ሰባኪ መሳይ አክቲቪስቶች የሀይማኖት ብጥብጥ ሊፈጥሩ ነው ከንቲባዋን ያፋጠጡት ምሁራኖች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 30

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 Год назад +10

    ልጆች የሚመገቡት ከእዳነች አካዎንት አይደለምም ከሕዝብ የሚስበሰብ ታክስ ንው ማወቅ አለባችሁ

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Год назад +1

    ችግሩ ቋንቋ ማወቅ አይመስለኝም ቋንቋ መሳሪያ ሁላችንም የተለያየ ቋንቋ ብናዉቅ ይጠቅመናል።
    ነገር ግን በዘረኝነት ላይ ያተኮረ ሲሆን ሁሉም አደጋ አለዉ አድስ አበባ እንደማንኛዉም የክልል ከተማዎች እራሷን ማስተዳደር ህዝቡም ከዉጭ ሳይመጣበት በአዲስ አበባ ተወላጅ መመራት አለበት ኦሮሚያን ሽመልስ ካስተዳደረ አማራን ይልቃል ካስተዳደረ ለምን አድስ አበባን የራሷ ልጆች አይመሯትም የወያኔን ፖሊሲ እሰከተከተላችሁ ድረስ አድስ አበባ በአድስ አቤቤዎች መመራት አለባት።

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Год назад +1

    የተማሪ ምገባ የተባለው ተካበደ ለሁሉም እንደ አቅሙ ስራ መጠለያ በአቅም ቢኖር።።ግብይቱ ቢቀንስ። እናት በቤቷ ልጆቿን ትመግብ ነበር።።።አሁንተማሪ ተመገበ ተብሎ አለፍላጎታቸው በግድ ኦሮሞኛ ተማሩ ዘምሩ ባንዲራ ስቀሉ ማለት አይቻልም።።ለምን ተማሪ ወደእረብሻ እንዲሄድ ይደረጋል።።በእልህ የሚሆን የለም እልሁን ተውና ።ልጆች እንደ ድሮ በሰላም ተምረው ይግቡ ።

  • @kuraodanabe6970
    @kuraodanabe6970 Год назад

    የንጉሣውያንን እጅ ጠምዝዘው፣በግዝት፣በማስፈራራት ምዕመን በእምነት ስም በመቀስቀስ የመሬት ከበርቴ የነበረች ዛሬ ደግሞ እርስቴ የምሉ ናፋቂዎች ጋር ተጣምረው አመፅ እንድነሣ የኛ ብቻ ልክ ነው ማን አህሎን ባዮች የስድብ ፀበል አጥማቂዎች የምፈጥሩት አጀንዳ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን ሠላምና ጤንነት ለህዝቦቻችን

  • @louismoges1013
    @louismoges1013 Год назад

    የኦሮሞ ቋንቋ በትምህርት ቤቴ አይሰጥ ሳይሆን ባንዲራውና መዝሙር በሌላው ብሔር ላይ የበላይነት ማሳየትና መዘመር መሰቀል የለበትም ነው ቋንቋ ማወቅ ወንዝ ያሻግራል ይባላል::

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ

    የአማራ ሙሁርም ባለስልጣኑም የሀይማኖት አባቶችም በማንነታቸው በመሳቀቅና የሚናገሩትም በፍርሀት ነው ከፍርሀት ውጡ መጀመሪያ የኦሮሞ የበላይነት አለ አለ ሳያፍሩ የሚናገሩት ሰውእያረዱ ኦሮምያ ላይ ህፃናት እያረዱ ቀና ብለው ሳያፍሩ ሲናገሩ እናንተ ምን ያልመጠምጣችዋል

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 Год назад

    Replying to Tsige Endale.
    ቁም ነገሩ የመመገቢያው ገንዘብ የአዳነች መሆንና አለመሆን አይደለም። እንዲሁም ገንዘብ መሰብሰብ የተጀመረው ዛሬ ብቻ አለመሆኑ ግልፅ ነው። ወሳኙ ግን በእነማን ቅንና በጎ አመለካከት ፕሮግራሙ ተግባራዊ ሆነ ነው ነገሩ ። ከተራ ምቀኝነትና የወረደ እዪታ እስካልተወጣም ድረስ ወደ ቀደመው የጭለማ ዘመን መመለስ ብቻ ነው። ።

  • @teshomelepacha6957
    @teshomelepacha6957 Год назад

    መጀመሪያ አፋን ኦሮሞን ኢትዮጵያዊ አድርጉት ቋንቋው በግዕዝ ፊደል አድርጉት ሲቀጥል ትምህርት ቤቶች የነገው የሀገር ተረካቢ ትውልድ ማፍሪያ ስፍራ ስለሆነ ሀገር ሊያስተዳድር የሚችል ሠው ደግሞ የሀገሩን ሠንደቅ ዓላማ እና የሀገሩን መዝሙር እየዘመረ ነው ማደግ ያለበት የክልል ባንዲራ እዛው በየቢሯቸው ነው መቀመጥ ያለበት ትምህርት ቤቶች ከፖለቲካ ነፃ ከሆኑ የፖለቲካ አጀንዳችሁን ከትምህርት ቤት አውጡት

  • @zewudneshgulinet489
    @zewudneshgulinet489 Год назад

    ቋንቋ እና ባንዲራ ምን አገናኘው ቋንቋ ማወቅ አልፈልግም የሚል ህዝብ የለም ግን መዝሙሩ እና ባንዲራው ይቅር ነው ጥያቄው።

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 Год назад

    ዘዳግም 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁵ እግዚአብሔር በኮሬብ በእሳት ውስጥ ሆኖ በተናገራችሁ ጊዜ መልክ ከቶ አላያችሁምና እጅግ ተጠንቀቁ፤
    ¹⁶ እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥
    ¹⁷ በምድር ላይ ያለውን የእንስሳን ሁሉ ምሳሌ፥ በሰማይም በታች የሚበርረውን የወፍን ሁሉ ምሳሌ፥
    ¹⁸ በምድርም ላይ የሚሽከረከረውን ሁሉ ምሳሌ፥ ከምድርም በታች በውኃ ውስጥ የሚኖረውን የዓሣን ሁሉ ምሳሌ እንዳታደርጉ፥

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 Год назад

    በዘረኝነት ላይ ያተኮረ አደረጋችሁት የ7 አቱም ክልል ባዲራ ይሰቀል የ7ቱምክልል ብሄር ይዘመር የ7ቱም ቋንቋ ትምርት ይሰጥ የሁሉም ብሄር መኖሪያና የአፍሪካመዲና ነች!!!

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 Год назад

    እነባለትራ ሕዝብን አታሦጨረሱ ከራሣቺሁ መካኑን ማመንሺ ጡሩነዉ

  • @anteante1873
    @anteante1873 Год назад +1

    ግምለግም አሉ ማንስለቋንቋ አለ

  • @shiferawfurgesa9195
    @shiferawfurgesa9195 Год назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኣዲስ ኣበባ የፌደራል ባንዲራ ብቻ ወይም የሁሉም ክልል ከዛ የፌደራሉ ከፍ ብሎ ይውለበለባል የተማሪዎች ምገባ ከህዝብ የሚሰበሰብ ገንዘብ ነው ብልጽግና ህዝቡን ኣዳምጡ ያለበለዚያ መጫረሻው ኣያምርም ህዝቡ ዝም ሲል መረዳት ኣለባቹ እኔ ምክሬ ይሄ ነው ሁሉም ቢሄር እኩል ነው

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 Год назад

    Lime a yelemede Lalibela serto yemaybelu ke Addis Abeba yiwtu.

  • @channelmilkaana8505
    @channelmilkaana8505 Год назад

    Namaa abrsuun duufuudha.malee beekumsa miti

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 Год назад

    You can't talk with stone age minded Lalibela culture.

  • @gemenmengesha9384
    @gemenmengesha9384 Год назад

    ADDIS ABABA WESTE YALU YA HULUM HAIMANOTOUCH DURJUTOCH POLATICKAGOCH ENA CORUPETE HONAWAL

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 Год назад

    Obo belay noone opposed to learn oromo languge ,but the opposition came when they flying regional 'Arma' which is unlawful.Which also caused segregation!

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 Год назад

    Addis Ababa ye lalibelawoch ke Addis Abeban melkek alebachew. Limena bahilachew yehonu Hulu yiwutu.
    Chewa yet new yalew? Lalibela bicha beztoal.
    Yilkeku Finfinen.

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ Год назад

    ጠማማ ተጣመሽቅሪአቦ

  • @meridbekele4008
    @meridbekele4008 Год назад

    ድንጋይ የምትወረውሩትም የምታስወረውሩትም እናንተው ናችሁ ነበራችሁም ፡፡

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Год назад +1

    የረከሽ ሰው አፈር ብይ

  • @Meysaw12
    @Meysaw12 Год назад +1

    አንቺ:ማፈሪያ።

  • @babytube7691
    @babytube7691 Год назад

    አይ መምህር በላይ አንተስ መነጣጠልን እየሰበክ አይደለም? ገራሚ ሰው ነህ።

  • @ethioanimation4305
    @ethioanimation4305 Год назад +1

    ወሬኛ

  • @endalebalcha5333
    @endalebalcha5333 Год назад

    It's full of rabish