የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ በዋናነት ምን ምን ጉዳዮችን አካቷል? Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • በኢትዮጵያ ከመኖሪያ ቤት ኪራይ ጋር ተያይዘው የሚስተዋሉ በርካታ ችግሮችን እንደሚቀርፍ የሚጠበቀው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ በዋናነት ምን ምን ጉዳዮችን አካቷል?#ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Комментарии • 49

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 5 месяцев назад +8

    ? እኔ ውጪ ነኝ ቤቴን አከራይቼው ለረጅም አመት በናንተ የ6ወር ማረዘሚያ ውል አልቆ እስካሁን ቆየሁ ሀገሬ ለመመለስ ሳስብ አሁንም ድጋሚ እንዲህ ያለ አዋጅ አወጣችሁ እኔ በቤቴ መች ነው መጥቼ እማርፈው ሌላው ውክልና እንኩዋን እንዳልሰጥ ፓስፖርቴን ለእድሳት ከላኩት ቆየሁ ያለህበት አገር መኖሪያ ፍቃድ ከሌለህ አናድስም አላችሁ ውልካላደሳችሁ በገንዘብ እንቀጣለን ትላላችሁ በምን መልኩ ይህን አይነት ችግር ትዳኛላችሁ መልሱልን እባካችሁ የብዙ ሰው ችግር ነው አስተውላችሁ ⚖️

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 месяцев назад +3

      ወንድሜ እሱ ነዉ የገረመህ ቤትህን ይወርሱታል አሁን ዋገ እያወጡልህ ነዉ

  • @mamitutolera8471
    @mamitutolera8471 5 месяцев назад +2

    የአከራይ እና ተከራይ መሀበር ተቃቅሞ ችግሩ በዝያ መፍታት ሰቻል የመንግሥት ጣልቃ ገባነት የንብረት ባለቤትነትን ከመጋፋቱ በላይ ቤት ሰርቶ ማከራየትን አብሮ የመኖርን እሴት ያደክማል ለምሳሌ ቤት ተከራይቶ ገብተዉ የተጋቡ ብዙ ናቸዉ ሌላም ብዙ አለ በእርግጥ ብዙ ክፋ አከራይ የለም ማለት አይደለም ።ችግሩን የምፈተዉ ሕጋዊ የሆነ የአከራይ ተከራይ መሀበር እንደየሠፈሩ ብቁቁም ይሻላል እንጅ አዋጁ የግል ንብረት በለቤትነትን ይጋፋል

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 5 месяцев назад +3

    የሚያፋጅና የመከራ አዋጅ ብትሉት ይሻል ነበር ። አከራይና ተከራይን ለማፋጀት የወጣ ህግ ነው

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 5 месяцев назад +3

    ማንም ሰው ቤቱን በፈለገው ዋጋ ማከራየት ይችላል ስለ ቤቱ የሚያዘው የቤቱ ባለቤት ብቻ ነው በግለሰብ ቤት መንግስት አያገባውም በየትም አለም ላይ እንዲህ አይነት ህግ የለም ማደናገሪያ ነው ይልቅ እያፈናቀላችሁ የምታፈርሱትን ቤት ሰርታችሁ ለባለቤቶቹ መልሱ ! አገር አታፍርሱ !!!

  • @girmatadesse-eq3gc
    @girmatadesse-eq3gc 5 месяцев назад +3

    በሠው ቤት ላይ ሙጥኝ ብሎ አያገባህም ከማለት የኑሮን ውድነትን ማረጋጋት ነጋዴውን መቆጣጠር

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 5 месяцев назад +4

    መመሪያው ለተከራካሪ ጥቅም የመጣ መስሎኝ ነበር። ለመንግስት ገቢ መሰብሰቢያ ነው

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 5 месяцев назад +1

    አከራይ ነኝ ተሳስበን መኖሩ ጥሩ ነው ነገር ግን የዛን ያህል ስርአት አልባ ተከራዮች አሉ ሁለት ነን ብለዉ ዘጠኝ ሆነዉ ግቢህ የሚጋጉ ወከባ የሚፈጥሩ የሚደባደቡ ግቢህ ውስጥ ሁከት የሚፈጥሩ መኖሪያ ቤትህን መጨፈሪያ ማረግ የሚፈልጉ የሴተኛ አዳሪ የጫት ቃሚ ግቢ የሚያረጉ እንዴት ነው ከነዚህ ጋር ግቢያችን ዉስጥ ሁለት አመት እምን ኖረዉ አከራይ ለመንግስት ታክስ መክፈል አለበት አምናለሁ በተለይ ኮዶሚኒዬም ውስጥ ብዙ አከራይ ለመንግስት ሳይከፍል ነው የሚያከራየዉ ያሀገሬ ህዝብ መክፈል አትወድም መክፈል ልመድ እንተሳሰብ ለሁሉም ነገር እላለሁ

  • @tsion3656
    @tsion3656 5 месяцев назад +2

    3 አመት ኪራይ ሳይከፍል በመሐል ቦሌ የሚኖር ተከራይ አለ እየነገደ በየትኛው አንቀጽ እየተከራከረ እንደሆነ ቢብራራልኝ ???

    • @zerihunwadajo9620
      @zerihunwadajo9620 5 месяцев назад

      አንዳንዴ በቅንነት ችላ ያልነው ዋጋ ያስከፍላል

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 5 месяцев назад +3

    ጓደኛዬ ሰሎሞን ኃይለየሱስ❤❤❤❤❤

  • @hardsg
    @hardsg 5 месяцев назад

    አሪፍ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው።ተግባራዊነቱን እንጠብቃለን።መንግስታችን ይጽና ብለናል።

  • @LubabaailAhmed
    @LubabaailAhmed 5 месяцев назад

    ሀገራችንን ሰላም ይስፍንን ያረብ

  • @YUUSUUFMOHAMMEDABDULLS
    @YUUSUUFMOHAMMEDABDULLS 5 месяцев назад

    Betem turu new❤❤❤

  • @tilayekebede
    @tilayekebede 5 месяцев назад +2

    ከተዎራ መቸ አነሰ መቸ አስቀነሱልን መቸ እንቅስቃሴ ተጀመረ ጭራሽ እየጨመሩብን ነው ይገርመኛል ወሪብቻ ሆነብን እየተዞረ ይጠይቅልን ደቦች ቤት ሲሰራ ቶሎብለው እንደሚያፈርሱት ሁሉ ቤቶችን የሚያከራዮ የቤት ነዋሪዎች ይገምገሙልን

  • @muke614
    @muke614 5 месяцев назад +2

    አብዛኛው ተከራይ ሁሉም እያልኩ አይደለም በገባበት በወሩም አይዶል ቤቱን እንዳልነበረ ሚያደርግ ውልም ቢኖር ማን ይካሰሳል?ውል እያለ አተካራ ፈጥረው አፍርሰውም አይዶል ሚሄዱት ጭራሽ እንዲህ ያለማ ነገር እንጃ።

  • @YosephWordofa-n8q
    @YosephWordofa-n8q 5 месяцев назад +1

    ለቁጥጥር እንዲያመች የሚከራዩ ቤቶችን ደረጃ መስጠት እና እንደ ደረጃቸዉ የክራይ ተመን በካሬ ሜትር ቢሆን አከራይ እና ተከራይ ዉል የሚፈፅሙበት ፎርም ቢዘጋጅ ችግሩን ሊያቀለዉ ይችላል

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 5 месяцев назад

    አገራችንን ሰላም ያርግልን ኑሮዉም ዪርከስ

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 месяцев назад

      ጦርነት አታርግ ዋጋ እንዲረክሰ ከፈለግክ እንጂ ትግሬዎችን ለመወጋት ሆ ብለህ አንተ ሰትወጋ ብቻ ሰላም ብትል ዋጋ የለዉም

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 5 месяцев назад

    Wanaw Selam guday angebgabi new

  • @RobelZewde-y2p
    @RobelZewde-y2p 5 месяцев назад

    ሀሳቡ መልካም ነው አሁንም ይሄንን የሰሙ አከራዮች ተከራዩን ያልተገባ ጭማሪ እያደረጉም እያስወጡም ነው ብታዩት

  • @munich2017
    @munich2017 5 месяцев назад

    እኔ ምለው የተጠያቂ CV በስክሪን ላይ የመታየቱ ጉድ ምንየሚለው ነው 😂😂በጣም አላስፈላጊ ነው ይታሰብበት😊

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 5 месяцев назад

    Serious ከሆናችሁ property Tax አዋጅ አውጡ :: 1% of the current market value of the house) is fair. በሚገኘው ገቢ ለደሀው ቤቶችን መገንባት ነው::

  • @Hkim185
    @Hkim185 5 месяцев назад +4

    ወንድም ጋሼ አባትህ በቀበሌ ቤት በሰዉ ደምና ላብ አኖረህ አንተ ተረኛ የመንግሰትን ጉልበት ተጠቅመህ የቤተ ክራይ ማሰቀነሰ ትፈልጋለህ
    የኢኮኖሚ ሳይንሱ ቢገባህ ቤት ክራይ በደንብ የሚያበላ ከሆነ ገንዘብ ኢንቨሰት ይደረግና ዋጋዉን ያሰተካክለዋል ይህ የኢኮኖሚ ሐቅ ነዉ መንግሰት መሐል ገብቶ ይህንን ገበያ ቢያቋርጠዉ የቤት እጥረት አይፈታም ይልቁንሰ ማንም አዲሰ የክራይ ቤት አይሰራም
    መንግሰት አወነተኛ ክራይ እንዲቀንሰ ከፈለገ የመሬቱን ሊዝ ዚሮ ያሰገባ ። ሰዋች ገንዘባቸዉን አክሲዬን ገዝተዉ ወደ ላይ ህንፃ ይሰሩ እንጂ ኑሮ ተወዶበተ ደባል የሚያሰገባወ በቤቱ ወዶ ተርፎት ይመሰልሃል። ካለፈዉ አለመማራችን ይገርመኛል
    መንጌ የወረሰዉ ቤት 100,000 አይሞላም አንግዲህ ሁሉ ቤቶቹ ፈርሰዉ እንደገና መሰራት አለባቸዉ ለምን ባለቤት ሰለሌላቸዉ ጥገና ለ50 ዓመት አልተደረገላቸዉም አሰቡት አከራዬች ባይነኩ ኖሮ
    እኔ እያልኩት ያለሁት የቤት ክራይ ወድ አይደለም እያልኩ አይደለም አዋ ወድ ነዉ ይህ ዉድ መሆኑ ነዉ ሌሎች በክራይ ቤት ላይ እንቨሰት እንዲያረጉ የሚያበረታታቸዉ
    መንግሰት አዳዲሰ ቴክኖለጂ አሰገበቶ አክሲዬን ሸጦ ወጪወን ቢመልሰ እንቨሰትመቱ በራሱ ቆሞ ቤት ይሰራ ነበር። በተጨማሪ 78.9% ዕቃዎች ከዉጭ ሰለሚመጡ ሐገረ ዉሰጥ ብናመርታቸዉ የክራይ ዋጋ ይረክሰ ነበር

  • @muke614
    @muke614 5 месяцев назад +1

    ተከራይ ተረጋግቶ ሲኖር አከራይ ላቡን አንጠፍጥፍፎ አንጀቱን አስሮ በሰራው ቤት መጦሪያው ተቆልፎበት ተከራይ ነኝ ባይ ዘና ብሎ ይኖርበታል።

    • @amenkiya7030
      @amenkiya7030 5 месяцев назад

      ተከራይም ላቡን አንጠፍጥፎ ነው ሰርቶ የሚከፍለው

  • @zola-zk4th
    @zola-zk4th 5 месяцев назад

    በኮንደሚንየም ላይ እንደሳይቱ ባለአንድ መኝታ የሳይቱ እኩል ዋጋ ባለ ሁለትም ባለሶስትም እንደልዩነታቸው ተመጣጣኝ ልዩነት ቢኖረው።

  • @ZaroMasama
    @ZaroMasama 5 месяцев назад +1

    ተከራዮች ጥጋበኞች ናቸው አንዳዶቹ ጭራሽ አልከፍልም እያሉነው እንደውም አሪፍነው ከፀደቀ

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 5 месяцев назад

    በዘር ወይም በእምነት ምክንያት አላከራይም ማለት discrimination ስለሆነ በህግ መከልከል አለበት::

  • @millikebe3537
    @millikebe3537 5 месяцев назад +1

    Zare betun meshat bifalig meshat alchilim malet newu? Yegid hulat amat metebek alebign? Betu simu newu enji teworsiwal malet eko newu? Akerayu lemin hasab indiset ayimechachim? Yigermal!

  • @washintentertainment1321
    @washintentertainment1321 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdulkadirmisbah2985
    @abdulkadirmisbah2985 5 месяцев назад

    Condominium ale weys yelem????

  • @rashedallouzi
    @rashedallouzi 5 месяцев назад

    የቀበሌ ቤት ተከራይተው የሚያከራዩትን ሰዎችስ በዛ ላይ በጣም በውድ ነው የሚያከራዩት ለዚ ምን ምላሽ አላቹ

  • @mamoayele2777
    @mamoayele2777 5 месяцев назад

    ጥያቄ የሚመልሰውን እንግዳ ማቋረጥ ተገቢ አይደለም።

  • @bloomgoregina5078
    @bloomgoregina5078 5 месяцев назад +1

    ውሸት ነው እኛ ምንኖረው በሰለጠነ አለም ውስጥ ነው በምን ያሀል ቤትህን አከራይ ሚል ህግ የለም ገቢያው ነው ኪራዩን ሚወስነው ለየት ያለው Rent control ነው ያም ከከተማ ከተማ ይለኛል ያም ህዝብ በምርጫ ካሳለፈው ነው።
    ለምሳሌ 1000 ብር ከሆነ ምከፍለው በአመት 3-5 %ሊሆን ይቻላል ጭማሬው ያም በተወሰነ ከተማ ነው አትዋሹ

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 5 месяцев назад

    አይ "ዓይናችን" መልሰህ አስተያያት ሰጪ አደረካቸው?

  • @zola-zk4th
    @zola-zk4th 5 месяцев назад

    የኔ ጥያቄ አከራይና ተከራይ እንዱተሳሰብ ያደርጋልጥሩ ነው የኔ ጥያቄ በኮንደሚንየም ነው የክራዩ ዋጋ እንደካሬውና እንደመኝታ ክፍሎች ብዛት እና እንዲሁም የሚከራዩበት ዋጋ እኩል ቢሆን ያንተ ቤት እሔን ያህል ተከራይቶ የኔ ካንተ ያንሳል ወይም ይበልጣል እንዳይባባሉ እና የሳይቶቹ ተመን ቢኖረው ሌላው እኩል ዋጋ ቢተመን ምን ይመስላቹሀል መልስ እጠብቃለሁ።

  • @ermiaszenebe3334
    @ermiaszenebe3334 5 месяцев назад

    Min afeydum ledihaw, enante lehabtam yekomachuh mengist nachuh, 😅

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 5 месяцев назад

    Dhiibeentenyaa dhiibeekaleet bultuudhaa namuubekaa dhiibebiiyagutii wanuuma biiyamudateetu numudatee

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 5 месяцев назад

    በሁሉም ቧታ ዪስተካከል አዲሳባ ተብሎ በገጠር ኩሽና የማዪሆን ቤት እያከራዩ ነዉ ሣያስቡት እየጨመሩባቸዉ

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 месяцев назад

      አሁን ዛኒጋባ የሚያከራይህ አታገኝም በደርግ ዘመን የክራይ ቤት ሲወረሰ ተከራይ እልል አለ ነገ በኔ መሆኑን ሳያቅ የመንግሰቱ ሰህተትን አሁንም የምንከፍለዉ

  • @seidjila838
    @seidjila838 5 месяцев назад

    Yemgermew endeat new akerayuem eko nuro eytwededbet new endeat new affordable

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 месяцев назад

      ገና ምን አይተህ ከዉጭ ሐገር ቤት ሰርተዉ ለማከራየት የሚፈልጉ ያቆማሉ አከራይም አዲሰ አያከራይም ለክራይ ቤት የሚገነቡ ቤቶች በሙሉ ይቆማሙ

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 5 месяцев назад

    Arabnii qalbiinwaliithiidhaa tanabodhaa torban iirbuu jarsaa torban iirrbuu qaliichaa beytuuree warajalaa olgaragaleefii gubaagadiigaragalee jachuudhaa

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 5 месяцев назад

    Maqaan namaa eysaratii arkamaa qamanamaraa mataagubadhaa guraagubaatii bareefamaadha maqaan namaajachuudhaan mataanfalmaata miillii lamaan harkiilamaa.jarakanajaladeema ijiimataagubaajiirtii funyaanguragubaajiiraa jariitorbaa ilkeewajiiheduudhaa