በለሊት ያልጠበቀችውን አደረኩዋት prank

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 426

  • @teebh7448
    @teebh7448 Год назад +120

    የኔ እህት አሳስነችኝ በእውነት አማትበ አለች ታናሺ እህቴን ትመስልኛለች በእውነት ደስ የምትልኙ አማትብ ስትል በርቱ የምትውዱችው በላይኩ ❤❤

  • @zainabmousa3883
    @zainabmousa3883 Год назад +73

    እነዚህን ጥዶች እደኔ የሚወዳቸዉ🥰🥰🥰

  • @Mekdess-jd2zh
    @Mekdess-jd2zh Год назад +17

    ስወዳቹ ቶሎ ቶሎ ኑ የእኔ እህት ትግስቷ ደሞ አማትብ የምትለዉ ነገርስ ምርጥ ጥንዶች እመብርሀን ትጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UmuEmane
    @UmuEmane Год назад +13

    ማሻአላህ ቤተሠብ አርጓቸው ምርጥ ጥዶች❤❤

  • @mekidesmelku3369
    @mekidesmelku3369 Год назад +16

    በርቱ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ እረጋ ያላቹ ፍቅራቹን ያብዛው 😘😍ለኛም ለመዳም ቅመሞች ከስዴት መልስ እደዚህ የተረጋጋ ፍቅር ይስጠን❤😍

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን እኔ በነዚህ ልጅች ቅናት ልሞት ነው

  • @mesaymam
    @mesaymam Год назад +13

    ፕራክ ቢሆንም ግን በለሊት መሄድ ይቅርባችሁ ስቱ በለሌት እየተደወለላቸው ወጥተው የቀሩ አሉ ከነሱ ልትማሩ ይገባል ሰውን ማመን ቀብሮነው ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠቀቅ ትልድለች አያቴ ! ለማንኛውም ወዳችኋለሁ ❤❤

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 Год назад +9

    የኔ ቆንጆ ደብድብኝ አላለችም😂😂😂🥰🥰🥰
    ጥብቅ እንስራልሃለን👌👌ደውይልኝ እማክርሻሎው🥰🥰

    • @yoeemy
      @yoeemy  Год назад +1

      😂❤️❤️

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Год назад +39

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!

  • @admasugurmu7600
    @admasugurmu7600 10 месяцев назад +5

    ፍቅራችሁን ብዝት ያርገው አቦ❤

  • @yuotub1624
    @yuotub1624 Год назад +9

    በዚህ ደሞ ዉድድድድድድድ ልበላቹዉ በዚ ስልኬ ለምን ይቅርብኝ ኮሜንት ሚቻል ቢሆን እኔ ብቻ መቶ ሺ ባስገባቹዉ ደስ ይለኝ ነበር ወላሂ ❤❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  Год назад

      🥰🥰🥰🙏

  • @mdpolash7209
    @mdpolash7209 Год назад +21

    እውነትሽን ነው በማማተብ ነው የሚወታው የለሊት መንፈሥ በተረፈ በታም ነው የምወዳችው በርቱ😍😍😍

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤ ዮኒዬ ዋው የመልስ ምት ይሉሀል ይህ ነው😂😂😂😂ሰራህላት😂😂በርቱ እመቤቴ ማርያም በልጅ በበረከት ትባርካችሁ❤❤❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  Год назад

      😂😂❤amen

  • @zerfezerfe6427
    @zerfezerfe6427 Год назад +19

    ተናፋቂዎች ናፍቃቹኝ ነበር ዋው❤❤❤❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  Год назад

      ❤️❤️

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 3 месяца назад +2

    ውሎየና አዳሬ ከናተ ጋ ነው ደጋግሜ የማያችሁ ውድድድ❤❤❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Год назад +4

    ወይይይ የኔናት ስታሳዝን አስቲ አማትብ አላለችም so አወዳችዋለው❤

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 10 месяцев назад +2

    የኔ ማር አሳዘነችኝ እፈራለሁ ስትል ትንሽ ብትቆይ ልታለቅስ ነበር የኔ እናት 😂😂😂 ሰላማችሁ ብዝት ይበል ❤❤❤

  • @toybamohammed9047
    @toybamohammed9047 Год назад +3

    ከሴትጋር ነው የምሄደው አላለም ለሚስት እደዛ ይባላል ሙላቃ😂😂😂😂 የኔውድ ማር ማር ትላለች❤❤❤❤❤❤

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ Год назад +7

    በደረቀ ሌሊት ወዴት😂 ግን ደረቱ ምኑ ስትል ነበር አሁን ብድር በምድር 😂 ❤❤አቦ እወዳችኋለሁ

  • @shsh1715
    @shsh1715 Год назад +5

    እኔ ፈራለሁ ፓርት ላይ በሳቅ ገደለችኝ ምግብ እየበላሁነበርደሞ😂😂😂😁🙏ቲን አስብላቹሁኝነበር የኔውዶች በርቱልኝ❤❤

  • @rak7888
    @rak7888 Год назад +4

    ማሬአለች,እፍ😢😢😢😢,የኔቆጆአይዞሽ❤❤❤

  • @hyatssa9035
    @hyatssa9035 Год назад +8

    ፍቅራቹ በዝት ይበልን ጎቦዝ መማህቴብ ጥሩ ነዉ ❤❤

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 Год назад +20

    ኮሜታተሮች ዉደታችሁን አደራ እስከመጨረሻዉ አድርጉት አንድ ቀን ቢሳሳቱ አጥባችሁ ለማስጣት አንደኛ ናችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Год назад +2

    ግንለሊት ባይሆንጥሩነዉበተረፈደሥትላላችሁተኝይላልእደሆሆሆእደትነዉእሚተኛት

  • @AlemZewde-bs2tf
    @AlemZewde-bs2tf 8 месяцев назад +4

    ሽቶው ግን እየታጠብክ ነው እየተቀባህ ጉድ እኮ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +12

    የኔቆጆ❤አቤት ትህትናሽ አቤት ዕርጋትሽ ስርአትሽ ለባልሽ ያለሽ ክብር ወላሂ ታድላሀል ሚስት አድሎሀል❤የኔቀጮየ❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  Год назад

      ❤️❤️🙏🙏

  • @YeshYuoTube
    @YeshYuoTube Год назад +5

    የኔ ባለማተቦቹ❤❤❤❤

  • @ሁዳመኮነን
    @ሁዳመኮነን 10 месяцев назад +3

    የኔ ልዩወች ስወዳችሁ እኮ😂😂

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 Год назад +4

    እጁን ሢያነሳባት መታኝ ብላ ማር አለች አይይይይ 😭😭😭😭😭😭

  • @HdjNd-r1t
    @HdjNd-r1t 9 месяцев назад +3

    ደሰሰትሉበጣም በጣም

  • @tewoldebiruk
    @tewoldebiruk Год назад +8

    ወይ የእኔ እናት እንዴት ነው የምትፈራህና የምታከብርህ ምናይነት ጨዋ ናት አንቺን ያሳደጉ ይባርክ ብዙ ሁኚ ባልየው አንተ ተባርከሀል ደግሞ ምርጥ ባል ነህ ግን ሳሳላት የምታሳሳ ምርጥ ሚስት ❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  Год назад +3

      እሺ 🥰🥰🥰❤️

  • @meye1988
    @meye1988 Год назад +3

    የእኔ ምስኪን እየፈራው ነው,ቀጣይ ታሳይኛለሽ

  • @bizuneshbizunesh-gb6it
    @bizuneshbizunesh-gb6it Год назад +9

    በጣም ስረአትያላችሁ የምታምሩ😘😘😘😘 4:25

  • @FgCgh-h7t
    @FgCgh-h7t Год назад +2

    የሸቶው ነገርሰ😂😂 ሰታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ

  • @seralove8471
    @seralove8471 Год назад +3

    በመስኮት ዉጣ እኔ ድመት ነኝ አላለም ይመቻችሁ በተረፈ ስታምሩ😍😍😞

  • @ክርስቶስክይወቴ
    @ክርስቶስክይወቴ Год назад +3

    የኔ እናት ስታሳዝኝ😮
    ባለፈው እሱን አሳረሽ ክክ ብድር በብድር የመልስ ምት ስጠብቃችሁ ነበር ግን ሱስ ሆናችሁኝ ቀራችሁ ቢያንስ በ3 ቀን መምጣት አለባችሁ እሽ እኔ እፈራለሁ አላለችም በይ ቻይው በስራች ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  Год назад

      😍🥰🥰🥰

  • @FatumaYimer-c1w
    @FatumaYimer-c1w 10 месяцев назад +3

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NanaNana-b7p
    @NanaNana-b7p Месяц назад

    የኔ እናት ለትዳራቸው ትግሥት የሌላቸው ሤቶች ባቺ ይማሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardibabey1623
    @nardibabey1623 Год назад +33

    በርቱልን ጥንዶቹ❤እኛንም ከስደት መልስ ደስ የሚል ህይወት እንድንኖር አምላክ ይርዳን😢ውይይ አሰቃይሀት ምስጊን😢😅

  • @Tizita341
    @Tizita341 Год назад +8

    የኔ ውድ ለሁለተኛው ፀበል እርጪው❤ ከከከ

  • @fhgf6561
    @fhgf6561 Год назад +14

    ብጣዕሚ ኢኩም ደስ ትብሉ በተለይ ትዕግስታቹ ይደነቃል ሁለት አንድ ናቹ ሙቁራት❤❤❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  Год назад

      ❤️❤️

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Год назад +4

    ብድሩን እማይመልስ ወድልጂ አይወለድ ይባላል ቻይው❤❤❤😂😂😂

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 11 месяцев назад +10

    ስታምሩ ፍቅራችሁን ይጭምራላቹ❤

  • @ፀይማወሎየ
    @ፀይማወሎየ Год назад +8

    እሣግን ትግሥተኛ ነቸ

  • @NardosFekede-t3f
    @NardosFekede-t3f 29 дней назад

    Ere Wedua አንድአንዴ ተጠራጠሪ የዋህነትሽ ይደንቀኛል😂😂

  • @sebleseid7605
    @sebleseid7605 Год назад +7

    በድር በምድር😂 የኔ ማሮች❤ ልጨፍር ስለሆነ 😣አላለም😂😂😂😂 ጉድ መፅእኒ አለ🥴😂

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 Год назад +3

    ወይኔ የዛሬው ያበደ ነው 😂😂😂😂
    በሰሞኑ ስለ ደረት ስታወራ አሳዝነሀኝ ነበር እንኳንም መልስክ 😂

  • @masterali3563
    @masterali3563 Год назад +14

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አማትብ ስትል ደስ ስትል❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  Год назад

      🥰🥰😍

  • @HanaHana-il7us
    @HanaHana-il7us Год назад +2

    ደስስትሉ በጣም በጣም❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tizita341
    @Tizita341 Год назад +22

    አማትብ አለች ጎበዝ
    በእምነቱ ጠንካራ የሚተማመን ሠው ስወድ❤

  • @zehara53o
    @zehara53o Год назад +5

    ክክክክ በለሊት በሱፍ ሸብረቅ የሌለ ነው 😂😂😂😂😂

  • @እስከዳ
    @እስከዳ 8 месяцев назад

    የኒ ማር ትግስተሽ ይወደዳል❤❤❤

  • @aahh5158
    @aahh5158 Год назад +2

    ምጥቻሽ ያርገኝ ማርያምን እደት እደ ሳዘነችኝ የኔ ውድ እየፈራሁ ነው አለለችም😢😢😂😂😂

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Год назад +4

    ሽቶውን ጨርስከው እኮ 😅😅❤❤❤

  • @CeameraR4
    @CeameraR4 2 месяца назад

    ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tubetube613
    @tubetube613 Год назад +3

    ስጠብቃችሁ ነበር ከምር ስወዳችሁ አትጥፉ😊

  • @MarwaDesale
    @MarwaDesale Месяц назад

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Год назад +4

    አገኘሀት ይገባታል የባለፍውን የመልስምትነው😂😂😂

  • @Ekiram-y5g
    @Ekiram-y5g 2 месяца назад

    ልጅቷ ስዎዳት❤❤❤❤

  • @tizitamulu4341
    @tizitamulu4341 Год назад +10

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሽቶው ግን ጨረስከው😂😂😂😂😂😂ስወዳችው በርቱ❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  Год назад

      ❤️❤️

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Год назад +15

    የምትገርም ሚስት መረጋጋትሽ አይገኝም ያብዛልሽ ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ግን ፕራንክ ቢቀርስ አበዛኸው ሁሌ ፕራንክ እስኪ ሰርፕራይዝ አድርጋት ❤❤❤❤❤❤

  • @Roman19199
    @Roman19199 9 месяцев назад +3

    Siwedachu❤❤❤

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Год назад +1

    አይቸ አይቸ አልጠግባ ችሁም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemZewde-bs2tf
    @AlemZewde-bs2tf 8 месяцев назад +1

    እኔ ድመት ነኝ ደስ ይላል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RedeitBehiru
    @RedeitBehiru 3 месяца назад

    ዬምር አሳዛነቺኛ❤

  • @HalaAl-z2f
    @HalaAl-z2f 3 месяца назад

    አቦ ይመቻቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እወዳቹሁ አለሁ😂😂😂

  • @AdanchYebabi
    @AdanchYebabi 8 месяцев назад

    ውይ የኔውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @FayizaMohamed-m8d
    @FayizaMohamed-m8d 3 месяца назад

    ስታምሩ ወላሂ

  • @helanhelan-gb9kq
    @helanhelan-gb9kq Год назад +2

    ፈጣሬ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 Год назад +3

    አዲሰ ነኝ ለቤታችሁ ድሰ ሰትሉ በርቱ ሰታሳዝን በለሊቱ ብራክ እር ወንድም😂😂😂

  • @yeargalemgalem1863
    @yeargalemgalem1863 Год назад +1

    ሰታሳዝን የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @MariamHasan-d2q
    @MariamHasan-d2q 7 месяцев назад

    ውዶች እንኮን ደስ አላቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 Год назад

    እዉነትዋ ነዉ ኣማትብ ክክክክክ ችግር የለም ቀንህን ጠብቅ ታለቅሳታለህ እንዳትለቂዉ
    ታድላ ትግስትዋ እኔ ብሆን እፈነክትህ ነበር

    • @yoeemy
      @yoeemy  Год назад

      እንሰራለታለን😍

  • @MarwaAshkar-tj3bu
    @MarwaAshkar-tj3bu 7 месяцев назад +1

    6:34 😂😂😂😂

  • @genilove8384
    @genilove8384 Год назад +2

    የሽቶው ነገር ግን እንደ ዉሃ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shsh1715
    @shsh1715 Год назад

    ዩ ግፈኛነህ😂😂በደረቅለሊት😢😢ሰራህላት

  • @asagedtegenu5898
    @asagedtegenu5898 2 месяца назад

    የኔ ወድዲቺ❤❤😂😂🎉🎉

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 Год назад +1

    ነፍቆቶቸ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamawitHaylay
    @SelamawitHaylay 10 месяцев назад +1

    swedachihu eko ❤❤❤❤

  • @allqua4182
    @allqua4182 Год назад +1

    አቤት ቅናት😂😂😂

  • @KubraTofke
    @KubraTofke Год назад +6

    ❤❤❤ብዙ ዩቱበር አያለሁ ግን የናንተ በፍቅር ነዉ ማያቹዉ ወላሂ ደም በሁሉት ስልክ ማያቹዉ ነገርስ 😅😅😅 በሁሉቱም እኮምታለዉ የሚገርመዉ ወይ ጉድ😂😂

    • @yoeemy
      @yoeemy  Год назад +2

      እናመሰግናለን❤️❤️

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 Год назад +4

    የምወዳችሁ በርቱ❤❤

  • @TgistWalle
    @TgistWalle 6 дней назад

    ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و Год назад +1

    ወይኔ ስታሳዝን ❤❤❤❤❤

  • @salamebito7678
    @salamebito7678 Год назад +1

    ስራክ ይፍረስ አርግጠኝ ነኝ ልሰልብ ይወንል በዚ ውድቅት ለሊት 😂😂😂😂😂😂

  • @Fatimahrya-zz4nt
    @Fatimahrya-zz4nt 2 месяца назад +1

    ሆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MadinaSgp
    @MadinaSgp 10 месяцев назад

    የኔእእናት አዛዘነችኝ ፍቅር ከባድ ነው❤❤❤

  • @winniea9803
    @winniea9803 7 месяцев назад

    ❤❤❤😂😂😂 ወይ አተ

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂 እዲነው ሰራልሽ❤❤❤❤❤❤❤ እኮን ደና መጣቹ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  Год назад

      😂😂🥰

  • @konjitkebede5184
    @konjitkebede5184 4 месяца назад

    ያምርባችዃል

  • @toybamhamed
    @toybamhamed Год назад

    😂😂😂😂 ወላሂ ዴስ ስትሉ ማሻአላህ

  • @zainasied615
    @zainasied615 Год назад +3

    ብድር በምድር ውዶች እየተከፉፍላችሁ😂😂😂😘😘

  • @admasugurmu7600
    @admasugurmu7600 10 месяцев назад

    በጣም እከታተላቹሀለሁ ነገር ግን ኮሜንት የመጀመሪይነው

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Год назад +4

    እውይይይይ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ❤❤😂😂

    • @yoeemy
      @yoeemy  Год назад

      🥰🥰😍😍

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ​@@yoeemy ወይይይሰወመትኛይጠ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ

    ሰታምራ

  • @hyatssa9035
    @hyatssa9035 Год назад +1

    ለልት ነዉ በቃ ተኛ አንተም መልካም ለልት😂😂😂😂

  • @seadatefera3489
    @seadatefera3489 Год назад

    ድምፃችሁ አይሰማም ሁሌም አስተካክሉ

  • @Seaada-g6k
    @Seaada-g6k 8 месяцев назад

    ስታምሩ😂

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo Год назад +1

    አንዲነገረ ተሳስተሻል እኔ ብሆን ቆይ ጠብቀኝ አብሬህ ልዉጣነበረ የምለዉ😂😂😂😂😂😂

  • @SamsungKalba-w3w
    @SamsungKalba-w3w Год назад +1

    ❤ kalakeberkenyi Alalechiim

  • @fafitube8403
    @fafitube8403 Год назад

    ዩቱበሮችማ እንቅልፍም ይላቸው ይመችህ❤❤