +4

    ጎበዝ ነሽ ጀግና ቪዲዮ ማንሳትሽ ይሄ ባለጌ

    • @KidistDesalegn-m7f
      @KidistDesalegn-m7f 6 дней назад

      Anchi becha tekeklgna comment setesh

    • @TegaMaryam
      @TegaMaryam 6 дней назад +1

      ምኑ ጋር ነው ብልግናው? ሰው በተከራየው ቤት ከወንጀል በስተቀር የፈለገውን ማድረግ ይችላል የለሁም ካለ መብቱነው በተከራየው ቤት የፈለገውን ይስራ

  • @SaraKedir-q2h
    @SaraKedir-q2h 7 дней назад +1

    Minew you love hem ya hbbbit bet ye egzaber nw betachin semay bet nw sitasetla weyin sew genzeb temkito koshsh nesh eshi atshemakew bakge nesh kanchi mayitebk nw

  • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
    @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 7 дней назад +4

    I think 🤔 this lady is causing all this nonsense

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 7 дней назад +2

    ኤላዬ ❤አታዋርደነው የሚባለው አጉል እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ያመጣል ባይ ነኝ😊😊😊

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 7 дней назад +1

    አረ ዝም በዬ አሁን ሚዲዬላይ ወተሽ ምታወሪዉ ምን ድነዉ

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا 7 дней назад +1

    ምንም ማለት አልቻልኩም

  • @NayanaTube
    @NayanaTube 7 дней назад +2

    ምኑ ነው አሳፋሪ ? ያንቺ መቅረፅ ነው አሳፋሪ ባለጌ ነሽ የፈለገ አከራይ ብትሆኚ እንደፈለግሽ ማዘዝ የምትችይ ነው የሚመስልሽ?የገባኝ ነገር ትወጂዋለሽ ወሬሽ ራሱ የቅናት ነው አከራይም ተከራይም መብትና ግዴታ እንዳለበት አትርሺ እስከከፈለበት ድረስ ቤቱ ነው አከራይ ነኝ ብለሽ በፈለግሽ ሰአት እየሄድሽ መረበሽ አትችይም ፖሊስስ ቢሆን ያለ ፍርድ ቤት ትዛዝ የሰው ቤት ሰብሮ መግባት ይችላል እንዴ? በዚህ ያዋረድሽው ከመሰለሽ የተዋረድሽው ራስሽ ነሽ ቱ

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 7 дней назад +3

    እንደዚህ ዓይነት ውርደት በዘራችሁ አይድረስ !

    • @WwAa-bh9ov
      @WwAa-bh9ov 7 дней назад

      ምንድነው ውርደት

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 7 дней назад +1

    ወይ ጉድ ወይ አርትሰት

  • @Heni-b3d
    @Heni-b3d 7 дней назад +2

    ቴዲ በጣም ዱርዬ ጠጪ ብዙ ሴቶችን የሚያስለቅስ ሰዉ ነዉ ብዙ አርቲስቶች ሚዲያ ላይ እንጂ ጨዋ የሚመስሉት በእዉነታዉ ሱሰኞች ባለጌዎች ናቸዉ ኤላ

    • @WwAa-bh9ov
      @WwAa-bh9ov 7 дней назад +4

      መጀመሬ ሰለእራሰህ ንሰሃ ግባ

    • @MermaHumer
      @MermaHumer 7 дней назад +1

      ቅናታም ምነው ተረጋጊ ምንም አያገባሽም ጭቃ

    • @Etagu-s6p
      @Etagu-s6p 6 дней назад +1

      የመደር አሉባልተኛ

    • @betelhemmamo8520
      @betelhemmamo8520 6 дней назад +1

      Mn aderege yanchin balegenet new ezih lay yayenew balege

  • @hayatseid-b8y
    @hayatseid-b8y 5 дней назад +1

    ዲስሪስፔክት የምትለዋን ቃል ዛሬ ነው እንዴ ያወቀቻት?😊