በስቡሳ ማል ኢሽጣ የአረብ ሃገር ኬክ Basbousa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 169

  • @fathimafaathum2562
    @fathimafaathum2562 10 месяцев назад +3

    ቆንጇትየ እጄሽን ይባረክ

  • @cv2305
    @cv2305 5 лет назад +15

    አንቺን ያለማድነቅ አይቻልም እጅሽ ይባረክ

  • @uaeuae9958
    @uaeuae9958 Год назад +2

    ዋዉዉዉዉ ግበዝ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆጆ

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ

    እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ዛሬ ሰርቼ ሠዎቼ በጣም ወደዱልኝ

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 Год назад +1

    እሽ የኔ ጠፈጭ እናመሰግናለን ግን Oቭን ውስ ከላይ ብቻ ነወ ወይስ ሁለቱም ለይ ነወ ምለኳሰው ⁉ በላ ሞያ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ በዱባይ በፅዳት ስራ ጠፍተዋል በምግብ ብቻ ነወ ሞየውን የፈለገው ከንች ይመር 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @samrawitgirma1357
    @samrawitgirma1357 4 года назад

    Tigiye ejish yibarek betam tiru new eyeserash yaleshiw gin Tigiye yemititekemiyachewun gibiatoch discription lay bititsifilin arif new.tebareki

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  4 года назад

      እውን እውን የምለቃቸውን እየፃፍኩ ነው እማ

  • @sebleenabezabih7230
    @sebleenabezabih7230 5 лет назад

    እናመሰግናለን ቲጂዬ

  • @semiraabedulkadr3846
    @semiraabedulkadr3846 5 лет назад

    ታዲያስ ቲጂዬ እኔ ኣዲስነኝ እና ስራዎችሽ በጣም ነው የምወዳቸው ኣንዳንዴ ምትጠቀሚያቸውን ግብኣቶች በኣማርኛ በደንብ ግልጽኣርጌያቸውበተረፈ ስላምሽ ብዛት ይበል

    • @ah7053
      @ah7053 4 года назад

      አር ገፎን ይምመስሎ

  • @Reactopian
    @Reactopian 5 лет назад

    Tanks your video is great

  • @ጣሊበተልኢልም
    @ጣሊበተልኢልም 3 года назад +1

    የስደተኞችእናት አላህይጠብቅሽ እኔብዙነገር ተማርኩኝ ካቺ ውብነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @styoutube1278
    @styoutube1278 Год назад +2

    አንድኩባያ ተግማሺ ስሚጥ
    ሁለት እንቁላል
    ነስተልሁለት
    ሰኳር ግማሺ ኩባያ
    ጀውዝ ህንድ ወይም ኮኮናት
    ፒኪን ባውደር በሺሀይ ማንኪያ
    ማይ ዋሀርድአንድ ሾርባ ማንኪያ
    ግማሺ ኩባያ ሰምናወይም የአረብ ቅቤ
    መጨረሻላይሁለት ኩባያ ውሀ አንድ ብርጭቆ ውሀ

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 2 года назад

    የኔ ባለሙያ በአረበኛ ና ባማረኛ ማስረዳትሽን ወድጀው አለሁ በርችልኝ አድናቂሽ ነኝ ተኳተር

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  2 года назад

      የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው

    • @kalkidanfkr9172
      @kalkidanfkr9172 2 года назад

      አሜን ሀቢብቲ በርችልኝ መልካምነትሽን ቀጥይበት ሰዎች ሙያን ወይም እውቀትን ብር ከፍለው ነዉ ሚማሩ አቺ ግን እውቀትሽን በኦን ላይን በማስተማርሽ በጣም ነው ማከብርሽ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ እዉቀትሽንም ያብዛልሽ ይመቺሽ እህት

  • @tigbelay2814
    @tigbelay2814 5 лет назад +1

    ቲጅየ ዛሬ ሰርቸው ዋው ነው እጅ ነው የሚያስቆረጥም አቦ ይመችሽ እጅሽ ይባረክ

  • @መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ

    ወይ ቲጂየ የጠየቀሁትን ስለሰራሺልኝ አመሰግናለሁ አችም ሰላምሺ ይብዛአ

  • @tamermohammed4647
    @tamermohammed4647 5 лет назад +3

    በርቺ ግን አረበኛው አያስፈልገንም ወይስ አረቦች ይከታተሉሻል

  • @ለምበሮትፍረኮትኩንፈያኩን

    ማሻአላህ በጠም ያምራል
    ሁልግዜ አይሻለው ግን ኮመንት ፅፌልሽ አለውቅም በርቼ ሀያቲ

  • @saadasharif5048
    @saadasharif5048 5 лет назад +12

    የኔ ቆንጆ ሞያ አለሽ ፀባይ አለሽ ነገር ግን አረበኛ ማፊ ከቆይታሽ አንፃር የግ አስታየቴ ነው ሀቢብቲ ማትዝአልይ አህብች ጥረት አርጊ ለመልመድ

    • @እስላምነውህይወቴጀነ-ሰ4ቨ
      @እስላምነውህይወቴጀነ-ሰ4ቨ 5 лет назад +1

      እረ እኔም 11 አመቴ ነው ግን አረበኛ ማፊ ነኝ ቦታም አልሰጠውም ስፈልግ አንዳንዴ በአማረኛም አዋራታለሁ ምን አልሽ ትለኛለች ክክክክ

    • @saadasharif5048
      @saadasharif5048 5 лет назад

      @@እስላምነውህይወቴጀነ-ሰ4ቨ ሀቢቢቲ ቋንቋ ማወቅ ጠቃሚ ነው ምክንያቱም በሄድሽበት ሁሉ ይጠቅማ በየትኛውም አጋጣሚ አይ ሎጋ ትእለሚ ይጠቅማል እንጂ አይጐዳም ምክሬ ነው

    • @እስላምነውህይወቴጀነ-ሰ4ቨ
      @እስላምነውህይወቴጀነ-ሰ4ቨ 5 лет назад +1

      @@saadasharif5048 ልክ ነሽ ሀያቲ

    • @ferafera850
      @ferafera850 5 лет назад +1

      😂😂😂😂😂😂abo temacheshig hhhhh

    • @kemeriabirke2346
      @kemeriabirke2346 5 лет назад

      Saada Sharif .
      0

  • @ttty3386
    @ttty3386 5 лет назад +1

    እረ ደስ ባለሽ ተናገሪ እህት የማይፈልግ አይስማ በጣም ብዙ ልጆች ነው የሚያዩሽ አይዞሽ እኛ ሰዎች ምን ያምርብናል ብለሽ ነው

  • @rakkonnamidhemallebiyyabah4247
    @rakkonnamidhemallebiyyabah4247 5 лет назад +1

    Enkuwa arbo adersen tgey web tnx

  • @ሁሉምያልፋልብየተደስቼእኖ

    እህቴ ትክክል አረበኛም አማርኛም ማቀላቀልሽ ወድጀዋለው በርች ስራሽ ደስ ይላል

  • @jfjgfjfdhdjfjfigyd36
    @jfjgfjfdhdjfjfigyd36 5 лет назад +1

    Wawwww Tigiye

  • @ትትነኝብቸኛዋ123ብቸኛዋ

    እስት ከላይ ከታች ነው ዎይስ አንድ ቦታ ነው ንገረኝ እማ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  Год назад

      ኦቭኑ ከሆነ ከላይም ከታች ነው እሳት አታብዤበት ለስለስ ባለ እሳት እሳት ተጠንቀቄ እኩል ከላይም ከታች እንዲበስልልሽ በጣም ተጠንቀቄ

  • @mekdimar8549
    @mekdimar8549 5 лет назад

    ዋውው ያምራል ቆርሰሽ ብታሳይን ጥሩ ነበር እኔ የምሰራው ስቆርሰው ፍርፍር ይላል ለምንድነው እስኪ ንገርኝ

  • @godislovemihret2745
    @godislovemihret2745 4 года назад

    ኽረ ቲጂዬ አካበድሸው ትልቅ ሱፐርማርኬ እንዴ ምን ቦሌ ድረስ ሽዋ ሱፔርማርኬት ፒያሳ እያለ

  • @betitube12
    @betitube12 5 лет назад

    ፍርኖ ዱቄት በ አርበኛ ምንድነው እሚባለው ጋይሥ????

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq 9 месяцев назад

    ወላሂካችብዙቱማርኩእሆኒእችኒኢያየሆልስራነውኢጅሺይባርኪ

  • @tube-is3cl
    @tube-is3cl 5 лет назад +1

    thanks

  • @rabiara9019
    @rabiara9019 2 года назад

    እህትከችልሽ የሁሉንም ስም. በአረብኛ. ንገሪኝ

  • @abuyessuf7204
    @abuyessuf7204 2 года назад

    ሙከራሽ ጥሩ ነው በርቺ ግን አረበኛውን በእግሩ አሮጥሽው ክክክክ

  • @ferafera850
    @ferafera850 5 лет назад

    Wow yena konjo betam amesegenalew
    Ye zehen aserar mawek efeleg neber gelagelshig tanks😘

  • @ነፂነኝየራያዋ
    @ነፂነኝየራያዋ 4 года назад

    ቅቤ የለለን ዘይት መጠቀም ይቻላን እህቴ

  • @amiraawol4080
    @amiraawol4080 5 лет назад

    yane konjooo salam.now bakishii Amiiiiin Amiiiìiiin quxirishinii lakilinyii adraa what. ...

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 лет назад +1

    Thanks Berchi 👍

  • @dubai5637
    @dubai5637 5 лет назад

    ቡስቡሳ እበለዋለው ግን እዴት እደሚስራ አላውቅም አመስግናለው አሁላይ እስራዋለው

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 5 лет назад +1

    #wow wow wow ቲጂዬ አንደኛ ነው ምርጥ

  • @Qatar-h1p
    @Qatar-h1p 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @betelhemwerkubetelhem7095
    @betelhemwerkubetelhem7095 5 лет назад

    ያምራል ግን እንቁላል ባትጨምሪም ችግር የለውም

    • @zainabuhassan3180
      @zainabuhassan3180 2 года назад

      ማሽአሏህ የኔውድ አሏህ ይጨምረልሽ የኔ መልካም

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 4 месяца назад

    Tigiya Tebarki

  • @امنورةعسير
    @امنورةعسير 5 лет назад

    Allah yselame remedane yadereglen.

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 10 месяцев назад

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 лет назад

    Wawu tigi ijish yibarak mar

  • @rahba3752
    @rahba3752 3 года назад

    አረብኛ ምን አመጣው

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 года назад

    ጎበዝ ነሽ

  • @frehywotchannel2582
    @frehywotchannel2582 5 лет назад +1

    ጉበዝ በርቺ እሮብም እርጎማለቴብጨምሬበት አርፍ ነዉ

  • @godislovemihret2745
    @godislovemihret2745 4 года назад

    ዝብዳ በጣም ታበዣለሽ ግን እንዴ ከምትስሪ ኔሻ ወተት ስኳር አርገሽ ልታወርጅው ስትይ ግሽጣ ጌምርና ጅብን ኬሪ አርገሽ መስራት ይቻላል

  • @ethiobeautylifestyle9621
    @ethiobeautylifestyle9621 5 лет назад

    thank you

  • @ኢማንስራጅ
    @ኢማንስራጅ 5 лет назад

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ እካን አብሮ አደረሰን ማሬ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ctinactina5794
    @ctinactina5794 5 лет назад +3

    እናመስግናለን ሀቢብቲ ትስለም እድችህ ናገ እስራዋለው ማር ደም ውድድድድድድ

  • @dfggutdghjhvb
    @dfggutdghjhvb 2 года назад

    ፍሩን ምታሰገቤው 30 ደቂቃ በሰንት ሀራራ ማለት ስንት ቁጥር ላህ ለምሳሊ 150 200 250 ስንት ላይ ዝም ብሎ ማብሰል የለም ተናገሪ

  • @فاطمهحمادي-ل4ص
    @فاطمهحمادي-ل4ص 5 лет назад

    Mashallah.ehte.barwota.asayiniy

  • @emawaesh7285
    @emawaesh7285 4 года назад

    ትጅዬ ኮኮናቱ ዱቄቱ ነው ወይስ ሸካራው ነው?ከላ ያረግሽው ማለቴ ነው አሁን ልሰራው ነበር ወዴ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  4 года назад +1

      ማማዬ ሻካራው

    • @emawaesh7285
      @emawaesh7285 4 года назад

      @@tgarabianfood2937 ማሬ ምን ብዬ እደማመሰግንሽ አላቅም ቃላት የለኝም እ/ግ እጅሽ ኑሮሽ ይባርክ የውብ እህቴ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️🙏🙏🙏

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  4 года назад

      አመሰግናለው

  • @AminAmin-nb6gy
    @AminAmin-nb6gy 4 года назад

    Woow

  • @sososifa8124
    @sososifa8124 3 года назад

    Wooow Bishalo habiti

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 5 лет назад

    Thanks berahi

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 5 лет назад

    Wow new tigi

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ Год назад

    ዋው❤❤

  • @misseest1480
    @misseest1480 4 года назад

    እጅሽ የባረክ

  • @ሉመየቲዩብ-ሸ8ፈ
    @ሉመየቲዩብ-ሸ8ፈ 4 года назад

    በጠም አሪፍ ነዉ አኔ ሰርቼዉ አሪፍ ሆኖልኘል

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 5 лет назад

    ሠላም ቲጅየ አልሀምዱሊላህ እንኳአን አብሮአዴረሠን ትሺ ቀረው ረመዷን
    እናም ቲጅየ ሡኡዴ ያለው ሠሚጥ ቢጫውነው ግን ሁሉም አሠራሩ አንድነውዴ ያንቺ የሠራሺውን ሣይ ነጭሆነብኝ ነው ካሜራውነው???ጆዝል ህዱ እንኳአለኝ ተባበረኝ ማር ወይም የምታውቀ፪ ንገሩኝ ውዶቼ????

    • @jdjdbdbd8759
      @jdjdbdbd8759 5 лет назад

      Hawa Hawa mashallahe jezakumallahe kyren. አህቴ እኔ የምሰራውም ቢጫ ነው ጃሞስም እጨምርበታለሁ የሷ ነጭ የሆነ ጆዘን ህድ ስላለው ነው

    • @tube-hz7ix
      @tube-hz7ix 5 лет назад

      @@jdjdbdbd8759 እሺ ውዴ በጣም አመሠግናለሁ

  • @SaraSara-xg5mf
    @SaraSara-xg5mf 5 лет назад

    በናትሽ በካርቶን አትጠቀሚ በማንኪያ ተጠቀሚ ለተመልካች ይቀፋል

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ሠ5ወ

    ሰላምና ጤና ተመኘውልሽ እህታችን ከልብ እናመሠግናለን ዋውውውውውውው ነው በርችልን

  • @betelhemlema4218
    @betelhemlema4218 5 лет назад +1

    ቲጂ እንደዚህ አይነት ነገር ሲሰራ መጠን ወሳኝ ነው እና የኩባያሽን ልኬት ml ብታረጊው ይሻላል ሁሉም ቤት ያለው እቃ ያለኛኛል

    • @ኢትዮጵያዊትነኝ-ጸ9ከ
      @ኢትዮጵያዊትነኝ-ጸ9ከ 5 лет назад

      ትክክል የኔም ጥያቄ ነው ካየሺው መልሺልን በተረፈ በጣም እናመሰግናለን

    • @Alhamdullah8830
      @Alhamdullah8830 Год назад

      በግሽጣው እቃ ለኩት ዘይቱንም ስኳሩን ሰሚጡን

  • @eteneshshiferaw2271
    @eteneshshiferaw2271 5 лет назад

    እናመስግናለን ያምራል

  • @ማርሲልነኝኢየሱስያድናል

    ቆንጆ ነው

  • @mmm1528
    @mmm1528 2 года назад

    የኔ ቆጆ ባለሙያነሺ

  • @ሳራታደሰስል
    @ሳራታደሰስል 5 лет назад +1

    ዋው ያምራል እህቴ

  • @እስላምነውህይወቴጀነ-ሰ4ቨ

    እናመሰግናለን የእኔ ባለሙያ።

  • @zufaneabdo6514
    @zufaneabdo6514 5 лет назад

    Yene konjoo selamesh yibza.eski ye watsaph kutireshin lakilegn moyashin wedijewalew

  • @abebemerga1501
    @abebemerga1501 4 года назад +1

    ዋዋዋዋውውው

  • @hyatehyate2922
    @hyatehyate2922 4 года назад

    ቲጂ በረቢኝ ገዉዝ ስሙ ምን ይበላል

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  4 года назад

      ለኪኩ ከሆነ ጀውዝ ማለት ኮከናት ፓውደር ነው

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  4 года назад

      ኮከናት ፓውደር ስልት ደሞ ሽርክቱ እንጂ ደቃቁ አይደለም ሽርክቱ ነው ያልተፈጨው

    • @hyatehyate2922
      @hyatehyate2922 4 года назад

      በላፈዉ በሰረሽዉ ቪዲዮ ከገረ አንድ 15 ብር ገዘዉ ብለሽ ነበረ ግን በረቢኝ ስሙን አለቅም አገረችን የበሃረ ቅማም ይሉታል

  • @mubifeker9216
    @mubifeker9216 5 лет назад

    እናመሰግናለን እኔ በጣም ተመቻቶኝል

  • @foziamangistu9805
    @foziamangistu9805 5 лет назад

    Tada Enebla Ayebalem Enda?

  • @fetyaethiopia8481
    @fetyaethiopia8481 5 лет назад

    Tadlesh masha Allah

  • @bettyhabesha2071
    @bettyhabesha2071 5 лет назад +2

    ከሰራሽበት አውጥተሽ ሌላ ሰሀን ላይ ብታደርጊው የበለጠ ውበቱን ያደምቀዋል።

  • @Yeselammedia
    @Yeselammedia 5 лет назад

    በርቼ እማ i like it

  • @sanjusanju57
    @sanjusanju57 4 года назад

    ዋውውነው

  • @romrom8115
    @romrom8115 5 лет назад

    Masha Allah

  • @salamdawet4020
    @salamdawet4020 5 лет назад

    አሜን ምርጤ ኑሪልኝ

  • @zeinbafantaw7661
    @zeinbafantaw7661 Год назад

    ማር እኮነሽ ቲጅየ

  • @hayatlima7187
    @hayatlima7187 5 лет назад

    ይመችሽ

  • @martatube73
    @martatube73 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ቲጂ 👌👌💝

  • @melatasrat5499
    @melatasrat5499 5 лет назад

    በርቺ እጅሽ ይባረክ ቲጅዬ

  • @ሊያወሎየዋ
    @ሊያወሎየዋ 4 года назад +1

    አሪፍነው በቻናሌኑ እነደመር

  • @አላህወኪል-ከ1ነ
    @አላህወኪል-ከ1ነ 5 лет назад

    ማሻአላ

  • @ሰላማዊትየድንግልማርያምል

    ዋው እጅሽ ይባርክ እህታለምዬ

  • @ፍቅርበለጠ
    @ፍቅርበለጠ 5 лет назад

    ዋው ዋው

  • @musafokiisea6840
    @musafokiisea6840 4 года назад

    Brava 👑👑👑👑👑👑👑

  • @hasnakoo2145
    @hasnakoo2145 5 лет назад

    barechi mar

  • @tadaluqatar2010
    @tadaluqatar2010 5 лет назад

    Ehti yafalageshun kaka manager EGZEYABIHR yesiteshi

  • @yewourkwha21bisrat38
    @yewourkwha21bisrat38 5 лет назад

    yummy

  • @melatethiopia381
    @melatethiopia381 5 лет назад

    የምወድሸ በርቼ

  • @helen.hhhelen4482
    @helen.hhhelen4482 5 лет назад

    ቴጅ ቴጅእናመሰግናለ በርች

  • @takegajeraw9535
    @takegajeraw9535 5 лет назад

    😘

  • @aynalemdegefa6866
    @aynalemdegefa6866 5 лет назад

    tankew mare berchi

  • @hasnakoo2145
    @hasnakoo2145 4 года назад

    ቲጂ በስሚት ሚሰራዉን አደለም የጠየኩሽ በዱቄት ነዉ

  • @desta9108
    @desta9108 5 лет назад +2

    You are very talented. I pray doors of opportunity will open up for you soon. Keep up the good work!

  • @merdiyaahmed226
    @merdiyaahmed226 5 лет назад

    Good job 😘

  • @mulumulu2061
    @mulumulu2061 5 лет назад

    Yemwedese

  • @fatumamohammed4175
    @fatumamohammed4175 5 лет назад

    ማሻአላህ

  • @hanayanatalije1348
    @hanayanatalije1348 5 лет назад +1

    ለምን በአረበኛ ታወሪያለሽ