በ5 ሚልየን ብር ታላቅ የበአል ቅናሽ የቤት ባለቤት ይሁኑ! | Apartments in Addis Ababa | DMC Real Estate.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2023
  • DMC Real estate is known for its residential villas which are located at the heart of Lebu. They have built 43 houses and delivered them to their clients. The company is currently developing a mixed use project at Lebu mebrat, Addis Ababa, Ethiopia. This project aims to build integrated lifestyle communities that experience the luxury they could afford.
    Contact: +251 98 811 5671
    ..
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 23

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 6 месяцев назад +10

    ገንዘብ ለማግኘት የማትሉት ነገር የለም 5 ሚ ቀንሰናል ይሄ የሚያሳየው እንድንጠራጠራለን። እናንተም ሰርተህ ስታስረክብ እንሰጥሀለን ገንዘቡን እንጂ በስዕል የተደገፈ መሬት ላይ ለሌለ ቤት ክፈሉኝ ያደክማል ኡፍ

  • @ephremamare7657
    @ephremamare7657 5 месяцев назад +4

    ተሰርቶ አልቋል ወይስ ህልም ነው ምትነግሪን?

  • @FatySam
    @FatySam 5 месяцев назад +1

    50%ከፉለን 50% ከወለዲነፃ ብዲር ታበዲሩናላችሁ በለዲ ሀይማኖቴ ስለሚከለክል እደት እንግዛ 50%በ3አመት ከፉየ እጨርሳለሁ

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 6 месяцев назад

    ሳራ ይጠቀሙበት ስትይ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው?

  • @mengeshamoges8256
    @mengeshamoges8256 2 месяца назад

    DMC only allowed for those who have two or.more cars

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 5 месяцев назад +2

    ፍትህ፡አረብ፡ሀገር፡ተቃጥለን፡ሰርተን፡ቤተችንን፡አፍርሶ፡ህወታችንን፡አጨለመብን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @merontube1773
      @merontube1773 5 месяцев назад

      ህገ ወጥ ቤት ላይፈርሰ ነዉ እንዴ

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 5 месяцев назад +1

    ፍትህ፡እስኪገኝ፡ቤትም፡መሬትም፡አንገዛም!!!!!!!!!!!!!!!""!

  • @user-pk5ds7qm9z
    @user-pk5ds7qm9z 5 месяцев назад

    Namni Alaa Jiru bitachuu Danda'aa

  • @kirubelabebe315
    @kirubelabebe315 6 месяцев назад +1

    DMC real estate, alright.Good.

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 5 месяцев назад

    እዚህ ላይ የምናየው ብር የሌለን ምርጫ ያጣን እንደው ተስፋ ካለን ብለን ነበረ እንኳን ለአሁን ለመቼውም ተስፋ ሚያስቆርጥ ዋጋ ነው ምትነግሩን ብር ያለውማ እዚህ ላይ ቁጭ ብሎ አይኑን አያሳምም አማርጦ ይገዛል እናም ለኛ ብላችሁ ከሆነ አትድከሙ

  • @kidistc3659
    @kidistc3659 3 месяца назад

    Studio 57Million ?????? Am i reading right, or is there is a typo mistake??? If that is your price, I WILL never live in my country. Thank God for America. I will stay where I am. Life is much better where I am.

  • @hassanmohamed-ku8yz
    @hassanmohamed-ku8yz 3 месяца назад

    ትሬዲንግ ኢኮኖሚክስ ግሎባል ማክሮ ሞዴሎችና ተንታኞች እንደሚጠበቁት ከሆነ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት በነፍስ ወከፍ ኢትዮጵያ በ2024 መጨረሻ 926.76 ዶላር ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል።

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 6 месяцев назад +2

    ለካሬ ከ60-80 ሺ በላይ ውድ ነው ያውም ለስደተኞች ካልሆነ ለሀገሩስጥ ነዋሪ ህልም ነው።ለገዢ መልካም እድል

    • @eyobzewde6548
      @eyobzewde6548 5 месяцев назад

      እረ ስተኛው እራሱ ይኤን ያህል ብር ከየት አምጥቶ ,የምር የቤት ነገር አዲስ አበባ ላይ ገራሚ 1,2,3,4,5ሚሊዮን ብር ተዋረደ እኮ ወይ ግዜ

  • @mulugetadula3007
    @mulugetadula3007 6 месяцев назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎄🎄🎄🎄🎄❤️✈️

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 5 месяцев назад

    አምስት፡ብርም፡የለንም፡ቤት፡አንገዛም፡አቅም፡የለንም

  • @girmachewemeru3264
    @girmachewemeru3264 6 месяцев назад +2

    This is not real Don’t put your money
    If u are real and credible built the house or apartment before I give u my money !!!

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 5 месяцев назад

    አረ፡በክሽ፡ከየት፡እናምጣ፡!!!!!!!!ቀልደኛ፡ኑሮ፡አማሮናል፡ምንበላው፡አተናል፡ትቀልጃለሽ፡አንቺ፡ከየት፡እናምጣ

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 4 месяца назад +1

    DMC dmc tired of ur advertisement 😢

    • @expresslausanne526
      @expresslausanne526 4 месяца назад +1

      Because no one’s is buying 😂. Bruh it’s too expensive 😂