የአዋሽ-ወልዲያ-ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጄክት አሁናዊ ደረጃና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ምላሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 43

  • @tigesttemesgen2780
    @tigesttemesgen2780 3 года назад

    አባይ ስራውን ሲጀምር (ኤሌክትሪክ) መስመር ሲዘረጋ እነዚህን አይነት ትላልቅ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ከጠበቁ በቀጥታ ወደ ስራ ይገባል ።ይበል የሚያስብል ገራሚ አስደናቂ መልካም ዜና ነው ለሃገራችን ።ብሩህ ተስፋ አለን ለሃገራችን።ሰላምና ፍቅር አንድነቱን ከሰጠን ፈጣሪ ገና ብዙ እናያለን ኢትዬጲያችን ወደላይ ጠላቶችዋ ወደ ሲኦል ።በርቱ ውድ የሃገሬ መሃንዲሶች ክብርና ሞገሱን ያድላችሁ ።
    ኢትዬጲያዬ ለዘላለም ኑሪ ።አሜን።

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ

    ተመስገን እስኪ እንደዚ ትንሽ ተስፋ የሚሰጥ ነገር አሣዩን የምናየው ነገር ሁሉ ጭንቀት ብቻ ሆነብን

  • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
    @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 3 года назад

    መገንን አገሬ ሀራ ገና ታድጊለሽ ከፍ ከፍ በይልኝ አብይይ አህመድ እድሜና ጤና ለተም ለባለሞያወቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 3 года назад

    ሀገሬ ብቅ ብቅ አለች ውይ ሀራ ንፍቅቅቅቅቅቅ ብለሽኛል

  • @Time-fh7qm
    @Time-fh7qm 5 лет назад +4

    ማሽ አላህ ደስ ይላል በርቱ

    • @imaniman1068
      @imaniman1068 5 лет назад

      ይሄ ገጠር እኔ ወደ ኮቻ የምሄድበት ነው የዛሬ አራት አመት ገና እየቆፈሩ ነበር

    • @Time-fh7qm
      @Time-fh7qm 5 лет назад

      @@imaniman1068 አድስ መስሎኝ ነበር ማአርዬ

  • @jem8132
    @jem8132 5 лет назад +3

    ማሻአላህ ደስ ይላል አይዞዋችሁ

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    እዴት በመብራት ችግር ይቁም አሳፋሪዎች እና እንጎብኘዉ ባዶ ሀዲድ

  • @dhjjgdd9099
    @dhjjgdd9099 3 года назад

    Wowww

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 5 лет назад +3

    It needs to start giving service asap

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 года назад

    ከስድስት ወር በኋላ በዚህ ጉዳይ ምን ለውጥ አለ??? ፍና ድጋሚ ዜና በትሰሩበት መልካም ነው።

  • @yeshewerkbelay9652
    @yeshewerkbelay9652 5 лет назад +1

    ኢትዮጵያ

  • @Ermiasbekel
    @Ermiasbekel 4 года назад +1

    By the way ethiopian eletirc corporation always deliver eletirc for the place to be honest because the are selling eletirc so how can customers do their Job I feel the the eletirc corporation wrong and also from the beginning hopefully the have agreement before they are start to build. Get solve ethiopia need development not wasting money we are very poor so we have to save whatever we have. This is very good steep just go forward just sove the problems. Good Job.

  • @አብሮነትሀይልነው
    @አብሮነትሀይልነው 5 лет назад +3

    አይ ኢትዮጵያ አንዱ ይሮጣል ሌላው ያንቀላፋል

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye8797 4 года назад

    ጉድ ሳይሰማ........ አሉ
    እኔምለው ይሄ ፕሮጀክት አሁንስ ምን ላይ ደረሰ???

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 4 года назад

    ይህ ትልቅ ፕሮጀክት ከመጀመሩ በፊት፣የፕሮጀክቱን ቁሳቁሶች የሚጠብቅ የታጠቀ ሀይል እንዴት አላሰማራችሁም?!

  • @onelove809
    @onelove809 5 лет назад +1

    Allah yerdan

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 4 года назад

    እኔ የሚገርመኝ ይሄን የሚያክል ፕሮጀክት ሲጀመር feasibility study ሳየደረግ ነው እነዴ? ሲያልቅ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ፕሮጀክት እንደሆነ እየታወቀ ኤሌክትሪክ ለማቅረብ ራቀብን የሚል መልስ በጣም ያሳዝናል። በድሀ ህዝብ ገንዘብ መጫወት ነው የተያያዘት።

  • @tube-qw6jg
    @tube-qw6jg 5 лет назад +3

    የኢትዮጵያ ፕሮጆክት እኮ በተባለለት እቅድ አልቆ አያውቅም

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 4 года назад

      ኧረ ጭራሽ የማያልቀው ይበዛል !

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 4 года назад

      @@TH-qk6ez This is a different government It will be completed

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 лет назад +1

    እንዴት አደራቹህ።ማሮቸ ስላም።ላገራችን።ይሁን።ጥሩስራነው ቀጥሉበይ። ብጉር ማዲያት የብጉር ጠባሳ ቦርጭ አፍንጫስር እሚውጡ ጥቆቁር ነጥብጣቦች ማጥፋት ለምፈልጉ።ፎቶየን።በመጫን።እየፕት እኔሞክሬው አስለቀቀልኝነው የስራውት እመስግን አለው

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 4 года назад

    ይህ ፕሮጀክት በመንግሥት በኩል ሥራውን የሚያስፈጽም ተወካይ የለውም ማለት ነው?! ማነው በመንግሥት በኩል ፕሮጀክቱን ተቆጣጥሮ የሚያሰራው?! ባለቤት የሌለው ፕሮጀክት ቢባል ይሻላል!!

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 4 года назад

    Befitema endit yalkal. Lebabecha ahun meblat aychalem

  • @johnfito7048
    @johnfito7048 4 года назад

    Ayi yegna hizib yerasuni nibirati yisarikali

  • @tenagnadegafa4131
    @tenagnadegafa4131 5 лет назад +1

    ይህ ሰው ጋዜጠኛ በነበረ ሰአት በጣም ብዙ ችግር ሲፈጥር የነበረ ሰው ነው በምን መመዘኛ ሀላፊ ሆኖ ነው መልሱ ሁሉ የተጣመመ ነገር ነው

    • @KFASIL
      @KFASIL 5 лет назад +1

      tenagna Degafa
      እንደዚህ ሞራሉ የወደቀ የአስተዳደር ሃላፊ ወይም ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ
      በአስቸኳይ ከቦታው መነሳት ይኖርበታል
      ስራው ዛሬ ቢሰጥም ከፊቱ ኤክስፕሬሽን የምርዳው ደካማ የዛገ
      የመንግስት ሰራተኛ አቲቲውድ ነው
      ይህንንመብራት ሃይል ፒአር አይደለም
      ዘበኛም ማረግ የለበትም
      Zero urgency zero motivation
      He never clarify what is needed to expedite nor to avoid future damages.
      He is typical an old Derg managers doing nothing but looking for responsible person for failure.
      He might have several academic documents and may be background too but zero initiative
      Sad!
      If I were in power, I would fire his ass.

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 2 года назад

      @@KFASIL ኬት፡አመጣህብኝ፡ይህ፡እኳ፡አውርቶ፡አደር፡ጋዜጠኛ፡ነበር፡ምንም፡እውቀት፡የልምውም፡የሚለውን፡ስምተኸዋል፡ እንግዳ፡ ምግብ፡ቤት፡ ይገባና፡ያዘዋል፡ የምግቡም፡ባለቤት፡ ትህዛዙን፡ይቀበልና፡ ሰባት፡መቶ፡ብር፡ በቅድሚያ፡ካስከፈለ፡በኃላ፡እንግዳዎቹን፡ ሬጥ፡ብላቹህ፡ሹንኩርቱንና፡ቱማቲማቱሙን፡ ይዛቹሁልኝ፡እኔ፡አታክልት፡ደርሳቹህ፡እስከምትመጡ፡ድረስ፡እንጀራውን፡ጋግሬ፡እጠብቃችዋለሁኝ፡ይላል፡እንግዳዎቹም፡ገንዘባችንን፡መልስልን፡ሲሉት፡የእንጅራውን፡ቆርጫ፡ነው፡እንጂ፡አስጀምራቹህኝ፡ላታስጨርሱኝ፡ለምን፡አዘዛቹኸኝ፡ብሎ፡ከበላተኞቹ፡ጋራ፡የሚጨቃጭቅ፡ደንቆሮ፡ነው። ይህ፡አይነ፡ደረቅ፡አታክልት፡ተራ፡በጣም፡ሩቅ፡ነው፡እኔ፡ ማምጣት፡ደለብኝም፡ብሎ፡የሚከራከር፡ድርቅ፡ያለ፡ጋዜጠኛ፡አውርቶ፡አዳሪ፡ከስራ፡ቢባረር፡ዘበኝነት፡የሚቀጥረው፡የለም፡ የኤሌትሪክ፡ድርጅታችን፡በዚህ፡ስው፡ከተመራ፡ማንም፡ተራ፡ስው፡መምራት፡ስለሚችል፡ ቱርኮቹንም፡ቢሆን፡ መቅጠር፡ነው፡።

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 года назад

    We have massive lands for farming. Why we don't facous to make irrigation systems to feed our people? Wow resources unused. So sad.

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 5 лет назад +1

    Funny😁😁😂

  • @onelove809
    @onelove809 5 лет назад

    Hagare kef beyelgn kefushen ayasemagn

    • @abdallahsaleh5653
      @abdallahsaleh5653 4 года назад

      መቸ አልቋል የሚል ሰምተን እናቃል

  • @gmtgmt8706
    @gmtgmt8706 4 года назад

    Betu saysera ye gedgeda get endemgzat new

  • @robaroba1103
    @robaroba1103 5 лет назад +3

    Just do it , don't talk to much

  • @helenmulugta7310
    @helenmulugta7310 5 лет назад +1

    መብራት አለወይ የለ ውሀ አለወይ የለም ኔትወርክ አለወይ የለም ሌባአለወይ ሞልቱል የሆነበ አገር

  • @relaxwithnature9259
    @relaxwithnature9259 5 лет назад +1

    ባቡሩ በከሰል ነው ሚሰራው ወሬ ብቻ ለሚዲያ ብቻ 🚫 በከሰል ሙክሩት 😂😂

    • @tigesttemesgen2780
      @tigesttemesgen2780 3 года назад

      የአባይ ግድብ ለምኑ ይመስልሃል ለከሰል? ወይንስ ለኤሌክትሪክ?የሚሰራውን መስራት ካልቻልክ አትሊስት አበረታታ አድንቅ ።ለወሬ የለውም ፍሬ ።ስራ ከምታወራ ባለጌ

  • @robaroba1103
    @robaroba1103 5 лет назад

    Ye Ethiopian cheger ejeg bezu nw yezebum labana mehayem nw , tadeya hezeba hoye ante laba Ena kefu seyetan honeh lemeneden nw tadeya menegesten yemetekonenew ???? Change your self before you change or blame z government!!!

  • @KFASIL
    @KFASIL 5 лет назад

    እንደዚህ ሞራሉ የወደቀ የአስተዳደር ሃላፊ ወይም ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ
    በአስቸኳይ ከቦታው መነሳት ይኖርበታል
    ስራው ዛሬ ቢሰጥም ከፊቱ ኤክስፕሬሽን የምርዳው ደካማ የዛገ
    የመንግስት ሰራተኛ አቲቲውድ ነው
    ይህንንመብራት ሃይል ፒአር አይደለም
    ዘበኛም ማረግ የለበትም
    Zero urgency zero motivation
    He never clarify what is needed to expedite nor to avoid future damages.
    He is typical an old Derg managers doing nothing but looking for responsible person for failure.
    He might have several academic documents and may be background too but zero initiative
    Sad!
    If I were in power, I would fire his ass.

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 2 года назад

      ኬት፡አመጣህብኝ፡ይህ፡እኳ፡አውርቶ፡አደር፡ጋዜጠኛ፡ነበር፡ምንም፡እውቀት፡የለውም፡የሚለውን፡ስምተኸዋል፡ ምግብ፡ቤት፡ብጤ፡ነበረችው፡ታድያ፡እንግዶች፡ሊመገቡ፡ ምግብ፡ቤቱ፡ሲገቡ፡፡ በቅድሚያ፡ካስከፈለ፡በኃላ፡እንግዳዎቹን፡ ሮጥ፡፡ብላቹህ፡ሹንኩርቱንና፡ቱማቲማቱሙን፡ ይዛቹሁልኝ፡ኑ፡እኔ፡ እናንተ፡አታክልት፡ተራ፡ደርሳቹህ፡እስከምትመጡ፡ድረስ፡እንጀራውን፡ጋግሬ፡እጠብቃችዋለሁኝ፡ይላል፡እንግዳዎቹም፡ገንዘባችንን፡መልስልን፡ሲሉት፡የእንጅራውን፡ቆርጫ፡ነው፡ እንጂ፡አስጀምራቹሁኝ፡ላታስጨርሱኝ፡ለምን፡አዘዛቹሁኝ፡ብሎ፡ከበላተኞቹ፡ጋራ፡የሚጨቃጭቅ፡ደንቆሮ፡ነው። ይህ፡አይነ፡ደረቅ፡አታክልት፡ተራ፡በጣም፡ሩቅ፡ነው፡እኔ፡ ማምጣት፡የለብኝም፡ብሎ፡የሚከራከር፡ድርቅ፡ያለ፡አውርቶ፡አዳሪ፡በላተኞቹ፡እሺ፡ገዘብ፡ስጠን፡አታክልት፡ተራ፡ሄድን፡አታክልቱን፡ እንገዝልሀለን፡ሲሉት፡ እናንተ፡ ልትበሉ፡እኔ፡ምን፡እዳ፡አለብኝ፡ ከኪሳቹህ፡ አውጡ፡ ብሎ፡ከኪሳቸው፡አውጥተው፡ሲመጡ፡ሙሉ፡ዋጋ፡የሚያስከፍል፡ ዓይን፡ያወጣ፡ፈጣጣ፡አራት፡መዓዘን፡ጭንቅላታም፡ነው። ከስራ፡ቢባረር፡ዘበኝነትም፡የሚቀጥረው፡የለም፡ የኤሌትሪክ፡ድርጅታችን፡ በዚህ፡ስው፡ከተመራ፡ማንም፡ተራ፡ስው፡የመርካቶ፡ነጋዴ፡ ድርጅቱን፡አትራፊ፡ያረገዋል።