#ሃይሉ_ዮሐንስ_ትንንሽ
HTML-код
- Опубликовано: 20 авг 2021
- #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia#eritrea #new_protestant_mezmur#orthodox#mahebere_kidusan#yeneta_tube#yegna_tube#seyfu_on_ebs#glory_zone_media#tehadeso_international_church#the_habesha#mereja##tigray#hailu_yohanes_ministries#andafta_tube
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
°Our Ministry is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfill their God given purpose in their personal, professional life.
°To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
°Our ministry is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries - Развлечения
በጣም ደስ የሚል ቆይታ በተለይ በሐይልሻ ላይ ያለኝ እይታ የተቀየረበት ነው ተባረኩ
መጋቢ ዘላለም መንግሥቱ እዉነተኛ አገልጋይ ነው ትዉልዱን ከሀሰት ለመጠበቅ ያለበትን ሀላፊነት ተወጥቷል
ሀይልሻ አንተ በጣም ድንቅ አስተማሪ ነክ ጂማ ያገልገለከው አገልግሎት ድንቅ ነበር ብዙ ሰው ደግሞ ተጠቅሞል እንወድካለን
ይህን ያልኩህ ሀይሉ ዮሐንስ ሊጠየቅ የሚገባው ብዙ ስህተቶች እያሉ የማይረባ ጥያቄ ነው የጠየከው
እንደዚህ ፍርጥርጥ አድርጎ የሚናገር ለእግዚአብሔር ክብር የቆመ ሰው በየቦታው እግዚአብሄር ያስነሳልን አሜን
Hailu Yohannes is one of the most humble and full of spirit filled teacher. I have experienced his teaching to overcome storms and challenges in my life. God bless you brother. Teach and preach in boldness so that people can be set free of religious mentality. I'm one of those who is benefited from his spirit filled teaching. Thank you and blessings 💕
ሐይልሻ በጣጣጣጣም ነበር የምሸሽክ አሁን በጣም ተረዳሁክ ተባረክልኝ የባቴ ልጅ
ፓስተር ካሳሁን በዝማሬህ ጌታን እዳውቅ የረዳህኝ በሒዎቴ ትልቅ ቦታ አለህ ክብር ለጌታ ይሁን ስላንተ ጌታን እጂግ አርጌ አመሰግናለሁ ተባረክ ።
Brother Hailu u are amazing! You are blessed brother! I don't get why Ethiopians don't understand you ! It's simple eko! May God opens people's eye and heart to receive the Kingdom of God and be the light of the world and the salt of the earth! Kingdom blessings
He is not in christ
So if he is not in christ, is he in Christopher? Mercy on you
@@ashusahle2773 እዚህ interview ላይ ያለው መልሱ ብቻ በቂ ነው በ ክርስቶስ እንደሆነ ለማወቅ ወንድሜ! ወይስ ሆን ብላችሁ እያጠመማቹ ነው የምትሰሙት! I don't understand why u say he is not in Christ! It's enough to know that he is in Christ with this interview only ! Do u have a personal issue with him?! If it is , that would be another issue! Don't hate each other ! Don't quarrel with meaningless issue! Don't argue for nothing! Jesus will come soon! Be prepared to Rapture! The time is near! Be prepared to receive the king of kings and the lord of lords ! Don't waste your time for nonsense! God is good and His grace is sufficient to be what God has called you to be and do ! Jesus is Lord! To the King!
@@betheltamiru9196 /ask him i am sure he is u boyfriend!
አየህ የእውቀትህ ጥግ ብልግናህ ወደር የለውም ያልታደሰ አእምሮህ ውጤት
Halishaye I am seeing the real identity of christ in you, Pater Kass you are also blessed.....
Hailu is the best teacher in our Habesha. I learning A lot a lot from you keep going and preach our people need you
Pastor ካሳሁን እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ ቆንጆ ፕሮግራም እየስራህ ነው
እንደው ለእግዚያብሄር አገዝን እንካን ቢሉ በዚህ መልኩ መሆን አለበት ሀይሉ የተባረክ ነህ
Jesus Christ has shed His Blood for Hailu Yohannes like all of us. Let's work with him to build the body of Christ. No one is perfect except Jesus Christ. Go in love; Love wins everything.
Hailisha you are blessed pastor too thank you so much 👍👍👍🙏👍🙏🙏♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇹
ፖስተር ካሳሁን፤
ሀይሉ ዮሐንስን ጥሩ የሞረዳ ስራ ነው የሰራኸው።
ያፈነገጡ የቋንቋ አጠቃቀም እንዲያስተካክል፤
የእውቀቱን መነሻና መዳረሻ ክርስቶስ ላይ እንዲያደርግ መሞገትህ ድንቅ ሥራ ነው።
ጌታ ይባርክህ!!
ተባረኩ እደዚ ያለ መቀባበል ያብዛልን 🙏🙏🙌🙌
ሰለትምህርተለ ትክክለኛነት እግዚአብሔር የወቅ ቅንና መልካም ሰው እእነደሆነ ግን በተምህርቱ ውሰጥ ተረድቻለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Hailishayeee Blessed !!!
በሚያስማዉ ቃል ብታስተምሩ ወይም ብታስተምረ
አባቶች ባስተማሩን መንገድ ብትሄድ ። እግዚአብሔር ቃል ስታስተም በጣም ደስ ብሎነኝ ነው የማዳምጥህ ግን ሰው መንፈስ ነው በስጋ ውስጥ ይኖራል በሚለው አልስማማም።
ሰው መንፈስ ነው ፥ ዝብል ምስንካል ዘይኮነስ ኣገንንታዊ ትምህርቲ አዪ ፥ሰይጣን ካብ ዝፎን አ/ግ ዘውደቆቶ ብሕጀ ውን ጸረ ክርስቶስ ኣነ ክርስቶስ አዪ አንዳበለ ክመጽአ አዪ። ሰለዚ አዚ ትምህርቲ ሰብ መንፈስ ዝብል ሰይጣናዊ አዪ ፥ሰብ ሰብ አዪ፥ ዳግም ዝተወለደ ሰብ ኮይኑ መንፈሳዊ ባህር ኣምላክ ዝገልጽ ፥አቲ ዳግም ዘይተወለድ ድማ ሰብ አዪ ግና ሰይጣናዊ ባህር ይገልጽ ሰብ ሰብ አዪ፡ አ/ግ ሰብ ንፍጠር አንበር መንፈስ ንፍጠር ኣይበለን
ሰብ መንፈስ እዩ አብ ስጋ ድማ ይሐድር
የተጠያቂዉን ሀሳቡን እስጨርስው አታቋርጠው ጥሩ ነገር ይናገራልና ብሩካን ናችሁ
እየሱስ የተጠቀማቸው ምሳሌዎችና በሙሉ በእውነት ላይ የተመሰረቱ ናቸው። የአልአዛርና የሃብታሙ ሰው ምሳልና አገላለጽ እውነት ነው።
Wow betam des telalchew geta Abzito yebarkachew endii hulun bamar melku mabraratu endet desa yelal beruk nachew
ሰውን ከአምላክ ጋር አንድ እስከማድረግ ድረስ የሚያስተምረው ትምህርት ከእውነት የራቀና ወደ ሲኦል የሚመራ ነው። ወደ ትዕቢት እና ወደ እኔነት የሚመራ ትምህርት ሁሉ መጨረሻው እንደ ሰይጣን ወደ እሳት ባህር መጣል ነው። እንደዚህ አይነት ትምህርቶች ሰዎችን ወደ ንሰሃና ወደ ቅድስና ሳይሆን ወደ ራስ ወዳድነትና ህይወት ወደ ሌለበት ፉከራ ነው የሚመሩት። ሁለንተናዊን መዳን ማስተማር ሲገባው መንፈሳችን ዋና ነው እሱ ድኗል ብቻ በማለት የስህተትን ትምህርትን ማራገብ ሰው በስጋና በነፍሱ ለሚሰራው ስራ እንዳይጠነቀቅና በባዶ ፍልስፍናና በፍሬ ባልተገለጠ ህይወት ራሱን እያታለለ እንዲኖርና ለሲኦል እንዲዘጋጅ ያደርገዋል! እጅግ በጣም እንጠንቀቅ! ዘመኑ ክፉ ነው። ጌታ በደጅ ነው። ሐሰተኛ አስተማሪዎችና ትምህርቶች በዝተዋል። የሃሰተኛው ክርስቶስና የኒው ኤጅ ትምህርቶችን ተጠንቅቀን በንሰሃና በመመለስ ልብሳችንን ከአለም ከንቱ እድፍ እያጠብን የጌታን ምፃት እግዚአብሔርን በመፍራት እንጠባበቅ! ጌታ ሁላችንንም እስከመጨረሻው ድረስ ያፅናን ይጠብቀን። አሜን።
ወንድሜ ናታን thank you for your comment and concerns according to the word of God but did he say like you said ? አንተ በተናገርከው መንገድ አስተምሯል ??
This is the problem concerning this issue ደምድመን ጨርሰን ፈርደን ሰለምንሰማ መሰማት የፈለግነውን ነገር ብቻ ነው የምንሰማው ለመቃወም የተነሳን ሰው በምንም መልኩ አታቆመውም : : ሀይልሻ keep shining and be bold Pastor kassish keep shining🤩
@@PastorKassahunLemmaMinistries eski ante mindinew akuwamik ? Ye astmerok kumena min yemsilal lemitchukim lemdegfukim like abshbshikachew eko
ፓስተር ካሳሁን you are really a pastor who knows the word of God.
I have never seen any talk show like you have, who are challenging the false teachers!
Please keep it up!!
በመጀመሪያ እግዚአብሄር ሰውን. ሲፈጥር. ሰውን እንፍጠር አለ እንጂ አምላክ እንፍጠር አላለም::
ይህ ሰው የጌታን ቃል የማያውቁትን ሰዎች በስህተት ትምህርት ያስታል::
አማልክት ማለት ምን ማለት ነው? የጌታ ቃል ምን ይላል?
(መጽሃፍ ቅዱስ ጣኦታትን ነው አማልክት ብሎ የሚጠራው።)
መዝሙረ ዳዊት 96
5፤ የአሕዛብ አማልክት ሁሉ አጋንንት ናቸውና፤
እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ።
ትንቢተ ኢሳይያስ 36
19፤ የሐማትና የአርፋድ አማልክት ወዴት አሉ? የሴፈርዋይም አማልክት ወዴት አሉ? ሰማርያን ከእጄ አድነዋታልን?
ትንቢተ ኤርምያስ 2
28፤ ለአንተ የሠራሃቸው አማልክትህ ወዴት ናቸው? ይሁዳ ሆይ፥ አማልክትህ እንደ ከተሞችህ ቍጥር እንዲሁ ናቸውና ይነሡ በመከራህም ጊዜ ያድኑህ።
የሐዋርያት ሥራ 7
40፤ አሮንንም፦ በፊታችን የሚሄዱ አማልክት ሥራልን፤ ይህ ከግብፅ ምድር ያወጣን ሙሴ ምን እንደ ሆነ አናውቅምና፡ አሉት።
ሌላው ፓስተር ካሳሁን ተባረክ ለሞኝ እንደ ሞኝነቱ መልስለት ሰለሚል በሞተው ውሻ ምሳሌ ስለ ሞተ ሰው እና ስለ ሰው ነፍስ አስረድተህዋል::
የለቅሶ ቤት አባባሎች እንደ እግዚአብሔር ቃል አድርጎ ማቅረብ ተገቢ አይደለም ፣ የሞተው ሰው ነው፣ ወደ ሰማይ የሄደው የሰው ነፍስ ከመንፈሱ ጋር ነው። የሰው ነፍስ እና መንፈስ ብቻውን ያለ ስጋው ሰው አይባልም:
.... በአትክልቱም ማንም ገና ያልተቀበረበት አዲስ መቃብር ነበረ።
ስለዚህ መቃብሩ ቅርብ ነበረና ስለ አይሁድ ማዘጋጀት ቀን ኢየሱስን በዚያ አኖሩት።ዮሐ 19-41
ሰው ሲሞት በእግዚአብሄር ቃል ውስጥ መቼም ሰው መጣ ተብሎ ተነግሮ አያውቅም
አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ።ራእ 6-9
በእርሱም ደግሞ ሄዶ በወኅኒ ለነበሩ ነፍሳት ሰበከላቸው፤1ጴጥ 3-19
መጽሃፍትን እና የእግዚአብሔርን ሃይል አትውቁም እና ትስታላችሁ ይላል ቃሉ
ሀይሉ ዮሀንስና ዘላለም ስያስተምሩ ስህተት አለባቸው ሁለቱም ትክክል አይደሉም መመለስና መታረም አለባቸው እንጅ እርስ በርስ መወነጃጄል አያዋጣም። ማረን ክርስቶስ መታረምና መቅናት ያስፈልገናል!
ፓስተርዬ አጠያየቅህ በጣም ደስ ይላል:: ሀይሉ ዮሐንስን በሀገረ አሜሪካ እያለው እሰማው ነበር:: በመጀመሪያ ጥያቄህ እንደጠየከው ትንሽ controvercial መሆን ይቃጣዋል:: የእውነት ለሚያምንበት ነገር የሚቆም ከሆነ ሌሎችን ሳያጣጥል የእምነት አቋሙን አስረግጦ መናገር ቢችል! 'እንዲህ ስላሉኝ እንደውም እንዲህ አልኳቸው' የሚለው አቋሙ እልህ ያለበት አገልጋይ ይመስላል...በዚህ አቋሙ ቦክሰኛ ቢሆን ያዋጣዋል::
ሐይሉ አንተ ድንቅ አሰተማሪ ነህ በርታ ህዝቡን በቃል አውቀት አስታጥቅ ከሐሰተኞች አሰመልጥ
sime yematefate ministry....kefitew simen yematyefate agenda yalachewe.....ewente yemigerm new...wendem hailey geta abezto yebarkhi...... yehi lelilouchem asitemar, ena endentebeki yemiyaderg new 10Q!!ur blessed pastor kassye...
ሁለታችሁም ክህደት ነዉ እያወራችሁ ያላችሁት ድንግል ማርያም የፀነሰችዉ ስጋ የሆነዉን ቃልን ነዉ ቃል ደግሞ እግዚአብሔር ነዉ
ጋሽ ዜሌ ዘመንዎ ይባረክ ...እርሶ ባይኖሩ ሊጨፍሩብን ነበር !
Hailu you are the best!
ዮሃንስ ሃይሉ ይህ የአንተ ትምህርት ከኬነት ሃግን እና ከኬነት ከፕላን ነው እንጂ በአንተ የአእምሮ ብቃት መረዳት እንደማትችል እርገጠኛ ነኝ።
ወገኖች ሀይሉ ዮሀነስን ትምህርት ደጋግመን በመስማት ትከከለኛና እውነተኛውን እውቀት ማግኘት እንችላለን
God bless Y'all ❤
ብዙ የሀይሉን ትምህርቶቹ ሌሎች ብዙ ሰወች አስቀድመው ብዙ አስተማሪዎች ያዉቁት ነበር ።ነገር ግን በሀገር ዉስጥ የአማኙን እዉቀት ባለማማከሉና ከፍቸኛ ስደት ስለነበር ትምህርቱን ብዙ አስተማሪወች በግላቸዉ ይዘዉት ነበር።
ሀይሉ ዮሀንስ መነጋገሪያ መሆን ስለሚያስደስተዉ ብቻ እዲስ መገለጥ እንዳመጣ አስቆጥሮታል።ኸኸኸኸኸኸኸ
U are amazing hailsha❤❤
ኢትዮጵያውያን በሀሳብና በዕውቀት ከላቁ ሰዎች ከመ ማር ይልቅ በደቦ ስም ማጥፋት ላይ ተጠድምደናል ሃይሉ ተባረክ እናመሰግናለን
ፓስተር ካሳሁን ለምን ዘላለም መንግሥቱን ለምን አትጋብዘውም ?ሀይለሉ ዮሀንስ ዛሬ የተናገረውን ነገ ሸምጥጦ ይክዳል
Philippians 1:23 For I am in a strait betwixt two, having a desire to depart, and to be with Christ; which is far better:
So I yemilaw saw siga naw my beloved pastor.Pls give brother Hailu to speak
Egezber yebarkechu 🙏
Hailusha u are gifted by the word of God🙏❤️❤️❤️
እንደአንተ ጀግና ደፈር አስተማሪ ነክ ሀይልሻ
Wow so deep intelligent
ስለዚህ ክርስቶስን በቅንነት የሻተ ሁሉ ክርስቶስን ያገኛል፣ ታድያ የሚሰወርብን ምን አለ? ታድያ የሰናፍጭ ቅንጣት ታክል እምነት ቢኖራችሁ.....የተባለው ከገባን እና በእርግጥ አምነን ከኖርናት ያ አምላክነት ነው፣ ፍጹም እግዚአብሔርነት ግን አይደለም።
Gelse weyeyate nabera thank you paster
I wish if p kassahun give him a space to talk
Haylsha Kasye Wedachiwalew Tebareku
Hailesha ewedikalew you are blessed 🙌
You don't let him to finish his ideas at all !
Hailu, again i\I want to say "God bless you" Leave those far from the bible truth .
ሀይሉ ትህትና ደስ ይላል ግን ለምን ይገፍል ስንቱ ቤ/ክ ጆሮ ጭው የሚያደርጉ ሌቦች ምንም አይሆኑም እሱ ሀሳብ ብቻ ይዞ ለመጣ ይሄን ይህል ድላ አግባብ አይደለም።ትምህርት ጥሩ ነው ለሰማው ላዳመጠው
እኔ ሀይሉ ዮሃንስ የሚያስተምረው ትምህርት በእውነት አይንን የሚይበራ እና መፀሀፍ ቅዱሳዊ ነው። እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክ።
Is ist really a nice Start und a very Hot Diskussion between two gentel and matur Guys .i follow the discussion with high Interest.i think this is the beginning of different opinion comming to Stage to clarify points which are confusing the believers. I Hope the Host will invite People like Pastor Hailu,who have different view.this will open our eyes to See some unclarified facts concerning our beliefs..my ultimate Goal is to find the truth.we love you both and Stay Blessed, by the way,People who Made the difference in this world are those who have been pushed to the corner.
ሃይሉ ግራ የገባ ስው ነው እኔ በጆሮየ የስማሁት አስተምሮው
1/ ኢየሱስ ስው ብቻ ነው
2/ በስላሴ አምናለሁ ግን ሶስት አካል አይደለም አብም ወልድም መንፈስ ቅዱስም ራሱ አብ ነው
3/ መጀመሪያ ትንንሽ አምላኮች ነን አለ በሌላ ቀን ደግሞ እኛ ትልልቅ አምላኮች ነን
4/ እኛ እኛ ኢየሱስ ልጂነታችን አንድ አይነት ነው
ይህን ራሴ በጆሮየ የስማሁት የሃይሉ አስተምሮ ነው
ፓስተር ካሳሁን ስውችን ስታቀርብ አስተምሮአቸውን አወቅህ በዛ ላይ ሃይለኛ ጥያቄ መጠየቅ አለብህ ።
ሻሎም 🙏
I found allegory is the problem in his illustration and the danger of miscommunicating his messages (understood as postfoundationalsist or to some extent postmodern theologist..anyway, it's thoughtful discussion!
God bless you all!
Everything is more than what I except he is totally biblical
Ur right bro
Merci !
des stillu paster kasahun lemadimet zigiju mehonih astemar new
ፓስተር ትክክለኛ ጥያቄ ጠይቀው ሰው ምንድነው? እግዚአብሔር ሰውን ወይስ መንፈስን እንፍጠር አለ? ከሞት በኋላስ ሰው ምን ይባላል?
hulem sayehn yegermgal sibeza tehut neh hailu
ኃይሉ ዮሐንስ ልጅ ነው!!!!!
መንፈሱ የሞተ ማለት ከእግዚአብሔር መለየት እንጂ መጥፋት አይደለም
እውነት ነው አንተ ሀይሉ በጆሮዬ ሰጥቼሃለሁ ሰው ሁሉ ይችላል ስትል ነበረ እግዚአብሔር ሰውን ይጠብቃል እንጂ ሰው ሁሉ ይችላል ብለው ነበር
ከብዙ ስልቶች አንዱ ነው
ስጋ ቱታ ነው ሀጢአት ብስራ ውስጥ መንፈስ ስለሆነ አይገባም ስትል ሰምተናል
Zelalem Mingistu has said it well about who Hailu Yohanes is and his teachings. Hailu looks humble when he is in media, but if you dig deep what his teachings are you will know him well. Just look what he said on Elshaddi TV debate, interviews with Exodus tv and so on., His teachings are human made not word of God. 2ኛ ቆሮንቶስ 11
3፤ ነገር ግን እባብ በተንኮሉ ሔዋንን እንዳሳታት፥ አሳባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ከሚሆን ቅንነትና ንጽሕና ምናልባት እንዳይለወጥ ብዬ እፈራለሁ::
Gn Please pastor kassahun hasabun aschersew ❤
We know that Doctrine cannot be founded on parables or figurative speeches. Of course, Jesus used figurative speech like Matthew 5:29-30 to give emphasis for his teachings in many ways. For example: ቀኝ ዓይንህም ብታሰናክልህ አውጥተህ ከአንተ ጣላት፤ ሙሉ ሰውነትህ በገሃነም ከሚጣል ይልቅ ከአካላትህ አንድ ቢጠፋ ይሻልሃልና።
30 ቀኝ እጅህም ብታሰናክልህ ቆርጠህ ከአንተ ጣላት፤ ሙሉ ሰውነትህ በገሃነም ከሚጣል ይልቅ ከአካላትህ አንድ ቢጠፋ ይሻላልና።
Here, it looks that Jesus is telling the people about literal body part like eye or hand to be cut off if that is the offend. According to the parable, someone should remove the offend part of his body and cast it out from him rather than be casted whole body to hell.
So, does that mean to cut our body to enter kingdom of God? Come on now!
ምን ማለት ነዉ ጻሀፊዉ እሱ ለኔ የሚያምልልኝ ነዉ ማለት ያተ ሃሳብ ካልሆነ ለምን ሚዲያ ላይ ከመቅረቡ በፊት ቼክ መደረግ አላስፈለገም ሁል ጊዜስ ምክንያት መደርደርና ሰዉ ተጠያቂ ማርረግስ እደ ሰዉም እንደ ክርስታንስ ዝቅ አያረገንም ??? ብዙ ጊዜ ያንተ መልክት ግልጽ ያልሆነና ዉስብስ ለምንድነዉ የሚሆነዉ
በጣም ደስ ኣላቹን በውነት።
Bruqan nachu
Pastor kasahun be Media sebeb eyeteqelaqelk yimeslal. Kidusunm rkashunm mitqelaql kehone, minu tenore? Lemagbabat lemeweyayet bemil sebeb: yestetin timhrt eyaramedk new. Yasaznal, betam yamal. Nisha giba
ካስሽ ሀይሉ ዮሐንስ በደንብ አስተማረሽ ብዬ አስባለሁ
እንዴት እንዴት ክርስቶስ አምላክ እና ሰው በአንድነት ይሆናል
Kasesh keteyk bohal mesmat lemed ye sumale gazitegna meslek hayelun ascheresew teyekeh ekul atawera
P, kasahun teteyaqi eko hono, teyaqi atmeslem
ችግሩ የመፈረጅ ጉዳይ ነው ፡ ሀይሉ የተለየ የራሱ ትምህርት የለውም ፡ በውጭ የሚኖሩ የእምነት ቃል ትምህርት አስተማሪዎች የሚያስተምሩትን ትምህርት ነው የሚያስተምረው፡የተጠቀሱት ትምህርቶች ሁሉንም ሀይሉ ባያስተምራቸውም በውጭ ያሉ የእምነት ቃል አስተማሪዎች ያስተምራሉ ፡ ሰለዚህ እርሱንም የእምነት ቃል አስተማሪ ብለው ሰለሚፈርጁት ባያስተምርም ይከሱታል።
አሞግትሃለሁ
ሀይሉ ተባረክ ለመማር የሚፈልግ ይማራል በጣም በጣም ጥልቅ የእግ/ርን ቃል ብዙ ጊዜ ግራ የሚገባን እና የለመተቸት የምንሮጠው እውቀታችን የሆነ ቦታ ላይ ሲቆም ይመስለኛል እኛ ሰዎች ደግሞ አለመወቃችንን በወቅነው በጥቂቶ ሸፍነን ሌላ እንዳናውቅ ትልቅ እንቅፋት ይሆንብናል ለማንኛውም የእውቀት ሁሉ ራስ የሆነው ጌታ እየሱስ መች ተገልጦ ያልቃል ተባረኩ ፖስተር ካሳሁንም መቼም ትልቅ ትምህርት ነው
ወደ ሲኦል ብሔድ አንተ በዚያ አለህ የሚለው ቃልስ?
እር እኔ በጣም ነው የተመቸኸኝ የት ባገኘውህ
የተጠያቂዉን ሀሳቡን እስጨርስው አታቋርጠው
የሰው ትክክለኛ ማንነቱ ስጋውም ነብሱም አይደለም መንፈሱ ነው የሚለው ትምህርትስ እንዴት ታስታርቀዋለህ?
ሲሆል እሳት ኣይመስለኝም አልክ??? ወደ ባሀር እሳት ሲጣሉ ኣየው የሚል ብዙ ቦታ አለ እኮ እኔ ይ ሰውዬና ኣዋርያው ዘላለም አይጥሙኝም አጉል እናቃለን ብለው ከመፅሃፍ ቅዱስ ይወጣሉ እየሱስ ሰጥኖ ነበር ያሉ ጉዶች ናቸው
ብለህ ብለህ ለሐሰት አስተማሪዎች ማስታወቂያ መስራት ጀመርክ !!!???
ታባራኩ ዉዶች ♥️
Hayilu Yohannis we love you so much
ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ክርስትናን ይዞ ሲገባ ፊሊጶስ ወንጌሉን ነበር የሰበከው። ነገር ግን 30 ቀን ተከፋፍሎ 30 አማልክት ትምህርት ከየት ነው የመጣው? እግዚአብሔር አልበቃ ብሎ ነው?
ወደ እርሱ እንኳን አንጸልይም ብለው ነበር በፍት አምላክ ከሆነ ታድያ እንዴት ወደ ኢየሱስ አንጸልይም?
Pastor pls late him talk, he has a lot to talk
መዳኔ ይበቃኛል
እየሱሴ አርክቶኛል
ካሳሁን ከሃይሉ ተማር
hayle yohans, zelalem.... eyalachu sle nesu yekomachu tebekawoch man lakachu ?? Kezy teleyu na Yegzabher kal mn ylal blachu le rasachu ( le hiwet) wusedut, ye media barot banhon , Egzabher TEBEKA alfelgm hiwet yehone kalu gn le rasachn bnmegebew ydesetal. Yentna, yentna bleh nege ke hiwet endatgodl. Be krstos emen ena hiwet yehone kalu le lela enadrs ::
Mikyas 6.8
Mat 28.18..20
Mat 24.35..51
በ "parable " በምሳሌው ላይ ተነስተን ዶክትሪን መስራት ይቻላል?
Please pastor tell for Hailu Y. to unblock me from his Facebook account. He has shoulder all peoples like Jesus Christ. Thank you pastor.
lemin yetsige sixatan atlekim
EWNTE NAW HAILYA\
ሃይሉ ዮሃንስ የተለቀ። ምጽሃፍ። ቅዱሳዊ። አውቀት ኣለው። ጌተንሳናውቅ። ተምረንበታል ።