ምክር ቤቱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅን አጸደቀ Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ19ኛ መደበኛ ስብሰባው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅን መርምሮ አጽድቋል፡፡
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Комментарии • 8

  • @amanueltesfamaryam7940
    @amanueltesfamaryam7940 6 месяцев назад +1

    ተመስገን ጸሎታችን ነው እንደ ቤት ክራይ ውድነት ራስ ምታት እኮ የለም

  • @yonasmulugeta4967
    @yonasmulugeta4967 5 месяцев назад

    አዋጁ መውጣቱ ደስ ብሎናል ነገር ግን አሁን ባለው የኪራይ ዋጋ መንደርደሪያ ይሆነናል የሚል ነገር ሰምቻለሁ ነገር ግን የቤቶች ዋጋ ከመጠን በላይ ነው ያለው ይህን ለምን ማስተካከል አልተቻለም? ለምሳሌ ኮንዶሚኒየምን ማየት ብንችል ኮንዶሚኒየም ለድሃ ተሰርቶ ነገር ግን ባለ አንድ መኝታ 14000.00 ብር ማከራየት ላይ ተደርሷል እኔ ቢሰራ ጥሩ ነው ብዬ የማስበው ዋጋ በካሬ የጥካ የብሎኬት ተብሎ ቢወጣ አሁንም ጥሩ ነው መልካም ስራ ነው የማህበረሰቡ ትልቅ ሸክም ነበር አቃላችሁለታል ክብር ይገባችኃል

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 6 месяцев назад

    አሁን ያለው የከተማ ቤት ክራይ እራሱ ሕገ ወጥ በመሆኑ የክራይ ማሻሸያ ሳይሆን ህጉ የቤት አከራዮች ያለአግባብ የናሩት ክራይ የሚያጸድቅ በመሆኑ ሕጉ ሕዝብ እንዲወያይ ተደርጎ ነው እንጂ መጽደቅ ያለበት አሁን በተሰቀለው የቤት ኪራይ መሠረት አድርጎ ማጽደቅ ፍትሀዊ አይሆንም። ህጉ መሠረት አድርጎመነሣት ያለበት አሁን ተሰቅሎ ያለውን የኪራይ ዋጋ በግማሽ ቀንሶ መነሽውን መሠረት ማድረግ ይኖርበታል እንላለን።

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 6 месяцев назад

    እንደተለመደው ያለጥናት የወጣ ህግ፣ ነው፣ መንግስት ሰርቶ ያከራይ

  • @gurati8726
    @gurati8726 6 месяцев назад

    አሁን ሚከፈለው ለይ ተመስርቶ በአመት ምጨምሩ ከሆነ ከአከራዮቻችን ባሳቹ ቅድሚያ የዋጋ ማሻሻያ ይደረግ አሁንም የደሞዛችንን 70 ነው ምከፊለው ወይስ ህጋዊ ደሀ ልታረጉን ነው

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 6 месяцев назад

    ለምሳሌ ዛሬ ተከራዪች ቤቱ የማይመጥነውን ኪራይ እያስከፈሉ ያለበት የአሁኑ ሁኔታ እንዴት ይታያል? ተቸግረው ወይም ሁለት ሶስት ሆነው የሚኖሩ ተከራዮች አሉ :ተከራዩ ግን አንድ ሰው ነው ታዲያ ይህ እንዴት ይታያል? የቤቱ አይነትስ? የቤቱ ስፋትስ? ለኪራይ የሚሆን ቤትና የማይሆነውን እንዴት ትለዩታላችሁ? አካባቢው ልዩነት አለው ? የኮንደምኒየም ና የቪላ ቤቶች ኪራይስ እንዴት ይታያል?

  • @cherinetwordofa3260
    @cherinetwordofa3260 6 месяцев назад

    ብራቮ❤❤❤

    • @cherinetwordofa3260
      @cherinetwordofa3260 6 месяцев назад

      ከምንከፍላቸው የቤት ኪራይ ላይ መቼስ ለእናንተ አይነገርም ነቄ ናችው ለመንገስት የአከራይ ግብር አስከፍሉ ተከራይ እስከከፈለ ድረስ መንግስትም በቂ ገብር መሰብሰብ አለበት።❤