[ወንድ ከልቡ እንደሚወድሽ] ወንድ ልጅ ከልቡ እንደሚወድሽ ማወቅ የምትችዪባቸው ወሳኝ ምልክቶች ከፍቅር ቀጠሮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 603

  • @ሀገረኪናሁገሊላእትዊ
    @ሀገረኪናሁገሊላእትዊ 6 лет назад +43

    እውነተኛ አፍቃሪን ክርስቶስ ይስጠን

  • @ቤቲወለተፃድቅእግዚአብሔር

    ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

    • @ahmadali-hs5ur
      @ahmadali-hs5ur 7 лет назад

      ቤቲ ወለተ ፃድቅ እግዚአብሔር ፍቅር ነው። አዎ ፍቅር የእግዚአብሄር ስጦታ ነው እንጂ ሰውን ማመን ቀብሮ ነበር ያለሽው ቀበሮ እኔ ግን ወንድን ማመን ቀብሮ ብያለሁ ያዩትን ሁሉ መመኘት ይወዳሉ

    • @ያልተኖረልጅነት-በ9ጸ
      @ያልተኖረልጅነት-በ9ጸ 7 лет назад

      በትክክል

    • @ararsoduguma9058
      @ararsoduguma9058 6 лет назад

      ቤቲ ወለተ ፃድቅ እግዚአብሔር ፍቅር ነው you

    • @meseretfentaw9695
      @meseretfentaw9695 6 лет назад

      betikikl

  • @selamyemaryamliji3749
    @selamyemaryamliji3749 7 лет назад +108

    ዝም ብላቹ ነው እንጂ።
    እውነትም ፍቅርንም:
    ያለው መፀሀፍ
    ቅድስ ላይ ብቻ ነው
    አከተመ።

    • @አላህብቻ
      @አላህብቻ 7 лет назад

      mesehef kdus yemtywu msehefa bewushet menged yemimer new

    • @woyini2675
      @woyini2675 7 лет назад +2

      Salam Salem በጣም ትክክል ነሽ ማር ወንዶች ገንዘብ እንጅ የሴት ፍቅር አያውቁም

    • @woyini2675
      @woyini2675 7 лет назад +7

      እውነትኛ እና ታማኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው

    • @ሜሪየንጉስልጅነኝያውምያማ
      @ሜሪየንጉስልጅነኝያውምያማ 7 лет назад

      Salam Salem ትክክል ማር

    • @fekadutsiyon1145
      @fekadutsiyon1145 6 лет назад

      Selam yemaryam Liji EWUNET NEW !!!!!……

  • @የወሎልጂነኝባሌንእወደዋለ

    ምክራቹሁ ጡሩ ነዉ አመሠግናለሁ የኔስ ፍቅር የጀመርነዉ 13 አመት እያለሁ ነበር ገላየ ሳይጠና አሁንማ ባሌም ሆነ ያአላህ እደት ያስደስታል ሁሉየም ይወደኛል ይሳሳልኛል እኔም እደዛዉ እወደዋለሁ ሳላወራዉ ካደርኩ እደህፃን ልጂ አለቅሳለሁ። ግን ደስተኛ ነን እስከመጨረሻዉ ያሳምርልን ከተጋባን አመት ሙላን ትዝታ ነዉ ስንቂ

  • @ሳልፈልግህቀርበህፍቅሬሳል

    ወንዶች ግን አያምኑም ፍቅር ሲባል ገዳይ ነው እኔይ ግን ዛሬይ ቢርቀኝም ሁሌም ስለሱ ማንሳት አይቀርም ሁሌም ሳስታውሰው ደስታ ይሰማያል ግን እሱ ሌላ ሴት አውጥቻለሁ ቢለኝም እወደዋለሁ ግን በቃ እሱ በጣም ውሽት ያበዛል ግን ሳጣውም ውስጤይ በደስታ ብሀዘንም ውስጥ እኖራለሁ ስደት ላይ ያላቹህ እህት ወንድሞች አታፍቅሩ። የከፍ አደጋ ላይ ነው የሚጥለው። ወንዶች ልቦና ይስጣቹህ ።

    • @maryamrafat3122
      @maryamrafat3122 7 лет назад +18

      እኔስ ዬበፊት ፍረኛዬ ስለሚዋሸኝ ወንዶች ሁሉ ውሸታም ይመስሉኛል

    • @vip78ksa85
      @vip78ksa85 7 лет назад +1

      abeshir

    • @hawaadem5110
      @hawaadem5110 7 лет назад +4

      እኔም በጠም እውደዋለሁ እሱ ግን በጣም ይዋሻል ሁኖም ግን እኔ እውደዋለሁ ሁኑም የነንተን ትምህሪት ከስማሁ ውደህ በጠም ተስተካክያለሁ ቀጡሉበት ደስ ይላል

    • @hananyanemare7189
      @hananyanemare7189 7 лет назад

      Aynsa Ebrahime Aynsa Ebrahime የኔ ቆንጆ አይዞሽ እኔም እዳንቺ ነኝ

    • @yellowone7888
      @yellowone7888 7 лет назад

      Aynsa Ebrahime Aynsa Ebrahime tekkkle

  • @munyasgyv4834
    @munyasgyv4834 7 лет назад +75

    ኧረ የኔ ፍቅረኛ አቃጥሎ ሊገለኝ ነው 2 አመታችን ነው የቆየነው ከራሴ በላይ ነበር የማምነው ግን ከሌላ ሴት ጋር ሲጀናጀን አገኘሁት በዛላይ ውሸቱ አስመረረኝ ግን እያወኩህ ዝም አልኩ በጣም ስለምወደው ጨክኖ መተው አቃተኝ፡፡

  • @fatumae9650
    @fatumae9650 7 лет назад +4

    እናንተ ይህን ሁሉ ተግባራዊ አድርጋ ችሁል ማለቴ ምክራችሁ ቆንጆ ነው በተግባር ግን ሁሉም ዉሽት ነዉ።

  • @ነብሴሆይእባክሽጽናትይኑር

    ወንድ እና አይጥ አንድ ናቸው ምክንያቱም ሁለቱም ጉድጓድ ያለበት ቦታ ይወዳሉ!!!!

  • @ዜድነኝወለየዋZ
    @ዜድነኝወለየዋZ 6 лет назад +8

    አላህ ጡሩ የትዳር ጎደኛ ይስጠንእጅ ወንዶች እኔጃ ብቻ.. .

  • @elsadanile58
    @elsadanile58 7 лет назад +2

    እውነተኛ ቃል የኔ ፍቅረኛ ልክ እንደምታወራው ሰው ነው የተናገርከውን ቃል አምንበታለው። እናመሰግናለን

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 6 лет назад +3

    እኔሥ ባሌ በጣም ጥሩ ልጅ ነው እዳይቀዬርብኝ እፀልያለሁኝ እግዛብሄር ዬተሞአላ ባል ይሥጣችሁ እደኔ እህቶቼ

  • @sameramhamde1636
    @sameramhamde1636 7 лет назад +23

    ፍቅር ህይወት ነው ግን ማፍቀር መቃጠል ነው መፈቀር ግን መታደል ነው

    • @saeedss3764
      @saeedss3764 6 лет назад

      Samera Mhamde እኔ.ብታዉኝ.ቀጮ.ነኝ.ግባሌ.በጣምነዉ።የምወድሺ.ይለኛል።ሁሉነገረሺ.አይረሳኝም.ይላል.ግን.አላሁ.አለም.ወላሂ.እኔ።ግን.በጣምነዉ።ዉድድድድድ

  • @hiymanotfiker3632
    @hiymanotfiker3632 7 лет назад

    Ehsi Gni betam yekutater eko kenatanga selahon new enja selemewodat ayedelam !!

  • @ብትኢስላም
    @ብትኢስላም 6 лет назад +3

    ይሁሉ ሚስጥር መዘርዘር አስፈላጊ ነዉ ወንዶቸ ፍቅረኛየ ባሌ እያላቺሁ ለማንኛዉም አንድ ሠዉ ወንድሙ የለለበት ቦታ ሆነ ስለወንድሙ መጥፌ ቢያወራ የወሞተ ወንድሙን ስጋ እንደበላ ይቆጠራል ስለዚህ ለመጥፌ ወቺም አላህ እንድመራቸዉ ዱአ አድርጉ ሚስጥር ማዉጣት አስፈላጊ አይደለም እስኪ አስቡ አመታትን በፍቅር ነበራቺሁ ግን ከመሬት እየተነሳቺሁ ስለባላቺሁ ስለ ስለወንዶሞቺቹሁ መጥፌ ስታወሩ ምንም አይመስላቺሁ አዉዚቢላ ኢዉላቺሁ ፍቅርና ትዳር የአላህ ስጦታ ወቺ ናቸዉ እና እናተ አላህ ከናተ የሚፈልገዉን አድርጉ ለምሳሌ ዱአ ኦር ፅሎት አላህ ደግሞ እናተ የምትፈልጉት ይሠጣቺኋል ሌላዉ አስተዉሉ ወንዶቸ እያላቺሁ አታዉሩ ወንድም አላቺሁ አባት አላቺሁ ነገ ላይ አላህ ከፈቀደ ባል ይኖራቸዋል ስለዚህ የሠዉን ስም መብላት ጥሩ አይደለም ።

    • @ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ
      @ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ 6 лет назад

      ብት ኢስላም በጣም ትክክል ነሺ እህት

    • @abiraresa263
      @abiraresa263 6 лет назад

      ብት ኢስላም ውድ እቃ ያለ ቦታው ርከሽ ነው እሄ ያስነ ልቦነ ህክምነ ነው እንጂ ሀሜት አይደለም ፈቱወ ቆጠም

  • @nevergiveupnevergiveup2461
    @nevergiveupnevergiveup2461 7 лет назад +285

    ወንዶችና ድመት አንድ ነቸው 7ቤት መዞር ይወዳሉ

  • @እንከባበርሁልግዜ
    @እንከባበርሁልግዜ 7 лет назад +31

    እኔ ሶስት ግዚ አድምተውታል ልቤን። ስለዚ ፍቅር የለም ሁሌም ወድልጅ የፈለገውን ካገኘ በዋላ አውሬነው ወድልጅ ይቅርታ ወዶች በጣም ስለደማነው ልቤ

  • @tihitinatihitina7149
    @tihitinatihitina7149 7 лет назад

    bezu gize be Ayimirohe layi ye mimalales tayaken fatachulegn zare tabarekulegn betam inamesaginalen

  • @yesemgnlijehanamesganaw9378
    @yesemgnlijehanamesganaw9378 7 лет назад +29

    ከፍቅረኛዬጋ ሰባት አመታችን ነው ሁሌም ስለኔ ደስታ ይጠነቀቃል እኔም ከሱ ውጪ ኢይወቴ ምንም ነው አሁን ሰው አገር ነኝ ገና አራት ወሬ ነው በናፍቆት ላብድላቹ ነው

  • @zenetjemal5596
    @zenetjemal5596 7 лет назад +18

    ወንድ እና ድመት አንድ ነው እኔ ከልብ የምወደው ፍቅርኛ ነበር ነገር ግን ያው ቀናተኛ ነው ያው በዚያ ምክንያት ተጠላን ግን ከልብ ነው የምወደው ወላሂ አሁን ግን ጭራሽ ማፍቀር አልመኝም አላህ ለኔ ያለውን እስከ ሚስጠኝ ደረስ በሱ ፍቅር በጣም ከምንም በላይ በጣም ነው የተጎዳሁት ማለት ነው እስኪ ሆድ ይፈጀው አሁን ግን ማንም ሠው ላፍቅርሽ እንኳን ቢለኝ እምነት የለኝም በፍቅር ውስጥ የመጀመሪያ ምዕራፍ ታማኝነት ነው አለኩሊሃል ፍቅር የአላህ ስጦታ ነው ልብን ደብቆ ሳንባ ከመስጠት የለኝም ማለት ነው በጎ አደራጊነት ይህ ለወንዶች ነው አታቃጠሉን እባከአችሁ ስሙን ተው

  • @gfff4629
    @gfff4629 7 лет назад +30

    በኔ በኩል ባሁኑ ጊዜ ፍቅር የለም።

    • @buzebuze7581
      @buzebuze7581 6 лет назад

      Fikera Batam desa yamil ebdet naw
      Bacha feqera Hulun yichila
      Gen eweta ahun fiqera yale aymselengam

  • @bezicoffee240
    @bezicoffee240 7 лет назад +1

    አምላክ የተባረከ ት ዳር ሰቶኛል ተመስገን አምላኬ ግንትምህርቱ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

  • @mrslobaba7636
    @mrslobaba7636 6 лет назад

    እናመሰግናቸዋለን ባጣም ደስ የምለነው

  • @ውዴሁሌምአንተለኔልዩነህ

    alhmdulilha አሏህ ሰቶኛል ልብ ተገነኝቶ ፍቅር በፍቅር ስጠመር በጣም ደስ ይለል እነመሠግነለን

  • @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ

    እባካችሁ አትድከሙ
    ፍቅር ከአላህ ብቻ ነው የሚመነጨው
    ለእናንተ ከነፍሶቻችሁ ከጎሳወቻችሁ ሚስቶችን ወደ እነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ በመካከላችሁም ፍቅርና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ተአምሮቹ ወይም ምልክቶቹ ነው
    እናመሰግናለን ለምክራችሁ

  • @hff3528
    @hff3528 7 лет назад +5

    ፍቅር የ እግዚኣብሄር ስጦታ ነው እኔ ግን ኣፍቅሬም ተፈቅሬም ኣላውቅም ግን ለምንድን ነው ለማንኛውም ተባረኩ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ

    • @emrankasim1352
      @emrankasim1352 6 лет назад

      ነስርያ ነጋሽ ያሲን Hff ድንግል ማርያም ትጠብቃለች እንዴ

    • @shamisiyabintnuri5442
      @shamisiyabintnuri5442 6 лет назад

      Nasiriya simishi huluu musilim timasiyialeshi digli maxabaqi atichilimi ishii yasuami yachim yanemi yahulachinm xabaqi alhaa bichano ።

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 6 лет назад

      የአለሀ በርየነኝ የአለሀ በረየነኝ አላህ ድንጋይ ነው ሊጠብቅ ስልጣን የለውም

  • @ጎጃምተውልጀአፍቃሪነኝምን

    እኔ አልውፍርም እና ገና እሱ ይውደኛል ብይ
    ውይም ለመማርክ ብየ
    መውፈር አልችልም
    ግን እግዚአብሔር ይመስግን ትዳር
    ከፍጣራ ነው

  • @መዳኒትሺፈራው
    @መዳኒትሺፈራው 6 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @addiseyobe7380
    @addiseyobe7380 7 лет назад +3

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እና እናመሰግናለን እኔ ግን አራት አመታችን ነው ስራ ካራራቀን እና ሁሉሙ ነገር ግልፅ ሆኖ ይነግርኛል እኔ በጣም እወደዋለሁ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    Weyne Enes Edlegna Negn Alhemduleiilahe Masha Alah New Yenew Yeheewewete Hewet Fekre New Ahun Heje Kesdet Eskkemngaba Chekolku Sewedew Ene Kechin Negn Esu Gn Ene Anchhineteshen New Yemfelgew Tenashen Yistlegn Enj Enega Sethogn Sedetn Setleki Tewefri Yelem Ende Yene Bcha Yne Konjoo Selegn Becha Wuste Bedesta Wawwwww Alhemduleilahe

  • @መሲየድንግልልጂ
    @መሲየድንግልልጂ 7 лет назад +6

    ሰለምክራችሁ እናመሰግናለን ግን በእውነት በጣም ያሳዝናል ፍቅር ማለት በቃላት መግለፀ ከባድ ነው እኔ ለብዙ ጊዜ ፍቅር ይዞኘ አልኖረም ነበር አጋጣሚ ሆኖ አንድ ልጂ አፈቀርኩ ፍቅር ማለት ለኔ ሃዘን መከራ ደስታ እር ብዙነው ሰሚቱ በቃ እሱን መርሳት አቃተኘ ልተወው እወስንና ተመልሶ ትዝ ይለኛል ሰቅ ብየ አለቅሳለሁ መፈጠሪን ጠላሁት አደት ብየ ልርሳው ምን ላድርግ

    • @alsazenebe2263
      @alsazenebe2263 7 лет назад

      መሲ የድንግል ልጂ yna konjo emtasetaweshibetn photo selke kutru kale megmria atfiw ya gen betadergi liknse ychlale engi ymr lrshiw endmachy awkalhu ena ydrsebg nw enam sely yna eht eshi ayzon lanchi yalw egzabhare azgagtolshal ega selmnchkul engi .megmrya sedkun ena mengstun eshu lelaw yechmrlachwal ymilwen dmo atrshi yna eht chakne beka .

    • @algxfskhgs27
      @algxfskhgs27 6 лет назад

      Wow

    • @نوفالخناني
      @نوفالخناني 6 лет назад

      እኔም እንዳንችው ነኝ እኔአኮደሞ ሌላ ህይወት አለው እኔን ትቶኝ ሂዶ አገባብኝ ግን እወደዋለሁ

  • @እማበስምሽልጠራየኔዉድs

    እኔ ወንዶችን መቅረብ በጣም
    ዉስጤ ይፈራል አፋቅሬም አላቅም
    አላህንፁህ አፋቃሪይስጠን ባሁኑጊዜ
    ፋቅር እንደጌም አድርገዉታል

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል

    ፍቅር የአምላክ ስጦታ ነው
    ለሁሉም የተሰጠ ፀጋ
    ፍቅር በቴክኖሎጂ ሳይሆን የተመሰረት
    በአምላካችን በየሱስ ክርስቶስ ንፁ ደም የተመሰረተ ነው
    ስለዚህ በዚህ አላምንም
    ለኔ የተፈጠረ እሱ አዳሜ ከሆነ አሬን ብቀባም አይተወኝ
    ደግሞ ሰው ደካማ ነው
    የትም ብትሄድ የቱንም ያህል ጠካራ ብትሆን
    ስህተት ከኔም ከሱም ይፈጠራል
    ሰለዚ በንፁ ልቡ በግልፅ
    እየተነጋገርን ችግራችን መፍታት እንችላለን
    አንዴ ሴት የባሏን ፀባይ ማወቅ አለባት
    እሱም የሷን
    ይሄን ካወኩ እሱ የሚፈልገውን አይነት ሴት እሆንለታለሁ።
    አለቀ
    ስለተቆጣጠረኝ ስላልተቆጣጠረኝ አላምን

  • @ሚጣቀበጧ
    @ሚጣቀበጧ 6 лет назад

    እናመሠግናለን

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 6 лет назад

    waw betam dess yilal betam tekami
    topics new ketelubet

  • @rutaaraya5666
    @rutaaraya5666 6 лет назад +1

    በጣም ልክ ነው100%

  • @mtagsewgaalweonelove6882
    @mtagsewgaalweonelove6882 6 лет назад +1

    Thanks ❤

  • @እግዚአብሔረእሪኞየነውየሚ

    እውነት በጣም ደስ ይላል እኔ አንድ አፍቃራ አልኝ 3 አምታችን ነው በረቀት ነው ግን ያለው ለእኔ አመለኮክቱ በጣም ነው ደስ የሚላኝ እውነት ይህን ሥስማ በጣም ደስ ነው ያለኝ እውነት አልክስ እኔ አውን እግዚአብሔረ ክፈቀደ ሀገሪ ስገባ ለመገናኝት እፈልገለው ማልትም እንጋባልን ማረግ ያለብኝ እንዴት ነው አንድ በሉኝ እሽ

    • @እግዚአብሔረእሪኞየነውየሚ
      @እግዚአብሔረእሪኞየነውየሚ 7 лет назад +1

      TG l LOVE tgst እውነት እግዚአብሔረ ይሚሳንው የልህ እማየ ሁላችንም ይረዳን እውነት በጣም ደስ ይላል የአብረህም ይሳራ ጋብቻ ለሁላችንም ዮረገልን በሀይማኖት መገባረ የሞላ ይሁንልን የፍቅረ አምላክ ፍቅራችን የዘላለም ይሁንልን አስመሳይ ሳይሁን ተገባሪ ይሁንልን እሽ እማየ እማምላክ ሁላችንም በስላም ለሀገራችን ታብቃን እሽ

    • @ዱርየዋነኝነኝወሎየዋ
      @ዱርየዋነኝነኝወሎየዋ 7 лет назад +1

      ወዶችን አላምንም ሲጀመርወዶች ባሁኑግዜ ልብሳይሆን ጨጎራነዉ እሚሰጡት ወድሞልቶል ኡነተኛ አፍቃሪ 000000000000

    • @slams8953
      @slams8953 7 лет назад

      Alifia AlifiaAlifia

    • @ዘዘይነብአሀመድየኤዶልጅ
      @ዘዘይነብአሀመድየኤዶልጅ 7 лет назад

      Slam S አረ ልክ ናችሁ
      ግን አትስደቡን ፍቅር እደፍቅር
      ምን እዳ አለ

    • @ሰአዳኢብራሂም
      @ሰአዳኢብራሂም 7 лет назад

      kkkkkkkkkk😀😀😀😀😇

  • @zፍቅርየወሎልጆ0988
    @zፍቅርየወሎልጆ0988 6 лет назад

    ውይ የእኔ ባል ፀባይ ይህነው ይገርማል ከምር ምንድነው እያልኩ መጠራጠር ጀምራነበር ግን አመስግን አለሁ አሁን ገና ባሌን በጣም ወደድኩት ከምንም በላይ

  • @yoditlemma7160
    @yoditlemma7160 7 лет назад +13

    የኔ ፍቅረኛ ሁሉ ነገር አንቺ ደስ እንዳለሽ ስለሚለኝ ያናደኛል ስለማይወደኝ ነው ብዬ እጠራጠራለሁ

    • @ሙሉጎጃምሙሉየተዋህዶልጂ
      @ሙሉጎጃምሙሉየተዋህዶልጂ 7 лет назад

      Yodit Lemma ማርያምን ማሬ ይህ የኔም ችግር ነው

    • @tegastayalaw9607
      @tegastayalaw9607 7 лет назад

      Yodit Lemma ክክክክክክክክ እረ አታስቂኝ

    • @yoditlemma7160
      @yoditlemma7160 7 лет назад

      Tegast Ayalaw አሁን ይሄ ምኑ ያስቃል

    • @tegastayalaw9607
      @tegastayalaw9607 7 лет назад

      Yodit Lemma እረ እህት በኔም ስላለብኝ ነው ትዝ ብሎኝ ነው

    • @yoditlemma7160
      @yoditlemma7160 7 лет назад

      Tegast Ayalaw የኔ ቆንጆ ሳቂ ምን አባቱ ይመቺሽ የኔ ማር

  • @ናትናኤልየማርያምልጅነኝ

    ወይኔ ጉዴ እኔስ ምን ልሁን ለማይወደኝ ቃል ገባሁለት ለሚወደኝ ቃል አለብኝ ብዬ ይኽው 6 አመቴ እሱም ተስፍ አልቆርጥም እያለ እየጠበቀኝ ነው እሽ በየ በሀሳቡ እንዳልስማማ ከዚህኛው ጋር ያደርኩት ቃሌን ማጠፍ አልፈለኩም ፈጣሪ አንድ ፍርድ ይፍርድልኝ

    • @drtdfgg8356
      @drtdfgg8356 7 лет назад

      ናትናኤል የማርያም ልጅ ነኝ እደኔ ሁነሽነው አላህያብራራልን ሆደ ጨቆኛል አሁንደሞ ልህዲነው ግን ፍትናው በረክትብኚ ሆደ

    • @rooofro5458
      @rooofro5458 7 лет назад +1

      Drt Dfgg አብሽሩ ለበጎነው አዳደየ የሚወዱንን ትተን የማይወዱንን ወደን እንሄዳለን እኔ በጣም እወደው አለሁ እሱም እወድሽ አለሁ ይለኛል አዳደየ ግን በወሬ ብቻ 5 አመት ሆነን ወደዋነው ሳንገባ እሲት በዱአ አንረሳሳ

    • @ፍቅርካለሁሉምአለ-ገ9ሠ
      @ፍቅርካለሁሉምአለ-ገ9ሠ 7 лет назад +2

      ናትናኤል የማርያም ልጅ ነኝ እህቴ ለሚወድሽ ቦታ ስጭው ደስተኛ ሆነሽ ትኖሪያለሽ

  • @hdjjrj5504
    @hdjjrj5504 7 лет назад +23

    ወይ የኔ ፍቅርኛ በጣም. ነው የሚወደው ግን ነብሱን ይማረው ሌላሴት አግብቷል. አገባም ብዬ እወደዋለሁ የመጀመሪያዬ ነው ግን እንዴት ብዬ ልርሳው ውይ ፍቅር

    • @beminetbeminet8011
      @beminetbeminet8011 7 лет назад +1

      HDj Jrj አንች መልካም ሁኚ ሌላው የሱ ሀጥያት ነው ምን አልባት ብር ሊፈልግ ይችላል

    • @እስልምናኩራትነውአM
      @እስልምናኩራትነውአM 6 лет назад

      HDj Jrj የኔ ቢጤ ነሽ እህት ወላሂ፡ እኔም ሚስት ነበር ውኡሱማለትነው አሁን ፈትቻለሁ አለኝ ውነት ነበር እኔ አላመኩም ነበር ተዛ፡መሻውርነው ያገሬልጅነው ግን መጥፉአላሰበብኛም ተፋቅረነበረ አሁን ትሰማ፡ታሪቆል አሉኝ ያው ምን እዳልኩት ታውቅለሽ ሰደብኩት እሱ እሬጉዝ ሁናነው አለኝ ኔካ፡ አይውረድም አለኘ፡ የመጀመሪያ ሰለሁነ፡ ፍቅር ያዘኝ ህጊን አልውሰደብኛም ሙሲሊም ሰለሁንኒ

    • @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ
      @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ 6 лет назад

      HDj Jrj ታዲያ ንብሱን ይማረው አልሽስ አገባ እንጂ መቼ ሞተ

    • @tizitakokobe1844
      @tizitakokobe1844 6 лет назад +3

      ልክ እንደኔ በውነት ምን እንደሚሻለኝ አላውቅም አግብቶም እወደዋለው የመጀመርያዬም ነው በፍፁም ልረሳው አልቻልኩም

    • @የሆነውምበእግዚአብሔርነው
      @የሆነውምበእግዚአብሔርነው 6 лет назад

      ክክክክክክክክክክ

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад

    አይ እኔማ እራሴን ታዘብኩት የሚወደኝን ባሌን አስቀይሜው ተለየሁት አሁን በሱ ተራ እኔ ማሳደድ ያዝኩት በርግጥ ይወደኛል አሁንም Mዬ ናልኝ በጣም ፀፅቶኛል ልጃችንን አብረን እናሳድግ በርግጥ ምንም አልጎደለብኝ ካንተ ውጭ እናም ተስፋ አለኝ እንታረቃል አንድ ቀን ✅

  • @ድንግልእመቤቴልዩነሽለኔአ

    ትዕግስት ከወሎ ለመሆኑ ወዶች ውሻ ናቸው የሰው እማይርዱ ለራሳቸው የሚኖሩ ናቸው

  • @ዜድነኝሳቂታዋ
    @ዜድነኝሳቂታዋ 7 лет назад +41

    ውይ ጉድ። ግን ወላሂ ወዶች ፍቅር ታቃላችሁ ብል ዝም በሉ እኔምችም ወዶች ፍቅር የሚይዛቸው አይመስለኝም በሂወቴ ውነት የሆ ፍቃ አፍቅሬ ይሄው እላችሁ ይውደደኝ አይወደደኝ አላቅም ለብዙ ግዜ ጥፍት ይልና ውይ ምነው ጠፋሽ ይላል የሆነ ኮተታም መሰላችሁ ብሽቅ የሚያረገኝ

  • @shareefafaridaatijanii536
    @shareefafaridaatijanii536 6 лет назад

    Thanks

  • @እማየፍቅር
    @እማየፍቅር 7 лет назад

    እሁድ ለት ተዋውቀን ሰኞ ተፋታን ውዴ ይመችህ ፕሮግራማችሁ ያምራል

  • @አላህወኪልሙሰሊምበመሆኔደ

    አልሀምድሊላ የአላህ ሰጦታየ ነው ያረብ መጨረሻችንን አሳምረልን

  • @zdbanetaseme.letaramalamah2323
    @zdbanetaseme.letaramalamah2323 7 лет назад

    ok selamewadaye nawe yamayekotataraye sela malekame temeheretahehu enamasagenalane

  • @sadasada8506
    @sadasada8506 7 лет назад

    ባሌ ጋ በጣም እንዋደድ ነበር ከተጋባን ገና 8 ወራችን ግን አሁን 2 ወር ሆነው ከተለያየን አሁን ኢትዪጵያ ነው ያለው ኢትዩጵያ በገባ ከ 1 ወር 15 ቀን በኊላ ሚስት ላግባ አለኝ እሽ እኔን ፍታኝ አልኩት ፈተኝ በ 2 ተኛው ቀን ረጅአቱ ብያለሁ አለኝ አሁን ልክ እንደፊቱ ያወራኛል እኔም ስለምወደው መለየት ሳልፈልገው ነበር የመጣብኝ ሲመለስ ተቀበልኩት ልቤ ግን አልተቀበለም ምን ትሉኛላችሁ ብዙ ጊዜ እጠረጥረዋለሁ መላ ስጡኝ እህት ወንድምቸ

    • @hbintomer1948
      @hbintomer1948 7 лет назад

      Sada sada አብሽሪ እህት ግን ለምን ጥሎሽ ሂዶ ረጃእቱ አለሽ

  • @beminetbeminet8011
    @beminetbeminet8011 7 лет назад

    ትምህርቱ መልካም ነው ግን እኔ ጉደኛ አለኝ ግን በሀይማኖት እንጣላ ነበር በተደጋጋሚ ግን ይቅርታ ሁሌም አለ ነገር ግን ስንጣላ የበደልኩትን ስለሚያነሳ በጣም ይስማኛል ለምን አንድ ነገር አምናለሁ ትላንት ካለፈ አለፈ ነው ይቅርታም መነሳት የለበትም ነገር ግን 5 አመት በስልክ እያወራን ነው በአካል ብዙም አላውቀው ነገር ግን አሁን የተፈጠረ ነገር አለ እወድሻለሁ አይቼሺ መመለስ ትችያለሽ ብሎ ከዛ ሄድኩ ምንም አልተፈጠረም ግን ምን ብዬ እንደምነግረው ከበደኝ አለመናገሬም እረፍት ይነሳኛል እባካችሁ ሀሳብ ስጡኝ

  • @bemniderese9596
    @bemniderese9596 6 лет назад

    የኔ ፍቅር አሁን እዳልከው ሰው ነው በጣም ነበር የታመምኩት እሱ ከሌላ ውድ ጋር ሆኝ ዝም ብሎኝ ውደሱ ስመለስ በዝምታ በደስታ ተቀበለኝ ሁሉንም እያወቀ ግን ከምነግሬቹ በላይ ታምሜ ነበር እራሴን ተልቼ ነበር

  • @amsalaamsala9286
    @amsalaamsala9286 7 лет назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እናመስግን አለን

  • @elsabitfikerelsabitfiker9765
    @elsabitfikerelsabitfiker9765 6 лет назад

    እስኪ አንድ ነገር እርዱኝ ፍቅር ያዘኝ ልጁ በጣም እደሚወደኝ ያወራኛል በጣም ለዛ ያለው ትግስተኛ ልጅ ነው
    እኔ ጋር በአካል አልተዋወቅም ከወንድሜ ጋር ግን ይተዋወቃል
    እምናወራው በስልክ ነው ግን እየወደድኩት ማመን ከበደኝ
    በአንዳንድ እህቶች ላይ የሚደርሰውን መካካድ ሳይ ልጁን
    ዞር በል አታታልለኝ እለዋለሁ
    በእርቀት ፍቅር አይዘኝም ብየ እጎርር ነበር ያዘኝ ፍቅር ቢያስዘኝም ግን ውስጤን ጎድቸ ለመሸሸት እጅ ቢርቀኝ መለማመጥ እደለለብኝ ውስጤን አሳምነዋለሁ አሁን ወደ ሀገር ቤት ልሄድ ነው እኔ ነኝ ምቀበልሽ ይላል እኔ ደግሞ አንተ አትቀበለኝም በማለት ተኮራርፈናል መላ በሉኝ ልሄድ ሳምንት ነው የቀረኝ

  • @tgzawjemal7005
    @tgzawjemal7005 6 лет назад

    ወንድ ፍቅር ያውቃልዴ በጣም ጠቃቃ ነበርኩ አንድ ግዜ ግን ተሸወድኩ ለትምርት ነው ብየ እራሴን አሳምኘዋሁ ከዚህ በሀላ አላምንም

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 6 лет назад +1

    ምንም አብሮኝ እንዳለ እንኳን ስሜት የለኝም ሁልግዜም ብቸኝነት ይስማኛል ግን እኮ አብሮኝ እየኖረ ነው ደጋግሜ ለምን እማትወደኝ ከሆነ እማታፈቅረኝ ከሆነ እንለያይ ስለው ምንም አይመልስልኝም እወድሻለሁ ወይ እጠላሻለሁ አይልም ዝም ብቻ ይላል እኔ ደግሞ ትክክለኛ መልስ ነበር ምፈልግ ዝም ብቻ ነው ልጆች አሉን ግን እኔ ውስጤ ተጎዳ ምን ላድርግ ልክ እንደ ጎረቤታሞች እንደምንኖር ሚስማኝ እስኪ ፍረዱ ምኖረው ለልጆቸ ስል ብዬ ራሴን አሳምኘ ይህው እኔም ከሱ በበለጠ ቢሄድ ቢመጣ ዴንታ ቢስ ሁኘ እየኖርኩኝ ነው መቸም ስው እንደምኞቱ አይኖርም ይህ እርግጥ ነው በማልፈልገው ሂወት እኖራለሁ

    • @cd4496
      @cd4496 6 лет назад

      ማሬ እስኪ ነይ በfbእንመከከር እኔም ግራ ገበኝ

    • @martalama4885
      @martalama4885 6 лет назад

      Ayezoshe ligote kaloshe yasetegeral chigeron badenbe atege gobeze yena konjo

  • @አላህሆይከጎኔሁነኝ11

    ቆንጆ አይደለሁም ግን አልሀምዱሊላ ይወደኛል መሸነጋ. እወድሻለሁ ይለኛል ግን እፈራለሁ.

  • @man5490
    @man5490 6 лет назад

    Set lij yen yemilay yemiyafekrat hululume teto lesua amisasa degmo tenkara wonde new abtefelgew. Comments situ ketesasatku thank you

  • @ሪቾየአርትአፍቃሪ
    @ሪቾየአርትአፍቃሪ 6 лет назад

    የመቼ እንደኦነ ባላቅ የልጄን አባት ቁጭ ነው ያረጋቹት እሱ አመል አለወ እኔ አመለቢስ ነኝ አንድ ነገር ብቻ ያጋጨናል እሱ ተው ያልኩትን አልተው አለኝ😌

  • @እማምላክአድኝኝስድተኛልጅ

    እውነት እስኪ ስልካችሁን ስጡኝና እኔም ላቅርብ ምክራችሁን እፈልጋለሁ ውንድሞቸ የመጀመሪያ ፍቅርኛ ነበርኝ ለ 2 አመታት ይሀክል ማር በሆነ መልኩ የቃላት ሂዴቶች አሳለፍን ያካል ግንኑነት ግን ምንም የለንም እናም በጣም ሲበዛ እኔ አፈቅርዋለሁ እሱም ይለኛል ግን ልቡን አላውቅም ከሌላ ሰው ግን ፍቅርኛ ሌላ እንዳለው ዱርየ እንድሆነ ይነግሩኛል ግን ቅንጣት ትሀል ፍቅሬ አልቀነሰም ከዛም አርብ ሀገር ተሰድድኩ እያውራን እያለ ብር እንድልክለት ጠየቀኝ እኔም ስላናድድኝ ብር መጠየቁ እንድማይሆን ነገርኩት ከዛም ፍቅሩ እየቀነሰ መጣ በዘው ተጣላን ከዛ ቡሀላ እሱን ለመርሳት እያልኩ ሌሎችውንዶች የፍቅት ጥያቄ ሲያቀርቡልኝ እሽ እያልኩ እጀናጀናለሁ ግን እነሱን እያውርሁ ትዝ የሚለኝ የሚያስለቅሰኝ እሱ ነው ፈፅሞ ከልቤ አልውጣ አለኝ የሚጋብዘኝን ሙዚቃ የሚልክልኝን ፎቶውች ሳይ ስሰማ ልቤ ያብዳል አሁን 2 አመታችን ከተጣላን ግን አልፎ አልፎ ሰላም ይለኛል አብርን እንኑር ይለኛል እኔ ሌላ ፍቅርኛ ይዛለሁ አፍቅሬው ሳይሆን ጥሩ ልጅ ስለሆነ ብቻ ግን ፍቅር የለብኝም ሁሌም በልቤ ውስጥ ያለ ልጁ ነው እር መላ በሉኝ እንዴት ልጥለው እውነት እንዴት አር በምን ልጥለው ከሱ ሌላ ግብር ስጋ ግንኑነት ሳይሆን በስልክ ብቻ ካንዱ ስጣላ ሌል ውድ 4 ድርስኩ ከሱ ቡሀላ ግን ማን እንድሱ ከሱጋርም የቃል እንጅ የስጋ ግንኑነት አላሳለፍንም ግን የሚያውራቸው ውሬውች ግማሽ እብድ አድርገኝ እፍፍፍፍፍፍ

    • @neju6461
      @neju6461 7 лет назад

      እማምላክ አድኝኝ ስድተኛ ልጅሽ. አይዞን እኔ ምክር ልስጥሽ ቁጥርሽን አስተዋውቂ

    • @neju6461
      @neju6461 7 лет назад

      sosena melake እኔም እኮ እደሶ ነኝ እደት ነው ግን መርሳት የሚቻለው

    • @melatmelat3181
      @melatmelat3181 6 лет назад

      ብር የጠየቀ ወንድ አይሆንሽም እርግፍ አርገሽ ተይው

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 6 лет назад

      sosena melake ትክክል እኔ የሱን ነገር ጭራሽ ጥፍት አደረግሁ ሙዚቃ ሙሉ በሙሉ ደለትኩ መዝሙር እየሰማሁ እርስት እኔ ደህና እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ ለወንድ

    • @martalama4885
      @martalama4885 6 лет назад

      Chiger laye nashe eheta asetaweye badenbe eshi

  • @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ

    ምርጥ ፕሮግራም ፡ ነው ብዙትምህርት አግንቺ፡በታለሁ

    • @fghgghn5073
      @fghgghn5073 6 лет назад

      ያረብ መጨረሻዬ አሳምርልኝ

  • @samiraahmed4497
    @samiraahmed4497 7 лет назад +1

    እሥካሁን የቤትልጅ ነኝ በፍቅር ቦታ የለሁበትም አላህን እማፀነው አለሁ ጥሩ አፍቃሪ እድሠጠኝ ወደፊት

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 6 месяцев назад

    የፍቅር ጥያቄ ከስት እስከ ስት ጊዜ መመለስ አለበት ትላላችሁ ፍቅር የእግዚያብሄር ስጦታ ነው አለማፍቀር አይቻልም?????

  • @አላህሆይአተወኪሌአላህአለ

    ውይይይይ ውዶችንአላምንም ስትሁኜለት ግን ሳምነው ከዳኝ ብፍቅር እርርር እያልኩለት ተውኝ ፍቅርለኔገዳየነው ቤተስቦቸንኩሉ እቢብየ ሂወቴንስጥቸው በህዋላ ሸለል አለ አላህየስራውንይስጠው የመጀመሪያየ ሰለሆነ አረሳውም ሳላነሳው ውየ አላውቅም

    • @mesimesu5184
      @mesimesu5184 6 лет назад

      አላህ ሆይ አተ ወኪሌ አላህ አለኝ ayzon fetari miwedeshin yisetishal

  • @kamannewuyetagabachewuzena6264
    @kamannewuyetagabachewuzena6264 6 лет назад +1

    እኔ እምለው ፍቅር ሲባል ግን ምድነው እኔ በጣም የሚወደኝ እኔም በጣም የምወደው ፍቅረኝ ነበረኝ ግን በቅናት ትቶኝ ሌላ ሴት አገባ አሁንም ድረስ እወድሻለሁ ይላል ግን ምን ማለቱ ነው ትዳር አለው እኔ ግን ማፍቀርም ማግባትም አልቻልኩም
    በጣም ይገርመኝል ምክር ካላችሁ

  • @elyannn5980
    @elyannn5980 7 лет назад

    እረ እኔ ከተገናኘን 5አመታችን በፍቅር ከራሱ በላይ ያፈቅረኛል ምንም እድከፋ አይፈልግም በጣም ይጠነቀቅልኛል ሁሌም ደስተኛ እድሆን ነው ሚጥረው ግን በጣም ይቀናል ከማንም እድገናኝ አይፈልግም በሱ ሁሌም እንጣላለን ሌላው ይቅርና የሴት ጔደኛ እዲኖረኝ አይፈልግም እሱና እሱ ብቻ አብሮኝ እዲሆን ሚፈልገው ይሄ ብቻ ከብዶኛል ከሰዎች መግባባት ፈልጋለው ግን አልቻልኩም

  • @እዉቀትይቀድማል
    @እዉቀትይቀድማል 7 лет назад +4

    እረተዉ ሴቶቺ አበዛቺሁት እስኪ ዝም በሉ አሁን ወዶቺ ቢሆኑ ከዲም ኮመት አይሰጡም ነበር እስኪ ዝም በሉ በማዉራት እሚቀየር ነገር፡የለም

  • @ለሚለሚ-ኰ9ጘ
    @ለሚለሚ-ኰ9ጘ 7 лет назад +1

    ወይ ፍቅር ፊደሉ ሶስት ተግባሩ አስቸጋሩ እኔ ፍቅረኛየ በዚህ አይነት አደኛ ነው ሰለሚወደኝ ነው ግን አልልም ምክኒያቱም እደምልካችን አመለካከታችንም የተለያየ ስለሆነ

  • @አለማመኔንእርዳውጌታ-ዐ4ጐ

    እውይ ባሌ ስወደው ሲወደኝ አንድም አልደብቀው አንድም አይደብቀኝ የኔ ጌታ ሁሌም ይኑርልኝ ስወደው

  • @rahmakonjo2442
    @rahmakonjo2442 7 лет назад

    ግን 1 ነገር ልጠይቃቹ የትዳር አለም ስንገባ ማን መብለጥ አለበት እስዋ ወይድ እሱ መልሱልኛ ከነ ምክንያቱ????ማርቼ ውድ ያገሪ ልጁቺ

  • @rabiaseyd5620
    @rabiaseyd5620 6 лет назад

    ማፍቀር መቃጠል ነው መፈቀር መታደል ነው እኔ ማታ ከፍቅሬ ጋር ተጣላሁ ግን እኔጃ በጣም ነው ውስጤ ያዘነው አሁን በቅርብ አገር ገብቼ ልንጋባ ነበር ግን እኔ መሰለኝ ጥፋተኛዋው ደውየለት እያወራን ማሬ ዛሬ ደብሮኛል ነገ እናወራለን እንዳላስቀይምሽ ቻው ብሎኝ እኔም ቅር እያለኝ ቻው ብየው ተናዲቼ ስለነበር እሱን የሚነካ ኢሜጂ ላኩለት ደውሎ ምን ማለትሽ ነው ሲለኝ ደብሮኛል ስላልክ እንዲያዝናናህ አልኩት ተናዶ ብሎክ አረገኝ የላኩለት እኔ ቦታ ስሰጥህ አንተ ቦታ የለህም ምናምን የሚል ነበር ግን ጥፋተኛ ነኝ? ጓደኞቼ እስኪ ምከሩኝ እኔ ይቅርታ ልጠይቀው ወይስ ውይ ፍቅርefffffffበተለይ በስደት

  • @orthodoxtewahedoyedingllij8832
    @orthodoxtewahedoyedingllij8832 7 лет назад +12

    እሯ ውይይይይይ ፍቅር ከዚህ አለም በሞት ተለየ እኮ
    ጓደኛይ ስውደውውውውው !!!ሙጭጭ ♥♥♥♥የማላውቅህ ጋድኛይ ወድሃለው ጓደኛይ የመጀመርያይ የኔው አይዋሽም ኡፍፍፍፍፍ ናፈቀኝ

    • @g4g498
      @g4g498 7 лет назад +2

      Orthodox Tewahedo Yedingl Lij Orthodoc እኔ ጎደኛየን በጣም እወደዋለሁ አብሮም አደግ ነን ከልጅነቴ አንስቼ እወደዋለሁ በቃ ከልጅነት እስከእውቀት አሁንም እወደዋለሁ ግን በሰው ፍቅር በማየው በምሰማው ተስፋ ቆረጥኩ ብቻ አሁን እድሜየ 24ግን ከአሁን በፊት ወንድ አላውቅም ብቻ ፈራሁ ፍቅር እስከ መቃብር ነው እምመኘው ከአገባሁ መፍታት አልፈልግም

    • @زهرهابرهيم-ن5ر
      @زهرهابرهيم-ن5ر 7 лет назад +1

      Orthodox Tewahedo Yedingl Lij Orthodoc Kkkkkkkkkkkkkkkk ኧሯሯሯሯሯሯሯሯ እኔም እንዳችው ነኝ እረፍት ስወጣ ጓደኞቸን ያልታወቀው ፍቅረኛየ ጋር ነኝ ኣትረብሹኝ እያልኩ ኣስቃቸዋለሁ።።። እውነተኛውን ኣፍቃሪ ይስጠን እህት

  • @ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ

    ፍቅር የዘላለም ደስታ ነው ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ ነው

  • @ዙዙባሌንአፍቃሪዙዙየአብዱ

    እኔም ባሌ ይወደኛል ምንም ባወራዉ ጆሮዉን ሠቶ ይሠማኛል
    ግን ፎቶ ላኪ ያበዛብኛል
    ቀን በቀን ደዉሎ ያወራኛል ያለሁት ዱባይ ነዉ እኔም በጣም አፈቅረዋለሑ ባሌዋ የኔዉ ዉድ እወድሀለሁ

  • @ሀያትሀያትከውሎ
    @ሀያትሀያትከውሎ 7 лет назад +7

    እኔሢ. ግራገብቶኛል😢😢ፍቅር. ይሁንብቀላ. አላውቀውብየአለሁ. ምንላርግ. ስርቀው. ይመጠል. ሥቀርበውይርቃልእኔሥቸግርብሎኛል😢😢😢

    • @እማየፍቅር
      @እማየፍቅር 7 лет назад

      ሀያት ሀያትከውሎ የኔ ቢጤ አብሽሪ ማር

    • @yantewbechnege1006
      @yantewbechnege1006 6 лет назад

      ሀያት ሀያትከውሎ ayzosh mamay kaerqeshw bewala atqerbw ershw

    • @zaharaseidsei4878
      @zaharaseidsei4878 6 лет назад

      Tyew edezihu ayentun swe marr eni tchwalehu

  • @agmrdahme344
    @agmrdahme344 7 лет назад

    እኔ በጣም ግራ ገብቶኛል ብሶወቴን ሀዘንን አባሳችሁብኝ ፍቅርኛየላገባ ነው ግን ቢሆን እኔ በጣም አፍቅርዋለሁ ካለሱ መኖር አልችም እሱም አፍቅርሻለሁ ይለኛል ግን አብርን እንዳንኖር ብዙ የማይቀርፉ ችግሮች አሉን ምን ላድርግ ህይወቴን መቀጠል አልቻልኩውም

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 7 лет назад

    አርፍ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን

  • @ሀገሬእናቴናትኢስላምነውሂ

    ኧረ የኔ ፍቅረኛ አመት ሊመላን ነው ብዙ ግዜ ወሬም አላወራን ግን እኔ ፍቅር ነው መሰል ልደፋኝ ነው ኧረ ውድ እህቶቸ እንደት በየ ልረዳው እሱም አሁን እንጋባ እያለኝ ነው እና በስደት ደስ አላለኝም እኔ እወድዋለሁ መለየት አልፈለኩም

  • @aryam_58sadaa63
    @aryam_58sadaa63 7 лет назад +1

    ፍቅር የፈጣሪ ትልቁ ስጣታ ነው እረሱ ያለው ነገር ይሆነል ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ሰው ከሆነ መልካም ሴት ትሆን እንጂ ለላ ነገር ቀሪዎች ናቸው ለሁላችንም እዉነተኛ አፍቃሪ ፈጣሪ ይስጣን

  • @kalinakalina2382
    @kalinakalina2382 7 лет назад

    የኔ ፍቅረኛ በጣም እንደሚያፍቅረኝ ነበር ሚነግረኝ ግን የተላለያየ ሴቶች ስልክ ቁጥራቸውን እየለመነ ይቀበላል ለምን ብዬ ብጠይቀው ይቅርታ ይለኛል ሁሌም 😞 እውነት በጣም ሰልችቶኛል

  • @ሚሚፍቅርJ2
    @ሚሚፍቅርJ2 7 лет назад

    ደስ ይላል እኔም ተማርኩበት

  • @zabnazabna7208
    @zabnazabna7208 7 лет назад +5

    fetari, yimesgen, enas, yelegnem, gilegil

  • @nbertgatasewgatasew5903
    @nbertgatasewgatasew5903 7 лет назад +12

    መጀመሪያ የነበራትን ማንነት አይቶ እና ወዶ ካገባት እሱዋ ዝቅ ብትል ብትወፍር ብትቦሳቆል ለቤቷ ለትዳሩዋ ለልጆቹ ብላ ነው ስለዚ ገመናዋ ነው መሸፈን ማገዝ መርዳት ነው መጀመሪያ ባል ማለት እኮ እንዲ ሆንሽ የሚላት እስዋ የራሱ እና የሱዋ ነገር ሊያስጨንቀው ይችላል

    • @0507G-x5p
      @0507G-x5p 7 лет назад +4

      አረወዶች.ፍቅረአያውቅም.በጭራሽ..እይይይይይይይይ

    • @abdullahullah2811
      @abdullahullah2811 7 лет назад +11

      አልሀምዱሊላ ጥሩ ፍቅረኝ አለኝ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልኝ በርቀትም ቢሆን በጣም ተሳስበንና ተነፍፍቀን ነው የምንኖረው በቤተሰብ በኩል ጨርሰናል በአላህ ፍቃድ በቅርቡ ሀገር ገብቸ በኒካ ለመተሳሰር ወስነናል

    • @እናቴኑሪልኝ-ፀ9ወ
      @እናቴኑሪልኝ-ፀ9ወ 7 лет назад

      Abdullah አላህ መልካሙን ነገር ያቅርብልንullah ፈጣሪ
      አለያችሁ የልባችሁ የሙላ

    • @HiHi-ib9bm
      @HiHi-ib9bm 7 лет назад

      Abdullah አላህ መልካሙን ነገር ያቅርብልንullah. allah. ye ali ena yefatiman tidar yadiriglachehu

    • @tadesetewelde707
      @tadesetewelde707 6 лет назад

      Nbertgatasew Gatasew r

  • @ትግስትንጉሴትግስት

    እውነት ለመናገር የኔ ጓደኛ በፍቅር ከቆየን 2 አመታችን ነው ግን ምንም ሳወራው ይሰማኛል አይቃወመኝም አይገስጠኝም አይቀናብኝም ከዛ እደማይወደኝ ተሰማኝ ጌታን እውነቴን ነው እና አሁን ከተጣላን 2 ወር ሊሆነን ነው ግን። አሁንም እወደዋለሁ ተጣልተን ስለሱ ማሰብ አላቆምም ሁለታችንም እንዋደዳለን ግን ይቺ የተጣላንበትን ጉዜ እንዴት መታረቅ እዳለብን ጨንቆኛል እውነት ከሱ ሌላ ሌላ ወንድ ማሰብ አልችልም እኔ ይቅርታ ማለት አልፈልግም ምን ይሻለኛል

  • @tigistderbe7257
    @tigistderbe7257 6 лет назад +1

    እኔ ብዙ ወንዶች እንደሜፈቅሩኝ ይገልፁልኛል ግን ፍቅር ሊዘኝ አልቻልኩም ምን ማድርግ አለብኝ

    • @ethiopia2602
      @ethiopia2602 6 лет назад

      Tigist Derbe አረፈሸ ቁጮ በይ

  • @asteykonjo3651
    @asteykonjo3651 6 лет назад

    ሰላም ብዙ ግዜ እከታተላለው ግን በምን ላገኛቹ እችላው

  • @ዜድነኝወሎየዋእህቴንናፋቂ

    የወንድም በሴቱም ባሁኑ ሰአት እቃቃ ጨዋታ ነው ፍቅር ሳይሆን በኛ ጊዜ ቀረ ፍቅር kkkkkkk

  • @emalanchiselenoralehu2631
    @emalanchiselenoralehu2631 7 лет назад

    Bale tidar (Ye 1 lij abat) afekera techegerayalehu ebakachehu mela setugn

  • @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊ-ከ6ቸ

    አልሃምዱሊላህ ባሌ የወራቹት ሁሉ ተግባር አለው

  • @hayatwolloyewahayat3453
    @hayatwolloyewahayat3453 7 лет назад +2

    የኔ ፍቅረኛ የራሴን ሀሳብ አንስቸ ሳወራ ይቃወመኛል።ግን ሁሌ እንደሚወደኝ ይነግረኛል።

  • @yeaddamawachisssadamawa4831
    @yeaddamawachisssadamawa4831 6 лет назад

    fikir keg/r new fetari fikirin yadilen

  • @fantshzegawa7510
    @fantshzegawa7510 6 лет назад

    በአሁን ሰአት ወንድ ልጅ ላይ ፍቅር አለ ብየ መቸም አላስብም ይሄ አረብ አገር። ከመጣ ወድህማ ፍቅርን አጥፍቶባቸው በጥቅም ተቀይረው ጥቅምን ነው እሚአፈቅሩት ያችንም ያችንም አፈቅርሻለሁ እያሉ የሰውን ህይወት ያበላሻሉ እረ ውይይይይይይይይይ

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 6 месяцев назад

    መልካም

  • @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ

    ወይኔ እኔስ እስከዘላለም እምመኝ አይደለሁም ወንድ ገደል ይግባ ግን ይቅርታ ለምትወዱአቸው ይኖራሉ ለካዲዎች ነው የእጃቸውን ይስጣቸው አንድ ልጂ አልባ በመቅረቴ በጣም አዝናለሁ

  • @eslamynerhfjf1237
    @eslamynerhfjf1237 6 лет назад

    የልቤን.ነውየተናገርከው.ምንም.አላስቀረክ.ይመችህ. አንተ። .ውነትምየፍቅር ዶክተርነህህህይመችህ.ስላምህይብዛ

  • @እናቴሂወቴከፈጣሪቀጥለሽ

    ፍቅር የእግዚአብሄር ሥጦታነው

  • @redeah7165
    @redeah7165 6 лет назад

    እኔ 2አፍቅሬአለሁ ሳኡድና ኢቶ እዚሁ ከቆየሁ እዚህ ያለውን እይዛለሁ ድገት ከሄዱኩ ያንኑ አገባለው ሁለቱንም በጣም ነውየማፈቅራቸው 😂😂✋🏻

    • @fikerlove9693
      @fikerlove9693 6 лет назад

      😂😂 ጎበዝ የአንቺ ይሻላል

  • @maskarabmaskarab5553
    @maskarabmaskarab5553 7 лет назад

    Ene gena ye 8tegna kefel temari hogne afkrew betesben keje yagebauten balen sichekachekegn techew telyeut aun kesu belay yemafkerew fekeregna alegn lagebawum zegejet lay nen gen ulem yemiyaschenekegn tanashe naw mn yeshalegnal? ?

  • @samiramashkoor4581
    @samiramashkoor4581 6 лет назад +4

    ወንድን ልጅ ማመን ማለት ድመትን ወተት ጣብቅሊኝ እንደማለት ነው አንዳንድ ሴቶችንም ያው ነው

  • @የማርያምፍቅርልዬነው

    ወይ ጉድ በቃ ሄደ ከመጠን በላይ ነጻነት ሢሠጠንም አይወደኘም ያሥብላል ግን የትም ይመቸው

  • @kifletesfa8442
    @kifletesfa8442 7 лет назад +1

    E/r yetbarkwun yest