Yechewata Engida - Dr Erku Yimer Chewata With Meaza Birru ዶ/ር ዕርቁ ይመር ከመዓዛ ብሩ ጋር 1ኛ ሳምንት ክፍል 1

Поделиться
HTML-код

Комментарии •

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Год назад

    Thank you Mazi!

  • @bilenasfawasfawbilen9965
    @bilenasfawasfawbilen9965 Год назад

    ክብር ይስጥልን ዶር እና መአዛ ልክ ውይይት

  • @selaminas598
    @selaminas598 Год назад

    መአዚዬ ❤

  • @henokg3799
    @henokg3799 Год назад

    መልካም ድምፅና ለምትጠይቃቸው ነገሮች ጥሩ መረዳት አላቸው ብየ ከማስባቸው ጋዜጠኞች መካከል መዓዛ አንዷ ናት:: እዚህ ፕሮግራም ላይ ግን 1995 እኤአ የተሰራ ጥናት ማቅረብ የተሳሳተ ግንዛቤ ነው የሚሰጥ:: ቅርብ የሆነ ጥናት ላታገኚ ትችያለሽ ነገር ግን አንቺ በአቀረብሽው ጥናትና በ2023 መካከል የ 28 አመታት ልዩነት አለ:: ይህ ደግሞ አንድ ትውልድ በላይ ነው:: በዚህ አመት ውስጥ የኢትዮጵያውያን ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሁኔታ በአያሌው ይቀየራል::

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 Год назад +3

    ሰላም ማዕዛ ብሩ። ለምን ፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማን እስከዛሬ እንግዳ እንዳላደረግሽዉ ይገርመኛል።

    • @samuelmengesha6691
      @samuelmengesha6691 Год назад +2

      ፍቃደኛ ላይሆን ይችላል አልያም የገነሮች አለመመቻቸት።